እስከ ዛሬ ያኖረኝ New Protestant Mezmur 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @mekdesgebremedhin4589
    @mekdesgebremedhin4589 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አዎን ብሩክ ነህ ፓስተር እንደለመለምክ ኑር በቤቱ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว

    አሜን እሰከ ዛሬ ያኖረኝ የተጠነቀቀልኝ
    ለነገም እየሱስ አለልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @tesemaabera6524
    @tesemaabera6524 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ጋሼ ።እወድሀለሁ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እሰይይይይይይይይይይ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 2 วันที่ผ่านมา

    AMEN Thank you Jesus; ENKUAN Y EYESUS HONKUGN

  • @Anumma572
    @Anumma572 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዛሬ መዝሙረኛው መጋቢ ሸዋዬ ዳምጤ ን እያሰብኩ "ከወንድም አብልጦ ሚጠጋጋ ወዳጅ"
    የሚለውን ዝማሬ እየሰማው ነበር የዋልኩት።

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher birik yargih pastor Shewaye

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen May God bless you pastor

  • @workueyob3327
    @workueyob3327 2 ปีที่แล้ว

    Amen geta yebarekachu pastor shewaye tebarekenal

  • @nazrawigetu86
    @nazrawigetu86 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Pastor Shewaye!!

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ribkaabebegebre3700
    @ribkaabebegebre3700 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @BemnetGetu-cs4bq
    @BemnetGetu-cs4bq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ amen!!

  • @ሜቲ
    @ሜቲ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን። ቁጥር ሁለት አራት ስድስት በተለይ ወደ ጌታ የመጣሁበት ዘመን አዳምጬ ነበር። በዛን ዘመን አልጋ አጠገብ ተንበርክኬ እየፀለይኩ ያዳመጥኩ ቁጥር ስድስት የሀጢያቴን ዋጋ ከፈፈለልኝ በመንፈሱ ተወለድኩኝ ። ልክ ከሀያ አመት በፊት ስሰማው የነበረ ብርታት ተሰማኝ ።እግዚአብሔር ይመስገን። አንተንና የቀድሞ ዘማሪያንን ለምልክት አስቀምጦአቸዋል። ስለ አዲሶቹም ጌታ ይባረክ ።በጣም እወድሀለሁ ።

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  ปีที่แล้ว +1

      እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር አ ብ ዝ ቶ
      ይባርክሽ:-

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  ปีที่แล้ว +1

      ው ድ እ ህ ቴ ሆ ይ እ ኔ በ አ ሁ ኑ ሰ ዓ ት ያ ለ ሁ ት: ጌ ታ: በ ም ህ ረ ቱ: ሰ ፊ የ ወ ን ጌ ል በ ር:
      በአውሮፓከፍቶልኝ:,እ ር ሱ በ ሰ ጠ ኝ ፀ ጋ ና ጉ ል በ ት: በ ማ ገ ል ገ ል: ላ ይ: ነ ኝ ና: ሥ ራ ው:
      እጅግ:ሰ ፊ: ነ ው ና: በ ፀ ሎ ት ሽ: አ ስ ቢ ኝ:-
      በብ ዙ ተ ባ ረ ኪ ል ኝ
      በጌታወንድምሽ
      መጋቢሸዋዬዳምጤ
      ከሮም:ጣ ሊ ያ ን

    • @ሜቲ
      @ሜቲ ปีที่แล้ว

      መጋቢ የጌታ ሰላምና ፀጋው ይብዛልህ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እፀልይልሀለሁ ገና ብዙ ይጠቀምብሀል ።በአመታት የማይሰለች ዝማሬ አሁን በዝማሬ በቃሉ ጌታ ስሙ ይባረክ ክብሩ ለጌታችን ይሁንልን ።እልልልልልልልል

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @mihiretabera5362
    @mihiretabera5362 2 ปีที่แล้ว

    Amen ,Amen ,amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zuzuzenashtube
    @zuzuzenashtube ปีที่แล้ว

    ameennnnnn

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 2 ปีที่แล้ว +2

    በፍቅሩ ትኬሻ ለተሸከመን ምስጋና ይገባዋል።