የበረከት ገበሬዋ ወላጅ እናት እውነታውን አፍረጠረጡት!!በ1ሺህ ብር ነው ምኖረው!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 ปีที่แล้ว +670

    እኛ አረብ ሀገር እምንኖር ግን ታድለን በዚች አቅማችን ቤተሰብም ሰውም እንረዳለን ያለው ሀገሩ ላይ ኖሩ እናቱን ዞሮ እማያይ ሀብታም ባለባት ሀገር አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ልቦና ስጥሽ በረከት

    • @bdryamohmed4769
      @bdryamohmed4769 ปีที่แล้ว +22

      የእውነት በጣም ያሳፍራል ከእናት በላይ ምናለ እናት ሳትረዳ ሁሉ ነገር ገንቱ ነዉ

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 ปีที่แล้ว +39

      አንቺ እኮ ደም ተፍተሽ በላብሽ ነው የእነዚ ግን የሰይጣን ነው ልዩነት አለው

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido ปีที่แล้ว +21

      በትክክል❤ ቢልየነር ነኝ እያለች በዚህ ልክ ወላጅ እናቷን ማትረዳ ከሆነ በጣም ያሳዝናል ማስተዋልን ይስጣት

    • @አገሬዋለልኝ
      @አገሬዋለልኝ ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @danaethio
      @danaethio ปีที่แล้ว +7

      በጣም እህቴ

  • @lemlemyilma5356
    @lemlemyilma5356 ปีที่แล้ว +255

    እናትነት ከእግዚአብሔር የማይበልጥ መሆኑን እናት ኖት እድሜ ይስጦት የኔ እናት❤❤

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 ปีที่แล้ว +191

    ምን አይነት ረጋ ደርበብ ያሉ፥ አስተዋይ በፈጣሪያቸው የሚመኩ መልካም እናት ናቸው። ፈጣሪ አሁንም ጤናዎትን ሰጥቶ ዘመንዎን ይባርክ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +46

    ድንቅ እናት ከእውነት ጋር የቆሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥታቹህ ❤🙏

  • @zelalemgidafie4546
    @zelalemgidafie4546 ปีที่แล้ว +67

    በህይወት ያሉ እናት እያሉ የሞተ አባትን ማድነቅ ይገርማል፣ ልቦና ይስጥሽ በረከት !

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว +1

      የወደደችውን ታድንቅ የግል ጉዳይ ነው

    • @filmontesfit
      @filmontesfit ปีที่แล้ว

      ​@@meseretmola1330Anchi ahun set nesh set lj weldesh endezi stadergsh smetu yane ygebashal ehen yalshiw berash sifexem yane talqshayalesh Idiot.

  • @UaeAd-m6t
    @UaeAd-m6t ปีที่แล้ว +182

    እንደዚህ አይነት ለእዉነት የኖሩ እናት ይብዙልን አሜን አሜን!!!

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 ปีที่แล้ว +207

    በስላሴ ስም 😢 በመጨረሻው ዘመን ሁሉ ወደ ግልጡ ይመጣል ተደብቆ የሚቀር የለም የዲያቢሎስ ልጆች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @libebeegezebeheretsena8643
      @libebeegezebeheretsena8643 ปีที่แล้ว +1

      Ewunit geza ahun hulu weda geltse yemeta tinibit yetfetsema😢😢

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል 😢

    • @bibianamanyazewal9110
      @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว

      በዚ ቃል እፅናናለሁ ተደብቆ እሚቀር የለም አምናለሁ

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ በእርግጥ የእግዜር ልጅ ነሽ ?

    • @shopiahhailu7659
      @shopiahhailu7659 ปีที่แล้ว +3

      ​@@etsegenetamare7165እግዜር❌እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ ሰባቱም ቃላት መፃፍ አለባቸው (7)ልዩ ትርጉም አለው

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +165

    😢😢 በረከት ገበሬዋ ባሏ የኢሉሚናቲ ኤጄንሲ ዋና አቀንቃኝ ነው አባል የነበረ ግን በእግዚአብሔር ቸርነት የተመለስ ልጅ እያጋላጣቸው ነው እነ ስላም ተስፋየ አርቲስት ፀደንያ፣ ቤቲጅ፣ልጅ ሚካኤል፣ ይህ ላስታው ልጅም ጭምር ወዘተ ብዙ ታዋቂ ተብየዎች ትውልድ እያጠፉ ነውና ልንቃወማቸው ይገባል ጉዳቸው እየወጣ ነው ጉድ ና ጅራት ከበስተኃላ ነው አሉ
    እግዚአብሔር ያጋልጣቸው

    • @yop2523
      @yop2523 ปีที่แล้ว +13

      በትክክል ።ከኢትዮጵያ እናጥፋቸው

    • @Globaltalentgt
      @Globaltalentgt ปีที่แล้ว +1

      😊😊😂

    • @tsigebungul2150
      @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +15

      ድሮም ከምዕራባውያን ጋር የገጠመው ሰው መጨረሻ ይሄው ነው በእውነት እግዚአብሔር ወደ ቀልቧ ይመልሳት😢😢😢😢

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +8

      @@yop2523
      ብዙ አይደሉ ስር ስደዋል ብቻ ተግተን መፀለይ ነው እግዚአብሔር እንዲዋጋልን

    • @ptc1549
      @ptc1549 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @አርሴማየወሴፎ
    @አርሴማየወሴፎ ปีที่แล้ว +61

    ለእናት ያልሆነ ልጅ ለማንም አይሆንም😢

  • @አፀደማርያምኤፍታህ
    @አፀደማርያምኤፍታህ ปีที่แล้ว +9

    ጋዜጠኞዋ. ❤❤❤ድምፅሽ. ማራኪነው. ውዴ. ፀጋውን. ያብዛልሽ. አለባበስሽ. ስርአትሽ. የመምህራችን. ያብይ. ይልማ. ውጤት. መሆንሽ ❤❤❤❤ያስታውቃል. በርች. መምህር. እንወድሀለን. የኔ. ሙህር

  • @ማኅተበአበራ
    @ማኅተበአበራ ปีที่แล้ว +349

    50ሺ ኤሮ ለመደመር መፅሐፍ ያወጣች ሴት ለእናት አንድ ፍሪጅ ...... ገና ሚዲያ ላይ ስትወጣ ጤናማ መንገድ ላይ እንዳልሆነች ያስታውቅ ነበር ልባና ይስጣት

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +34

      የሰይጣን ገንዘብ ነዋ የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር አይደል

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +4

      @@hanagosaye2992ትክክል

    • @eyueltefera9712
      @eyueltefera9712 ปีที่แล้ว

      Wey gen yeseytan genzeb!

    • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
      @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ ปีที่แล้ว +9

      ኡኡኡ 50 ሺ ዩሮ የራሱን ለራሱ መልሳ ነው የሠጠችው

    • @elsabethteklearegay3517
      @elsabethteklearegay3517 ปีที่แล้ว +16

      እኔ በበኩሌ ይህን በተመለከተ ከሁለቱም ወገን ሳልሰማ መፍረድ እቸገራለሁ !

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 ปีที่แล้ว +207

    ከማንም ከምንም በላይ እግዚአብሔርን በማሰበለጥ የክርስትናን ልዕልና ያሳዩ ድንቅ እናት።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +378

    የጉድ ሀገር አይ እማማ ኢትዮጵያ ሁላችንም በየእምነታችን አብዝተን እንፀልይ😭🙏😭

    • @melkamdemke4921
      @melkamdemke4921 ปีที่แล้ว +4

      ጉድ ፈላ ዘንድሮ እነትን ያህለ ነገር

    • @selammamo5458
      @selammamo5458 ปีที่แล้ว +3

      Egiziabihar ligochachinini bemenifesu yitebikilini

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 ปีที่แล้ว +5

      የጉድ አገር የምትሉት ለምንድን ነው? ኢትዮጵያ አገራችን ምን አደረገች? ችግሩ ትውልዱ ነው ወደ መናፍስት እየሮጠ ያለው

    • @woinshetgessesse8403
      @woinshetgessesse8403 ปีที่แล้ว +9

      እናት የልጁን ገመና ደብቆ ወደ ፈጣሪዉ ያለቅሳል እንጂ የሚዲያ መሸቀያ እያረግም አጥፍታለች ካልሽም መፍትሔው መጸለይ እንጀ ሚዲያ እይደለም ይቅር ይበልሽ

    • @yifruhgeremew9624
      @yifruhgeremew9624 ปีที่แล้ว +1

      ፕሮፋይሎት ራሱ ቢቀየር መልካም ነው።

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 ปีที่แล้ว +33

    የበረከት እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤ሌሎች እኛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በገንዘብም በፀሎትም ከጎንሽ ነን። እና የባንክ አካውንታችሁን ይፃፉልንና ካለን እናካፍላችሁ❤

    • @kidistgenene3429
      @kidistgenene3429 ปีที่แล้ว +1

      ashqabach ij iger lelewu atrejim bezi agatami iwequgn inesu beteseb nachew zorew and yhonalu

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว +2

      ለማኝ ዘመዶችሽን አትረጂም

    • @ruthzelalem
      @ruthzelalem ปีที่แล้ว +1

      @@kidistgenene3429 አዎ ባለመግባባት ይወጣሉ ከዛ ይግባባሉ ሰዎች በማታውቁት ነገር አትፍረድ እኔ ሁለቱም ጋር ያልተዎጠልኝ ነገር አለ

    • @tsehayalemayehu1023
      @tsehayalemayehu1023 ปีที่แล้ว

      .90

  • @aman7077
    @aman7077 ปีที่แล้ว +5

    እናት ዓለም ጌታ ረጅም ዕድሜን ይስጥሽ ! በአንቺ ውስጥ ብዙ ጀግና እናቶችን ነው ያየሁት !❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +103

    የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ አመሰግንሀለው ከነ ሀጥያቴ የአንተ በመሆኔ ስንት አመት ተሰድጄ ምንም የለኝ አልልም አንተ አለከኝ ትበቃኛለክ✝️❤❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว +4

      የመናፍቅመንፈስምእኮ አንድነው

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 ปีที่แล้ว +6

      አዎ መድሐኒያለም አማኑኤል እየሱስ ክርስቶስ እናቱ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ በቂ ናቸው

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ሀብት

    • @FatumaAdem-i9q
      @FatumaAdem-i9q ปีที่แล้ว +1

      ​@@eshetuman32☝🤲

    • @gltube4471
      @gltube4471 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ ናዝሬት ነዉ እንዴ እየሱስ አ🙄🙄 እባክሽ ልዩ ባታዉን ነገሪኝ እንዳገኘዉ እ🤪🤪በላቹህ ብላቹህ የሰማዩን ጌታ ናዝሬት አመጣቹሁት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችህ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว +116

    እናታችን አይዞት ታላቁ አምላካችን እና አባታችን እግዚአብሔር ከክብር ዙፋኑ ላይ አለ::

  • @ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ
    @ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ ปีที่แล้ว +150

    በረከት ገበሬዋ ለቤተሰቧ ያልሆነች ለማንም አትሆንም ፈጣሪ ካለችበት የሰይጣን እስራት ይፍታት...

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว

      መቼ ለናንተ ልሁን አለች

    • @filmontesfit
      @filmontesfit ปีที่แล้ว

      ​@@meseretmola1330Anchi gn set nesh gn behiwete yemyastelach neger binor set hona le enatwa staward sayi keswa miweledu ljoch mn aynet enat lthon tchlalech.

  • @zeharaseid4210
    @zeharaseid4210 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ እናት ነዎት። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የልብዎትን መሻት ይፈፅምልዎት

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የገረመኝ እናት እናት ናት የፈለገ ታድርጉ ልጆች እናት ገበና ሸፋኝ ናት ልጆቿን አደባባይ አሳልፋ አትሰጥም ሲሰርቅ ማጅራት ሲመታ እያየች ልጄ ሌባ አይደለም ነው የምትለው በውስጥ መምከር ማስመከር ነው ካልሆነ መተው እንጂ ልጆችን ለጅቦች አሳልፎ መስጠት ያሳዝናል እኔ አዝኛሐሁ ሀበሻ አይደለም ይሄንን አይቶ አግኝቶ በቅናት ያበደ ወረኛ ህብረተሰብ ነው በእናትየው አዝኛለሁ እውነት ልጆቻቸውን ለሰው ጅብ ሰጡ የፈለገ ጥፋተኛ ትሁን የሚሉት አልደግፍ ግን አድርጋም ቢሆን እናት የልጆቿን ገበና ደባቂ ሸፋኝ ናት እኔ ሁሌ ልጆቼ ጀግና ናቸው ጨዋ ናቸው ታታሪ ናቸው ነው የምለው ቤት ቢያቃጥሉኝም እንተዋወቃለን ላይ የሚቀርቡ ባልና ሚስት ባሌ ጨዋ ነው ሚስቴ ጨዋ ናት ሺ አመት ይኑሩልን ነው የሚሉት የቤታቸውን ገበና ደብቀው 😍

    • @MintesinotTarekegnofficial
      @MintesinotTarekegnofficial 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው በአደባባይ እንድህ አይነት ነገር አሁን ገና መስማቴ ነው!

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ ปีที่แล้ว +107

    እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ክብር ይገባናል ሽንት ቤት አጥበን ነው ቤተሰብ የምንረዳው በረከት ገበሬዋ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ።

    • @antoniofelekeabebe9026
      @antoniofelekeabebe9026 ปีที่แล้ว +1

      Yeareb hager ehtoche enante kemanem gar atewedaderum egzabhare abezeto yebarkachehu

    • @muhammedsuperman
      @muhammedsuperman ปีที่แล้ว

      ጀግና ነሽ እህቴ

    • @gesese1381
      @gesese1381 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +260

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃ ጸሎቱ አይለየን አሜን መልካም እለተ ሰንበት ሰንበትን ትቀድስት ዘንድ አስብ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፣እንኳን ፣አብሮ፣አደረሰን 🤲🙏💒

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว

      ​@@sarasara2006አዎ❤

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንክዋን አብሮ አደረሰን

    • @TigistDeneke-g6g
      @TigistDeneke-g6g ปีที่แล้ว

      A

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 ปีที่แล้ว +200

    እግዚአብሔር ዓይነ-ልቦናዋን ያብራላት። እርስዎንም ጸሎትዎን ይስማዎት።

    • @elsadebo8967
      @elsadebo8967 ปีที่แล้ว +4

      The solution should be prayer

    • @ElsabetAlayu
      @ElsabetAlayu ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 ปีที่แล้ว

      Qinattte ancercerachu 😅

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +52

    ማርያምን ክብር ለማዳም ቅመሞች አይደልም ለእናት ለተራበ ለቤትክርስቲያ ለመስጊድ ለተቸገሩት ሁላ ነው የሚረዱት እና የመዳም ቅመሞች በጣም እውዳችሁዋለው የምሬን ❤❤❤❤ነው

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +1

      በጣም❤❤❤❤❤

    • @gesese1381
      @gesese1381 ปีที่แล้ว

      በጣም❤❤❤ጀግና አዘኝ እኮነን የመዳም ቅመሞች

    • @ribkayeshitila5467
      @ribkayeshitila5467 ปีที่แล้ว

      ከምንም በላይ ግን ለራሳችሁም አስቡ 👍

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +7

    እናትነት ማለት ለእውነት በመኖርና እውነቱን በመናገር የሚለገጥ እንጂ ልጄ ልጄ በማለት የሚገለጥ አለመሆኑን ከዚህች ታላቅ ሴት ተምሬአለሁ! ሁላችንንም እውነት እውነቷን እንናገር! የጌታ መሆን መታደል ነው 🥰

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 ปีที่แล้ว +111

    እንደነዚህ አይነት ድንቅ እናቶች ይብዙልን።

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 ปีที่แล้ว

      የፈራሁት ብርዋ ተማምና ከርቼሌ እንዳትወረውራቸው እናትዋ media ላይ ስለ እስዋ ማውራታቸው።

    • @ururur6108
      @ururur6108 ปีที่แล้ว

      የዝናል በዝህ በልጅቷ ህልሟ በእግዚአብሔር ቤት ፀንታ ብትኖር አሸናፍ ናበረች አሁንም እግዚአብሔር ልቦናወን ይመልስ

    • @melkamethiopiawit6584
      @melkamethiopiawit6584 ปีที่แล้ว +4

      ጥሩ እናት አይደሉም !!!! አሳልፈው ለአደባባይ ነው ሚስጥራቸውን የለቀቁት! ልጃቸውን ነው እስከመጨረሻ ያጡዋት !!!
      ትክክለኛ ክርስትያን ወደግዛብሄር ነው የሚፀልየው ርንጂ ሚዲያ ላይ የቤተሰብ ሚስጥር አይዘረግፍም😠😠

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 ปีที่แล้ว

      ​@@melkamethiopiawit6584she wanna saved her country it's not about things

  • @ጸዓዳአስመሪና
    @ጸዓዳአስመሪና ปีที่แล้ว +65

    ቤዛዊት መለስ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ።
    እጅግ ደስስ ትይኛለሽ ❤ ኦርቶዶክስ እምነትሽንም ጠብቂ!

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 ปีที่แล้ว

      She is but she say ante , or anchi telalech

  • @derejeararsaej2190
    @derejeararsaej2190 ปีที่แล้ว +107

    ጀግና እናት ❤️በሳል ንግግር ❤️❤️❤️

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ የኔ እናት 😢..... ጌታ እየሱስ ፀሎትሽን ይስማ።
    በዚች ሀገር ላይ በእየሱስ ስም..የ እግዚአብሔር ስም ብቻ ይግነን

  • @genetabate45
    @genetabate45 ปีที่แล้ว +18

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነች እናትየዉም ደሰ የሚሉ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ልጃቸዉን ልቦናዋን ይመልሰላት.

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +108

    እሚገርም ነው እርሶን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሮት ድንግል ማሪያም እሩሩዋ እናታችን ልጆትን ትመልስሎት እኛንም ሁላችንን አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን

    • @samrawetabrham1568
      @samrawetabrham1568 ปีที่แล้ว

      Enasuko yegeta yesus kirstos tekitay now mendenaw yemtilaw wendema
      Getaeko naw kahulu belay

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 ปีที่แล้ว

      Dingil mariyam egzbeher nechnde😂

  • @ኦሪዮቲዩብ
    @ኦሪዮቲዩብ ปีที่แล้ว +68

    የእናትነት ጥግ የሚታይባቸው ኢትዮጲያዊ እናት ናቸው እግዚያብሔር ምህረቱን ይላኩሎት እናቴ እናቴ እናቴ ፍጣሪ ይድረስሎት

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +94

    ለወለደቻት እናቷ ያልሆነች ለቤተስቦቿ ያልሆነች ይች ከንቱ ናት ነገም ልጆቿን ለሉሲፈር ትገብራለች ማለት ነው ገንዘብ ያስከራት ናት 😢
    አጠር መጠን ያለች ቃለመጠይቅ ነው እናመስግናለን ሳዲሶች❤❤❤

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 ปีที่แล้ว +1

      Yallalleh yarebbi enga binnamelt lijochachinn yasferranal dua yassengenal

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +1

      😔አይይ በ ልጆችዋ ቢቀር ጥሩ ግን ይች ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የመስረተችው እና የህ ድሆ ህዝብ ምን ያህል በ ሴጣን ግንዘብ ምን ያህል እንደምትግዛቸው 😔😔

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ፣የእውነት ውይይ እናትስ በምንም ምክንያት አትዘንብን አታልቅስ ባይሆን ሁሌም ለደስታዋ ምክንያት ያድርግልን እንጂ ውይይ እምዬ እናቴ በእኔ ምክንያት ለቅሶሽን አይደለም ከፍቶሽ ማየት አልችልም ፣እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ወደ ልቦናዋ ይመልሳት

    • @zeah22
      @zeah22 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያየእኝናት ygermal seytan genzeb endemiyameta tamnalachu esh fetaris chigrn nw miyametay🙄?

  • @asli2998
    @asli2998 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናዋ ይመልስሎት ለእርሶ ሲል የኔ እናት ❤ ጌታ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ🙌😌

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 ปีที่แล้ว +6

    ዘመን...😢😢😢
    መምህር አብይ ይልማ ግን ሳያውቅና ሳይገባው ሳይረዳ በግምትና በመሰለኝ የማያወራ ሰው እንደሆነ እወቁ:: እግዚአብሔር ለስሙ እንደቆምክ ይቁምልህ ያክብርህ❤🎉❤🎉

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ያሳዝናል መካድ ለሳጥናኤልም አልጠቀመው አዋረደው እንጂ ከክብሩ በእውነት እናመሰግናለን እናትየዋን ሐቁን ስለተናገሩ እውነት ሁሌ ያሸንፋል አሳዘኑኝ እናትን መግፋት ጥሩ አደለም በዚሕ ልክ ሁሉ ነገ ያልፋል ገንዘብ ጠፊ ነው አይዞዎት ማዘር ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +78

    ጀግና የክርስቶስ ወታደር እናት እሰይ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን

    • @ethio8516
      @ethio8516 ปีที่แล้ว

      ልል ያሰብኩትን ብለሽዋል Thank you God bless you

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      ግም መናፍቅ ክርሰቶሰ ወታደር አያሰፈልገዉም እሱ ለኛ ወታደር ጠባቂያችን ነዉ እሸ እናንተ መናፍቃን መጨረሻችሁ ወደ ሳይጣን አምልኮ ወደ ኢሉምናቲ ነዉ

    • @ts3909
      @ts3909 ปีที่แล้ว +2

      @@BurtiFan2ኛ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 2 ቁጥር 2 እስከ 7 አንብቢና የክርስቶስ ወታደር ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ይገባሻል

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      @@ts3909 ባናትህ ተጠምጠም እናንተ ጥቅሰ ከመጥቀሰ በቀር ምን ታቃላችሁ በህግ አምላክ ከገራችን ዉጡልን ትዉልዱን አታጥፉ እናንተ ሳይጣን አምላኪ ናችሁ ጤንጤወች

    • @elisameharmehar3466
      @elisameharmehar3466 ปีที่แล้ว

      @@BurtiFan በስድብ ነው እንዴ ዲግሪ የጫንሽው😥😥😥

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 ปีที่แล้ว +43

    እንዴት ደስ የምትል መልካም እናት ነች እግዚያብር ይመልስልሽ ልጅሽን

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 ปีที่แล้ว +11

    ታዋቂን ከ አዋቂ መለየት መልካም ነው ። ኢትዮጵያ ሃገራችንን አምላከ አብረሃም ይጠብቅልን።

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere ปีที่แล้ว

    እዉነት ለመናገር እናትዬዉ እግዚአብሄር የባረካት ሴት ነች ። እማ በእግዚአብሄር ያሎት ነገር ከማንም የተለየ ነዉ በርቱ እናቴ 😊
    አብይ በቤተሰብ መሃል መግባት ተገቢ ነዉ ? ሲቀጥል ነገ ለሚጠራ ነገር በዚህ ጉዳይ ከተገቢዉ በላይ ማሳሳብ ተገቢ አይደለም።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 ปีที่แล้ว +21

    የኔ እናት ለእውነት እንደቆሙ እርሱ የእውነት ባለቤት እግዚአብሔር ይቁምልወት እንዳቱ ያሉ እናቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን ሣድሶች አይዞወት ፍሪጁን ተረባርበን እንገዛለን አሉ ብዙ የተባረኩ ኢትዮጵያዊያን ❤

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 ปีที่แล้ว +121

    ከቤተሰቧ ጋር ጥሩ ግንኙነት የሌላት ዳዊት ድሪምስ ላይ ቀርባ ስኬታማ ሴት ስትባል ይገርማል ውሸታም አስመሳይ ናት

    • @HeluDawit
      @HeluDawit ปีที่แล้ว

      በጣም አይገርምም

    • @mahder948
      @mahder948 ปีที่แล้ว

      እኔ አራሱ ገርሞኛል ማምን አቃተኝ እር ማን ነው ሃቀኛ

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 ปีที่แล้ว +9

      ሁሉም ናቸው የራሳቸውን ጉድ ደብቀው ለሰው አስተማሪ ነን ይላሉ

    • @HeluDawit
      @HeluDawit ปีที่แล้ว +2

      @@beckydd8865 ምን ማት ነው ይሄ እኮ ለማስተማር ነው ስውን አምነን ገደል እንዳንገባ እያጋለጡ ነው

    • @HeluDawit
      @HeluDawit ปีที่แล้ว +1

      @@beckydd8865 አዘጋጆቹን ነው ሁሉም ናቸው ስትል ?

  • @sintayehugetachew1455
    @sintayehugetachew1455 ปีที่แล้ว +257

    ቤተሰቧን መርዳት ያልቻለች ወጣት ታነቃቃለች የጉድ ሀገር

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +14

      ጉድ እኮ ነው ድፍረታቸው ህሊና የላቸውም

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክ😂

    • @ሜና
      @ሜና ปีที่แล้ว +21

      እውነት ህ ነው አነቃቂዋች ሁላም ብትመረመር ጎዳቸው ይህ ነው

    • @yordanosgashaw7677
      @yordanosgashaw7677 ปีที่แล้ว

      Gud eko new

    • @mmh4991
      @mmh4991 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 ปีที่แล้ว +6

    ምንም ይሁን ምን የቤተሰብን ችግር በሚዲያማውጣቱ ትክክል ነው ብዬአላምንም በተለይምወላጅእናት በዚህ አይነት መንገድ በጣም ያሳዝናል 😔

    • @kidistgenene3429
      @kidistgenene3429 ปีที่แล้ว

      thank God not only me feeling bad on this women she is not a good mather 😢😢

  • @natty2781
    @natty2781 ปีที่แล้ว +5

    እንደተለመደው ሳድሶች በመረጃ እና በማስረጃ👍 ለእናታችንም እድሜ እና ጤና ለበረከትም ልቦና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ ปีที่แล้ว +35

    እህቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በጣም እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ እናታችን እውነታን ስላወጡ ዛቻ ወይም አደጋ እንዳይደርስባቸው ልቤ ፈራ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላቹም ፀልዩላቸው❤

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 ปีที่แล้ว +53

    እዩኝ እዩኝ ብላ ነበር
    ጉዷ ወደ ኃላ ወጣ እኛ በመዳም ቤት ያለን የእግዚአብሔር ልጆች ጉልበታችን እሱ ያበርታን
    ፈጣሪያችን መጨረሻችን ያሳምርልን
    አሜን በሉ ውዶች

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️🙏🙏🙏

    • @senaytmarkos1176
      @senaytmarkos1176 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 ปีที่แล้ว +122

    ቅዱስ ገብርኤል ከእሳቱ ያውጣት
    ታሳዝነኛለች

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido ปีที่แล้ว

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว

      እረ እፈሩ መፀሀፍ ቅዱስ ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ሶስቱን ህፃናት አወጣቸው እያላችሁ ተረት አታውሩ ስሙ ያልተገለፀ መላእክት ነው ትንቢተ ዳንኤልን አንብብ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +2

      አሜን ግን መናፍቅ ናት እኮ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +8

      ​@@blenmamoye1723ዉይ መናፍቅ ከእውቀት ነፃ ጭራሽ ቅዱስ ገብርኤል ስሙ አልተገለፀም

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว +1

      @@ZorishMenjeta መናፍቅ ማለት ግን ትርጉሙን ታውቂዋለሽ?
      መናፍቅ ማለት የክርስቶስ ተቃዋሚ ማለት ነው የማርያም አይደለም በእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚጨማምር ማለት ነው

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ፈጣሪ የልጅዎትን ልቦና ይመልስሎት

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 ปีที่แล้ว

    የሳድሰ ሚዲያዋ እህቴ ጌታ ይባርክሸ ታሪኩ ለኔም ለቤ/ክ ለሕዝብም አሰደንጋጭና አሰተማሪ ነው። እኝህ ሴትግን ታላቅ ሰውና የክርሰቶሰ እየሱስ ጀግና ሰለሆኑ ሊታገዙ ይገባቸዋልና እባክሸን አካውንታቸውን ከቻልሸ ሰልካቸውንም ፖሰቺልን

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 ปีที่แล้ว +249

    ማንም በማንም መፍረድ አይቻልም እግዚአብሔር ሁላችንም በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን ሀጥያት ይጠብልን

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว +5

      Amen 🙏

    • @toombb5514
      @toombb5514 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @GetTadess
      @GetTadess ปีที่แล้ว +10

      ምነው ችግርአለእንዴ ማንበማንፈረደ ተባልክ

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen 🙏

    • @genettube277
      @genettube277 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @toombb5514
    @toombb5514 ปีที่แล้ว +26

    የኔ እናት እጅግ ጣፋጭ ንግግር ነው
    ከፈጣሪ ጋር ያለሽ ግንኙነት እጅግ መልካም ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +51

    በእውነት እጅግ ድንቅ እናት ስለ ሀቅ ነው በአደባባይ የመሰከሩት
    🙏 አዎ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያያቹህትን መስክሩ የሰማቹህትን ተናገሩት ብለዋልና 🙏

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว +1

    ብረከት ገበሬዋ እኔ የምመክርሽ ከእናትሽ ማህጸን ጀምሮ ፈጥሮ የጠበቀሽ ልጅም የሰጠሽን አባትሽን እግዚአብሔር አትካጅ ። ይህ አሁን ያለሽ ሁብት ስትሞቺ ነፍስሽን ወደ ጥልቁ ወደ ጭለማው ያስወረውርሻል ። የማያንቀላፋ ትል (ምስጥ) ሆኖ እንኳን ስጋሽን አጥንትሽን ይቆረጣጥማታል። ነፍስሽም በድንሽም 😢አይመቸውም። አንቺም ልጅ ወልደሻል እጅሽ ይቆይሻል ። እግዚአብሔር እድሜ ከሰጠሽ ። እባክሽ እግዚአብሔር እናትሽንም ይቅርታ ጠይቀሽ የሰላም ኑሮ ይኑርሽ ። እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 ปีที่แล้ว +1

    እውነት፣ ሀቅና ታማኝነት የእውነተኛና የትክክለኛ አምላካዊ ሰው ብቸኛ መገለጫዎች ናቸው፡፡ እኒህ እናትም ከእውነት፣ ሀቅና ታማኝነት በላይ ራሱ አምልክ እንጂ ማንም ሆነ ምንም እንደሌላ አምነው የተቀበሉና የሚተገብሩ የተመረጡና የተመረቁ ናቸው፡፡ ማን ነበር ለአምላክ ሲል ልጁን ሊያርድ የነበር? እውነተኛ፣ ሀቀኛና ታማኝ የሆነ ክቡር፣ ትልቅና ታላቅ ሰው ማለት ሁሌምና ስለሁሉም ያው የሆነ እንጂ በራሱም ላይ ሆነ ልጅ ወይም ሰው እየመረጠ የሚዋሽ፣ የሚክድ ወይም እውነት የሚናገር አይደለም፡፡ እኒህ እናት የዚህ ምስክር ናቸው፡፡ በህይወት እያሉ በመሬት ገነት በስጋ የሚኖሩ ሲሆኑ ዘላለማዊ የነፍስ ገነታቸውን በደንብ አድርገው ሰርተው አዘጋጅተውታል፡፡
    ስለሆነም በሰይጣን የተለከፍህ ሁሉ ከዚህ ውጪ ሌላ ስለእናት ብታወራ አንተ ወይም አንች ሳትሆኑ የያዛችሁ ሰይጣን ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እና ማንም ቦታ የሚሰጣችሁ የለም፤ የያዛችሁ ሰይጣን እንዲለቃችሁና እንድትድኑ ከመፈለግ ውጪ፡፡ በኢትዮጵያ በአሁኑ የሲኦል አገዛዝ ዘመን ከቤተሰብና ጎረቤት ጀምሮ ስንቱ በቀን አንድ ለመመገብም ሆነ ለአንድ ቀን አዳር በሚሰቃይበት ሀገር ነው ያች ሰይጣኗ ግን በመደመር ስም ከፋፋይ የሆነን ወንጀለኛ መጽሀፍ በ50 ሺህ ዶላር የገዛች እና ሌላውም እንዲገዛ የቀሰቀሰችና መጠቀሚያ የሆነች ነች፡፡ ለዚች አይነቷ የሚያግዝ ቀርቶ በዝምታ የሚመለከታት ካለ እንደ እሷ የተለከፈና በቁም የሞተ ነው ማለት ነው፡፡

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +50

    እናቴ እኔን የኔ ደርባባ እናት አይዞት እግዚአብሔር ይረዳዎታል

  • @jhonsend7352
    @jhonsend7352 ปีที่แล้ว +42

    ጌታ እየሱስ ደምሸን በደሙ ይቀይር 🙏🙏🙏 ለሱ ቀላል ነው አይዞሽ እናቴ 😍..... በረከት ተብየዋ ግን ነገ ፀፀቱን አትችይውም እግዚአብሔር ልብሽን ይመልስ

    • @AlganeshDebol
      @AlganeshDebol ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Gozhini
      @Gozhini ปีที่แล้ว

      Amen

    • @FatumaAdem-i9q
      @FatumaAdem-i9q ปีที่แล้ว +2

      የለየላት ባለጌ ነች በረከት በልጆች ታግኘው አሚን ያአላህ

  • @ኦሪዮቲዩብ
    @ኦሪዮቲዩብ ปีที่แล้ว +22

    ❤❤❤❤❤❤ ቃላት ያጣውላቸው እናት ናቸው በረከት እባክሽን ልጃቸው ነሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @mekiyahussen8690
    @mekiyahussen8690 ปีที่แล้ว +1

    በረከት የሴት ጀግና ናት ።ከራስዋ አልፎ ለሌሎች የስራ እድል የፈጠረች ። እውነት እኛ ሀገር ላይ ብዙዎቹ ስታድግ አይወዱም ሰትወድቁ ግን ከንፈር ይመጡልችኃል እሱም አዝነው ሳይሆን ከነሱ ድህነት ጋር እኩል ስለሆንክ ነው ያሳዝናል

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ወደ ቤቱ ይመልሰሸ ሀብት ቀሪ ነው በሂወት ያለችው እናትሸን እምዬ ቅያሪ የሌላት ይቅርታ ጠይቀሻት ጌታ እሰከፈቀደላት ዘመን እናትሸን ተከባከቢ እባክሸን ልፈርድብሸ አልችልም እኔም ሀጣተኛ ነኝ ይቅር ባይ አምላክ አለን

    • @almaz7677
      @almaz7677 ปีที่แล้ว

      👏💯💯💯💯💯💯✅

  • @samerawt
    @samerawt ปีที่แล้ว +146

    አያችሁ አምልኮት ገልማ ምናምን እያሉ የሚያመልኩ ልጆች መጨረሻቻው ሰይጣን ነው መምህርን ተስፋዬን እምታዳምጡ ላይክ

    • @samrawittekeste8380
      @samrawittekeste8380 ปีที่แล้ว

      ማንን የሚያመልኩ?

    • @tekuret
      @tekuret ปีที่แล้ว +2

      Manew gen gelema zare new yesemawet wey Ethiopia

    • @samerawt
      @samerawt ปีที่แล้ว

      @@samrawittekeste8380 ጨሌ የሚያመልኩ ዶሮ እያረዱ ለሰይጣን የሚሰው ያባቴ ከራማ እያሉ እዲሁም ሲወልዱ ለአመችሳ የሚሰጡ ቡና ሰአት ጠብቀው የሚያፈሉ የሚገብሩ ቤተሰቦች ልጆቻቸው ያሰይጣን ያሳድጋቸውና ይዘምናል ከዛ ወደ 666 ያስገባቸዋል ዘምነው ሰውን ይማግዳሉ ማለት ነው አሁንስ ገባሽ ለበለጠ መረጃ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ፃፊ ና ተከታተይ ርህቴ

    • @samerawt
      @samerawt ปีที่แล้ว +3

      @@tekuret ገልማ ማለት ቤተሰቦቻችን ለጠቋር እዲሁም ጠባቂነው እያሉ የሚያመልኩት ቦታ ገልማ ይባላል ያም አለ ያ ሰይጣን አምልኮ ማለት ነው መሰዊያ ቦታ ዶሮ የሚቲረድበት

    • @abebazenawi7051
      @abebazenawi7051 ปีที่แล้ว +6

      ወድሜ እዳለዉ እባካችሁ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ተከታተሉ የበረከት እናትም ቢከታተሉ ጥሩ ነበር

  • @helethio4467
    @helethio4467 ปีที่แล้ว +25

    ምርጥ እናት ለእርሶ ዕድሜና ጤና ይስጦት ለሷም ፈጣሪዋ ልቦና ይስጣት

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +108

    ለዚህ ፣አጭር ፣ጊዜ ፣ለብር፣ብላችሁ፣እግዚአብሔር ፣የምትክዱ፣እግዚአብሔር ፣ይመልሳችሁ 😢😢☝️☝️🤲🤲

    • @astergirma6079
      @astergirma6079 ปีที่แล้ว

      አሜን።

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen
      FETARI EKO AYEKADEM
      HULUM KERSU HULUM YERSU.
      GETA YE YEDENGEL LEG MEHERETUN YESTEN

  • @abdu8158
    @abdu8158 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው በርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከእናንተ ጋር ነው።

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን😍😍🙏🙏ለሀቅ የቆሙ እውነተኛ መንፈሳዊ እናት ናቸው

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር አምላክ ይህን ቤተሰብ በምህረቱ በቸርነቱ በማዳኑ በጌታ በኢየሱስ ስም ያስበው... አሜን ።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +60

    ክብር ለ እናቲቱ 🙏🏿

  • @yop2523
    @yop2523 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ናት።ከክርስቶስ ስለሆኑ እንወዶታለን።ኢትዮጵያ መንፈሳዊ ጀግኖች በሚሊዬኖች ዘብ ቁመናል።ትውልዱን ሚያጠፉት ጥቂቶቹን የሰይጣን ተላላኪዎች እናስመልሳለን እናጠፋለን።

  • @mulerfiker3557
    @mulerfiker3557 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ

  • @mamedeneke7298
    @mamedeneke7298 ปีที่แล้ว +7

    እንደርሶ ለውነት የሚቆም እግዚያብኤርን የሚያስቀድሙ እናቶች ይብዙልን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +20

    እውነቱን አፈረጡት አዎ ከመናፍስቱ ዓለም ውስጥ ናት እውነቱን ለማጋለጥ ስለመጡ እናመስግናለን ከእናት በላይ ማን ይታመናል ብዙዎች ውሽት ነው እያሉ እያጨበጨቡላት ነበር ዱሮ ይመለክ የነበረ የቤተስብ የዛር መንፈስ ነው ልጆትን የጠለፋት ገጠመኝ ይከታተሉ የመምህር ተስፋየ አበራን

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

      አረ የድሮ አደለም የ666ተከታይ ናት ነው ያሉት ሆ

  • @kalebassefa4859
    @kalebassefa4859 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ምን የታደለሽ ሴት ነሽ ለእውነት ከእግዚአብሔር የቆመች❤❤❤❤

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 ปีที่แล้ว +8

    @ዓለም ምን እየሰራ እንደሆነ የተረድ ጀግና እናት እና ለእውነት እና ለእግዚአብሔር የቆሙ ድንቅ እንስት!! ፈጣሬ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏

  • @heikmasiraj7979
    @heikmasiraj7979 ปีที่แล้ว +7

    ከንዲህ አይነት ጎበዝ እናት ተወልዶ የ ማይሆን መንገድ መ ምረጥ ያሳዝናል። አላህ ልብ ይስጣት።

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 ปีที่แล้ว

    የሳድስ ሚዲያ አዘጋጅ አቅራቢ ታታሪ ወገኖቼ በእውነት እጅግ ግሩም መልእክቶችን እያቀበላችሁ ነው።
    ችግሩ የኛነገር አውቆ የተኛን ቢጠሩት አይሰማም አይነት ሆነን እንጂ።
    ድካም ልፋታችሁን እግዚያብሔር ፍሬ አፍርቶ ያሳያችሁ እላለሁ 🤲
    ያልገባኝ አንድነገር አለ እሱም እናትየውን ባነገራችሁ ግዜ መላው ቤተሰባቸው በፕሮቴስታን እምነት እንዳለሁ እያለፉም እንዳለ ነው በረከት ደሞ ባነበበችው ግጥም ዙሪያ ምላሽ በሰጠችበት ቪዲዮ ላይ ስጋደሙን እንደተቀበለች የሳጥናኤል ተከታይ አልያም የሉሲፈር ልጅ እንዳልሆነች ገልጻለች እዚህጋነው የኔ ጥያቄ የፕሮቴስታን አማኞች ስጋወደሙ የሚያከናውኑበት ስርአት አላቸውን?????????? አለመረዳቴን እንደክፋት አትቁጠሩብኝ በዚህ አስተያየቴም ቅሬታ አይግባችሁ በቀናነት መልሱን ትነግሩኝ ዘንድ ይህችን አጭር መልእክት አስፍሬአለሁ።

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh ปีที่แล้ว +23

    ጌታ የሱስ የልጅነቷ አምላክ የሞተላት ጌታ ወደ ልቦናዋ ይመልሳት❤❤

  • @fikermulu
    @fikermulu ปีที่แล้ว +18

    አህቴ ብርቱ ነሽ አፅናናሽኝ እኔ ሁለት ልጅ ቢኖረኝ ሁለቱንም በክፋ ተቀምቻለሁ መቼም ይህ ፕሮግራም ትውልድን ይታደግልናል የሚል እምነት አለኝ እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @hanadangchewe596
      @hanadangchewe596 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ አብዝተሽ ፀልይ

    • @HeluDawit
      @HeluDawit ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይርዳሽ

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 ปีที่แล้ว

      ፀልይ አይዞሽ እኔ ደግሞ የተመለሱ ሰዎች አይቻለሁ። ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው

    • @whbwt6199
      @whbwt6199 ปีที่แล้ว

      ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው እንፀልያለን በቅርቡም ምስክርነትሽን እንሰማለን ከእስራታቸው ይፈታሉ አይዞሽ

    • @abezashtedla6183
      @abezashtedla6183 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ፣ ልጆችሽን ነፃ ያውጣልሽ።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 ปีที่แล้ว +139

    ከእያንዳንዱ ሀብታም በስተጀርባ ችግር አለ የሚባለው አለምክንያት አይደለም። እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን! አሜን

    • @fikermariamayalewayalew3587
      @fikermariamayalewayalew3587 ปีที่แล้ว

      B hulum ydelam

    • @adm6182
      @adm6182 ปีที่แล้ว +1

      Amen.

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @paulosgetachew6359
      @paulosgetachew6359 ปีที่แล้ว

      eshi tadya endet new hager mitadgew endih ayinet ye astesaseb chigir(dinqurina) eyale wegen

    • @arditube5698
      @arditube5698 ปีที่แล้ว +4

      በጣም በላበታቸው ሀብታም የሆኑ በጣም ትቂጦች ናቸው

  • @WaseAdimasu
    @WaseAdimasu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እማዬ እማዬ ጌታ ይፊውስሺ።ጋዜጤኛዋም ተባርኪ።ቀጥሉ።ለበርከትም ጸልዩላት።

  • @selam12ful
    @selam12ful ปีที่แล้ว +2

    የልጅዎን ገበና ባደባባይ። ያውም የእግዚሀብሄር ስም እየተጠራ። ተዋት፡ትኑርበት።

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 ปีที่แล้ว +18

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ አሜን በፀሎት መትጋት ነው አሜን እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል አሜን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว +12

    በእውነት ደስ የሚሉ እናት እግዚያብሔር ልጀዎትን ልቦና ይስጥለወት🙏

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሳድሶች።

  • @Rebecca_369
    @Rebecca_369 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ የፈለገ ብታጠፋ ልጅ ናት እኮ መምከር መፀለይ ሲገባ እንዲ ባደባባይ ማዋረድ ተገቢ ነዉ ብዬ አላስብም ልጅ ሲያጠፋ ማየት የተለመደ ቢሆንም እናት በዚ መልኩ ሲያጠፋ የቤቱን ገበና ሲያወጣ ማየት ያማል

  • @aybyou
    @aybyou ปีที่แล้ว

    ይህንን ፕሮግራም ካየሁ በኋላ ገበሬዋን ጠላኋት። እግዚያብሄር የሥራዋን ይሰጣታል።

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo ปีที่แล้ว +16

    እናት እኮ እናት ናት😭😭😭😭😭ለበረከትም ልቦና ይስጣት እግዚአብሔር አምላክ በእናት አይጨከንም እህ ብላ አምጣ የወለደች ናት ዝናም ሀብትም ጠፊ ነዉ ምነዉ እናቴ ኖራ ድንጋይ ቀቅየ ባኖርኳት😭😭😭😭💔💔💔💔 ዛሬ የአረብ ቤት ሽንት ቤት አጥቤ ቤተሰቤን ዘመዴን አብሮ አደጎቼን በምችለው እጎበኛለሁ ተመስገን አምላኬ ጤናየን ሰጥተኸኝ ሰርቼ የምኖረዉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ እናቴ መታመንሽ ነው አለምልሞ ያኖረሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እናቴ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer ปีที่แล้ว +15

    ይቺ ለእናቷ ያልሆነች ለማንም አትሆንም እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት አይዞት

    • @eyueltefera9712
      @eyueltefera9712 ปีที่แล้ว

      Bzu gize habtamoch gurenoch nachew zemed Ayredum

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla ปีที่แล้ว

    geta eyesus libotin yitebik, lijotinim yimelis enat. betam gobez enat newot ❤️❤️❤️. Sadisoch Egziabher yibarkachu eniwedachualen ❤️❤️❤️

  • @supraet
    @supraet ปีที่แล้ว +4

    What a strong mom. Be blessed ❤

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 ปีที่แล้ว +20

    ጎበዝ እናት ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว +25

    እናታችን እድሜውን ይስጥዎ !

  • @ElfneshiGedamu
    @ElfneshiGedamu ปีที่แล้ว +18

    እግዚያብሔር ትውልድሕን ጠብቅ!"ሳድሶች በርቱልን እመብረሀን ትጠብቃችሁ!!

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛዋን አንገት ሳላደንቅ አላልፍም አቤት የአምላክ ስጦታ ልዩ ልዩ ነዉ 🌝

  • @AbebeDemle-ec6pu
    @AbebeDemle-ec6pu ปีที่แล้ว

    አስመሳይ ትመስይኛለሽ የአንች አይነት እናት ከባድ ነው። ውይ ፈጣሪ ከዚች አይነት እናት ጠብቀኝ። ቀናተኛ እናት ነች፤ በእርግጥ በረከትን በቅርብ ወይም በአካል አላውቃትም።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ሠላም ኢትዮጵያውያን በረከት ገበሬዋ ነኝ ትላለች ይች እርካሽ ሆዳም የሰዶም አባል
    ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ገበሬ አትወክይም
    አስመሳይ ነሽ 😂

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash6379 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እናታችን አይዞሽ❤🙏

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +47

    😢😢 የሚገርሙ እናት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድሎት እውነት ነው ገንዘብ መውደድ የኃጢአት ሁሉ መንስኤ ነው እሷ 50€ሺ ዩሮ ለአብይ አህመድ መፅሐፍ ስትገዛ ያ ሁሉ ብር የት መጣ 😢😢 በኢሉሚናቲ ተጠልፋ ነው ይፀልዩላት

    • @KebronBeki-tr1og
      @KebronBeki-tr1og ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w ปีที่แล้ว

      ብረ ወይስ ዩሮ?

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 ปีที่แล้ว

      አሚንን ወላሂ እናትየው ምርጥ ናት ነችው

    • @eyerusfentaw2740
      @eyerusfentaw2740 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Everedy-r2w አይ ዩሮ ነው

    • @edenqtr1056
      @edenqtr1056 ปีที่แล้ว

      ግልዕ ነው

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤የጌታ ፍቅር ከልጅ ይበልጣል❤❤❤❤ምርጥ እናት❤❤❤ ተባረኩ እሷም ለንሰሀ ያብቃት

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ እናት እንኮን የልጁን ገበና የማይደብቅ ዘመን እንግባ