ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ค. 2021
  • ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት

ความคิดเห็น • 41

  • @user-rx6ib2tg5n
    @user-rx6ib2tg5n 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነው።

  • @adefristaye3359
    @adefristaye3359 ปีที่แล้ว +2

    Thank you,Sir!

  • @djdavdjdav
    @djdavdjdav 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ ክበርልኝ በጣም ክበርልኝ

  • @eyobghebrehiwet3087
    @eyobghebrehiwet3087 ปีที่แล้ว +1

    Wow! It is very important teaching. May Our Lord and Saviour Jesus Christ bless you abundantly. Good job. Keep it up. Proverbs (mexhaf msale).22:29; 2Timothy.4:5.

  • @godislove1134
    @godislove1134 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @bierdaabinet6630
    @bierdaabinet6630 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @MikeleTadesse
    @MikeleTadesse 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያክብርልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነው!!!!

  • @zehabeshamedia8820
    @zehabeshamedia8820 2 ปีที่แล้ว +1

    1000 like thankyou Dani!!

  • @user-kl3qn2ci7v
    @user-kl3qn2ci7v 2 หลายเดือนก่อน

    አማሳግናለው
    አንድ ናጋር ልጣይቅ for example አንድ ሳው ብድር ዎስዶት አልማላስ ካሌ በየታኛው ሕግ አንቃፅ ናው ኪስ ማቂራብ ምቺለው እባክህ ንጋራኝ

  • @aynalemalemdeg8003
    @aynalemalemdeg8003 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አንድ ጉዳይ ላማክርህ አንድ እናት ልጇን ብቻዋ አሳድጋ ከ3አመት በዋላ መቶ ልፍቺ ጠየቀ ፍቺው ተፈፀመ ከዛ በኋላ ግን ነገሩ ተቀየረ ልጁን ጠየቀ የሚያይበት ቀን ተፈቀደለት ነገር ግን ልጅቷ እሱን ማየት አትፈልግም በጣም ታለቅሳለች ትታመማለች ገና 5 አመቷ ነው ዳኛዋ ግንወደ ስለንቦና ባለሙያ መርታ ነበር ነገር ግን አሁንም አባቷን ለመጠጋት ፈቃደኛ አይደለችም ዳኛዋግን ልጅወስጄ ለአባት እሰጣለው አንቺንም አስሬ ለአባት እሰጣለው አለች አነተ ምን ትላለህ እናት ፈርድ ቤት ስትቀርብ ምንም አትልም ሆድ ይብሳታል ገራ ትጋባለች እባክህ ግራ ገብቶናል አመሰግናለሁ

  • @SelamTamrat-ry7ju
    @SelamTamrat-ry7ju 11 หลายเดือนก่อน

    tnkyou for the information i wanna to be a lawyer in the future

  • @meserettaddese2609
    @meserettaddese2609 ปีที่แล้ว +1

    የተከበሩ አማካሪ በደል ምክያት ዳኛ እንዲቁየር መጠየቅ የሚቻልቻልበት መንገድ ይኖር ይሆን

  • @acfd6185
    @acfd6185 ปีที่แล้ว +1

    ዳኛው እንዲዳኛኝ ካልፋለኩ አንዴት ማስቃየር እቺላለሁ

  • @nathanalem1397
    @nathanalem1397 ปีที่แล้ว

    Thanks all about

  • @user-xf3gg1wh1t
    @user-xf3gg1wh1t 3 หลายเดือนก่อน

    Galatomaa❤

  • @tadessehatiyaoge4360
    @tadessehatiyaoge4360 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you. Keep it up!

  • @asmelashmebrahtu5400
    @asmelashmebrahtu5400 4 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ክስነዉ

  • @fthiasye6925
    @fthiasye6925 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፊ ነው

  • @lmiimjesus2669
    @lmiimjesus2669 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ እኔ ተከስሼ ነበር አሁን እኔ ቀርቤ አላውቅም መዝገቡ ተዘግቷል ምንም ማድረግ አለብኝ ብትነግረኝ

  • @BamBam-nu6hh
    @BamBam-nu6hh หลายเดือนก่อน

    በእናትክ ላማክርክ ፈልጌ ነው ስልክህን

  • @acfd6185
    @acfd6185 ปีที่แล้ว

    Kisun woyim masrejawochin mani matsaf alebat
    Egna woyis tabeka,?? 🤔

  • @shambelteferia
    @shambelteferia ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ነበረኝ ግን ኮሜንቱን ላታየው ትችላለህ

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 2 ปีที่แล้ว

    timehirtu teru new demtse ayesemam

  • @seidmussa7045
    @seidmussa7045 2 ปีที่แล้ว

    በፍርድ ቤት ያሳገደውን ገንዘ ላሳገደው ግለሰብ ፍርድ ቤት ዛያዝ ከፈልኩ በስህተት የባንክ ሰራተኛ ነኝ ያን ገንዘብ ተመላሽ ለማስደረግ ህገ ምን ይላል ምነ ላድርግ?

  • @indachawgirma3291
    @indachawgirma3291 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @alemumesele4141
    @alemumesele4141 หลายเดือนก่อน

    @alemayehutache1711
    1 year ago
    ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነው!!!! በጣም እናመሰግናለን። 3 ቱም ኮፒ ላይ የቴምብር ቀረጥ ይመታል። ወይስ ዋናው ላይ ነው ቴምብር ቀርጥ የሚመታው?

  • @indachawgirma3291
    @indachawgirma3291 ปีที่แล้ว

    ወድም

  • @geletadinku3997
    @geletadinku3997 ปีที่แล้ว

    silkihin edet new magignet michalew

  • @miesganawwolde8443
    @miesganawwolde8443 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ላወራህ እፈልጋለሁ አድራሻችሁ የት ነው።

  • @user-ow3gb2fc2o
    @user-ow3gb2fc2o 11 หลายเดือนก่อน

    ወንጀል አምኝ ይግባኝ እምንጠይቅ

  • @zerihundaniel7694
    @zerihundaniel7694 4 หลายเดือนก่อน

    አበበ የምባል ሰውዬ አዳነችን በህጋዊ መንገድ አገብቶ 10 ልጆችን የወለደ ስሆን፣ ሌላ አስቴር የምትባል ልጅ ከሌላ አከባቢ አቶ አበበ ከሞቴ ቦኋላ መጥታ የአቶ አበበ ልጅ ነኝ ከ25 አመት በፊት ከእናቴ ጋር ተገነኝቶ እነን እንደወለደኝ የሚያውቁ ሰዎች አሉ እናቴም እነን እንደወለደችኝ 1ወር ሳይሞላ ሞተች ፣ አቶ አበበ ከመሞቱ በፊት ምስጥሩን ባይናገርም ልጆቹም ባያምኑም የእናቴ ቤተሰብ ያውቃሉ በማለት ድርሻዬ ይሰጠኝ ብላ በፍርድ ቤት ጠየቀች ። ስለዚህ ጉዳይ ህግ ምን ይላል ? ስለመልስዎ አመሰግናለሁ፡

  • @indachawgirma3291
    @indachawgirma3291 ปีที่แล้ว

    ላወራክ እፈልጋለው እባክክን የኔ ቁጥር ይህ ነው አውራኝ ስደተኞ ነኝ የምፈልገው ብር አይደለም ትምርት ብቻ ነው

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว

      በስልክ ቁጥር 0911413283 በስራ ሰዓት መደወል ይችላሉ።

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@higenbetegebarthelawpracti5247ማናገርእፈልጋለሑ

  • @84867
    @84867 ปีที่แล้ว

    ?ተከሣሽ የሖንክ የፖላቲካ ፊርድ ቤት ደኛ ነበርክ ዎጥተሕ እምትቀባጥረው ምን ዐደረግክ ማሸነፍ ማለት ምን ማለት ነዉ መልሡ ዋጋ ማሥገኘት ዋጋሕን ሊታገኝ ፈሊገሓል በእራሥሕ እጅ ከዝሕ ክልል ለቀሕ ዉጣ የሖንክ የግፍ ዐደራዳሪነትሕን ነዉ ዕምትናገረው እዉር