እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2023
  • #zeki_tube #emama_zinash #charity
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 783

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 11 หลายเดือนก่อน +257

    ዘኪ በፊልሞች ላይ ይተውን የምትሉ ሐሳብ ስጡ ።

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 11 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ ይችላል

    • @mihretyohannes4212
      @mihretyohannes4212 11 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ሳስብ ነበር ይችላል።

    • @selam65030
      @selam65030 7 หลายเดือนก่อน

      ያያችሁትን ሁሉ ፊልም ይስራ እፈረት እወቁ አይችልም

    • @etabezayalew5954
      @etabezayalew5954 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 11 หลายเดือนก่อน +228

    አይ ዘኪ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ እሳችውን ለማስደሰት የማታደርገው ነገር የለም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 หลายเดือนก่อน +294

    አይ የዘካሪያስ አባት 😂😂😂😂 እንዲህ ዘና አርገን እንጂ መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ ያሳምርልን🙏🏾 እማምዬ ይኑሩልን

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 11 หลายเดือนก่อน +4

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤

    • @marknah2565
      @marknah2565 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 😂😂😂

    • @hjbcbjdhghd-tr5yl
      @hjbcbjdhghd-tr5yl 11 หลายเดือนก่อน +3

      Amen Amen Amen ❤
      Amen Amen Amen❤
      Amen Amen Amen❤

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 11 หลายเดือนก่อน +2

      #አሜን!!!

    • @hanakukuhana4575
      @hanakukuhana4575 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 11 หลายเดือนก่อน +83

    እማማ የኔ ፍቅር ረጅም እድሜ ይስጥዎት ዘኪ ዋጋህን ወልደህ በምድርም አግኘው በሰማይም ልዑል እግዚአብሔር ይቁምልህ ❤❤❤

  • @hanayifterelu6856
    @hanayifterelu6856 11 หลายเดือนก่อน +118

    እግዚአብሔር ይመሰግን ለእግዚአብሔር ለታመነ የሚሳነው የለም ከትብያም ያናሳል እማማአ ዝናሽ ትላትና ዛሬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @lovealwayslovealways9761
      @lovealwayslovealways9761 11 หลายเดือนก่อน +9

      እውነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-rv4jx6to9r
      @user-rv4jx6to9r 11 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን

    • @abaynile1693
      @abaynile1693 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 11 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክለኛ አገላለጽ ገልጸሻዋል ከትንቢያም ያነሳል እሱ ከፈቀደ

    • @atranos2198
      @atranos2198 11 หลายเดือนก่อน +1

      ወዲ Eri ሓቢቢ ከመይከ ኩሉ ሰላም ዲዩ❤

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 11 หลายเดือนก่อน +50

    የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ማለት እንዲ ነው ዘኪ ዘመንህ ይባረክ

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Ambassel
    @Ambassel 11 หลายเดือนก่อน +119

    ኢትዮጵያ እስከዛሬ ድረስ የቆየችው እግዚአብሔርን የሚፈሩ መሪዎቿ በሰሩልን ጠንካራ ማህበራዊ መስተጋብር ነው ::እናመሰግናለን ወንድማችን!

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 11 หลายเดือนก่อน +72

    አይ እማማ ዝናሸ የኔ እናት❤ ዘካሪሰ ለማሰደሰት የምቲድባቸው መንገድ በጣም ደሰ ይላሉ😊🙏

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤❤

  • @warkamedia
    @warkamedia 11 หลายเดือนก่อน +119

    ምነው ግን እንደኔ እማማ ዝናሽን የሚወዳቸው❤❤❤

  • @geez2115
    @geez2115 11 หลายเดือนก่อน +47

    ወንድማችን በጣም እኮ ነው የማማ ዝናሽ mentality በዚህ እድሜ እጹብ ነው ውለታ አየህ አባትህን እንዴት እንደተንከባከቡና respect እንደሰጡት ሰላም🙏

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 11 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂ዘኪ እኮ ነዉ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@asterabate7743 ክክክክክ

    • @ethiopia7845
      @ethiopia7845 10 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkk እራሱ ዘኪ ነው እኮ

    • @geez2115
      @geez2115 10 หลายเดือนก่อน +4

      Kkk መች አጣውት እኔ እሳቸው ግን አባቱ መስለውት ውለታ መልሰዋል አንቺ ሞኝ.

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 11 หลายเดือนก่อน +66

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዘኪ አንተም በልጆችህ እረፍ

  • @elsases8756
    @elsases8756 11 หลายเดือนก่อน +25

    መጨረሻየን አሳምረው ማለት ይህ አይደል
    ዘኪ. እግዚአብሄር በሰማይ ዋጋህን ይክፍልህ

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 11 หลายเดือนก่อน +26

    አይ ዘኬ መቼም አያልቅብህ እስኪ እማማ ዝናሽዬን አዝናናቸው እኛንም ጭምር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @selamyfatewa
    @selamyfatewa 11 หลายเดือนก่อน +29

    ዘካርያስ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እመቤቴ ማሪያም ለአንተም ለእማማ ዝናሽዬም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 11 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 11 หลายเดือนก่อน +34

    ዘኪ እማማ ዝናሺ እናት እና ልጂ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሽምግልና ያምርብሀል😄😄😄😄😄😄

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 11 หลายเดือนก่อน +33

    ወይ እማማ ዝናሽዬ በትንሹ ይሽፕወዳለ ዘኪ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ አቦ ❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 11 หลายเดือนก่อน +65

    የዘኪዬ አባት እንካን ደህና መጡ ሠላሞት ብዝት ይበል እማማ ዝናሽዬ ከባድ እንግ መቶቦታል እንግዲ እግዚሐብሔር ይሁኖት

    • @genettube277
      @genettube277 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-jh9mx6yh9t
      @user-jh9mx6yh9t 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @bilenblen
      @bilenblen 11 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 11 หลายเดือนก่อน +42

    ዘኪ ለናታችን እንደዝህ እያዝናናህ እድሜአቸው ጨምርል።

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 11 หลายเดือนก่อน +20

    😂😂😂አረ ሞትኩ ዘኪዬ ዘመን ይባረክ እናትንም ያቆይል እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @yengustube
    @yengustube 11 หลายเดือนก่อน +81

    ዘኪ ተባረከ እንደት መታደል ነው ❤🎉🎉በወጣትነት እግዚአብሔርን ማገልገል ❤

  • @meherat938
    @meherat938 11 หลายเดือนก่อน +22

    ፍቅር ከሌለን ሁሉም ከንቱ ነው ለሁላችንም ፍቅር ያብዛልን አሜን❤ ተባረክ ዘኪ እማምዬ❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 11 หลายเดือนก่อน +21

    ተባረክ ዘኬ የምር ለብዙዎቻችን ትምርት ነው እኔ እናቴን ትቼ ስደት ገብቼ ይሀው አለቅሽ ብሎኛል ፀልዬልኝ እናቴን እንደዚ ልድረስላት

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 11 หลายเดือนก่อน +1

      Fetari beselam yagenagnachihu bizu atkoyi enat metekiya yelatm

    • @tersite858
      @tersite858 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @selamyfatewa
    @selamyfatewa 11 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ዘከርያስ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂እማማ ዝናሽዬ እንዲያው እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-zz9sm7oe4n
    @user-zz9sm7oe4n 11 หลายเดือนก่อน +18

    ዘኪ የኛ ጡሩ ሰዉ ነህ ወላሂ አብሺር እደዚህ ዘና ፈታ አድርገን እማ

  • @misteradidas5798
    @misteradidas5798 11 หลายเดือนก่อน +28

    ዘኪዬ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቅዱስ ገብርኤል❤❤

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 11 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @lamar5988
      @lamar5988 11 หลายเดือนก่อน

      🙆‍♂️🙇‍♂️😔🤣🤣🤣🤣

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 หลายเดือนก่อน +90

    😂😂😂ፍቅር እምነት ተስፋአንድናቸው ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 หลายเดือนก่อน +13

    ውይ።።።ዘኬ። ድራማክ ሁሌም ያስቀኛል። ይመችህ

  • @zenukidane8045
    @zenukidane8045 11 หลายเดือนก่อน +26

    አንተ መልካም ሰዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ የሰማይ ቤትህን ያሳምርልህ

    • @danihabesha2084
      @danihabesha2084 7 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN AMEN❤❤❤

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 11 หลายเดือนก่อน +12

    ዘኬ የምትሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
    ❤❤❤

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 11 หลายเดือนก่อน +11

    ዘኪ ጎበዝ ሀሀሀሀሀበጣም ነው የምወዳችሁ ሱስ ሆናችሗል በርታ አንተ መልካም ሰው የዝና ከእስራኤል

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 11 หลายเดือนก่อน +16

    ዋውዋው ስታምሩዘኬ በዚው ቀጥሉ❤❤❤

  • @tiwoyne3615
    @tiwoyne3615 11 หลายเดือนก่อน +16

    እማማ ዝናሸየ ሰዎደዎት እኮ ❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 11 หลายเดือนก่อน +14

    እማማ ዝናሽዬ ሰላምዎት ብዝት ይበልልን የኔ ናት ዘኪዬ ተባረክ የኛ ተወዳጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እናትና ልጅ እግዚኣብሄር ይባርኽኩም ንፈትወኩም ኢና❤️❤️❤️❤️

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 11 หลายเดือนก่อน +16

    እረጅም ዕድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ ።

  • @wuda7899
    @wuda7899 11 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ ሽምግልናው ደግሞ ሲያምርብህ 😂😂😂❤❤❤

  • @user-en2km9ve9f
    @user-en2km9ve9f 11 หลายเดือนก่อน +14

    Zeki you are an artist. Thank you for making Emama Zenash happy. God bless you

  • @makediyethiel5288
    @makediyethiel5288 11 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ያክብርህ ፈታ ነው የምታደርጋቸው

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 11 หลายเดือนก่อน +17

    አይ ዘኪዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @atranos2198
    @atranos2198 11 หลายเดือนก่อน +6

    I dont anderstand amharic berfectly. But i like mama znash. My favorite mother. ማማ ዝናሽ ማራ ኢየ ዝፈትወን ካብ ሓመድ ተላዒለን ሰብ ዝኾና ኣደ ኢየን❤ From Eritrea.

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 11 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ዘኪ 🤣🤣🤣🤣እማማ ዝናሽ አላህ እድሜወትን ያርዝምልን 🤲🤲 ዘካርያስ አላህ ይጠብክህ ቅንነትህን አላህ ይቀበልልህ 🤲🤲🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 11 หลายเดือนก่อน +16

    ማማ ዝናሽ ግን ከዘካሪያስ አባት ላይ ተጠመጠሙበት😂😂😂😂😂
    ሌላ ጊዜ እኮ እራሴን አሞኛል እራሴ ላይ አትጩሁብኝ ነበር እሚሉ😂😂😂 ያች 10 ሽ ብር መቸም አትረሳ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @adentsega3594
      @adentsega3594 11 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 11 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣 እንደ ህጻን ጺሙን ስትነካካ በሳቅ🤣🤣🤣🤣

    • @souoo6477
      @souoo6477 11 หลายเดือนก่อน

      ይች ሴትዪ እያስተካከለች አያችሁ ተመችቷታል የምር😂😂😂 ምነው ባልቆረብኩ 😂እያለች ነው መሰል 😂😂ደግሞ ተሳደቡ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 11 หลายเดือนก่อน +12

    ሰው ምኑን ይመስላል?! #ኑሮውን🤷🏽‍♀️
    እማማ ዝናሽ እና ዘካሪያስን የመጀመሪያውን ቀን ቀረፃ ያየ ይፍረድ!!! አሁንም እድሜና ጤና ይስጠን ገና ቡዙ እናያለን #አሜን

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 11 หลายเดือนก่อน

      ከሁሉ የሚገርመኝ አእምሯቸው ሁላ ተሽሏቸዋል

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አኔ ራሱ ይገረመኛል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የመጀመሪያዉ ቀረፃ ላይ እማማ ዝናሽ በጣም ነበረ ምታስለቅሰዉ

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 หลายเดือนก่อน +10

    ዘኪ እንካን እማማ እኔም አላቅህም ነበር በመጀመሪያ ስትሰራ ባላይ በጣምነው የተቀየርከው እማማ ደስ አላቸው 😂❤ወይ እማማ ሕልሙ ይፈታና ልጅዎ ይከፍላል አላልሉም👌😂

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 11 หลายเดือนก่อน +19

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችን❤ መጣም መጣም የኔ የዋህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ በሳቅ ምትኩ የእውነት እንደው እንደ ዘኪ የለ ሚሊዮን ይወልድ

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 11 หลายเดือนก่อน +10

    ዘኪዬ የኔ ጌታ ድራማ መስራት ትችላለህ እውነት አልገባህም እንጂ አርቲስት ነህ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 11 หลายเดือนก่อน +6

    የዘካርያስ አባት በሕይወት አሉ ካሉ ቢመጡ ደስ ይለናል

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 11 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዘኪዬ❤ እማማ ዝናሽዬ ❤❤❤🎉😂እኛ የመዳም ቅመሞች ውድድድድድድድድድ❤🎉

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘኪ ሆዴን አሳመመንከኝ😄😄😄😄 ተባረክ ከእግዚያብሔር በታች ባላቸው ጊዜ ደረስክላቸው💓💓💓💓💓

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 11 หลายเดือนก่อน +8

    😀😀😀 አይ እማማ ዝናሽ የእኔ የዋህ እናትና ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ዘኪ ለርስቱ ለመንግሥተ ሰመያት የሚበቁ ልጆችን ይክጥህ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ዘኪ አንተም እንዲህ ተከባክቦ የሚጦር ልጂ ይስጥህ

  • @golgota2123
    @golgota2123 10 หลายเดือนก่อน +3

    🎉እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ያድለን ጅማሪ ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌም ደስ የሚሰኝ ነገር ይስጥህ ዘኪ ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኧረ ዘኪ አንተ እራሱ የዋዛ አደለክም እምቅ ችሎታክ እየታየ ነው😂❤❤❤😂😂

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 11 หลายเดือนก่อน +32

    የዘኪዬ አባት , ኖር ብለናል ❤ እንኩዋን ደህና መጡ 😂 ሃሃሃሃ ዘኪ ይመችህ ተዋጥቶለሃል 👌😂አዝናናሀን እግዚአብሔር ይስጥህ ❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ እኔም የዘካሪስ አባት.እሡን ይመሥላሉ እያልኩ ነበር😅😅😅😅 ተሸወጃለሁ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@hshhehsge7113 ሰራልን ☹️😂

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 11 หลายเดือนก่อน +2

      መጀመሪያ ሜካፕ ሲሳራ አላያችሁም 😂 ከግማሽ ነበረ የምታዩት😂😂😂

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 11 หลายเดือนก่อน

      @@suzansuzan2700 😂ደስ ይላል ኮሜ ድያን ዘካርያስ 🥰

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 11 หลายเดือนก่อน +25

    አይ እማማ ዝናሽ ድምፅ እንኳ አይለዩም ❤

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 11 หลายเดือนก่อน +9

    እርጄም እድሜ ከጤና ጋር እማማ ዝናሽ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 11 หลายเดือนก่อน +7

    ዜኬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እማማ ዝናሺ እድሜ ይስጥልን ፈታ አርጋችሁን❤❤❤❤

  • @mesi2838
    @mesi2838 11 หลายเดือนก่อน +10

    ሰው እንደዚህ ቤተሰብ ያልሆነውን ይጦራል ግማሹ ደግሞ ከገዛ ቤቱ አፈናቅሎ ጎዳና ይጥላል

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ዘኪየ ተባረክ ወንድማለም
    እድሜ ይስጠዎት እማየ ❤

  • @tediwon
    @tediwon 11 หลายเดือนก่อน +21

    እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ሁሌ አዲስ ሁሌ ተናፋቂ ኑሩልን

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይ የዘካሪያስ አባት እንዲህ ዘና አርገን እንጂ በጣም ደስ ይላል መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ ያሳምርልን እማምዬ ይኑሩልን

  • @tisi3500
    @tisi3500 11 หลายเดือนก่อน +9

    ተበረክልን ዘኪ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን !

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 ዘኪዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ለእማማ ዝናሽ ቀን እንዳወጣህላችው ቀን ይውጣልህ ❤❤❤❤😊😊

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 11 หลายเดือนก่อน +7

    ዘኪ ሽምግልናው አምሮብሀል
    እማማ❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ አንተ ልጅ እድሜና ጤና ለእናት ልጅ አይ መታደል

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 11 หลายเดือนก่อน +23

    ዘኬ ስለምወዱህ አባትህን በደንብ ተቀብለዋል ♥️

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 11 หลายเดือนก่อน

      Eko 😂😂😂

  • @danieltsegaye6987
    @danieltsegaye6987 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዘክየ ማዘረን በዚመልክ ማሰደሰት መቻል መታደል ነዉ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ወይኔ ዘኪዬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ!!ክክክክክ!ዕድሜያቸውን ነውኮ እድለመልም የምታደርገው!ውይይይ፣ተባረክ።

  • @aziza2714
    @aziza2714 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘኪ ተባረክ የምር አላህ ጤናክን ከነቤተሠብክ ደሥታ ይስጥክ እማማ ዝናሽ እድሜወን ሙሉ ጤናና ደሥታ ይስጠወት 🤲 አላህዬ መጨረሻችንን እደማማዝናሽ አሳምርልን 🥰🥰🥰

  • @wubitbaye1100
    @wubitbaye1100 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዘኪ እድሜና ጤና ይስጥህ ደግ ሰው🥰🥰 ግን እንደ ሀሳብ በዚህ ሜካብ ብዙ ቪዲዮ ብዙ ሰው ፕራንክ ማድረግ ትችል ነበር ባለቤትህን ፕራንክ አታደርጋትም ነበር😂😅

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my 11 หลายเดือนก่อน +31

    Zaki we love you and we need more people like you in this time ❤❤❤❤❤❤we love all Ethiopian mommy and more mommy zenashe Amen ❤❤❤❤

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q 11 หลายเดือนก่อน +10

    ይገርማሉ ግን እዉነት መስሎዋቸዉ ተላመዱሁ።
    ደግሞ አይረሱም ጎበዝ ናቸው

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 6 หลายเดือนก่อน

    Zekie መልካም ሰው በጣም ደስ የሚለው በአክት ደረጃ ቀልድን ሁሉ በራስክ ሰትሰራው በጣም ግሩም የሆንክ እንደሆንክ ነው የሚያሳየው ሌላ ሰው እንዳያደርገው ማረግክ ደስ ይላል እንዴት ዘካርያስን እንደሚወዱት ነው እድሜዎትን እርዝሐ
    ም ያርገው አምላክ ዘክዬ ዘርክ ይባረክ 😍😍😍 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 11 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅አረ ይመችህ ካምሮ በላየ ነው ዘኪ እግዚኣብሔር ይባርክህ እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘኪ ሆዴን አሳመመንከኝ😄😄😄😄 ተባረክ ከእግዚያብሔር በታች ባላቸው ጊዜ ደረስክላቸው💓💓💓💓💓ሜካፕ ሰሪዋ👏👏👏👏👏👏

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዎይ ዘካርያስ አረ ሆዴቆሰለ በሳቅ ❤❤❤❤

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዘኪ ዘና አደረከኝ ኑሮ ጭንቅላቴን አዙሮት ነበር

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 11 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ዛሬ ዘካርያስ በለ አባትህ በሕይወት ካሎ አምጣና አገናኛቸው የምር አሁን እሳቸው እኮ አባትህን እንዳገኙ ነው የቆጠሩት ዘኪ አባትህን አምጣና አሳያቸው

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs 10 หลายเดือนก่อน +1

    I love it, ዘካርያስ እግዚያብሄር ይባርክህ እኛንም እሳቸውንም አስደሰትከን መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ለሀላችሁም።

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 11 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክ ወልደ ሳም 😍😍😍በጣም የማከብርክ 🇪🇹ነክ 💪💪💪💪በርታ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ እማማ ዝናሽ ብቻ አይደለም የምታዝናናው እኛንም ነው እማማ ዝናሽ ሲስቁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ::

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @netsanetkinnell4109
    @netsanetkinnell4109 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ብድርክን ይክፈልክ ከነቤተሰቦችህ ለእማማ ዝናሽ ለምታደርገው🥰🥰🥰

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ምስኪን የዋህ እናት ግልፅና እዉነተኛ ነዎት ዕድሜ ከጤና ይስጦት ዘኪም እሳቸዉን ለማስደሰት የምታደርገዉን ጥረት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ሰጥቶአችሁ አብራችሁ ለመዝለቅ ያብቃችሁ እንወዳችዋለን

  • @sreda1847
    @sreda1847 24 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘኪ እግዚአብሔር እረጅም ከጤነ ጋር ይሰጥህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😅😊❤❤❤❤ ውይ ዘካሪያስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ🙏 አይ እማማ በእድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን🙏😍😍😍💚💛❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 11 หลายเดือนก่อน +12

    ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 11 หลายเดือนก่อน +8

    ድምፅህ ቆንጆ ነው መዝሙር ዘምርበት 🔺🔻🔺

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዉይ ዘኬ እዴት እዳዝናናከኝ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 11 หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅😅😅 😂😂😂😂አርቲስት ብትሆን ያዋጣሀል በጣም ነው ደስ የምትሉት እድሜና ጤና 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you brother

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 11 หลายเดือนก่อน +6

    እማማ ዝናሸ ሀይለሰላሴ ን ይወዶአቸዋን

  • @user-ig8th9ik7n
    @user-ig8th9ik7n 11 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ዘካርያስ

  • @shewaye5256
    @shewaye5256 11 หลายเดือนก่อน

    ዘኪዬ ተባረክ እማማ ዝናሽ ስወዳቸዉ እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤❤

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር መጨርሻችነን አሳምርልን እግዚአብሔር በዘካሪያስ አድሮ እማማዝናሺ እዚህ ደርሱው እንደመጀመሪያው እንዳየነውት ቢሆኖ በሂወት እሚኖሮ አይመስለኝም ነበር

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውው የዘክረስ አበት እከንደናማጡ አማማዚናሺዬ በጠሚናፊቆኚ ናበሩ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዘክየ ይመችህ አቦ😂😂😂😂ፈጣሪ አደራ ያኑርልን የምር ❤❤❤❤

  • @user-zb1pn2fn5l
    @user-zb1pn2fn5l 11 หลายเดือนก่อน

    ዘኪየ ተባረክ

  • @sadi8416
    @sadi8416 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዘኪ እድሜጤናን ይስጥክ ልጆች ወላጆቻቸውን በሚያስጨንቁበት ዘመን አንተ የምታረገው ለእማማ ዝናሽ እንባዬን ያስስቀድምብኛል ምን ልበልህ በልጆችህ ተደሰት እድሜና ጤናውን ይስጥክ

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን ይባርክህ