እማማ ዝናሽ ፓስተር ቢንያም ቤት እንዴት መጡ??/ እማማ ዝናሽ ለ ፓስተር ቢንያም እና ለባለቤቱ ያወጡላቸው ስም!! //የማይጠገብ ቆይታ ከ እማማ ዝናሽ ጋር፡፡

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ปีที่แล้ว +343

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም ስላንተ ማመራት ከባድ ነው የተባረክ ከነሙሉ ቤተስብክ ❤️❤️❤️🙏🙏

    • @hemayod219
      @hemayod219 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 ปีที่แล้ว

      ተልዕኮን መወጣት ላቃተው ሰው አክቲቪስት መሆን አዋጭ መሆኑን አክቲቪስት ቢኒያም ትልቅ ማሳያ ነው።ከዚሕ ይጠብቀን።

    • @wendesengetaneh5971
      @wendesengetaneh5971 ปีที่แล้ว

      Ewnet new❤

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 ปีที่แล้ว

      ብር ላኩለት😂😂😂😂

    • @selam5099
      @selam5099 ปีที่แล้ว

      ​@@emyembet6241እሱ ለብዙዎ የሚረዳ ሰው ነው ገለቴ

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 ปีที่แล้ว +61

    ላንተስ ቃላት አጣሁ ፓስተር ቢኒያም የድንግል ማርያም ልጅ ቤትክን በረከት በበረከት ያድርግልህ❤

  • @lisaethiopia3077
    @lisaethiopia3077 ปีที่แล้ว +345

    ፖስተር ቢኒ ሰው እንዲ እንደምታከብር እግዚአብሔር የማያልቀውን ክብር ያድልህ!!!

    • @lamar5988
      @lamar5988 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤👏👏👏💚❤💛💘💋💋💋

    • @user-uh8fz2hp7j
      @user-uh8fz2hp7j ปีที่แล้ว

      15:00 ኧረ አንተ ሰው እማማ ዝናሽን አክብር። እንደ ቆሎ ጓደኛህ ግንባራቸው ላይ ብር ትለጥፋለህ? እማማ ዝናሽ እንኳ ምን ነካህ? አሉህ። ቀጥለውም አትምታው ግንባሬን አሉህ። ድፍረትህ ትንሽ ውስጥህ አይሰማህም? ደግሞም ቀጥለህ አንተው በደፈርከው እራስህ ትስቅባቸዋለህ?

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 ปีที่แล้ว

      ሰነፍ ውሻነሽ

    • @Tesgabrhanaregwi
      @Tesgabrhanaregwi ปีที่แล้ว +1

      ወልድ እዮሰሱ ነው ፓሰተርነቱን ሰርዞዋል💒⛪🙏🌾

  • @ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
    @ሰላምታደሰ-ጨ9ረ ปีที่แล้ว +31

    እግዚያብሄር ይባርካቹ የፓስተር ቢኒ ልጆች እድግ በሉ

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 ปีที่แล้ว +118

    ፖሰተር ቢኒ እግዚአብሔር አንተን ባለቤተህን አና ልጆችህን ይባርክ ይጠብቅ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 ปีที่แล้ว +42

    አቤት የማታ እጀራ ስጠኝ ማለት እደ እማማ ዝናሽ ነው ዘኪ ክበረልን 😢❤❤❤

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ❤❤😢

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 ปีที่แล้ว +113

    አቤት ትህትና ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርኮት 👏👏👏ቤተሰብክንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ❤️❤️🥰👏👏👏
    ሁላቹም ላይክ ሼር በማረግ እንምር 🥰50k🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️👌👌

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +61

    የዘመኑ እውነተኛ ሰው ፖስተር ቢኒያም እመብርሐን ትጠብቅህ ከነመለ ቤተሰብህ ኦርቶዶክሳዊያን እንወድሀለን ውለታ አለብን ❤

  • @BereketFentaw-gg1ys
    @BereketFentaw-gg1ys ปีที่แล้ว +181

    የተባረከ ቤተሰብ ፤ ኢትዮጵያዊነትን ግልፅ አድርጎ የሚያሳይ ቤተሰብ ።አቤት! የቤተሰብ ስርኣት ኢትዮጵያዊነትን የሚስተምር።ብሩካን።

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 ปีที่แล้ว +20

    አንደ አንተ አይነት መልካም ሰው ማመስገን ቃላት የለኝም የአብረሀሙ ስላሴ እቤታችሁ ይግቡ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ ปีที่แล้ว +105

    እደማማ ዝናሽ መጨርሻችንን ያስማርልን የማታ እጀራ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tadla8200
    @tadla8200 ปีที่แล้ว +25

    አቦ ቤታቹ በበረከት በጤና በፍቅርይሙላ። ፓስተር እድሜናጤና ይስጥህ ልጆች በስራት ያደጉመሆናቸው ያስታውቃል 🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
    @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ ปีที่แล้ว +79

    ❤❤❤❤ዋውውውው እንኳ ወደድንክ ፓስተርቢኒያም ❤❤❤❤የአብርሃሙስላሴ በረከት ይግባበቤታችሁ ንግስቲቱ ስታምር ❤❤❤❤

  • @Alex-kx4fw
    @Alex-kx4fw ปีที่แล้ว +13

    ይህ ነው የኢቲዬጵያዊነት ማህዛው እንደዳይኖስር እየጠፉ የለው መልያችን ማንነታችን ፍቅራችን እንዲ ነው እግዛብሄር ከነቤተስብህ ይባርክህ ወንድማችን ቢኒ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +79

    ❤❤❤❤❤❤❤ቢኒ ወንድማችን ምርጥ ቤተሰብ ቤተሰቦችህን የድንግል ማርያም ልጂ ከክፋ ነገር ይጥብቅልህ ዘኪ የማማ ዝናሺ ልጂ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድማችን መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +22

    ፓስተር ቤኒ ልጆችህ ስርአት አላቸው ከነመላው ቤተሰብ ጌታ ያክብራቹ ዘኪና እማማዝናሽ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 ปีที่แล้ว

      አካውንቱ ስክሪን ላይ አለ ብር ላኩለት😅😅

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +34

    ፓስተር ቢኒያምንቤት ሰለመጡ ደስ ብሎና ሁላችን የምንወደው እግዜአብሄር የሚወደው ታላቅ ስው ነው እድሜና ጤና።ይስትልን

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +28

    የአብርሃሙ ስላሴ በቤትህ ይግቡ❤❤❤🙏ቢኒዬ የኛ ኢትዮጵያዊ አባት❤🙏🙏🙏🙏

  • @azmerahyamanot1811
    @azmerahyamanot1811 ปีที่แล้ว +57

    ❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ነበር እየጠበኩት የነበርው ፓስተር ቢኒያም በጣም ትልክ ስው ስው አክባሪ ስው ወዳጅ ሀገር ወዳጅ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ከነሙላው ቤተስብ እድሜ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

    • @michaelgebrel4054
      @michaelgebrel4054 ปีที่แล้ว

      #ሐሰትም፣ቅሌትም ማንን ትመስያለሽ፣ ቢሏት አባ ሰረቀ እንዳትል እሰጋለሁ።
      መቼም ሐሰት ተናገሩ አልልም። ሐሰትን ይመስላሉ ብል የሚቀል ይመስኛል። እግረኛው ሚዲያ ላይ ያለውን ቃለ ምልልስ ሰምቸዋለሁ። ጋዜጠኛው የቀደመውን እውቀቱን ተግባራዊ ለማድረግ የታሪክ ቀድምትነቱ የተጋፋው ሁኗል።
      ታሪኩን ሲያምታቱት የቀደመው ወኔው በዚህ ላይ አልታየም።
      ትምህርታቸውም ፣እድገታቸውም ጎንደር ነው። በእውቀትም ቢሆን ከዘመኑ መነኮሳት አይሰፉም። ይልቁ በጉባኤ ቤት ታትረዋል።
      ጵጵስናውንም የመምህራቸው እርግማን ይዟቸው ካልሆነ በቀር ካሉት አያሱም ነበር።
      ደፋርም ተናጋሪም ናቸው። ታሪክ ሲያጣምሙ ሐሰቱን እውነት ለማድረግ ሲታትሩ ሳያቸው ግን አንዳች የአዕምሮ ጉዳት እንዳለባቸው ፍንጭ ሰጥቶኛል። የሀገር ጥላቻ፣የትርጉም ፣መዛባት የግምት ክስ ተቆጣጥሯቸዋል።
      አማራ አሳድጓቸው፣ አማረኛ እያወሩ የጥላቻቸው ልክ መጠን የለውም።
      ስለመንበረ ሰላማ ሲናገሩ ፍትሐነገሥቱን ሲጠቅሱ፣ እሳቸው ብቻ የሚያውቁት ሌላ አፈ ታሪክ የሚናገሩ መስለዋል። እሳቸው የሚሉት በተጨባች እውነታ ላይ የለም።
      አንደኛውና ሁለተኛው ሰላማ በነበሩበት ዘመን ትግራይ የሚባል አልነበረም። ትግረ የሚለው ስም በደጋማው ሐማሴ አካባቢ በአስረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነገረ ስም ነው። ቆየት ብሎ መረብን ሲሻገር ትግሬ የሚል ስያሜ አግኝቷል። ትግረና ትግሬ የሚለው ለዚህ ነው።
      አኩስም ቋንቋውም የጥንቱ አጋው የዋክሹም ዘር ግንድ የሚነገርበት ነው። ሰውም የአጋውና የፈላሻ ቅልቅል ነው። ኋላ ላይ ትግረኛ ሲፋፋ ትግረኛ ተናጋሪ ሁኗል።
      የታሪክ ተመራማሪ ፓክረስት አኩስም ዙሪያ በአደረጉት ጥናት፣ አሁን ያለው ትግረኛም ሆነ ስሙ አልነበረም።
      በተገኙ የድንጋይ ላይ ጽሁፎችም ፣ አጋውኛና ግዕዝ በግንባር ቀደምትነት ሲገኝ ትግረኛ አልተገኝም። የሰላማ ቋንቋ እንደሆነ የሚነገር ግሪክኛ ሳይቀር ተገኝቷል።
      አባ ሰረቀ የአኩስምን ታሪኩንም ሊሰርቁት አስበው ይሆን ወይስ ከየተኛው የታሪክ መዝገብ አገኙት? የሚለው ጥያቄ በይደር አልፈዋለሁ።
      አዋቂ መስለው ስለተናገሩ እንጅ በዘረኝነት ለደከመ አዕምሮ ታሪክ መጥቀስ ፋይዳ የለውም።
      አማረኛ ቋንቋ የስልጣኔና የገዥዎች ቋንቋ ነው። ቋንቋ ብቻውን ወኔና የበላይነት ስሜት ያጎናጽፋል።
      #አጼ ዮሐንስ የቀደመ ታሪካቸው አጋው ቢሆኑም፣ትግረኛ ተስፋፍቶ ተንቤንና ማይጨውም ከአጋወኛ ሲረከብ የእሳቸው ግዛትም ሆነ የዚያ ዘመን የአካባቢ ቋንቋ ትግርኛ ሁኖ እያለ አማረኛ ቋንቋ ብሄራዊ እንዲሆን ሲያውጁ አማረኛ የስልጣኔና የእውቀት ቋንቋ ስለነበር ነው። አማረኛ ተናጋሪዮችም ፣የሰለጡኑና ገዥዎች እንደሆኑ ይታስብ የነበረው እሳቤ ዛሬ ድረስ ተናጋሪውን ክፍል የበቀል ሰለባ እንዲሆን ምክንያት ሁኗል። ገዥዎችም አጥብቀው የሚፈሩት ሁኗል።
      አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ ተደጋግመው መነሳታቸው የቦታው ከፍታ ብቻ ሳይሆን ቋንቋው የገዥዎች ከመሆኑ የተነሳ አነሳ እንደሆኑ ለሚያምኑ ፍርሐትና ሥጋት ሁነዋል።
      አቡነ ኤርምያስንም ሆን ብለው የሚከሱትም በዚሁ እሳቤ ነው።
      ካላቸው እውቀት ጋር ተዳምሮ የሚናገሩት ቋንቋ ተጽኖ ፈጣሪ ስለሆነ ከመሬት ተነስተው ይከሷቸዋል።
      #እውነት ለመናገር እነሱ አቡነ ኤርምያስን የመሰለ አንደበት ርዕቱዕ፣ አብርሃም የመስለ ፣ የሚናገርው የሚያውቅ ፣ ጴጥሮስ የመስለ ቀና ከእነሱ መንደር ቢገኝ ኑሮ ሊሉን የሚችሉት ምን እንደነበር እናውቃለን።
      እነሱ አቅም ካነሳቸው የተሻለ ወደፊት ለማምጣት መጣር ሲገባ ለምን እንደኛ ዲዳ አልሆናችሁም የሚል ጭፍ ክስ ከዚህ ከዚያም ሰማሉ። ደግሞ እኮ ጉቦ ተቀበሉ፣አይባል፣ ፍርድ አዛቡ አይባል? ብቻ ስማቸው ብቻ መክሰስና መፍራት።
      እነዚህ ሰዎች በዚህ ችሎታቸው ወደፊትም ቢሆን ተመራጭ መሆናቸው አይቀርም ከሚል ስጋት በሚመነጭ ምቀኝነት በሆነው ባልሆነው አንስተው ይከሷቸዋል።
      አንዳንድ ጊዜ ኢምግሬሽን፣ ሌላ ጊዜ ፋኖ፣ እንዲያ፣ ሲል ፈራጭ ቆራጭ አድርጎ መክሰስ የበታችነት ስሜታቸውን ይገጻሉ።
      ልዩነታችን እኛ እንደ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ያሉትን ተጽኖ ፈጣሪ አባቶች ስናከብር መንደር አናይም።
      እውነትም አማረኛ የሃሳብ ልዕልና ነው ። ቋንቋ ብቻ አይደለም ስንል ፣ ጀግንና ጥሩ ሰው በሰውነቱና በእውቀቱ ስናከብር ኦሮሞ ፣ትግሬ ብለን የዘር ግን አንቆጥርም።
      አጼ ዮሐንስንም ፣አጼ ምንሊክንም እኩል እናከብራለን።
      እነሱ ምንይልክ ትግርኛ ተናጋሪ ስላልሆነ ይከሱታል። መስሎቻቸውም ከእነሱ ተምረው ነጻ ያወጣቸው በሌለ የዓለም ታሪክ ይወቅሷቸዋል። ዓለም ነጻ ያወጣውን ያከብራል።
      እየጠላችሁት፣ የምትናገሩበትን ቋንቋ ጠብቀን አቆይተናል። የእናተ ቋንቋ ሃሳብ መግልጽ አይችልም። ምስክሮቻችን እናተ ናችሁ። ሁነኛ ጉዳይ ሲኖራችሁ የምትናገሩት በአማርኛ ነው።
      የገደላችሁ ሌላ፣ የምትከሱት አማረኛ ተናጋሪው ነው። ወንበሩ የቀማችሁ ሌላ እንደ ጠላት የምታዩት አማረኛ ተናጋሪው ነው።
      ቢያንስ ብሶታችሁን በቋንቋችሁ ተናገሩ። ቋንቋችን ተውሳችሁ እራሳችሁን ሳትችሉ። ኮሽ ባለ ቁጥር ከቤተ ክህነት እስከ ቤተመንግሥት አማረኛ ተናጋሪው ከሳችሁ አትዘልቁትም።
      ብዙ በትግረኛም ፣በኦሮመኛም የሚናገሩ መልካም ሰዎች አሉ።
      ለእነሱ ክብር ቢኖረኝም። ከቋንቋ ብድር ሳይወጡ ፣ ከፍራትና ስጋት ሳይላቀቁ አማረኛ ተናጋሪው ብቻ ለመክሰስ ለሚያደርጉ ግን ለምኖ መሰደብ አይከብድም ወይ? በነጻ በሰጠናችሁ ቋንቋ አትስደቡን። አዋጭ አይሆንም ።
      ቋንቋው ያልሆነ ሰው ለስድብና ለክስ ሲሆን አማረኛ ሲጠቀም እራሱን ያልቻለ፣ ለምኖ የማያመሰግን ፣ የሃሳብም ፣የእውቀትም ድሃ ነው ልንለው እንገደዳለን።
      ማጠቃለያ መንበረ ሰላማ የሚለም ብቻ ሳይሆን፣ ትግረኛም በዚያ ዘመን አልነበረም።
      ትግረኛ መረብ ወንዝን የተሻገረ ሰላማ ከአረፈ ከስድስት መቶ አመት በኋላ ነው።
      ሁላችሁም ታሪክን እንድታገናዝቡና ይበልጥ እንድታነቡ ለመጠቆም እንጅ ሁሉን በጉልበት ማድረግ የፈለገ ፣ጉልበቱ እስኪ ደክም አያርፍም።
      የአኩስም ሹመት ወደ ምርጫ የተሸጋገረው ሰረቀ ቦሌ ስለተመለሰ ነው።
      ሌሎች ሰረቀን ምንገድ ጠራጊ አድርገው ተከታትለው ለመግባት ያቀዱት የተሰናከለው፣በሰረቀ መደናቀፍ ነው።
      አዲስ አበባ በቂ ቦታ የሌላቸው የትግራይ ጳጳስሳት ወይም ትግረኛ የሚናገሩ ከስምንት ያላነሱ አሉ። ትግራይ አራት አሉ። አንድ አቡነ ኤፍሬም ላቀኑት ሀገር ተጨማሪ አስር ልለመሾም ማሰብ ለህዝቡም ለሃይማኖቱም በማሰብ ሳይሆን የስልጣን ሱስ ነው ።
      #ለእኛ ሁሉንሎም ጳጳሳት እንደ ደረጃቸው አባቶቻችን ናቸው። በዚህ እሳቤ ላይ ሳንደራደር ነው የኖርነው።
      #የስልጣኔና የሃሳብ ልዕልና ያለው የአማርኛ. ቋንቋ ተናጋሪ ማሕበረስብ አካባቢ በመገኘታችን ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታችን ስለሚያስገድድን ጭምር ነው።
      ወዳጄ ፣ባህልም ፣ሃይማኖትም፣ የማይገዛህ ከሆነ ፣በሃሳብ ልዕልና ተበልጠሃልና አስተውል!!!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +12

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ልጆችህ ይውጡልን እማማ ዝናሽ ልቡ ንፁህ ሰው ያውቃሉ ከቤታቸው የሄድ ቀን ነው የወደዱህ ፀጋውን ያብዛልህ ዘክየና እማማ ዝናሽ ኑሩልን

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን ปีที่แล้ว +16

    ወይ እማማ ዝናሽ ጣጣ የላቸውም እኮ እድሜ ይስጦት ❤❤❤ ዘኪ ስላስተዋወከን እናመሰግናለን

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 ปีที่แล้ว +6

    ስለ አንተ ለመግለፅ እጅግ ከባድ ነው እመቤቴ ታክብርህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt ปีที่แล้ว +32

    ፓሰተር ቢኒዬ የእዉነተኛ ሰዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ የትልቀሰዉ ልጁ ያስታዉቀል ልጆችህ ደሰ ይላሉ ስረአታቸዉ❤❤❤❤

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 ปีที่แล้ว +16

    ወንድም አለም ብንያም(ፓስተር) የድንግል ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ልጆችህ ይባርክህ!!!

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 ปีที่แล้ว +45

    በእውነት ፓስተር ቢኒያም ሰው ወዳጅ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነሙላው ቤተሰቦች በእድሜ በጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቤታችሁን በበረከት በፍቅር በደስታ በሰላም ይሙላው ተባረኩ

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 ปีที่แล้ว +21

    ፓስተር ቤኒያም ከነባለቤት እግዝያብኤር ይባርክ በእውነት ትልቅ ሰው ነክ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ቢኒያም አንተ ቅን ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ዘርህ ይለምልም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን! የወለድካቸው ይባረኩ!

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ ปีที่แล้ว +15

    ፖስተር ቢኒያም አክባሪክ ነኝ እመቤቴ ትጠብቅ ከነቤተሰብ ልጆችህ አስተዳደጋቸው ደስ ሲል ጉልበት ሳሙ የተባረኩ ልጆች

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ ปีที่แล้ว +7

    መሻአላህ ደስ ስትሉ ፓስተር ቢኒ መልካም ሰዉ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 ปีที่แล้ว +33

    እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በጣም የምናከብርህ ፓስተር ነህ ተባረክ

    • @amarche5385
      @amarche5385 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤👌🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቤት ለአብርሃም ፓስተር ቢኒየም እንተ በጣም ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት እስክ ሙላው ቤተስብውት

  • @ኦሪዮቲዩብ
    @ኦሪዮቲዩብ ปีที่แล้ว +27

    በረከት በቤት ይግባ ፓስተር ቢኒያም አንተ አለማክበር አይቻልም ህይወት ንሮ ሁሉ ት/ቤት ነው ሰው ማክብር እራስን ማክበር ነው ልጆችን ፈጣሪ ለወግ ማዕረግ ያብቃል እግዚያብሔር ያሳድግል ፓስተር ቢኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 ปีที่แล้ว +52

    ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ቤትበበረከት ሙሉ ይሁን ❤️🙏❤️

    • @AmeenAmeen-ms5rc
      @AmeenAmeen-ms5rc ปีที่แล้ว

      ፓስተር ቢንያ እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ይባርክክ መልካም ሰው❤❤❤❤❤

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃላት የለኝም ድንግል ማርያምን ያከበረ እንደዚህ ይከበራል ከነሙሉ ቤተሰበክ እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ ปีที่แล้ว +25

    ፓስተር ቢኒያም እስከቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤት ትህትና

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒም እኛ ኦርቶዶክሱች በጣም ነው እምንወድህ ስለእውነት ስለምትናገር ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቅህ በሄድህበት ሁሉ እስከነልጆችህ ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቃቹህ በሄዳቹህብት ሁሉ ትጠብቃቹህ የእኔ ውዶች ስታምሩ በእውነት ወያኔ ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ስለማይንገር ስጦታው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 ปีที่แล้ว +16

    እንዲህ እናቶችን ማክበር በራሱ በረከት ነው። እግዚአብሔር ያክብርህ በረከቱንም ያድልህ።

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ቢኒያም እጅግበጣም ነው ማከብርህ አብረሃሙ ሥላሴ ቤትህ በበረከት ይሙሉት መላው ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ🙏❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw ปีที่แล้ว +32

    ከሁሉም እሚለይ ፍቅር ነው ቢኒዬ ፖስተርዬ።ሺ አመት ኑርልኝ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      አሚን ሺ አመት ያኑርው ምርጥ ሰው ቢኒ እግዛብሄር ከነመላ ቤተሰብክ እድሜ ጤና ይሰጥክአይ ምነው ለእነዛ ሰይጣኖች ጴንጤ ተብዬዋች ካንተ ቢማሩ

  • @washingtondctube6871
    @washingtondctube6871 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤❤ቢኒ ከነቤተሰብህ እግዚያብሄር ይባርካችሁ አቤት የሚሰትየዋ ቁንጅና ያለ ሜካፕ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +20

    ፓስተር የኔ አባት እግዚአብሔር ሙሉ በተስቦችን ይጥብቃችውን ❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว +17

    ፓስተርዬ ቅዱስ እራጉኤል በመውጣት በመግባትክ ከነ ቤተሰብክ ይባርክክ ሰላም ይግባ በቤትክ ቅዱሳን ጎዳክን ይሙሉልክ❤

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +36

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ በእወነት እመብርሀን ትባርክህ እስከነ ቤትሰቦችህ ክብርት ይስጥልን🙏🌷🌷🌷🌷

  • @tigisttilahun7420
    @tigisttilahun7420 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቢን እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ከነቤተስብህ ተባረክ

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 ปีที่แล้ว +46

    ልጆችህን በስነ ሰርአት እንደምታሳድግ አየሁ ጉልበት ሲሳለሙ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልህ

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว +6

      መሳለም አይባልጉልበት መሳም ነው የሚባለው መሳለም ለቤተክርስቲያን ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +2

      እማማ ዝናሽ አእምሯቸው ንጹህየሆነው ሜሬንዳነው የሚጠቀሙት

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +8

    ወድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርህ ከነሞላ ቦተሰቦችህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በረከት በቤትህ ይሙላ ከሀፂያት በስተቀር ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ይፈፅምልህ

  • @KidestMelese-o2u
    @KidestMelese-o2u ปีที่แล้ว +24

    ፓስተር የተባረክ እስከነቤተሰብህ አግዜያብሔር ይባርክህ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +1

    ፓ ስተር ቢኒ የእውነት ድምጽ የሚያሰማ ኢትዮጵያዊያ ዊ ነህ ተባረክ ከነቤተሰብህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +22

    ወንድማችን ( ፓስተር ) ብንያም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏿❤አንተ የተወደድህ ሰው !! የ እናታችን እማማ ዝናሽ ምርቃት ይደረሳል 👍🏾

  • @menutube7647
    @menutube7647 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው 🤲 እማማ ዝናሽ ከነበሩበት ያሰብካቸው አምላክ ክብር ሁሉ ላንተ ☝️🙏
    ፓስተር ቢኒ እናመሰግናለን

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ 😄😄😄ፓስተር ቢኒያም ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretzelekew8822
    @meseretzelekew8822 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት መጨረሻየን አሳምርልኝ ብለው በደንብ ነው የፀለዮት እድሜና ጤና ይስጠወት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲማር ነውና አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን🙏🙏🙏

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 ปีที่แล้ว +9

    ፓስተር ቢኒ የኛ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ያክብርህ ሰውን የማትንቅ ምርጥ ሰው ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @hanaguj9707
    @hanaguj9707 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ትህትና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከሞላዉ ቤተሰቦችህገ ጋር ይስጥህ ፖስተር ቢንያም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ ปีที่แล้ว +43

    ፍቅር የሆኑ እናት ፓስተር ቤትህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว +1

    አማማ ዝናሽን ባያቸው ብሰማቸው አልጠግባቸው ትክክል ወርቅ ደጀኔ ወርቅ እናመሰግናለን ቤተሰባችሁ ይባረክ

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 ปีที่แล้ว +22

    እድሜና ጤና ይስጦት ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ያክብሮት❤❤❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሞችን ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን 🙏🙏🙏❤

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 ปีที่แล้ว +41

    እግዚያብሔር ይክብር ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ

    • @EtoDesta
      @EtoDesta ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @workneshmersha7734
    @workneshmersha7734 ปีที่แล้ว +3

    ፖስተር ቢንያም ቤተሰብህ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hareg373
    @hareg373 ปีที่แล้ว +20

    ፓስተር እግዚአብሔር ያክብርክ ከነ መልካም ቤተሰብክ 🙏🙏

  • @user-kidanemariam
    @user-kidanemariam ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም እግዚአብሔር ያክብርህ በቀኙ ያቁምህ ከነቤተሰብህ ምን አይነት መባረክ ነው ቢኒዬ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።

  • @hiwotemichael8644
    @hiwotemichael8644 ปีที่แล้ว +45

    ትክክለኛ ጴንጤ ባህሉን አክባሪ ታሪኩን አክባሪ ወጉን አክባሪ we Orthodox love Protestant if they respect us

  • @addisyifa3610
    @addisyifa3610 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተርዬ የእውነት ሰው ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ።እግር ጥሎህ አሜሪካ ከመጣህ አኔም በቤቴ እጋብዝሃለው ።ዛሪ እማማ ዝናሽ ሳይበሉ በማየት ብቻ ጠገቡ፣አረ ለእኔም ተረፍክ የዉነት አንተ ትለያለህ፣ግን ለዘርህ ጥሩ በረከትህን እየሰበሰብህ ነው ።እንዲነው ክርስትና በርታ my bro god blessing more and more.

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +12

    ዋው ፖስተር ቢንያም አይቀይርክ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ስርአታቹ በጣም ደስ ይላል ልጅችክም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እማ ዝናሽ ፣ ጋባዦቹም ቤታችሁ ይባረክ አሚን።

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ቃላት ያጥረኛል በእውነት እግዘብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

    • @michaelgebrel4054
      @michaelgebrel4054 ปีที่แล้ว

      #ሐሰትም፣ቅሌትም ማንን ትመስያለሽ፣ ቢሏት አባ ሰረቀ እንዳትል እሰጋለሁ።
      መቼም ሐሰት ተናገሩ አልልም። ሐሰትን ይመስላሉ ብል የሚቀል ይመስኛል። እግረኛው ሚዲያ ላይ ያለውን ቃለ ምልልስ ሰምቸዋለሁ። ጋዜጠኛው የቀደመውን እውቀቱን ተግባራዊ ለማድረግ የታሪክ ቀድምትነቱ የተጋፋው ሁኗል።
      ታሪኩን ሲያምታቱት የቀደመው ወኔው በዚህ ላይ አልታየም።
      ትምህርታቸውም ፣እድገታቸውም ጎንደር ነው። በእውቀትም ቢሆን ከዘመኑ መነኮሳት አይሰፉም። ይልቁ በጉባኤ ቤት ታትረዋል።
      ጵጵስናውንም የመምህራቸው እርግማን ይዟቸው ካልሆነ በቀር ካሉት አያሱም ነበር።
      ደፋርም ተናጋሪም ናቸው። ታሪክ ሲያጣምሙ ሐሰቱን እውነት ለማድረግ ሲታትሩ ሳያቸው ግን አንዳች የአዕምሮ ጉዳት እንዳለባቸው ፍንጭ ሰጥቶኛል። የሀገር ጥላቻ፣የትርጉም ፣መዛባት የግምት ክስ ተቆጣጥሯቸዋል።
      አማራ አሳድጓቸው፣ አማረኛ እያወሩ የጥላቻቸው ልክ መጠን የለውም።
      ስለመንበረ ሰላማ ሲናገሩ ፍትሐነገሥቱን ሲጠቅሱ፣ እሳቸው ብቻ የሚያውቁት ሌላ አፈ ታሪክ የሚናገሩ መስለዋል። እሳቸው የሚሉት በተጨባች እውነታ ላይ የለም።
      አንደኛውና ሁለተኛው ሰላማ በነበሩበት ዘመን ትግራይ የሚባል አልነበረም። ትግረ የሚለው ስም በደጋማው ሐማሴ አካባቢ በአስረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነገረ ስም ነው። ቆየት ብሎ መረብን ሲሻገር ትግሬ የሚል ስያሜ አግኝቷል። ትግረና ትግሬ የሚለው ለዚህ ነው።
      አኩስም ቋንቋውም የጥንቱ አጋው የዋክሹም ዘር ግንድ የሚነገርበት ነው። ሰውም የአጋውና የፈላሻ ቅልቅል ነው። ኋላ ላይ ትግረኛ ሲፋፋ ትግረኛ ተናጋሪ ሁኗል።
      የታሪክ ተመራማሪ ፓክረስት አኩስም ዙሪያ በአደረጉት ጥናት፣ አሁን ያለው ትግረኛም ሆነ ስሙ አልነበረም።
      በተገኙ የድንጋይ ላይ ጽሁፎችም ፣ አጋውኛና ግዕዝ በግንባር ቀደምትነት ሲገኝ ትግረኛ አልተገኝም። የሰላማ ቋንቋ እንደሆነ የሚነገር ግሪክኛ ሳይቀር ተገኝቷል።
      አባ ሰረቀ የአኩስምን ታሪኩንም ሊሰርቁት አስበው ይሆን ወይስ ከየተኛው የታሪክ መዝገብ አገኙት? የሚለው ጥያቄ በይደር አልፈዋለሁ።
      አዋቂ መስለው ስለተናገሩ እንጅ በዘረኝነት ለደከመ አዕምሮ ታሪክ መጥቀስ ፋይዳ የለውም።
      አማረኛ ቋንቋ የስልጣኔና የገዥዎች ቋንቋ ነው። ቋንቋ ብቻውን ወኔና የበላይነት ስሜት ያጎናጽፋል።
      #አጼ ዮሐንስ የቀደመ ታሪካቸው አጋው ቢሆኑም፣ትግረኛ ተስፋፍቶ ተንቤንና ማይጨውም ከአጋወኛ ሲረከብ የእሳቸው ግዛትም ሆነ የዚያ ዘመን የአካባቢ ቋንቋ ትግርኛ ሁኖ እያለ አማረኛ ቋንቋ ብሄራዊ እንዲሆን ሲያውጁ አማረኛ የስልጣኔና የእውቀት ቋንቋ ስለነበር ነው። አማረኛ ተናጋሪዮችም ፣የሰለጡኑና ገዥዎች እንደሆኑ ይታስብ የነበረው እሳቤ ዛሬ ድረስ ተናጋሪውን ክፍል የበቀል ሰለባ እንዲሆን ምክንያት ሁኗል። ገዥዎችም አጥብቀው የሚፈሩት ሁኗል።
      አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ ተደጋግመው መነሳታቸው የቦታው ከፍታ ብቻ ሳይሆን ቋንቋው የገዥዎች ከመሆኑ የተነሳ አነሳ እንደሆኑ ለሚያምኑ ፍርሐትና ሥጋት ሁነዋል።
      አቡነ ኤርምያስንም ሆን ብለው የሚከሱትም በዚሁ እሳቤ ነው።
      ካላቸው እውቀት ጋር ተዳምሮ የሚናገሩት ቋንቋ ተጽኖ ፈጣሪ ስለሆነ ከመሬት ተነስተው ይከሷቸዋል።
      #እውነት ለመናገር እነሱ አቡነ ኤርምያስን የመሰለ አንደበት ርዕቱዕ፣ አብርሃም የመስለ ፣ የሚናገርው የሚያውቅ ፣ ጴጥሮስ የመስለ ቀና ከእነሱ መንደር ቢገኝ ኑሮ ሊሉን የሚችሉት ምን እንደነበር እናውቃለን።
      እነሱ አቅም ካነሳቸው የተሻለ ወደፊት ለማምጣት መጣር ሲገባ ለምን እንደኛ ዲዳ አልሆናችሁም የሚል ጭፍ ክስ ከዚህ ከዚያም ሰማሉ። ደግሞ እኮ ጉቦ ተቀበሉ፣አይባል፣ ፍርድ አዛቡ አይባል? ብቻ ስማቸው ብቻ መክሰስና መፍራት።
      እነዚህ ሰዎች በዚህ ችሎታቸው ወደፊትም ቢሆን ተመራጭ መሆናቸው አይቀርም ከሚል ስጋት በሚመነጭ ምቀኝነት በሆነው ባልሆነው አንስተው ይከሷቸዋል።
      አንዳንድ ጊዜ ኢምግሬሽን፣ ሌላ ጊዜ ፋኖ፣ እንዲያ፣ ሲል ፈራጭ ቆራጭ አድርጎ መክሰስ የበታችነት ስሜታቸውን ይገጻሉ።
      ልዩነታችን እኛ እንደ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ያሉትን ተጽኖ ፈጣሪ አባቶች ስናከብር መንደር አናይም።
      እውነትም አማረኛ የሃሳብ ልዕልና ነው ። ቋንቋ ብቻ አይደለም ስንል ፣ ጀግንና ጥሩ ሰው በሰውነቱና በእውቀቱ ስናከብር ኦሮሞ ፣ትግሬ ብለን የዘር ግን አንቆጥርም።
      አጼ ዮሐንስንም ፣አጼ ምንሊክንም እኩል እናከብራለን።
      እነሱ ምንይልክ ትግርኛ ተናጋሪ ስላልሆነ ይከሱታል። መስሎቻቸውም ከእነሱ ተምረው ነጻ ያወጣቸው በሌለ የዓለም ታሪክ ይወቅሷቸዋል። ዓለም ነጻ ያወጣውን ያከብራል።
      እየጠላችሁት፣ የምትናገሩበትን ቋንቋ ጠብቀን አቆይተናል። የእናተ ቋንቋ ሃሳብ መግልጽ አይችልም። ምስክሮቻችን እናተ ናችሁ። ሁነኛ ጉዳይ ሲኖራችሁ የምትናገሩት በአማርኛ ነው።
      የገደላችሁ ሌላ፣ የምትከሱት አማረኛ ተናጋሪው ነው። ወንበሩ የቀማችሁ ሌላ እንደ ጠላት የምታዩት አማረኛ ተናጋሪው ነው።
      ቢያንስ ብሶታችሁን በቋንቋችሁ ተናገሩ። ቋንቋችን ተውሳችሁ እራሳችሁን ሳትችሉ። ኮሽ ባለ ቁጥር ከቤተ ክህነት እስከ ቤተመንግሥት አማረኛ ተናጋሪው ከሳችሁ አትዘልቁትም።
      ብዙ በትግረኛም ፣በኦሮመኛም የሚናገሩ መልካም ሰዎች አሉ።
      ለእነሱ ክብር ቢኖረኝም። ከቋንቋ ብድር ሳይወጡ ፣ ከፍራትና ስጋት ሳይላቀቁ አማረኛ ተናጋሪው ብቻ ለመክሰስ ለሚያደርጉ ግን ለምኖ መሰደብ አይከብድም ወይ? በነጻ በሰጠናችሁ ቋንቋ አትስደቡን። አዋጭ አይሆንም ።
      ቋንቋው ያልሆነ ሰው ለስድብና ለክስ ሲሆን አማረኛ ሲጠቀም እራሱን ያልቻለ፣ ለምኖ የማያመሰግን ፣ የሃሳብም ፣የእውቀትም ድሃ ነው ልንለው እንገደዳለን።
      ማጠቃለያ መንበረ ሰላማ የሚለም ብቻ ሳይሆን፣ ትግረኛም በዚያ ዘመን አልነበረም።
      ትግረኛ መረብ ወንዝን የተሻገረ ሰላማ ከአረፈ ከስድስት መቶ አመት በኋላ ነው።
      ሁላችሁም ታሪክን እንድታገናዝቡና ይበልጥ እንድታነቡ ለመጠቆም እንጅ ሁሉን በጉልበት ማድረግ የፈለገ ፣ጉልበቱ እስኪ ደክም አያርፍም።
      የአኩስም ሹመት ወደ ምርጫ የተሸጋገረው ሰረቀ ቦሌ ስለተመለሰ ነው።
      ሌሎች ሰረቀን ምንገድ ጠራጊ አድርገው ተከታትለው ለመግባት ያቀዱት የተሰናከለው፣በሰረቀ መደናቀፍ ነው።
      አዲስ አበባ በቂ ቦታ የሌላቸው የትግራይ ጳጳስሳት ወይም ትግረኛ የሚናገሩ ከስምንት ያላነሱ አሉ። ትግራይ አራት አሉ። አንድ አቡነ ኤፍሬም ላቀኑት ሀገር ተጨማሪ አስር ልለመሾም ማሰብ ለህዝቡም ለሃይማኖቱም በማሰብ ሳይሆን የስልጣን ሱስ ነው ።
      #ለእኛ ሁሉንሎም ጳጳሳት እንደ ደረጃቸው አባቶቻችን ናቸው። በዚህ እሳቤ ላይ ሳንደራደር ነው የኖርነው።
      #የስልጣኔና የሃሳብ ልዕልና ያለው የአማርኛ. ቋንቋ ተናጋሪ ማሕበረስብ አካባቢ በመገኘታችን ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታችን ስለሚያስገድድን ጭምር ነው።
      ወዳጄ ፣ባህልም ፣ሃይማኖትም፣ የማይገዛህ ከሆነ ፣በሃሳብ ልዕልና ተበልጠሃልና አስተውል!!!

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር ปีที่แล้ว +10

    ሙስሊም ነኝ ፓስተር ን በጣም ነው ደስ የሚሉኝ በተለይ በዛች ሰአት ስለእውነት ብለው ከኦርቶዶክስ ጎን ሲቆሙ🙏

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 5 หลายเดือนก่อน

      አማረብኝ ብለሺነዉ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +10

    ትልቅነት ማለት እንዲህ ነው እንደ ኢትዮጵያዊ በእዉነት እግዚአብሔር ያክብርልንነ ወደ ተቃናዉ እምነት እግዚአብሔር ያምጣኦት ስራዎት ያምራል መጨረሻው ይመር

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ቢኒ እመብርሀን ወዳደክበት እውነተኛዎ ኦርቶዶክስ ቤትህ ከነመላው ቤተሰብህ ትመልስህ አሜን።

  • @0marahamed383
    @0marahamed383 ปีที่แล้ว +18

    ፖስተር ቢንያም በጣምመልካም ሰዉ ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ እድሜናጤና ይስጥህ ፈጣሪ እንዳተያሉትን ሰዉአክባሪ ቅንሰዉ ያብዛልን

  • @btanto1152
    @btanto1152 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽ ታዋቂ ናቸው፣ የእውነት ሰው ከሆንክ ብዙ የተጎዱ እናቶች አሉ።

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው ปีที่แล้ว +45

    አምላኬ ገንዘብን ሰጠኝ ቡኤ አለምንምንክም የሰው መውደድ ሰጠኝ አምላኬ የማማን ዝናሸ አየው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጠን ለውላችንም የሰው መውደድ ይሰጠን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ታደ
    @ታደ ปีที่แล้ว +1

    ዋው ወድማችን ፓስተር ቢኒያም እመብርሀን ትጠብቅህ እስከ ሙሉ ቤተሠብ❤❤❤

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs ปีที่แล้ว +5

    እኔ በዘመኔ በጣም የውህ እና ሰው አክባሪ ሰው አይችለው እደ ፓሰተረ ቢኒ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aass5403
    @aass5403 ปีที่แล้ว +6

    የነ መልከማ ሰው ሰውድህ የአቡርሃም ቤት እዳ በርረከ ቤትህን የባርከልህ እግዚቡሔር🥰🥰🥰

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ትህትና ደግነት ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ በጣም ደስስ ስትሉ❤❤❤❤

    • @michaelgebrel4054
      @michaelgebrel4054 ปีที่แล้ว

      #ሐሰትም፣ቅሌትም ማንን ትመስያለሽ፣ ቢሏት አባ ሰረቀ እንዳትል እሰጋለሁ።
      መቼም ሐሰት ተናገሩ አልልም። ሐሰትን ይመስላሉ ብል የሚቀል ይመስኛል። እግረኛው ሚዲያ ላይ ያለውን ቃለ ምልልስ ሰምቸዋለሁ። ጋዜጠኛው የቀደመውን እውቀቱን ተግባራዊ ለማድረግ የታሪክ ቀድምትነቱ የተጋፋው ሁኗል።
      ታሪኩን ሲያምታቱት የቀደመው ወኔው በዚህ ላይ አልታየም።
      ትምህርታቸውም ፣እድገታቸውም ጎንደር ነው። በእውቀትም ቢሆን ከዘመኑ መነኮሳት አይሰፉም። ይልቁ በጉባኤ ቤት ታትረዋል።
      ጵጵስናውንም የመምህራቸው እርግማን ይዟቸው ካልሆነ በቀር ካሉት አያሱም ነበር።
      ደፋርም ተናጋሪም ናቸው። ታሪክ ሲያጣምሙ ሐሰቱን እውነት ለማድረግ ሲታትሩ ሳያቸው ግን አንዳች የአዕምሮ ጉዳት እንዳለባቸው ፍንጭ ሰጥቶኛል። የሀገር ጥላቻ፣የትርጉም ፣መዛባት የግምት ክስ ተቆጣጥሯቸዋል።
      አማራ አሳድጓቸው፣ አማረኛ እያወሩ የጥላቻቸው ልክ መጠን የለውም።
      ስለመንበረ ሰላማ ሲናገሩ ፍትሐነገሥቱን ሲጠቅሱ፣ እሳቸው ብቻ የሚያውቁት ሌላ አፈ ታሪክ የሚናገሩ መስለዋል። እሳቸው የሚሉት በተጨባች እውነታ ላይ የለም።
      አንደኛውና ሁለተኛው ሰላማ በነበሩበት ዘመን ትግራይ የሚባል አልነበረም። ትግረ የሚለው ስም በደጋማው ሐማሴ አካባቢ በአስረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነገረ ስም ነው። ቆየት ብሎ መረብን ሲሻገር ትግሬ የሚል ስያሜ አግኝቷል። ትግረና ትግሬ የሚለው ለዚህ ነው።
      አኩስም ቋንቋውም የጥንቱ አጋው የዋክሹም ዘር ግንድ የሚነገርበት ነው። ሰውም የአጋውና የፈላሻ ቅልቅል ነው። ኋላ ላይ ትግረኛ ሲፋፋ ትግረኛ ተናጋሪ ሁኗል።
      የታሪክ ተመራማሪ ፓክረስት አኩስም ዙሪያ በአደረጉት ጥናት፣ አሁን ያለው ትግረኛም ሆነ ስሙ አልነበረም።
      በተገኙ የድንጋይ ላይ ጽሁፎችም ፣ አጋውኛና ግዕዝ በግንባር ቀደምትነት ሲገኝ ትግረኛ አልተገኝም። የሰላማ ቋንቋ እንደሆነ የሚነገር ግሪክኛ ሳይቀር ተገኝቷል።
      አባ ሰረቀ የአኩስምን ታሪኩንም ሊሰርቁት አስበው ይሆን ወይስ ከየተኛው የታሪክ መዝገብ አገኙት? የሚለው ጥያቄ በይደር አልፈዋለሁ።
      አዋቂ መስለው ስለተናገሩ እንጅ በዘረኝነት ለደከመ አዕምሮ ታሪክ መጥቀስ ፋይዳ የለውም።
      አማረኛ ቋንቋ የስልጣኔና የገዥዎች ቋንቋ ነው። ቋንቋ ብቻውን ወኔና የበላይነት ስሜት ያጎናጽፋል።
      #አጼ ዮሐንስ የቀደመ ታሪካቸው አጋው ቢሆኑም፣ትግረኛ ተስፋፍቶ ተንቤንና ማይጨውም ከአጋወኛ ሲረከብ የእሳቸው ግዛትም ሆነ የዚያ ዘመን የአካባቢ ቋንቋ ትግርኛ ሁኖ እያለ አማረኛ ቋንቋ ብሄራዊ እንዲሆን ሲያውጁ አማረኛ የስልጣኔና የእውቀት ቋንቋ ስለነበር ነው። አማረኛ ተናጋሪዮችም ፣የሰለጡኑና ገዥዎች እንደሆኑ ይታስብ የነበረው እሳቤ ዛሬ ድረስ ተናጋሪውን ክፍል የበቀል ሰለባ እንዲሆን ምክንያት ሁኗል። ገዥዎችም አጥብቀው የሚፈሩት ሁኗል።
      አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ ተደጋግመው መነሳታቸው የቦታው ከፍታ ብቻ ሳይሆን ቋንቋው የገዥዎች ከመሆኑ የተነሳ አነሳ እንደሆኑ ለሚያምኑ ፍርሐትና ሥጋት ሁነዋል።
      አቡነ ኤርምያስንም ሆን ብለው የሚከሱትም በዚሁ እሳቤ ነው።
      ካላቸው እውቀት ጋር ተዳምሮ የሚናገሩት ቋንቋ ተጽኖ ፈጣሪ ስለሆነ ከመሬት ተነስተው ይከሷቸዋል።
      #እውነት ለመናገር እነሱ አቡነ ኤርምያስን የመሰለ አንደበት ርዕቱዕ፣ አብርሃም የመስለ ፣ የሚናገርው የሚያውቅ ፣ ጴጥሮስ የመስለ ቀና ከእነሱ መንደር ቢገኝ ኑሮ ሊሉን የሚችሉት ምን እንደነበር እናውቃለን።
      እነሱ አቅም ካነሳቸው የተሻለ ወደፊት ለማምጣት መጣር ሲገባ ለምን እንደኛ ዲዳ አልሆናችሁም የሚል ጭፍ ክስ ከዚህ ከዚያም ሰማሉ። ደግሞ እኮ ጉቦ ተቀበሉ፣አይባል፣ ፍርድ አዛቡ አይባል? ብቻ ስማቸው ብቻ መክሰስና መፍራት።
      እነዚህ ሰዎች በዚህ ችሎታቸው ወደፊትም ቢሆን ተመራጭ መሆናቸው አይቀርም ከሚል ስጋት በሚመነጭ ምቀኝነት በሆነው ባልሆነው አንስተው ይከሷቸዋል።
      አንዳንድ ጊዜ ኢምግሬሽን፣ ሌላ ጊዜ ፋኖ፣ እንዲያ፣ ሲል ፈራጭ ቆራጭ አድርጎ መክሰስ የበታችነት ስሜታቸውን ይገጻሉ።
      ልዩነታችን እኛ እንደ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ያሉትን ተጽኖ ፈጣሪ አባቶች ስናከብር መንደር አናይም።
      እውነትም አማረኛ የሃሳብ ልዕልና ነው ። ቋንቋ ብቻ አይደለም ስንል ፣ ጀግንና ጥሩ ሰው በሰውነቱና በእውቀቱ ስናከብር ኦሮሞ ፣ትግሬ ብለን የዘር ግን አንቆጥርም።
      አጼ ዮሐንስንም ፣አጼ ምንሊክንም እኩል እናከብራለን።
      እነሱ ምንይልክ ትግርኛ ተናጋሪ ስላልሆነ ይከሱታል። መስሎቻቸውም ከእነሱ ተምረው ነጻ ያወጣቸው በሌለ የዓለም ታሪክ ይወቅሷቸዋል። ዓለም ነጻ ያወጣውን ያከብራል።
      እየጠላችሁት፣ የምትናገሩበትን ቋንቋ ጠብቀን አቆይተናል። የእናተ ቋንቋ ሃሳብ መግልጽ አይችልም። ምስክሮቻችን እናተ ናችሁ። ሁነኛ ጉዳይ ሲኖራችሁ የምትናገሩት በአማርኛ ነው።
      የገደላችሁ ሌላ፣ የምትከሱት አማረኛ ተናጋሪው ነው። ወንበሩ የቀማችሁ ሌላ እንደ ጠላት የምታዩት አማረኛ ተናጋሪው ነው።
      ቢያንስ ብሶታችሁን በቋንቋችሁ ተናገሩ። ቋንቋችን ተውሳችሁ እራሳችሁን ሳትችሉ። ኮሽ ባለ ቁጥር ከቤተ ክህነት እስከ ቤተመንግሥት አማረኛ ተናጋሪው ከሳችሁ አትዘልቁትም።
      ብዙ በትግረኛም ፣በኦሮመኛም የሚናገሩ መልካም ሰዎች አሉ።
      ለእነሱ ክብር ቢኖረኝም። ከቋንቋ ብድር ሳይወጡ ፣ ከፍራትና ስጋት ሳይላቀቁ አማረኛ ተናጋሪው ብቻ ለመክሰስ ለሚያደርጉ ግን ለምኖ መሰደብ አይከብድም ወይ? በነጻ በሰጠናችሁ ቋንቋ አትስደቡን። አዋጭ አይሆንም ።
      ቋንቋው ያልሆነ ሰው ለስድብና ለክስ ሲሆን አማረኛ ሲጠቀም እራሱን ያልቻለ፣ ለምኖ የማያመሰግን ፣ የሃሳብም ፣የእውቀትም ድሃ ነው ልንለው እንገደዳለን።
      ማጠቃለያ መንበረ ሰላማ የሚለም ብቻ ሳይሆን፣ ትግረኛም በዚያ ዘመን አልነበረም።
      ትግረኛ መረብ ወንዝን የተሻገረ ሰላማ ከአረፈ ከስድስት መቶ አመት በኋላ ነው።
      ሁላችሁም ታሪክን እንድታገናዝቡና ይበልጥ እንድታነቡ ለመጠቆም እንጅ ሁሉን በጉልበት ማድረግ የፈለገ ፣ጉልበቱ እስኪ ደክም አያርፍም።
      የአኩስም ሹመት ወደ ምርጫ የተሸጋገረው ሰረቀ ቦሌ ስለተመለሰ ነው።
      ሌሎች ሰረቀን ምንገድ ጠራጊ አድርገው ተከታትለው ለመግባት ያቀዱት የተሰናከለው፣በሰረቀ መደናቀፍ ነው።
      አዲስ አበባ በቂ ቦታ የሌላቸው የትግራይ ጳጳስሳት ወይም ትግረኛ የሚናገሩ ከስምንት ያላነሱ አሉ። ትግራይ አራት አሉ። አንድ አቡነ ኤፍሬም ላቀኑት ሀገር ተጨማሪ አስር ልለመሾም ማሰብ ለህዝቡም ለሃይማኖቱም በማሰብ ሳይሆን የስልጣን ሱስ ነው ።
      #ለእኛ ሁሉንሎም ጳጳሳት እንደ ደረጃቸው አባቶቻችን ናቸው። በዚህ እሳቤ ላይ ሳንደራደር ነው የኖርነው።
      #የስልጣኔና የሃሳብ ልዕልና ያለው የአማርኛ. ቋንቋ ተናጋሪ ማሕበረስብ አካባቢ በመገኘታችን ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታችን ስለሚያስገድድን ጭምር ነው።
      ወዳጄ ፣ባህልም ፣ሃይማኖትም፣ የማይገዛህ ከሆነ ፣በሃሳብ ልዕልና ተበልጠሃልና አስተውል!!!

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 ปีที่แล้ว

      ​@@michaelgebrel4054Zeme enbele anekesese zere ateterabene stems zereja nehe dekemene lehulacheneme lebona yesetene

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 ปีที่แล้ว +3

    ጋሼ ቢኒያም አንተ እኮ ትለያለህ ጀግና ነክ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤

  • @sarahowsmaid7190
    @sarahowsmaid7190 ปีที่แล้ว +17

    ፓስተር ቢኒ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልህ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያክብርህ ማርያም ትጠብቅህ አማላጅነቷ አይለይህ ቅዱስ ሚካኤል በመንገድህ ይቁም ፓሰሰተር ቢኒዬ ❤❤🙏🙏🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว +9

    ቢኒ ትልቅ ሰው ትንሹን ትልቁን አክባሪ የሆንክ ሰው. ሙሉ ጤናን ከነቤተቦችክ እመኘልሀለው ውዱ ወንድማችን ቢኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @starphone8297
    @starphone8297 ปีที่แล้ว +1

    ባስተር ቢንያም የማያልቀዉን በረከት የእግዚያብሔር ፀጋዉን ያላብስክ ክበርልን እረጅም እድሜ ከእነቤተሰብክ ይስጥልል ክበርልን

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቢኒ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እናመሰግናለን ። ከነሙሉ ቤተሰብህ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ።እማማ ዝናሽ ያዝናኑኛል።

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኒ ወገቤን አመመኝ እሳቸው ላጎነበሱት እማማዝናሽየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 ปีที่แล้ว +8

    ❤❤❤ፓስተር ቢኒ አንተ ትለያለህፈጣሪ እድሜ ከነበላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +3

    የተባረኩ ቤተሰብ ፓስተር ቢኒያም ዘመንሕ ሑሉ የተባረከ ይሑን ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ባለቤቱ የኔ ደርባባ እማማ ዝናሽዬ ዘኪ ❤😘

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 ปีที่แล้ว +20

    ፓስተር ቢኒ ከነ ቤተሰብህ እግዚያብሔር ይባርክህ እናት አባት የሚያከብር የተከበረ ነው ፓስተርዬ የማማ ዝናሽን እድሜ ይስጥህ የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abawtes
    @Abawtes ปีที่แล้ว +3

    Pastor Biniam has got a wonderful personality that stands for truth.
    You welcome and treat Emama Zenash like a Queen.
    May God bless you and your family!

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 ปีที่แล้ว +13

    ሰው አክባር ፖስተር ቢኒያም ከነመላው ቤተሴብህ ፈጣር ይጠብቅህ እማማ ዝናሽ እድሜዎት ይርዘም😘😘

  • @hayatahmed-gj3cy
    @hayatahmed-gj3cy ปีที่แล้ว +4

    የእውነት ኢትዮጵያዊነት እናተ ቤት አለች የጥንቷ ያአያቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ሰላም ይግባ በቤታችሁ ደግሞ ባለቤቱ ከልቧ የሴት እመቤት እርጋታዋ እንቁ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 ปีที่แล้ว +12

    ፖስተርየ እግዚያአብሔር ይባርክህ ሰው አክባሪ ❤❤❤❤

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet ปีที่แล้ว +1

    🎉ፓስተር ቢኒያም ❤❤❤ የኢትዮጲያ ተስፋ ነህ አ/ር ቤተሰቦችህን ይባርክልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ቢንያም ከነቤተሰብህ የተባረክ ነህ፡ እንግዳ አክባሪ ፡ እውነትም ትክክል ወርቅ፡ እማማ ዝናሽ ስም አወጣጥ ያቁበታል ቀጣዪን በጉጉት እጠብቃለሁ።

  • @LIdiyaEphrem
    @LIdiyaEphrem ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቢኒያም ወንድማችን እግዚአብሔር ለዘላለም ያክብርህ❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ትህትና ፓሥተርዬ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥክ

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ ቤተሰብ እንዴት ደስ ትላላችሁ በእግዚአብሔር ይሄ ሁሉ ድግስ ለማማ ዝናሽ የደግነት ጥግ ❤❤❤

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb ปีที่แล้ว +6

    ዘኪ አይጉድህ በሳቅ ሞትኩ በማያቃቸው ሰው ፊት እንዴት ጸባያቸውን እንደሚቀይሩ አራዳናቸው መቀያየር ሲችሉበት ጎበዝናቸው ዘኪ ተባረክ

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያክብርህ ከነቤተሰባቸው ቢኒያም ምርጥ ሰው ነው በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቢኒ የእውነት ሰው አክባሪ ነህ እና እግዚአብሔር ያክብርህ ሙሉ ቤየሰብህን ይባርክልህ።