🛑 ዘመዴ ስለ ሃዋዝ መመለስ ነጭ ነጯን 🤔 ፓስተር ዮናታል እና አሰግድ የተሃድሶ እንቅስቃሴ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 3 วันที่ผ่านมา

    ከሊቃውንቱ በመሪጌታና የነታ የሚመራና የሚዘመ ም መዝሙረ ያሬድ ውጭ ሌላ ለምን አይከለከልም ?

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን (ማርክ ) ዘመዴ ሚባል ክፍታፍ ስለምንም ያውራ ጉዳዬ አይደለም ግን ሰለ ቤተ ክርስቲያን ሲያወራ ባታስተላልፉ ጭራሽ የቲክታክ እንዳይበቃን 🙏🙏🙏

    • @ekk1006
      @ekk1006 2 วันที่ผ่านมา

      አይ ንግግር አለማውቅ ደሞ እንተ ማን ተነክቶብህ ይሆን የተሳደብከው ክርስትናው እንዲገባህ(እንዲገባሽ) ይርዳህ ሰው ትከታይ አትሁን

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞን አትናደዱ ምድረ ኮተታምሁላ??ምንአገባችሁ ነውረኞች የዘመዴንያህል ሞያየላችሁም???

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመዴ የማታውቅ መስለህ ለካ እንዲህ አስተዋይ ነህ ፣በአብዛኛው የምትተነትነው እውነት ነው ፣አንተን አለማድመጥ አይቻልም !!!

  • @temesgenwoldemarkos
    @temesgenwoldemarkos 3 วันที่ผ่านมา

    እንደ ምን ዋላችሁ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለው እኔም እናንተን እንደልቤ ልበላችሁና አንዲት ሀሳብ እንደልጅነቴ ላውራ እሱም ከሌላ ቤተ እምነት ለሚመለሱ እዝራም ሆነ ሃዋዝ በሚከፍቱት ላት ፕላትፎርም ላይ ኦርቶዶክስ የሆነ አባል እንዳይወያይ ለምን ቁጭብለው እንደገና መማር አለባቸው፡፡ሌላው ዲ//ን መባል አለባቸው ወይ;