I am one of the fun of Bereket Geberewa. What an amazing woman, what a wonderful mother, what a great wife she is. Bereket is actually a Blessing to all Africa.
የእህቶቻችን መልካም አርአያ ነሽ በረከት!! እ/ር እጥፍ ድርብ ይባርክሽ!!!! I am also happy for you and your beautiful family. I can tell how much sacrifice your husband paid just to live with you with language barrier still supporting and standing by you. You are blessed as you name defined Great job Bereket ,keep going!! ❤❤❤
Ok. Askale, you are very passionate about your job Admire you very much. Nice programme and Berket is very clever. This is a nice spot to do money laundry.
Good job my sister I’m proud to you what you doing? God bless you. God bless our country. We are same brother and sister. We need to love each other. We need to care each other. We need to help each other. God bless you. Good job my sister. I’m happy for you. 🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽👍👍♥️♥️💪💪
ሳላደንቅ ማለፍ ፀፀት ይሆንብኛል ጀግና ነሽ የርዳሽ ቸሩ መድሀኒያለም ይባረክ ተባረኪ
አይ የሉስፈር አገልጋይ፣የሸሌዋ ብር አሉ😅
ወይ ስላየሁሽ ዴስ አለኝ እንኳንም ከዛሁሉ ህመምእና ስቃይ ወተሽ አላህ ለዚህ አበቃሽ እናታችን እድሜእና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ ያረብ በረከት ገበሬዋ የሴቶች ጀግና
1000ወንድ ምታስንቅ ሴት ናት አቦ እድሜ ጤና ይስጥሽ ጥንካሬሽንም በደንብ እዲጋባብኝ ነው ያደረግሽም አምላክ ይጠብቅሽበረከትዬ ❤
በጋረችን ያንቺ አይነት ጀግና ሰወች እንዲያበዛልን ምኖቴ ነው የእውነት አድናቂሽ ነኝ ።
በረከትዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ
እድሜና ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥሽ
የኔ ጀግና
በረከት ገበሪ ሳይሆን ገበሪ ወታደር ብትባይስ የሰውነት አቁዎምሽ ጥንካሪሽ በራስ መተማመንሽ
ያሜሪካ ወታደር እኮነው የምትመስይ
በርቺ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏
የኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊትዋ ገበሬ እግዚያብሄር አንቺንና ቤተሰብሽን ዙሪያሽ የሚያግዙሽ ወዳጅ ጓደኞችሽን ጭምር ከክፉ ይሰውራችሁ። እረግም እድሜ ከጤናጋራ የሰማይ አምላክ ይስጣችሁ።
በመጀመሪያ አስክዬ የኔ ምስኪን እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ጥንቃቄ አድርጊ ጭሳጭስ ውስጥ እባክሽ ብዙ አትግቢ እራስሽን ጠብቂ 😮ሲቀጥል በረከት የምትገርሚ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጀግና ብዬሻለው የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ
ጀግና ከክፉነገረ ይጠብቅሽ ፈጣሪ😢😢😢❤
I am one of the fun of Bereket Geberewa. What an amazing woman, what a wonderful mother, what a great wife she is. Bereket is actually a Blessing to all Africa.
ወላሂ ሠው ለራሱ ጠካራ ሰለሆና እራሡን ሥለቀየረ ሁሉም ሠው ይወዳዋል
በጣም ሀቅ
ተባረክ እናቴ ኮረሁ በአንቺ
Ewnet new
ሁለታችሁንም ሳያችሁ የእግዚአብሔር መልካምነት መጨረሻ ያለመኖሩ ነዉ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንዴ እንደሚጎበኘዉ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኩ በብዙ።።።
እውነትም በረከት ❤❤ ስምን መለዓክ ያወጣዋል❗🙏 ብሩክ ሁኚ
ተባረኪ በረከት እንደ ስምሽ እውነትም በረከት ነሽ ለሐገራችን በረከት ሆነሻል እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተሰብሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ!!
በረከት ለወገን በረከት ሆነሻል;: ራዕይሽን ለመተግበር ያስቻለሽ አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ:: ተባረኪ::
እግዚአብሔር ይመስገን አስክዬ የህልም ብርታት ነሽ ውዴ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ አስኩ በረከትን ስላስጎበኘሽን የናቶቻችን ብርታትን አስታወስሽኝ ሁሌም ገበሬ ነኝ በሃሳብ እግዚአብሔር ምኞቴን ያሳካልኛል በቸር እንሰንብት 🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏👏🕊🕊🕊
ብርታትና ጥንካሬውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
በረከት በጣም የማደንቃት የምወዳት ምርጥ ገበሬ ጀግና
እውነት በጣም ጃግና ሴትነሽ እንዳአንች አይነቱ ይብዘልን 🥰🥰
የኔም በዚህ ላይ ትልቅ ተስፍ አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ
በረከት ገበረዋ አንችን ጀግና የሚለው ቃል እራሱ አይገልፅሽም እድሜ ጤና ይስጥሽ የብዙወች ተምሳለት ምረጥ ኢትዩጰያዊ❤❤❤
Queen of Ethiopia Good job keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አስካልዬ ይሄ ፕሮግራምሽን እዴት እደምወደው ❤እና ሙሉ ጤናሽ ተመልሶ በስራሽ ስለተመለሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ደርባባ ውድድድ❤
ጀግና ነሽ በረከት እህታችን በርች❤❤❤❤
እጅግ በጣም ከጀግናም ጀግና
በረከትዬጀግና ነሽ ለኛ ሴቶች እንደሚቻል አሳይተሽናል አስኪዬም ምርጥ ሴት ነሽ
እውነትም ገበሬ ጀግኒት በርቺ❤❤❤
የሴት ጀግና ዋዉ በረቺ የሴቶች ተምሳሌት ነሺ
በረከት ገበሬዋ ድንቅ የጊዜያችን ኮኮብ(star)ናት ብዬ ስናገር ቃላት አጣሁላት ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
እነዝህ ሁለቱ ሴቶች እንደት ደስ እንደሚሉኝ፤ ተባረኩ አንበሶች ለናንቴ ቃላትም የለኝም ።
ሀገራችንን እንድንወድ እያደረጉ ነው።
በጣም ጉበዝ ነሽ።የሴት ጎበዝ
ምርጥ ኢትዮጲያዊት ልትሸለም ይገባታል ❤❤❤❤❤❤
ጀግና እና ታታሪነች በርቺ
አሰካልየ አልሀምዱሊላህ እኳን ጤናሺንአላህመለሰልሺአላህይጠብቅሺ
እዉነትም ጀግናነሽ ኩራታችን የሤት ጀግና አቺ ነሽ በርቺ
አስኩ ሠሞኑን በሐሳቤ ነበርሽ ይሄዉ ሳይሽ ፈጣሪን አመሠገንኩ፡ በረከት ቆራጥዋ ጎበዝዋ በቅርቡ የምንቀላቀልሽ ገበሪዎች አለን፡ መልካሙን ሑሉ
ፈጣሪ ከፈቀድ አንድቀን እደማየው ተስፍ አለኘ ለ ግብርና ልዩ ፍቅር ነው ያለኘ
ወላሂ ካገርዉጭ ትመስይኝነበር ጀግናነሽ አላህያበርታሽ
በረከት እውነትም በረከት ተባረኪ በርቺ ለሌሎች እእቶች ምሳሌ ነሽ
እደስምሽ በርከት እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ጀግኒትትትትትት,በረቺልን አሥካለ,እናመሠግናለን❤
እውነትም በረከት ናት ጀግና🎉🎉🎉
የእህቶቻችን መልካም አርአያ ነሽ በረከት!!
እ/ር እጥፍ ድርብ ይባርክሽ!!!!
I am also happy for you and your beautiful family.
I can tell how much sacrifice your husband paid just to live with you with language barrier still supporting and standing by you.
You are blessed as you name defined
Great job Bereket ,keep going!! ❤❤❤
❤q❤
ምርጥ ፕሮግራም
Every one must learn from you .....she is humbled lady God bless her...👍👍
Bereket. hero. I am proud of you.wonderful!!!!!!!!!!!! god bless you
አይዞሽ፡የኔ፡ጀግና፡በጣም፡ጎበዝነሽ፡❤❤❤❤❤❤❤❤
አስኪዬ እደጋዜጠኛ ቆመሽ ሳይሆን የምትጠቂ እኩል እየሰራሽ ኢትዮጵያ እኮነሽ ሩሪልን እኖድሻለን
i love you asku you are so strong and energizing the people who work hard keep going strong
አስካልዬ ወደምትወጂው ስራሽ ተመልስሽ ሰላየነሽ ደስ ብሎናል በረከት በጣም ደስ ይላል
Wow betam jegna set nesh tebaraki ❤saladenkish malef alfelekum
Ok. Askale, you are very passionate about your job
Admire you very much.
Nice programme and
Berket is very clever. This is a nice spot to do money laundry.
እንኳን ተሻለሽ 🎉 ደስ አለኝ ስላየውሽ
Jegna nesh betam new madnkesh ❤
Wow betam dese yelale thankyou berchi berket geberwa megota holo endanchi new tadiya men yadergale bale bizense aywdem
WOW 👏 amazing God bless 🙌you
Berket
ዕድሜን ጤና ይስጠሽ
ማሻ አላህ ድንቅ ሴት
wawwwww yeiwuneti bereketineshi
የኔ ተምሳሌት አልኩሽ ቃል አጥሮኝ¡!!!!!!!!!በርቺልን😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙
❤ሀገሬ አይዞሽ እነ በረከት አሉልሽ ❤
Amazing woman 😍😍God bless you
በእውነት ልዩ ነሺ በርከት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላይታ የፍቅር ሀገር ❤❤❤
Askaleye , feker , leb yemtgeb nesh ❤
Huletachum balachubet muya Meritoch nachu tebarekulgn!!❤❤
የሁሉም ገበሬ ህይወት መቀየር እንደሚቻል አሳይተሻል
Men aynet set nat amazing geta yebarkish tnks mask
እፎይይይ😊😊😊😊ፀናትን መታዴል ነው።በtiktokሲላንቺ ሰዎች ብዙ ያወራሉ which means( ሀበሻ ወሬ)....... አንቼ ግን ጀ ግ ና ነሽ ።(🎉ዎናካ ስዮፋ)
የኛ አገር ሀብታሙ ይኖርራል ይሰራል ለድሀው ግን ዳቦ ራቀ ድሀው ሚያድግበት ሲስተም የለም
ይቅናሽ የድሀውን የምታይ ያድርግሽ
ብር መቆለል ብቻ ነው ሀብቴ ስንት ደረሰ ነወወ እናቴ
Her husband good man and supportive good lack Berakat
AMAZING U R HERO LADIES I HOPE SO WITH IN SHORT PERIOD OF TIME U R BECOMES WEALTH U R CREATING JOB APPORTUNITY FOR YOUR ETHIOPIAN NATIONALITY.
Masha Allah habibtii👍
Good job my sister I’m proud to you what you doing? God bless you. God bless our country. We are same brother and sister. We need to love each other. We need to care each other. We need to help each other. God bless you. Good job my sister. I’m happy for you. 🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽👍👍♥️♥️💪💪
ድንቅ ሴት በርች ቤኪ
ጀግናነሽ
አቤት ጀግንነት ስወድሺ በርክት
ዋው በእውነት የሴት ጀግና ነሺ እውነትም በረከት ነሺ👍😊💋
Asklyeee enkwan lezi abeqash fetari yemsegen berket ewnetem berket jegenansh
No thing is impossible with bereket she is hero and strong woman her husband is hero too,
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝ ብቻ አላህ ይደግፋት
Ewuntme gebra nesh 👍
.berekt mamenem atsmi ayizosh setet sertsh kehonem temlsh
ጉቡዝ እግዛብሄር ይእጠብቅሽ
My hero bravo 👏👏👏
ዋዉ
Wonderful!! Can she share where & how to get the “liquid fertilizer “ ?
ማሻአላህ በርች አላህይገዝሺ
የኔ ማር ስወዳት እኮ በረከትን
Ye bekin adrasha maggnet yichalal
Enaten resto guadegnan alemersat betam yegermal ere leb yesteshena emeya enatshen yekerta teykeshe ergi
ዋውውው በጣም ጎበዝ❤❤
Yetekele sga emisetachewu leba normal sga slehone yzo emimetawu endaylemdu new eyesekese new
የውላይታ አፈር እኮ እነአውቀዋለው እጂግ አመችነው
ጀግናሴትሴቶችየንቁ እኛይመዳምቅመሞችምንምብንሰራእንችላለን መቀሳቀሻይዘንሄደንለመስራትእራሳችንንእናዘጋጅያካቤቢውጤትብቻአንሁንእውነትአብዘሀኛውያካባቢውውጤትነውየውስጡንችሎታእየተጠቀመአይደለም
Thanks❤❤❤❤❤bek
ጀግና ሴት ::
ye majamariya tamalikachi neng shalimungi banatachu
th-cam.com/video/7lTS_6CShGE/w-d-xo.html ና እኔ ልሽልምህ
ወኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ
አንደኚ ጀግናናናናናኔ
አስካለ በጣም ነው እምንወድሽ