ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተመልከም የሆነ ትንታኔነው ሰለሀግ የምትሰጠን ትምህርት።
ከይግባኝ ውሳኔ በሆላስ ፍርድ በድጋሜ ይታይልኝ አቤቱታ ማቅረብ የሚቻልበት ሆኔታ አይኖርም ?
እባክህን መልስልኝ ተከሳሽ ይግባኝ ብሎ ነገር ግን ውሳኔ ተወስኖበት ያለ ሰው ሁለተኛ ይግባኝ ማለት ይችላልደ? ?????
ለማማከር ፈልጌ ነበር
ለምሳሌ ዳኛዉ ጉቦተቀ ብሎ ዉሳኔውን ያላግባብ ከወሰነ ይግባኙን የሚያዩት ሌላ የህግ ባለሞያነው?
ጳግሜ ይቆጠራል አንዴ ለዬግባኝ
አይቆጠርም
Progamh astemarina teqami neaw!!!!
ጳጉሜ ይቆጠራል
ሞዴል 85 ምንድነው
ሞዴል 85 ማለት በፍርድ ቤት በአደራ ገንዘብ የሚቀመጥበት አግባብ ነው።
ይቅርታ የይግባኝ ቅሬታ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ላይ ይግባኝ እንድፈቀድልን ቅሬታ ማቅረብ ይቻላል ።