ፓስተር ሽዋዬ ዳምጤ Pastor Shewaye Damte በውቢቱ እየሩሳሌም Amharic Protestant Mezmur 2018
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025
- #Marda_Tube #ChirstianMezmur
|► SUBSCRIBE goo.gl/MHV7Xo
|►TELEGRAM t.me/mardatube
|►CONTACT US ON hbereket21@yahoo.com
| Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited |
► Copyright ©2019 MARDA TUBE
Subscribe goo.gl/MHV7Xo
Facebook facebook.com/MARDA-TUBE
CONTACT US ON hbereket21@yahoo.com
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content are strictly prohibited.
Copyright ©MARDA TUBE 2018
fessaam yeminnabbahi newu re-upload copy right ?,,,haha laughing stock ethiopian ,,,,,gegema
ይህንን ታላቅና የሚባርክ ዝማሬ፤ የዘላላም ቤታችንን የሚያስታውሰንን እና የነገስታት ንጉሱን እንድንናፍቅ አድገኸናልና ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ ተባረክልን፡፡ ቃላት የለኝም ተባረክ
Thanks
እልልልልልል……..በጌታ ለሆናችሁ ሁሉ! በዚይች ዉቢት ከተማ ያለምንም መንጠባጠብ መገናኘት የሁንልን አሜን፡፡ እነዚህን የጌታ ባሪያዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸዉ፤ ከነርሱም ጋር መገናኘት ይሁንልን አሜን!!!
❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር በመስማቴ እኔ በጣም እድለኛ ነኝ. ጌታ ይባረክ. በህጻንነቴ ወላጆቼ የሸዋዬን መዝሙሮችን ስለምዘምሩ ልዩ ትዝታና ፍቅር አለኝ
ዋው! በጣም የሚገርም መዝሙር ነው፤ አይኖቻችንን ከማይሞላው አለም ላይ አንስተን የዘለዓለም መኖሪያችንን እንድንናፍቅ የሚያደርገን መዝሙር ነው፤በእውነት ፓስተር እግ/ር ሕይወትህን፣አገልግሎትህ፣ቤተሠብህን፣ጤናህን እና ኑሮህን ሁሉ ይባርከው።
አሜንንንን ሀሌሉያ እስይይይይ ውቢቱ እየሩስ አሌም እገባለን ጌታን እንለብሳለን
ጌታ ሆይ ያንን በጽናት ቆይተን መውረስ ይሁንብን !ተባረክ የኣባቴ ብሩክ ስወድህ !
ተባረክ ውድ ወንድሜ እውነት ነው !! እናርፋአለን !!
ዋው ወስጤ የሆነ መዝሙር አሜን እንለውጠሌን ጌታን እንለብሰሌን 💔💔
የክርስቶስ ምርጥ፣ የምድሪቱ በረከት!!!!
ፓስተር ሾዋዬ ተባራኩልኝ
አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን
ሁላችሁም ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
Dear shewaye Damte, I grow up listening ur songs, Still I am. What can I say may God bless you and keep you safe. Much love from London.
እውነት ነው የሱ መዝሙር እኔንም ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ ጉልምስናዬ አድርሶኛል ፣ ይገርማል ፃድቅ በሽምግልና ይለመልማል ጌታ ዘሩን ይባርክ!!!
Amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen."፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ላይ ይነግሣልና፥ በሽማግሌዎቹም ፊት ክብር ይሆናልና ጨረቃ ይታወካል ፀሐይም ያፍራል።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 24: 23)
ጨካኝ የእግዚአብሔር ወታደር፣እግዚአብሔር ይባርክህ፣ከልቤ ባረኩህ ተባረክ
Uuuhhhhh hallelujah amen amen kezi belay mn desta ale uuuhhhhhhh amen amen tebareku
Saron Desta how are you konjoo
Amenn Amenn የደዉል መዝሙር ህዝቤ ንቃ ክርስቶስ መጥቶ እንዳያጣን
ጀግና አባታችን,ጌታ ዘመኖን ይባርክ!!
አሜንንንንንንንንን አባቴ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እንወድሀለን
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን ሃሊሉያ በጣም ደስ የሚል ዝማሪ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው
Powerful old song now feeling pretty better in Jesus Christ 🙏
አሜን አሜን አሜን
እንለወጣለን ጌታን እንለብሳለን አሜን ተባረኩ
Tebarekulign bebizu stega yibizalachu eeeeeeelllllleee zemenachihu yibarek
shewye betam new mwedk dnk zmare kemdr yeminekl zmare haleluya amen kemot wedya ke eyesus ga eninoralen!!!!!!!
Amen maranata yhunilin zemenh ybarek yegzabher sew
Can you please help me to get intouch with pastor shewaye. We used to live in the same neighborhood 30 years ago. When it is evening time pastor shewaye plays his guitar and praises the lord, and I used to listen to him later it leads me to know my saviour jesus christ. A blessed man of God. I always think of him.
በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምሚ ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው
I am from India I like Ethiopian food and clothing culture songs
Uuuu Amen amen halaluy zmenachehu ybarek
ስጋ ከኛ ተገፎ አሮጌው ሁሉ አልፎ እንለወጣለን ጌታን እንለብሳለን
አ ሜ ን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የሚያምንብኝ ብሞት እንኳ ህያው ይሆናል ።
ውድ አባታችን ፓስተር ሸዋዬ ዘመኖት ይለምልም !
What kind of heartuoching song powerful God bless you Shewaye damet ! Ameeeeennn the final journey to Jerusalem Ameeeeennn tebarek Gash shewaye damet
❤Amen❤
❤Amen❤
❤Amen❤
❤Amen❤
❤getazemenotn yibark🙌
Never get old.The grace of God is all ways with him. With joy and hope song about jesus come back. God bless you
Prise God!Jesus is Lord!
May God bless you for posting the song
Ameen Ameen Ameen Ameenn Elelelelelelelel Eysus geta Now Ameen Ameen Ameen geta abzito yebrekachu
Aww Amen hallelujah elelelelel Oh! What a day would be to see you Jesus Christ!!!!! I cry joyfully I can't wait to see you Christ lord Amen come Jesus. May Lord bless you brother for heavenly song. Thank you & God bless you Marda for posting this video.
አሜን አሜን
ጌታ ኢየሱስ ይባረባችሁ
አሜንንን አሜንንን ጌተሆ አንተ ተበረክ
Pastor egzabari yibariki
ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።
ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
Pastor Edime ley edime tena ley tena zemen ley zelem tsega ley tsega yichemerilh እንፈውስ በዝሞሬዎችህ አሜን ጌታ ይመጣል
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ
ተባረክ እውነት ነው
amen
amen
amen amen
amen amen
Eyesuse yibarkii bebizuuuuuuu
Genet Iyob
amen amen geta eyesus ybarek
AmenTebareku
ፓስተርዬ ዘመንኽ ይባረክ መውጣት መግባትህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ እግዚአብሔርን ስላንተ በጣም አመሰግናለሁ።
Be wubetu eyerusalma be kidstetu hager elewtalen getan enlebsalen amen amen tebarklegn pasterye
Thank you Jesus, Amen Amen, Gbu all
አሜንንን ተባረክ ፓስተር ሸዋዬ
ሃሎሉያ አሜንንንንንን እልልልልልልልል እየሱስ እንናፍቃለን ልናይህ
አሜን ያድርግልን ወደ እግዚአብሔር እደርሳለን
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
ሃሌሉያ እልልልልልል ጌታን እላብሰን
አሜን and God bless you all
wawuuuuuu OOOOO MY GOD THANKS JESUS
Amennnn blessedd amazing mezmur
wow it have full power and message for today generation specially i blessed to lesson this song geta yesus abzeto yeberkachu
Amen .....amen....amen ...amen.....🙏🙏🙏🙏God bless you my brother's in christ ❤
Ameeeeeeeeeeèen amen amen amen amen tabarakulgh
Amen amen Amen Geta Yibarkh Pastor ❤️✅✅✅✅✅✅✅
Thank you Pas Shewaye and team!! Thank you for the person whi shared us!!I'm blessed with this song. Looking upwards to Jesus. Maranatha Lord Jesus come soon!!
እልልልልልልልልልልልእየሱስይመጣል
አሜን አሜን እሰይ እሰይ ጌታ ብርክ ብርክ ይበል ተስፋች ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናና ማራናታ ማራናታ
What an amazing message! I have no words how much i'm blessed. Pr Shwaye we are lucky to have you in this generation.
Amen amen amen tabarekhu
Semche yemalitegbew mezmur zemnh yibarek
Very Touching 👆🤚🤚 miss u Eyesusye 😢❤️
Ameeen amen🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢😢😢 metsinagnaye eyesus belay lalew nwgus
Soul touching
Jesus is coming back soon!!!
Amen geta yesus tolo na!!!
አሜን
አሜንንን አሜንንንንአሜንን። ብርክ በሉ
I thank the Lord to hear this song again(I grew up with this song). May God bless you Shewaye, but, please avoid the unnecessary voice of Ephrem Alemu, which is out of the music scale, and disturbing the song.
Thank you
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ
Amen amen I love this song
getan yemiyasnafik zimare new tebarek yabate bruk!!!
አሜን አሜን
ሰማይ ሰማይ የሚሸት፤ ሰማይን የሚያስናፍቅ መዝሙር።
Amen
Amen
Amen
የፊቱ ደስታ ደስ ይላል።
My favorite song from childhood and even now!!!!$💕💕💕💕
Amen God bless you Pastor,
Tebareki
Wuuuy Ameeen geta hoy bewunet yehin mezmuer sadamit hazenen tewukut beka wudu yewengel arbegnaw abate wedeminafikew sesededilet setefabet lenorelet wedegeta sehedibign lebe tesbiro yew 2 amet honegn keteleyegn
gn gin beka yehe alem kentu new paster shewaye bemezmureh tetsinanaw tebarekilegn yanten mezmuroch .yedro mezmurochin abate lij eyalew sezemirachew esemaw nebere yedro mezuroch bewunet yesemay nuro inj yemedrun nuro ayasmegnum uhhhh haleluya metsinagnaye getaye
amen amne amen haljlya eysus enwedhalne!! tibarku
Amen
amennnnn tebarekuu
Tebarekuuu
May the lord bless you
አሜን አሜንንንንንንንን
Gbu
Amen , Jesus is Lord!!!
Amen Geta Eyesus hoy tolo na tebareku
Amen Amen Geta yebarkh
በዉቢቱ እየሩሳሌም ❤❤❤❤
Halleluyaa tebareke yeabaate beruke zaareme selezemerke bexame deese beloynale ammeene
Amen amen
Amen 🙏🏽