ከሳሽ በተከሳሽ ላይ በዝርዝር የሚያቀርባቸውን ክሶች በሙሉ ስለመካድ | Chilot | Ethiopian Law

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @سالمالبشر-ه2ه
    @سالمالبشر-ه2ه 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝእናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahadikedir764
    @mahadikedir764 ปีที่แล้ว +1

    One of my best channel በጣም አስተማሪና አንቂ ሆነህ ነው ያገኘሁክ በልታልኝሳ

  • @NewPhone-dh7cn
    @NewPhone-dh7cn 9 หลายเดือนก่อน +1

    እፍልገሀለዎ ቁጡርህን ስጠኝ ዎንድሜ❤❤❤

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነህ በርታ

  • @DestaDawit-j4v
    @DestaDawit-j4v 3 หลายเดือนก่อน

    ለከሳሹ የተዘጋጄ ምስክር ብኖርስ ? እንዴት ውልቅ ማድረግ ይቻላል? ሌላ ጥያቄ ደግሞ በተመሳሳይ ድርግት/ሠራ በአንድ መድረክ በ1 ተከሳሽ ላይ 3ና ከዛ በላይ ክስ ተመሣሣይ ሆኖ ብያጋጥም ለዛ ክሱ ተጨማሪ የሆኔ የግደታ ምስክር ያስፈልገዋል ወይንስ? ለምሳለ 1ኛውም ከሳሽ ከእነም ሠርቋል ይላል ፣ 2ኛውም ከሳሽ ከእነም ሠርቋል ይላል፣ 3ኛውም ከሳሽ ከእነም ሠርቋል ይላል ፣ 4ኛውም ከሳሽ ከእነም ሠርቋል ይላል እንጂ የ1ኛውን በአይኔ አየሁ ምናምን አይልም

  • @daycome5639
    @daycome5639 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው ጠበቃ የለኝም ከምሰራበት ካምፓኒ በደሙዝ እና በፍቃድ ምክኒያት ተጣልቼ ከስሼ ፍርድ ቤት ፈርዶልኝ ነበር ግን ካምፓኒው ይግባኝ ጠየቀብኝ እና ፍርድ ቤቱ ዝም አለኝ ሌላ ጊዜ በሜሴጅ ነበር ቀጠሮ የምሰጠኝ አሁን አንድወር አለፈኝ ምን ላርግ እባክሆን ንገሩኝ

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว +1

      በርግጥ የየ ሀገሩ የሰራተኛና አሰሪ ህግ አንድ አይደለም። ሆኖም ግን አለማቀፉ የሰራተኞች ህግ እንደሚደነገው ከችሎቱ ግልጽ የሆነ ጉዳዩ ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ መብት ስለሚሰጥ በአካል ፍ/ቤት ሄደው ጉዳዩ የደረሰበትን ማጣራት ይቻላል።

    • @daycome5639
      @daycome5639 ปีที่แล้ว

      @@higenbetegebarthelawpracti5247 አዎ ወንድሜ ሄድኩ ተፈረደልኝ ግን የሚገባኝን ገንዘብ አልተፈረደልኝም በርግጥ በካምፖኒው የሰራሁት ለ5 ወር ነው እና የ1ወር ሙሉ ደሙዜን እና 3ወር እየቆራረጡ ያስቀሩብኝ ደሙዜን ብቻ ነው የጠየኩት የተፈረደልኝ ግን የ20 ቀን ደሙዝ ብቻ ነው እና እኔ አዲስ ስራ ስላገኘው ከንስሌሽን ወረቀቱን ስለፈለኩ ብቻ ተስማማው ካምፓኒው በርግጥ የውሸት የከፈለበት ደረሰኝ በማቅረብ ነው ይህን ብይን ያገኘው እኔ ግን በድጋሚ መክሰስ እፈልጋለው ፊርማዬን አስመስሎ በመፈረም እና የውሸት ያልከፈለኝን ከፈልኩ በማለት ስላስገባው ደረሰኝ ፍርድ ቤት ያወጣሁት ወጪ የፔትሮል እነዚህን ወጪ ለመጠየቅ እፈልጋለሁ በድጋሚ እችላለሁ አይደል?

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว

      ይግባኝ ማለት ይቻላል። ነገር ግን በድጋሚ ክስ ማቅረብ አይቻልም።

  • @FeridaZekaria
    @FeridaZekaria 4 หลายเดือนก่อน

    Yegebagne ketekebelu besent gize wesanewe letewesenelet sew yedersal

  • @FeridaZekaria
    @FeridaZekaria 4 หลายเดือนก่อน

    Yegebagne semi ferde bete yegebagnune ketekebele besent gize letewesenelet sew yedersale

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው እና ለሆነች ሴትዩ አማና ይቀመጥልኝ ብየ የሰጠሆት ብር ነበር በሰው ፊት የድምፅም ማስረጃ አለኝ እና ሀገር ስትገባ አስቀምጠሺልኝ ሂጂ ብያት ነበር እኔ ስራ ቦታ ሁኘ ቤት ላለች ልጂ ሳታስቀምጥ ይሁን ምን አላውቅም ይችም አልሰጠችኝም አለች ስጠይቃት ለልጀ ሰጥቸዋለሁ እሱን ጠይቂ አለችኝ ልጁ ዱባይ ነው እኔ የእናቴ እዳ አይመለከተኝም አለ እሶን ተደጋጋሚ ነገረኮት ምክንያት ነው የምትዘረዝረው ጠፍቶብኛል ከስሬለሁ ልጀ አጥፍቶብኛል ወዘተ በወንድሞ አስጠየኩ መልስ የለም ስልክ አታነሳም ቴክስትም እያየች ዝም ነው እና እኔ እዚህ ሁኘ በምን መንገድ ነው መክሰስ እና በህግ መያዝ የምችለው የአይን ምስክሮቹ 2 ኢትዩ ገብተዋል ሌሎቹ እዚሁ ዱባይ ናቸው እና ምን ላድርግ 2አመት በዚህ ሁኔታ ላይ ምርርር ብሎኛል መፍትሄ እና መንገድ ካለው

    • @slyrics12
      @slyrics12 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Zj1vr1IYAu4/w-d-xo.html