ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀገር የለቹ ሰዎች በየ ግዜው ቼክ አርጉ እኛስ ስደተኞች አለህ ይድራስልን😢
ዶ/ር በጣም ኣመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት ኣግኝቼበት ኣሎህ በቀጣይ ደግሞ ስለ ማህፀን ካንሰርም ትምህረት ቢሰጠን እላለሁ፡
እሺ እናዘጋጃለን
ማሻአሏህ በለ ሂጃብ
ዶክተርየ በኤክስሬ ያሳያል እዴ እኔ ስስራ ኖርማል ነኝ ንገሪኝ ግን ደረቴ ላይ ያመኛል ጨጔራ ነው አሉኝ ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
ጀዛኪላሁ ኸይረን እህቴ
ዶክተር የዛሬ 10 ዓመት በውስጡ እብጠት ነበረው ሀኪምቤት ሄጄ ለሀሁን ችግር የለውም ብለውኝ ነበር ግን ለወደፊት አይታወቅም ብለውኛል እና ከመጠን በላይ ያሳክከኛል መላ በይኝ ዶክተር እባክሽ።
Yeah Allah protect us from this kind of disease yeah Allah forgive us our sin yeah Allah protect us give us usnlkatme yeah Allah 😢
ያረብ አንት ጠብቀን
ማሻአላ፣ሂጅም፣ያምረበሻል❤❤
Dr tute kechafu wuch wotet yiwotawal
ሰላም ዶክተር እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እና በቀኝ በኩል ብትብቻዬ ህመም የሌለው እብጠት ወጠቶብኛል አመት ይሆነዋል የወር አበባ ቀኔ ሲደርስ ቀድሞ እብጠቱ ይጨምራል ከዛ የወር አበባ ሲፈሰኝ እብጠቱ ይጠፋል ያረቢ አሏህ ይጠብቀን
Selam D/r 2gize mammogram tenesichalew minim yelem tebalikugn negri gin hememun basebegn ye tute koda Keye hon betam yakatilignal wode bebet akababeme mini madireg alebegn
ሰላም በአቅራቢያዎት ወዳለ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ማግኘት አስፈላጊ ነው። ኢትዮ ጠቢብ መጥተው ለመታከም በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን እናመሰግናለን።
እብጠትአለ ግን ፈሳሽ የለዉም ያረቢ አተጠብቀኚ😢😢
ታይው
Dr thank
Hani konjo thank you so much
ዶክተርዬ እኔ ጡቴላይ እብጠት አለብኝ በፊት ትንሽ ነበር አሁን እያደገ ነዉ ሃኪም ሄጄ መሠራት አለብሽ አሉኝ ግን ካሠር አይደለም እብጠቱ ግን መዉጣት አለበት አሉኝ እኔ እርጉዝ ነበርኩኝ ማድረግ አልቻልኩም አሁን ወልጄ 20 ቀኔ ነዉ ግን እድገቱ ጨምርዋል በዛላይ ያቃጥለኛል ይበላኛል እባክሽን መልሥ ሥጭኝ
Teayyyy Bgata Tefewashhhy
Yene qojo fexari hunem ewqeteshen kef yaderegelesh wedededede new emaderegesh sele mekereshen hon sele temeheretesh des belognal berechelegn
ነኔ ውድ እድሜየ 24ነው ጡቴን በጣም ያሳክከኛል ምድነው 🙏🙏🙏ንገሪኝ
eski kutershen lakilge ene tueta wodawest yegab new
Masha Allah Tabarakalah ❤❤❤
D/r thanks
Docter ibakishi melshilgn ine gena wotati negn alwoldikum ina kebibite sir tinshi ibxeti wotobigna min timekirigalesh benatsh melishilgn
Docter ine sidet lay new yalewut ibakish melishilgn
Mamografi tenesche breast cyst new aluu min malet new?
አረ ዶክተርዬ እኔ አጥቢ ነኝ በመጀመርየ ከአፌ ደም ወጠኝ ከዘም ከፍንጨዬ ከንፈፍጤ ለሰምንት ሚሆን ጊዜ ከንፍጤ መውጠት ጀመረ ከዘም ሰጠበ በሁለቱ ቀደደዎች ወተት በንዱ ቀደደ የደፈረሰ ደም ዮጠኝል ምንድን ነው?
የካሰር ከኒና ፀስ ያጨናግፊልዴ በአላህ ጨቆኛል😭😭😭
Ask your doctor andand mesihanit le eriguz ayimekerim
እንዴ ሀኪምሽ ማርገዝ እንደሌለብሽ አልነገረሽም
ሰላም እባክዎ የ ካንሰር ህክምና ላይ ስትሆኑ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች አሉ በስርአት ሃኪምዎን አማክረው ይረዱ።
እኔ አንዳንድ ጊዜ ያመኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ያብጣል በጣም ያመኞል ግን በጣም እየፈራሁ ነው ከተለየው ያመኞል የጧት ካንሠር እድም ይገድበዋል ንገሪኝ በአላህ
ሰላም ውድ ቤተሰብ የጡት ካንሰርን እድሜ አይገድበውም። እባክዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ ሆስፒታል በመሄድ ይታዩት። ዶ/ር ሃነአን ጋር ለመታየት በ 09355402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።
ከሀያ እሥከ ሠላሣ አመት እድሜ ያላቸውም ይለከፋሉ ከባድነው አላህ ይጠብቀን በጣም ያመኛል ግን ራጅ ተነሥቸው ምንም ችግር የለም ሥተኙ ጡትማሥያዣ እዳትለብሡ እህቶቸ
እኔ ራሱ እብጠት አለው 😢
ማአላህ
😢😢😢😢😢😢😢ዱአ አርጉልኝ
Ene temermre wustu wuha quatroal alugn chigr alew melsulgn
የመዳን እድሉስ 😢😢😢 በዱአች
ዶክተርየ እኔም ጡቴን ያመኛል ግን ሀኪቤት ህጄ ነበረ ምንም የለብሺም አሉኝ ምንይሆን
እኔ ግን በስደት ተሰቃየሁኝ በሽታዬን አላዉቀዉም ፈጣሪ ለሀገሬ ያበቃኝ እንጂ እታየዋለሁኝ😢
Maashaa Allah Dr. Han its a great savier information.
Mashallah jazak Allah khair Dr
እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተርዬ ጡቴ ላይ ያበጠ ነገር ነበረ እና ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን ክምችት ነው ብለው ችግር አይፈጥርም ብለው ከ 6 ዎር ቡሀላ መተሽ ቼክ አድርጊ ብለው መለሱኝ ግን ውስጤ መረጋጋት አልቻለም የሆርሞን ክምችት ማለት ምን ማለት ነው ዶክተርዬ መላ በይኝ🙏🙏🙏
እኔም
Tebareke
አሜን እናመሰግናለን።
D/r ken chalishe anchen magignet echelalew benateshe chenikognale
ኢትዮር ጠቢብ ሆስፒታል ቅዳሜ ቅዳሜ ስለምሰራ እዛ መምጣት ይችላሉ። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።
ماشاءالله على الحجاب ❤
ሽኩረን ዶክተርዬ እኔ ጡቴ በጣም ያሣክከኛል ጫፉ ሳመግለዉ እንደ ምግል ይወጣል ገና አልወለድኩም አርግዤ ወረደብኝ ባላህ መልሽልኝ
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
እኔም ውስጥን ይነዘንዘኛል ይወጋኛል ምን ይሻለኛል ሀኪቤት እንኳን እንደፈለግን መሄድ አንችልም በስደት ነው ያለንው አላህ ይጠብቀን እንጂ 😢😢😢😢
እኔምያመኛልሆደንይነፍኛል ጡቴንምያመኛል
docter bebt ser ymfteru ebtetoche hulum canser nachew wyis lela kze ynorwal ebkshe mlshelnge
ሰላም ብብት ስር የሚፈጠር እባጭ ሁሉም ካንሰር አይደለም። በአብዛኛው ሞኝ እጢ ሲሆን፣ ግን ካንሰር አለመሆኑን ለማረጋግጥ መታየት ያስፈልጋል
@@ethiotebibhospital3884ene ka 1 amet bafet bibete sir abxo naber ka pharmacy cream gazeche qabawut ka hulet samint bohala xafalegn endet yetayal Dr ya cancer ebxat yexafal ende?
Amsgnlhu tbrkilnge
😢😢
@@ethiotebibhospital3884Mermeraw mn ayinet new hospital hije lememermer ferahu can you tell me please 🥺
ጩቀትአለቅን. እኔእጡቴላይ ያመኛል አያሥተነፍስኚ😢
Thank u❤❤❤❤❤dr
Dr zeway nersh neber belejentesh?
ዶክተርእባከውንይመልስልኚ
eski kutershen lakilge
en gena 21 ametnew fesash ale keza shitaw alew ibakish min ladirg
በአስቸኳይ ሃኪም ጋር ቀርበሽ መታየት ይኖርብሻል !
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
👌🙌
ኦረዱአድርጉልኚጡቴንያመኛል ሆደንይነፍኛል እሰውቤትነውያለሁት እደትብየልተሀከም😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉c🎉🎉🎉🎉p😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉
የኔ እናት እኔ በሁለቱም ጡቴ ወሀ ነገር ይፈሰኛል እና እሄን ምን ላደርግ
ዶክቲሪዬ እናመስጊናላንአለሀ ይጣቢቃን አምሮቢሻል እድሜ ሃያዎች ዉስጥ ነኚ ጊን ሚኒም አይነት ሂማም አይሳመኚም አልሀምዱልላሀ መኒስቲሬሽኔ ልመጣ አሚስቃን ስቃር ቲኒሽ ያመጫመር በሀሪ አለዉ ስያልቅ ዳሞ ዋዳ ቦታዉ ይመላሳል
እሱ ትክክለኛ ሂደት ነው።
ደ/ር ጫፉ ከልጅነቴ ጀምሮ አንድ ጡቴ ስርጉድ ያለ ነው በሀኪም ታይቼ አወቃለሁ አሁን እያስፈራኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ?
በተፈጥሮ የሚመጣ የ ጡት ጭዐፍ መሰርጎድ አንዳንድ ሰዎች ላይ ያለ ሲሆን፣ በአብዛኛው ለማጥባት ስለሚቸገሩ ሃኪም ጋር በመሄድ ማስተካከል ያስፈልጋል።
እኔ ሌኩን ላኩልኝ እእቴ በጡታ ሥር ሌላ ጫፍ ፈረጠባት
እና እባክሽ ተባበሪኝ
@@kassuabrham4291 ሌላ ቦታ ህመሙ ይሳማል ውይ
ዶ/ር አሁን የት ነው አገልግሎት የምትሰጪው ኢትዬ ጠቢብ አሁን እንደሌለሽ ነገሩኝ ወይ ስልኳን የምታውቁ please
ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ
ሰላም ዶ/ር ሃናን በ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ይሰራሉ
ዶክተሪይ እኔ ጡቴ በብት በኩል አንድ ትልቅ እብጠት አለብኝ እና ፈራ እብጠቱ ካንሰርን ያመጣል እንዴ
ሰላም ብብት አከባቢ ያለ እብጠት ካለ የጡት ካንሰር ምልክት ሊሆን ስለሚችል ቢታዩት በጣም የተሻለ ነው ።
በናትሺ እኔ ይለሁት ስደት ነው ግን ይበላኝል ግን አይመኝም እህቴ ጫፉን ይበላኝል
Atekkkyyy Takmyyy Byeasussm Tefewash
ጡትማሴጃ ለሊት ለብሶመተኛት ችግርአለው ባአላህስም እንድትመልሽልኝ እንዳታልፊው
ይኖረዋል እኔ ስተኛ ካላወለቅኩ ይጨንቀኛል እንኮን ስተኝ እቤት ሰው ከለለ ባታደርጊ ይመረጣል
@@asgdfgh5669 አንድአድየ ስወጣነውእምለስሰው ያንንምሆኖልቤንይጨንቀኛ
ለምን ለብሰሽ ትተኛለሽ ጥሩ አደለም ቀን እሺ ማቻ አችልበሺ የሚያስጨንቅ የሚያጠብብ ጥሩ አደለም
አንዱን ጡቴን ያመኝል የማቃጠል እና የመቁሰል ስሜት ይሰማኝል አጥብቻለሁ አግን አንዱን በደብ አይጠባውም ነበር አሁን ህመም ሲሰማኝ ዶክተር ጋ ሂድኩስታይ ምንም የለም የወተት ጂማቶችሺ ከመጠኑ ትንሺ ስለሰፉነው አለኝ እና ወደሌላም አይለወጥ አለኝ እስኪ አስጊ ከሆነ መልሺል እባክሺ
የኔውድእህትበአላህመልሽልኝበጣምተጭንቄአለሁ፣ጡቴፍሳሽይፍስዋልከለሩወሀእይነትነውእናእያመመኝነው❤❤😢😢😢
የኔማር እኔም ይፈሰኝል ከምንደረሽ
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ፣ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
አአ አድሬስ የትነዉ ለናቶች እባካችሁ?
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
አረ ብብቴ እያበጠ ነው😢😢😢
እኔ ወላሂ ገና 20 አመቴ ነው አልወለድኩም ግን በጣም ይበላኛል ከዛ ውሀ የሚመሰል ይፈርጣል እሰተልቤ ድርሰ ይሰማኛል በምን እነደምነሳብኝ አላቅም ደሞ አንዳንዴ ዝምይለኛል ወላሂ ቢያንሰ 2 አመት ይሆነዋል ሀኪም ቤትም ህጄ አላቅም እሰቲ የምታቁ ንገርኝ እንዳታልፉኝ
Ema ayzoshe gen hkim bet hdshe tmrmryi
@@kingcell4953 እሸ የኔ ወድ
እኔ ጡቴ ያበጠ ነገር አለዉ ዉስጡላይ እንደቢ ሆስፒታል ሄጄ ነበር በዳኒት ሰጡኝ ግን በፍርሀት ልሞትነዉ ስደትነኝ 😢😢😢😢 እብጠት አያመኝም ግን ፈራሁ
በአስቸኳይ ሃኪም ማየት ያስፈልጋል ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
እህቴ አያመኝም ብለሽ ዝም እንዳትይ እኔም አብጦብኝ አያመኝም ነበር ግን ስሄድ መሆኑን ነገሩኝ እና ዝም አትበይ
@BancheamlakMamaru ምንድነዉ መሆኑ የነገሩሽ
@BancheamlakMamaru በናትሽ አዉሪኝ
@BancheamlakMamaru በዉስጥ አዉሪኝ
እኔ ጡቴን ይለበልበኛል አዳደየ ጡቴም ሙልት ይላል እንዳለ ከዛ ትኩሳት ያመጣል ይህምንድነው?
በሀይላንድ ውሃ በረዶ ክፍል (ፍሬዘር) አስቀምጠሽ ከቀዘቀዘ በኋላ ጡትሽ ላይ ያዢበት
ህክምና ሂጂ
እኔም እንዳቺዉ እያደረገኝ ነዉ መደሃኒት አገኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ
እኔም ይበላኛል ጥቁረብሉ እየሰፈነው
ማሬእኔም
ኢትዮ ጠቢብ አድራሻ የት ነዎ?
መሳለመያ
አመሰግናለሁ ስልካቸውን አግኝቼ ደውዬ ነበር ዶ/ሀናን በአሁን ሰአት እዛ አገልግሎት እየሰጠች አይደለም ብለውኝ ወደ ግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ሄጄ በጣም መልካም ሴት ዶ/ር ቤተልሄም ትቤላለች የጡት ስፔሻሊስት ናት እህቶቼ እዛም መታየት ትችላላችሁ
@@tsigehaile5765 እህቴ እኔ ስደትነኝ ጡቴ ዉስጡ እንደ ቢ ነገር አበጠ እዚ ሆስፒታል ሄድኩ ግን ምንም አላሉኝም በጭንቀት ልሞትነዉ ስልካቸዉ ስጪኝ አገር ስገባ እታያለሁ
@@tsigehaile5765yatayshw ba ultrasound nw?
እኔ ሁለት ወልጄ በ30 አመት ነበር የወለድኩት የጡት ወተት የለኝም
ኣንዲት ሴት ትንሹ እድሜ እስከ ስንት ካንሰር መመርመር ኣለባት please ንገሪኝ ዶክተርየ
ምንም ምልክት ከሌለባት ከ 25 ጀምሮ ቢሆን መልካም ነው ምልክት ካላት ግን ወድያው ሂዳ መታየት ይኖርባታል
@ethiotebibhospital3884 እባካችሁ ተባበሩኝ
ዶክተር እናቴ ጡቶን ያማታል ውስጡ ጥጥር ብሎ ይነዘንዘኛል ትላለች ስታፈርጠው የረጋበጣምነጭ ያልሆነ ፈሳሽ ነው
ለዚህ መዳኒቱ ምንድንነው
እባክሺን መልሺልኝ ዉስጡን እያመመኝነዉ ጡቴን
ቶሎ ወዴቁብነገሩ ግቢ አትዛዚ ስራአለብኝ😂😂
❤🎉
አንዱ ጡቴ ለይ የልሽዉ በሙሉ አለበት ከህመም ዉጪ
ደከተሬ እኔ ጡትን የቆረጥመኛል ሁለቱነም
Enamesgenalen,decuter kebebetalay,abetuale,Mediterranean,mesjr,yamgale
ጡቴን ያሳክከኛል ትንሽ አብጦ ይጠፋል
ሀገር የለቹ ሰዎች በየ ግዜው ቼክ አርጉ እኛስ ስደተኞች አለህ ይድራስልን😢
ዶ/ር በጣም ኣመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት ኣግኝቼበት ኣሎህ በቀጣይ ደግሞ ስለ ማህፀን ካንሰርም ትምህረት ቢሰጠን እላለሁ፡
እሺ እናዘጋጃለን
ማሻአሏህ በለ ሂጃብ
ዶክተርየ በኤክስሬ ያሳያል እዴ እኔ ስስራ ኖርማል ነኝ ንገሪኝ ግን ደረቴ ላይ ያመኛል ጨጔራ ነው አሉኝ ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
ጀዛኪላሁ ኸይረን እህቴ
ዶክተር የዛሬ 10 ዓመት በውስጡ እብጠት ነበረው ሀኪምቤት ሄጄ ለሀሁን ችግር የለውም ብለውኝ ነበር ግን ለወደፊት አይታወቅም ብለውኛል እና ከመጠን በላይ ያሳክከኛል መላ በይኝ ዶክተር እባክሽ።
Yeah Allah protect us from this kind of disease yeah Allah forgive us our sin yeah Allah protect us give us usnlkatme yeah Allah 😢
ያረብ አንት ጠብቀን
ማሻአላ፣ሂጅም፣ያምረበሻል❤❤
Dr tute kechafu wuch wotet yiwotawal
ሰላም ዶክተር እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እና በቀኝ በኩል ብትብቻዬ ህመም የሌለው እብጠት ወጠቶብኛል አመት ይሆነዋል የወር አበባ ቀኔ ሲደርስ ቀድሞ እብጠቱ ይጨምራል ከዛ የወር አበባ ሲፈሰኝ እብጠቱ ይጠፋል ያረቢ አሏህ ይጠብቀን
Selam D/r 2gize mammogram tenesichalew minim yelem tebalikugn negri gin hememun basebegn ye tute koda Keye hon betam yakatilignal wode bebet akababeme mini madireg alebegn
ሰላም በአቅራቢያዎት ወዳለ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ማግኘት አስፈላጊ ነው። ኢትዮ ጠቢብ መጥተው ለመታከም በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን እናመሰግናለን።
እብጠትአለ ግን ፈሳሽ የለዉም ያረቢ አተጠብቀኚ😢😢
ታይው
Dr thank
Hani konjo thank you so much
ዶክተርዬ እኔ ጡቴላይ እብጠት አለብኝ በፊት ትንሽ ነበር አሁን እያደገ ነዉ ሃኪም ሄጄ መሠራት አለብሽ አሉኝ ግን ካሠር አይደለም እብጠቱ ግን መዉጣት አለበት አሉኝ እኔ እርጉዝ ነበርኩኝ ማድረግ አልቻልኩም አሁን ወልጄ 20 ቀኔ ነዉ ግን እድገቱ ጨምርዋል በዛላይ ያቃጥለኛል ይበላኛል እባክሽን መልሥ ሥጭኝ
Teayyyy Bgata Tefewashhhy
Yene qojo fexari hunem ewqeteshen kef yaderegelesh wedededede new emaderegesh sele mekereshen hon sele temeheretesh des belognal berechelegn
ነኔ ውድ እድሜየ 24ነው ጡቴን በጣም ያሳክከኛል ምድነው 🙏🙏🙏ንገሪኝ
eski kutershen lakilge ene tueta wodawest yegab new
Masha Allah Tabarakalah ❤❤❤
D/r thanks
Docter ibakishi melshilgn ine gena wotati negn alwoldikum ina kebibite sir tinshi ibxeti wotobigna min timekirigalesh benatsh melishilgn
Docter ine sidet lay new yalewut ibakish melishilgn
Mamografi tenesche breast cyst new aluu min malet new?
አረ ዶክተርዬ እኔ አጥቢ ነኝ በመጀመርየ ከአፌ ደም ወጠኝ ከዘም ከፍንጨዬ ከንፈፍጤ ለሰምንት ሚሆን ጊዜ ከንፍጤ መውጠት ጀመረ ከዘም ሰጠበ በሁለቱ ቀደደዎች ወተት በንዱ ቀደደ የደፈረሰ ደም ዮጠኝል ምንድን ነው?
የካሰር ከኒና ፀስ ያጨናግፊልዴ በአላህ ጨቆኛል😭😭😭
Ask your doctor andand mesihanit le eriguz ayimekerim
እንዴ ሀኪምሽ ማርገዝ እንደሌለብሽ አልነገረሽም
ሰላም እባክዎ የ ካንሰር ህክምና ላይ ስትሆኑ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች አሉ በስርአት ሃኪምዎን አማክረው ይረዱ።
እኔ አንዳንድ ጊዜ ያመኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ያብጣል በጣም ያመኞል ግን በጣም እየፈራሁ ነው ከተለየው ያመኞል የጧት ካንሠር እድም ይገድበዋል ንገሪኝ በአላህ
ሰላም ውድ ቤተሰብ የጡት ካንሰርን እድሜ አይገድበውም። እባክዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ ሆስፒታል በመሄድ ይታዩት። ዶ/ር ሃነአን ጋር ለመታየት በ 09355402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።
ከሀያ እሥከ ሠላሣ አመት እድሜ ያላቸውም ይለከፋሉ ከባድነው አላህ ይጠብቀን በጣም ያመኛል ግን ራጅ ተነሥቸው ምንም ችግር የለም ሥተኙ ጡትማሥያዣ እዳትለብሡ እህቶቸ
እኔ ራሱ እብጠት አለው 😢
ማአላህ
😢😢😢😢😢😢😢ዱአ አርጉልኝ
Ene temermre wustu wuha quatroal alugn chigr alew melsulgn
የመዳን እድሉስ 😢😢😢 በዱአች
ዶክተርየ እኔም ጡቴን ያመኛል ግን ሀኪቤት ህጄ ነበረ ምንም የለብሺም አሉኝ ምንይሆን
እኔ ግን በስደት ተሰቃየሁኝ በሽታዬን አላዉቀዉም ፈጣሪ ለሀገሬ ያበቃኝ እንጂ እታየዋለሁኝ😢
Maashaa Allah Dr. Han its a great savier information.
Mashallah jazak Allah khair Dr
እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተርዬ ጡቴ ላይ ያበጠ ነገር ነበረ እና ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን ክምችት ነው ብለው ችግር አይፈጥርም ብለው ከ 6 ዎር ቡሀላ መተሽ ቼክ አድርጊ ብለው መለሱኝ ግን ውስጤ መረጋጋት አልቻለም የሆርሞን ክምችት ማለት ምን ማለት ነው ዶክተርዬ መላ በይኝ🙏🙏🙏
እኔም
Tebareke
አሜን እናመሰግናለን።
D/r ken chalishe anchen magignet echelalew benateshe chenikognale
ኢትዮር ጠቢብ ሆስፒታል ቅዳሜ ቅዳሜ ስለምሰራ እዛ መምጣት ይችላሉ። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።
ماشاءالله على الحجاب ❤
ሽኩረን ዶክተርዬ እኔ ጡቴ በጣም ያሣክከኛል ጫፉ ሳመግለዉ እንደ ምግል ይወጣል ገና አልወለድኩም አርግዤ ወረደብኝ ባላህ መልሽልኝ
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
እኔም ውስጥን ይነዘንዘኛል ይወጋኛል ምን ይሻለኛል ሀኪቤት እንኳን እንደፈለግን መሄድ አንችልም በስደት ነው ያለንው አላህ ይጠብቀን እንጂ 😢😢😢😢
እኔምያመኛልሆደንይነፍኛል ጡቴንምያመኛል
docter bebt ser ymfteru ebtetoche hulum canser nachew wyis lela kze ynorwal ebkshe mlshelnge
ሰላም ብብት ስር የሚፈጠር እባጭ ሁሉም ካንሰር አይደለም። በአብዛኛው ሞኝ እጢ ሲሆን፣ ግን ካንሰር አለመሆኑን ለማረጋግጥ መታየት ያስፈልጋል
@@ethiotebibhospital3884ene ka 1 amet bafet bibete sir abxo naber ka pharmacy cream gazeche qabawut ka hulet samint bohala xafalegn endet yetayal Dr ya cancer ebxat yexafal ende?
Amsgnlhu tbrkilnge
😢😢
@@ethiotebibhospital3884
Mermeraw mn ayinet new hospital hije lememermer ferahu can you tell me please 🥺
ጩቀትአለቅን. እኔእጡቴላይ ያመኛል አያሥተነፍስኚ😢
Thank u❤❤❤❤❤dr
Dr zeway nersh neber belejentesh?
ዶክተርእባከውንይመልስልኚ
eski kutershen lakilge
en gena 21 ametnew fesash ale keza shitaw alew ibakish min ladirg
በአስቸኳይ ሃኪም ጋር ቀርበሽ መታየት ይኖርብሻል !
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
👌🙌
ኦረዱአድርጉልኚጡቴንያመኛል ሆደንይነፍኛል እሰውቤትነውያለሁት እደትብየልተሀከም😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉c🎉🎉🎉🎉p😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
🎉
የኔ እናት እኔ በሁለቱም ጡቴ ወሀ ነገር ይፈሰኛል እና እሄን ምን ላደርግ
ዶክቲሪዬ እናመስጊናላንአለሀ ይጣቢቃን አምሮቢሻል እድሜ ሃያዎች ዉስጥ ነኚ ጊን ሚኒም አይነት ሂማም አይሳመኚም አልሀምዱልላሀ መኒስቲሬሽኔ ልመጣ አሚስቃን ስቃር ቲኒሽ ያመጫመር በሀሪ አለዉ ስያልቅ ዳሞ ዋዳ ቦታዉ ይመላሳል
እሱ ትክክለኛ ሂደት ነው።
ደ/ር ጫፉ ከልጅነቴ ጀምሮ አንድ ጡቴ ስርጉድ ያለ ነው በሀኪም ታይቼ አወቃለሁ አሁን እያስፈራኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ?
በተፈጥሮ የሚመጣ የ ጡት ጭዐፍ መሰርጎድ አንዳንድ ሰዎች ላይ ያለ ሲሆን፣ በአብዛኛው ለማጥባት ስለሚቸገሩ ሃኪም ጋር በመሄድ ማስተካከል ያስፈልጋል።
እኔ ሌኩን ላኩልኝ እእቴ በጡታ ሥር ሌላ ጫፍ ፈረጠባት
እና እባክሽ ተባበሪኝ
@@kassuabrham4291 ሌላ ቦታ ህመሙ ይሳማል ውይ
ዶ/ር አሁን የት ነው አገልግሎት የምትሰጪው ኢትዬ ጠቢብ አሁን እንደሌለሽ ነገሩኝ ወይ ስልኳን የምታውቁ please
ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ
ሰላም ዶ/ር ሃናን በ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ይሰራሉ
ዶክተሪይ እኔ ጡቴ በብት በኩል አንድ ትልቅ እብጠት አለብኝ እና ፈራ እብጠቱ ካንሰርን ያመጣል እንዴ
ሰላም ብብት አከባቢ ያለ እብጠት ካለ የጡት ካንሰር ምልክት ሊሆን ስለሚችል ቢታዩት በጣም የተሻለ ነው ።
በናትሺ እኔ ይለሁት ስደት ነው ግን ይበላኝል ግን አይመኝም እህቴ ጫፉን ይበላኝል
Atekkkyyy Takmyyy Byeasussm Tefewash
ጡትማሴጃ ለሊት ለብሶመተኛት ችግርአለው ባአላህስም እንድትመልሽልኝ እንዳታልፊው
ይኖረዋል እኔ ስተኛ ካላወለቅኩ ይጨንቀኛል እንኮን ስተኝ እቤት ሰው ከለለ ባታደርጊ ይመረጣል
@@asgdfgh5669 አንድአድየ ስወጣነውእምለስሰው ያንንምሆኖልቤንይጨንቀኛ
ለምን ለብሰሽ ትተኛለሽ ጥሩ አደለም ቀን እሺ ማቻ አችልበሺ የሚያስጨንቅ የሚያጠብብ ጥሩ አደለም
አንዱን ጡቴን ያመኝል የማቃጠል እና የመቁሰል ስሜት ይሰማኝል አጥብቻለሁ አግን አንዱን በደብ አይጠባውም ነበር አሁን ህመም ሲሰማኝ ዶክተር ጋ ሂድኩስታይ ምንም የለም የወተት ጂማቶችሺ ከመጠኑ ትንሺ ስለሰፉነው አለኝ እና ወደሌላም አይለወጥ አለኝ እስኪ አስጊ ከሆነ መልሺል እባክሺ
የኔውድእህትበአላህመልሽልኝበጣምተጭንቄአለሁ፣ጡቴፍሳሽይፍስዋልከለሩወሀእይነትነውእናእያመመኝነው❤❤😢😢😢
የኔማር እኔም ይፈሰኝል ከምንደረሽ
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል
ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ፣ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
አአ አድሬስ የትነዉ ለናቶች እባካችሁ?
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99