እግዚአብሔር መልካም ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • በጴጥሮስ ገዛኸኝ

ความคิดเห็น • 160

  • @eyosiyaseyoael9907
    @eyosiyaseyoael9907 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ጴጥሮስ ከዚህ ቀደም እንደ ገለፅኩልህ፥ ድንቅ ዝማሬ ነው። በዚህ ዝማሬ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ

  • @tnsunegusu5761
    @tnsunegusu5761 2 ปีที่แล้ว +6

    keep on reminding us those foundational truth that we think we believe in but guilty of denying it in our daily life! edifying song!

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!!! God is good all the time❤❤❤❤

  • @officialsingerashenafigult6157
    @officialsingerashenafigult6157 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ተባረኩ በብዙ ትርጉም አለው ሰው በህይወቱ ባለፈው ነገር ላይ እግዚአብሔር መልካም ነው ሲል ፀጋውን ያብዛልን

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 ปีที่แล้ว +1

    ‹‹ እግዚአብሔር መልካም ነው ስነጋም ስመሽም ፤ እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው ፤ እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ ቢሎ ሚጠይቀው ፤ የሚከራከርስ ማነው?›› ልብን የሚነካ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው! ተባረኩ!💤💤💤❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 หลายเดือนก่อน

    Pater piter gezahege good to see you again

  • @tasfanashgatiso6571
    @tasfanashgatiso6571 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አሜን እግዚ/ር መልካም ነው ተባረኩ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላም የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንካን ደና መጣችሁ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው ጌታ ይባርካችሁ🙏❤️❤️❤️

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 2 ปีที่แล้ว +3

    WOW OUR BELOVED BROTHERS AND SISTERS REALLY WE LOVE SO MUCH GLORY BE TO GOD ABOUT THIS MISSIONARY SERVICES.

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +2

    አሜን 🙏

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ነው በጣም አዎ አግዚአብሔር መልካም ነዉ ሲነጋም ሲመሺም አግዚአብሔር መልካም ነው እዉነት ደስ ይላል በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ♥️♥️🥰🥰🌺

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሉሉያ እስይይይይእግዛብሔር መልካም ነው ሲመሽም ሲነጋም ወድማችን ያሬድ ማሩ አያልቅበት መልካም ስራ ጌታ ዳግም እድትዘምር ስለረዳህ ስሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን በዝህ ውስጥ የተሳተፍቹ ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባረኩ

  • @lishanwoldemedhin7049
    @lishanwoldemedhin7049 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር መልካምነት በእርግጥ የፀና ነው፣ በእኛ ሁኔታ ከፍና ዝቅ የማይል፣ ክብር ይሁንለት። ፒተር ጌታ ይባርክህ

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መዝሙር ነው ፤ ሀቁን የሚናገር

  • @kidistlegesse8393
    @kidistlegesse8393 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeen! Egziabher melkam newe, tebareku.

  • @betttim1826
    @betttim1826 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen awon Egziyabher melkam new

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ዝማሬ! ልብ የሚነካ መልእክት! ግሩም ድምፅ! በርቱ ቀጥሉ የጌታ ፀጋ ይትረፍላችሁ🙏🏼
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏼

  • @emuye10
    @emuye10 2 ปีที่แล้ว +1

    ewenet new Egziabher melkam new Elelelelelelele ende Egziabher yale manem minem yelem.tebareku

  • @Etsegenet-w4w
    @Etsegenet-w4w 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen egzihabher melkam new
    Geta ybarkachu🙏

  • @azebsolomon6153
    @azebsolomon6153 2 ปีที่แล้ว +1

    ልብን የሚነካ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው! ተባረኩ!

  • @eyobtekle4428
    @eyobtekle4428 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ውጣውረድ ውስጥ አልፋችሁ መልካምነቱን እንድታውጁ ጌታ ጸጋውን አብዝቶላቹዋል ተባረኩ!

  • @abenezersimon4318
    @abenezersimon4318 2 ปีที่แล้ว +1

    strong massage🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 hallelujah!! GOD IS GOOD.

  • @daniellemma8797
    @daniellemma8797 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር መልካም ነው ሲነጋም ሲመሽ አሜን

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 2 ปีที่แล้ว +2

    ህይወት ያለው ዝማሬ! ጌታ ይባርካችሁ!

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እደእግዚአብሔር መልካም ነው በነገር ሁሉ ተባረኩልኝ ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ።

  • @simerettilaye8464
    @simerettilaye8464 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣሞ የሚገርም ዝማሬ ሕያው መልእክት ነው ጌታ ከብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @behayilumeshesha3849
    @behayilumeshesha3849 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነተ ነው እርሱ መልካም ነው ተባረኩ

  • @emuasfaw1269
    @emuasfaw1269 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw its blessing song 🎵 bless you more 🙏

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው🙏🙏🙏🙏👌👌👌ተባረኩ።

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 2 ปีที่แล้ว +1

    Peter and all beloved sisters and brothers God bless you all...blessed song! Thanks for sharing

  • @alekoanju7410
    @alekoanju7410 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 geta melkam new

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር መልካም ነው.
    ተባረኩ ወገኖች.

  • @sirahbizuwsenbet4673
    @sirahbizuwsenbet4673 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው መልካምነቱን የቀመሰ ይዘምረዋል ምን አይነት እምቅ መልዕክት ነው ተባረኩልኝ

  • @darbealemu6028
    @darbealemu6028 ปีที่แล้ว +2

    dink meliekt nw tebarku,ersuu hulem melkam new,kene yilk lene ijig yasbalina,legize leamiroye lemkebel bikebdm honem ftsamew melkam new,enem aychalew yihn bitnshua edme.

  • @rakiHT
    @rakiHT 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen, bebzu tebareku

  • @BereketTadesse
    @BereketTadesse 2 ปีที่แล้ว +1

    I’m listening to this song in tears.

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃህ በህይወት ያየኧውን እግዚአብሔር መልካም ብለህ ስለመሰከርክ ደስ ብሎኛል ቀሪውን ዘመንህን የጌታን ፈቃድህን አገልግለህ እለፍ

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    አብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ።

  • @fasikafyissa394
    @fasikafyissa394 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu 2 ปีที่แล้ว +8

    እስቲ ጳውሎስዬ ስለ ጌታ እየሱስ ሊቀ ካህንነት, መካከለኛ: አስታራቂ እንዲሁም አማላጅ የሚለው ክርክር ያለብት ቃል ብታስተምንረን :: የብዙ ሰው ጥያቄ ነው:: ጌታ በቤዛነቱ አድኖን እንዴት ነው አማላጅ የሚባለው:: አምላጅ በመካከል ሆኖ ምንም አስተዋፅዖ ሳይኖረው የሚለምን አይደል ወይ? Please ብታብራራልን:: bless you

    • @AmexDend
      @AmexDend 2 ปีที่แล้ว +1

      - ለእንደነዚህ አይነት ጥያቄዎች፣ የዕብራውያን መልእክት በብዙ ይረዳል።
      - "የሚማልድ" "መካከለኛ" የሚለው ቃል፦ a go between that is (simply) an internunciator or (by implication) a reconciler (intercessor): - mediator ነው። አታራቂ፣ ተወካይ፣ ምትክ፣ ... ወዘተ ተብሎ ሊተረጎምም ይችላል።
      - /ወንድማችን ጳውሎስ እስኪመልስል ድረስ የአቅሜን ልሞክር ብዬ ነው። /

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 2 ปีที่แล้ว +2

      @@AmexDend
      አመሰግናለሁ ወንድሜ:: ጉዳዩ ያለው reconciler (intercessor) ባልከው ላይነው:: ነገሩን ግልፅ ለማድረግ ያክል:
      Mediator (መካከለኛ) ወይም
      Reconciler (አስታራቂ) በቤዛነት, የሚለው ፍቺ ምንም ጥያቄ የለውም::
      (አስታራቂ) በሁለት በኩል ሊታይ ይችላል::
      (አስታራቂ) በቤዛነት እና (አስታራቂ) በአማላጅነት
      የጌታችን (ክብር ይግባውና) ግን (አስታራቂ) በቤዛነት ማለትም ከሁለቱም ወገን ሰውም አምላክም ሆኖ ቤዛ በመሆን ነው ያስታረቀን::
      (አስታራቂ) በአማላጅነት ወይም አማላጅ የምንለው ግን ከአንደኛው ወገን ብቻ በመወገን እንዲሁም ምንም አይነት አስተዋፅኦ ሳያደርግ ወይም (ቤዛ) ሳይሆን ሌላኛውን ወገን ይቅርታን የሚጠይቅ, የሚማልድ ማለት ነው::
      ስለዚህም ከዚህ አንፃር, ጌታችን (ክብር ይግባውና) መካከለኛ ወይም አስታራቂ(በቤዛቱ) እንላለን እንጅ, አማላጅ እንዴት እንለዋለን ? ለማንኛውም ወንድማችን ለዚህ ማብራሪያ video እንደሚስራ ተስፋ አደርጋለሁ::

    • @AmexDend
      @AmexDend 2 ปีที่แล้ว

      @@Daniel-oc2mu ስለዚህ "ችግሩ" ያለው ትክክለኛው ቃል/ቃላት ከመጠቀም አኳያ ነው ማለት ነው። "አማላጅ" የሚለውን ቃል የግድ ያነሰና ክብር የሚቀንስ አድርገን መውሰድ ያለብን ኣይመስለኝም። አንድ ንጒሥ ሌላውን ንጒሥ ስለ ሰው ወይም ቡድን ወይም ሕዝብ "እባክህን ስለ እኔ ብለህ ይቅር በላቸው" ብሎ ሊማልድ ይችላል። ይህን በማድረጉ (ወይም ማለደላቸው በመባሉ) ክብሩ ወይም ሥልጣኑ ላይ አንዲት ነጥብ ኣያጠላበትም። ቀላልና የልጅ ምሳሌ ቢሆንም የሚከተለውን እንዴት ትመለከተዋለህ?
      በአንድ አገር ብዙ ጭፍራ የያዘ ባታሊዮን ጦርን የሚያዙ እኲል ሥልጣን ያላቸው ሁለት ጄኔራሎች ነበሩ። አንዴ ጭፍራዎቹ ሁሉ ጥፋት አጠፉና የመጀመሪያው ጄኔራል እጅግ በጣም ተቆጣ። ሁሉም በሞት እንዲቀጡ የፍርድ ውሳኔ አስተላለፈላቸው። ሁለተኛው ጄኔራል ግን አስታራቂ ሆኖ በመጀመሪያው ጄኔራልና በወታደሮቹ መካከል ገባ። እኔ ስለ እነርሱም ምትክ ሆኜ ለመሞት ፈቃደኛ ነኝ አለ። ስለዚህ የእኔን በምትክነት መሞት የሚቀበሉት ሁሉ ምሕረት እንድታደርግላቸው ብሎ የመጀመሪያው ጄኔራል ለመነ። የመጀመሪያው ጄኔራል የሁለተኛው ጄኔራል የአስታሪቀነትን ድርሻ ተቀበለ። የእርሱንም መሞት ምትክነት የሚቀበሉትን ወታደሮች በሞት እንደማይቀጡ ደነገገ።

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 2 ปีที่แล้ว +1

      @@AmexDend ሁለተኛውን ጀነራል አማላጅ አንለውም:: ይልቁንም ወታደሮቹን ለማስለቀቅ ባለ መብት ነው እንጂ:: ምክንያቱም የመጀመሪያው ጀነራል በወታደሮቹ ላይ ሞት ወስኖባቸዋል:: የነሱን ሞት ደግሞ እርሱ ተቀብሏል ስለሆነም ፍርዱም የግድ ተፈፃሚ ሆኗል::
      ስለዚህ የመጀመሪያው ጀነራል በስምምነታቸው መሰረት የወሰነውን ፍርድ እስከተፈፀመ ድረስ ወታደሮቹን ይለቃል::
      ሁለተኛውም ጀነራል የተወሰነባቸውን ፍርድ በእነርሱ ምትክ ወይ ቤዛ ሆኖ እስከተቀበለና ፍርዱ ም እስከተፈፀመ ድረስ ወታደሮቹን ለማስለቀቅ መብት አለው::
      ግን ሁለተኛው ጀነራል አግባብቶ ወይ ለምኖ የመጀመሪያን ጀነራል ያለ ምንም ስምምነት ለምኖም ሆነ አግባብቶ ፍርዱን ቢያስቀይረውና ወታደሮቹን ይቅር ቢያስብላቸው ኖሮ አማልዳቸው እንል ነበር::

    • @AmexDend
      @AmexDend 2 ปีที่แล้ว

      @@Daniel-oc2mu Isaiah 53 (አማ) - ኢሳይያስ
      12: ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
      - ይህንን ቃልስ ምን እናድርገው? ደግመን እንጻፈው? ወይስ እናሻሽለው። ምን ለማለት ነው? ማለደ ችግር ኢንጅሩ። ኣትፍራው።

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 2 ปีที่แล้ว +1

    Sewu hiwotin sizemir lelelawum hiwot yihonal yanitsal yibarkal 😍

  • @fikrtedeneke2356
    @fikrtedeneke2356 2 ปีที่แล้ว +1

    it's touching song
    AMEN AMEN'

  • @senigebre3851
    @senigebre3851 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ።

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @jalenetefera4629
    @jalenetefera4629 ปีที่แล้ว +1

    የት ሄጄ ነው ይሄን የመሰለ መዝሙር ዛሬ ማየቴ❤❤❤ ዼጥሮስ በጣም ነው ምወድህ ሳይህ እንዴት ደስስ እንዳለኝ ❤ያሬዶም ሁላችሁም ተባረኩ

  • @addisumebratu
    @addisumebratu 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው 😍😍🙏🙏
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh My God Thanks a lot

  • @mesfinbekele3005
    @mesfinbekele3005 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መልዕክት !!!

  • @biruktilahun339
    @biruktilahun339 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ይመስገን ተመስገን መልካሙ።

  • @bethelsitotaw6379
    @bethelsitotaw6379 2 ปีที่แล้ว +1

    i really feel the presence of God! God bless you all

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው !

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 2 ปีที่แล้ว +2

    Kristina fitsamewu newu ena fitsamek yamare yihunlik bereketachin

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ !

  • @asmamawhaile5559
    @asmamawhaile5559 ปีที่แล้ว

    Yes!! Amen

  • @mekebebsemegne1710
    @mekebebsemegne1710 ปีที่แล้ว

    God bless you all. Yaredo talake wendemie enkuwan geta dereseleh.

  • @rollnati
    @rollnati 2 ปีที่แล้ว +1

    berget Egeziabher melka amlak new!

  • @mogesl.amersho6473
    @mogesl.amersho6473 2 ปีที่แล้ว +2

    የመዝሙር ቪዲዮ ክሊፕ ብሎ ዝም!!!!!!!!

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ የተባረካቹ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 2 ปีที่แล้ว +1

    God is good

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you all❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂

  • @natangirum4107
    @natangirum4107 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 2 ปีที่แล้ว +1

    😭 ያሬድ ማሩ እወድሃለሁ

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 2 ปีที่แล้ว +5

    ለዓይን ሁሉ ብርሃን የሰጠ ጌታ ነው
    ማየት ቢከለክል ሚጠይቀው ማነው?
    እንደሸክላ ሰሪው አፍርሶ ቢሰራ
    ሚከራከር ማነው ቆሞ ከእርሱ ጋራ
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ሲነጋም ሲመሽም
    እኔም በዘመኔ ይህን ቀምሻለው
    አለማየትንም በዓይኔ አይቻለው
    ጨለማዬን ወስዶ ብርሃኔን መለሰ
    እንደገና ቆምኩኝ ህይወቴ ታደሰ
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ሲነጋም ሲመሽም
    በሰው ሁሉ ጤና ምክንያቱ እግዚአብሔር ነው
    ህመምን ቢሰድድ ሚጠይቀው ማነው?
    እርሱ እውነተኛ እርሱ ትክክል
    እግዚአብሔር በስራው አይመረመርም
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ሲነጋም ሲመሽም
    ሰውን የፈጠረው የሰራው አምላክ ነው
    እስትንፋሱን ቢወስድ የሚከሰው ማነው?
    እርሱ ብቻ ይገናል በህይወት ያኖረን
    በእግዚአብሐር ስራ ማን ጣልቃ ይገባል?
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ሲነጋም ሲመሽም
    ጨለማን ሚያበራ
    ጭጋጉን ሚያጠራ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ከእርሱ ጋራ እንስማማ
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ከሁሉም በላይ
    አንድም አይገኝ አንድ እሱን መሳይ
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ሲነጋም ሲመሽም

  • @asratalebachew6042
    @asratalebachew6042 ปีที่แล้ว

    ፒተር ያሬዶ እህታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤️

  • @bethimerdekios400
    @bethimerdekios400 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @solomontashegaga7235
    @solomontashegaga7235 2 ปีที่แล้ว +3

    ክሊፑ የተሰራበት መንገድ መልዕክቱን እነዳይሸፍን የተጠቀማችሁበት አካሄድ ተምሳሌት ነው !!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว +1

    bless you

  • @birukmusic1226
    @birukmusic1226 2 ปีที่แล้ว

    God is good all z time

  • @asratalebachew6042
    @asratalebachew6042 ปีที่แล้ว

    🙏🤔😪😭❤️

  • @sciencetube9749
    @sciencetube9749 ปีที่แล้ว

    This is 👍

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 2 ปีที่แล้ว +2

    እስትንፋስን ቢወስድ የሚከሰው ማን ነው?

  • @J2E0S1U3S
    @J2E0S1U3S 2 ปีที่แล้ว

    Migermi nw

  • @ዬሐንስ
    @ዬሐንስ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤🙏