- 33
- 88 598
Ethio Tebib Hospital
United States
เข้าร่วมเมื่อ 23 ต.ค. 2022
We Always Strive For Your Health!
አድራሻችን ሰፈረ ሰላም ወደ ኮልፌ በሚወስደው መንገድ።
ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251935402078 በተጨማሪም በአጭር የስልክ መስመራችን 9000 ቢደውሉ ያገኙናል።
ፌስቡክ: ethiotebib/
ቴሌግራም: t.me/EthioTebibHospital2
ጎግል ካርታ፡ maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99
ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
(ለጤናዎ ሁሌም እንተጋለን)

วีดีโอ
ከ 1 እናት ብቻ 76 የማህጸን ሞኝ እጢዎችች የወጡበት ቀዶ ህክምና ፡ ዶ/ር ሙህዲን አብዶ (የመካንነት እና ስነ-ተዋልዶ ህክምና ሰብስፔሻሊስት)
มุมมอง 281หลายเดือนก่อน
ከ 1 እናት ብቻ 76 የማህጸን ሞኝ እጢዎችች የወጡበት ቀዶ ህክምና ፡ ዶ/ር ሙህዲን አብዶ (የመካንነት እና ስነ-ተዋልዶ ህክምና ሰብስፔሻሊስት)
Glaucoma / የአይን ግፊት
มุมมอง 5993 หลายเดือนก่อน
ግላኮማ (የአይን ግፊት) በአለማችን ላይ ከ 80 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ያጠቃል። ለመሆኑ ግላኮማ ምንድን ነው? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው ? የሚያመጣቸው ችግሮችስ ? የሚለውን በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የአይን ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ዮናስ አብርሃም ያብራሩልናል ይከታተሉት።
የ ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረት በኢትዮጵያ
มุมมอง 4804 หลายเดือนก่อน
ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረት የህጻናት ችግር ብቻ አይደለም ! ፡ ዶ/ር አብዱላዚዝ ጀማል (የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሃኪም)
የ 97 ሚሊዮን ሰዎች እጣ ፋንታ የአይን ሞራ ግርዶሽ (Cataract)
มุมมอง 3535 หลายเดือนก่อน
በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የ አይን ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ዮናስ አብርሃም በ አለም አወፍ ደረጃ ቀዳሚ የ አይነ-ስውርነት መንስኤ ስለሆነው የአይን ሞራ ግርዶሽ (Cataract) ያብራሩልናል ፣ ይከታተሉት
የአጥንት መሳሳት ፡ በአጥንት መሳሳት ምክንያት በየ 3 ሴኮንዱ 1 ሰው ስብራት እንደሚያጋጥመው ያውቃሉ?#osteoporosis #ethiotebibhospital
มุมมอง 2055 หลายเดือนก่อน
የአጥንት መሳሳት ፡ በአጥንት መሳሳት ምክንያት በየ 3 ሴኮንዱ 1 ሰው ስብራት እንደሚያጋጥመው ያውቃሉ?#osteoporosis #ethiotebibhospital
"....እንግልቱን ብታየው አንተ ራሱ ልታለቅስ ትችላለህ.." ከታካሚዎቻችን አንደበት
มุมมอง 2876 หลายเดือนก่อน
"....እንግልቱን ብታየው አንተ ራሱ ልታለቅስ ትችላለህ.." ከታካሚዎቻችን አንደበት
Total Hip Replacement, ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ።
มุมมอง 8757 หลายเดือนก่อน
Total Hip Replacement, ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ።
ለፈተናዎች እጅ ያልሰጠው መምህር ቆይታ በኢትዮጠቢብ ሆስፒታል !
มุมมอง 2638 หลายเดือนก่อน
ለፈተናዎች እጅ ያልሰጠው መምህር ቆይታ በኢትዮጠቢብ ሆስፒታል !
አስም በህጻናት ላይ ፡ በዶ/ር ኤርሚያስ አበባው / pediatric asthma ; Dr. Ermiyas Abebaw
มุมมอง 6839 หลายเดือนก่อน
አስም በህጻናት ላይ ፡ በዶ/ር ኤርሚያስ አበባው / pediatric asthma ; Dr. Ermiyas Abebaw
በምጥ ህመም መሰቃየት ቀረ! Epidural Analgesia (የምጥ ህመም ማስታገሻ) ዶ/ር ሳምራዊት ገ/ሚካኤል
มุมมอง 4.2K9 หลายเดือนก่อน
በምጥ ህመም መሰቃየት ቀረ! Epidural Analgesia (የምጥ ህመም ማስታገሻ) ዶ/ር ሳምራዊት ገ/ሚካኤል
ዘመናዊ የጽኑ ህሙማን ክፍል (ICU)፣ የልብ ድካም፣ የመትንፈሻ አካል ችግር፣ እንዲሁም የስኳር ህመም፣ ዶ/ር ሙሃመድ አህመድ /Dr. Mohammed Ahmed
มุมมอง 52210 หลายเดือนก่อน
ዘመናዊ የጽኑ ህሙማን ክፍል (ICU)፣ የልብ ድካም፣ የመትንፈሻ አካል ችግር፣ እንዲሁም የስኳር ህመም፣ ዶ/ር ሙሃመድ አህመድ /Dr. Mohammed Ahmed
Dental carries , የጥርስ መቦርቦር እና መፍትሄዎቹ
มุมมอง 16K11 หลายเดือนก่อน
Dental carries , የጥርስ መቦርቦር እና መፍትሄዎቹ
ስለ ጡት ካንሰር ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች በዶ/ር ሃናን አለባቸው (Breast Cancer)
มุมมอง 41Kปีที่แล้ว
ስለ ጡት ካንሰር ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች በዶ/ር ሃናን አለባቸው (Breast Cancer)
Ethio-Tebib Hospital, Fracture management with Dr. Nebil Tamene.
มุมมอง 855ปีที่แล้ว
Ethio-Tebib Hospital, Fracture management with Dr. Nebil Tamene.
የጉልበት ህመም ፣ ኦስቲዮ-አርትራይተስ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ሙሉ ቅየራ Total Knee Replacement
มุมมอง 3.5Kปีที่แล้ว
የጉልበት ህመም ፣ ኦስቲዮ-አርትራይተስ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ሙሉ ቅየራ Total Knee Replacement
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program.
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program.
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program. ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል እሁድን በ ኢቢ ኤስ ፕሮግራም ላይ :: Part-1, ክፍል-1
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program. ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል እሁድን በ ኢቢ ኤስ ፕሮግራም ላይ :: Part-1, ክፍል-1
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program. ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል እሁድን በ ኢቢ ኤስ ፕሮግራም ላይ :: Part 2|ክፍል 2
มุมมอง 4.2K2 ปีที่แล้ว
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program. ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል እሁድን በ ኢቢ ኤስ ፕሮግራም ላይ :: Part 2|ክፍል 2
እባክ ዶክተር መልስልኝ እኔ ጥርሴ መጋጋየ የመጨረሻው ትንሽ ተቦርቦሩ ጥቁር ሆኖል ስት አመቱ ግን ጭራሽ እመም የሚባል ነገር አሞኝ አያቅም በያአመት አሳጥባለሁ ጥርሴን ሀኪሞቹን ስጠይቃቸው ካላመመሽ ለምን ይነቀላል ይሉኛል እኔ ግን ፈራሁ በሽታው እሌላው ጥርሴ ላይ ይተላለፈል ብየ ተጎኑም ያለው ጥርሴ ትናንሽ ጥቁር ነገር አላቸው ግን ካላመመሽ መነቀል የለበትም አይተላለፍም ይሉኛል ምን ትመክረኝ አለህ ላስነቅለው
ሙሉ የዳሌ አጥንት ቅዬራ እሰከ ስንት ብር ይፈጃል ፕላስቲክ በማይካ
Pleas birru snt new
አረ ዶክተርዬ እኔ አጥቢ ነኝ በመጀመርየ ከአፌ ደም ወጠኝ ከዘም ከፍንጨዬ ከንፈፍጤ ለሰምንት ሚሆን ጊዜ ከንፍጤ መውጠት ጀመረ ከዘም ሰጠበ በሁለቱ ቀደደዎች ወተት በንዱ ቀደደ የደፈረሰ ደም ዮጠኝል ምንድን ነው?
አድራሻችሁን ንገሩን ባካችሁ
ማሻአላ፣ሂጅም፣ያምረበሻል❤❤
Weyne dr mudin mibaleww sew eskahun miwedew en miameseginew enji be kifu miteraw alayehum. Gobez doc allah yitebikih
ቶሎ ወዴቁብነገሩ ግቢ አትዛዚ ስራአለብኝ😂😂
ሰላም ዶክተር እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እና በቀኝ በኩል ብትብቻዬ ህመም የሌለው እብጠት ወጠቶብኛል አመት ይሆነዋል የወር አበባ ቀኔ ሲደርስ ቀድሞ እብጠቱ ይጨምራል ከዛ የወር አበባ ሲፈሰኝ እብጠቱ ይጠፋል ያረቢ አሏህ ይጠብቀን
ዶክተርየ በኤክስሬ ያሳያል እዴ እኔ ስስራ ኖርማል ነኝ ንገሪኝ ግን ደረቴ ላይ ያመኛል ጨጔራ ነው አሉኝ ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
በናትሺ እኔ ይለሁት ስደት ነው ግን ይበላኝል ግን አይመኝም እህቴ ጫፉን ይበላኝል
Atekkkyyy Takmyyy Byeasussm Tefewash
ሰላም ዶክተርዬ ጡቴ ላይ ያበጠ ነገር ነበረ እና ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን ክምችት ነው ብለው ችግር አይፈጥርም ብለው ከ 6 ዎር ቡሀላ መተሽ ቼክ አድርጊ ብለው መለሱኝ ግን ውስጤ መረጋጋት አልቻለም የሆርሞን ክምችት ማለት ምን ማለት ነው ዶክተርዬ መላ በይኝ🙏🙏🙏
እኔም
ዶክተርዬ እኔ ጡቴላይ እብጠት አለብኝ በፊት ትንሽ ነበር አሁን እያደገ ነዉ ሃኪም ሄጄ መሠራት አለብሽ አሉኝ ግን ካሠር አይደለም እብጠቱ ግን መዉጣት አለበት አሉኝ እኔ እርጉዝ ነበርኩኝ ማድረግ አልቻልኩም አሁን ወልጄ 20 ቀኔ ነዉ ግን እድገቱ ጨምርዋል በዛላይ ያቃጥለኛል ይበላኛል እባክሽን መልሥ ሥጭኝ
Teayyyy Bgata Tefewashhhy
ጩቀትአለቅን. እኔእጡቴላይ ያመኛል አያሥተነፍስኚ😢
አረ ብብቴ እያበጠ ነው😢😢😢
አንዱን ጡቴን ያመኝል የማቃጠል እና የመቁሰል ስሜት ይሰማኝል አጥብቻለሁ አግን አንዱን በደብ አይጠባውም ነበር አሁን ህመም ሲሰማኝ ዶክተር ጋ ሂድኩስታይ ምንም የለም የወተት ጂማቶችሺ ከመጠኑ ትንሺ ስለሰፉነው አለኝ እና ወደሌላም አይለወጥ አለኝ እስኪ አስጊ ከሆነ መልሺል እባክሺ
ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡልን ዶክተር
Yene qojo fexari hunem ewqeteshen kef yaderegelesh wedededede new emaderegesh sele mekereshen hon sele temeheretesh des belognal berechelegn
አንዱ ጡቴ ለይ የልሽዉ በሙሉ አለበት ከህመም ዉጪ
Mashalahi Dr muhiden alahi yechumrelhi
ሰላም ዶረክትር እዴትነህ እኔ የምጠይቀው ጥያቂ ኤሲል የሚባለው የጉልበት ጀማት ትሰሩታላቹ እዳው ዶክተርየ ፍጠንያለ ምልስ በሰጠኝ ደስይላኛል አመሰግናለው
Dr thank
አድራሻቹ
ከሀያ እሥከ ሠላሣ አመት እድሜ ያላቸውም ይለከፋሉ ከባድነው አላህ ይጠብቀን በጣም ያመኛል ግን ራጅ ተነሥቸው ምንም ችግር የለም ሥተኙ ጡትማሥያዣ እዳትለብሡ እህቶቸ
Mamografi tenesche breast cyst new aluu min malet new?
ያረብ አንት ጠብቀን
ዶክተር የዛሬ 10 ዓመት በውስጡ እብጠት ነበረው ሀኪምቤት ሄጄ ለሀሁን ችግር የለውም ብለውኝ ነበር ግን ለወደፊት አይታወቅም ብለውኛል እና ከመጠን በላይ ያሳክከኛል መላ በይኝ ዶክተር እባክሽ።
ዶክተርየ እኔም ጡቴን ያመኛል ግን ሀኪቤት ህጄ ነበረ ምንም የለብሺም አሉኝ ምንይሆን
ዶክተር በናትህ መልስል ብሬክስ ላስፈታ ነው ሪትነሩ ብንጠቀመው መመለሱ አይቀርም እና ከውስጥ የሚደረገው ባድደግር ችግር ይኖረዋል
Docter ibakishi melshilgn ine gena wotati negn alwoldikum ina kebibite sir tinshi ibxeti wotobigna min timekirigalesh benatsh melishilgn
Docter ine sidet lay new yalewut ibakish melishilgn
aderashachu yete nawe pls phone no
Ppppppppppppp
❤❤❤❤
Cerer bmdehanit yestale
በጣም እፎይታን ሰጥቶኝ ነበር። እኔ ሄመን ነበር የወለድኩት። ግን ኢፒዱራል እንደ እኔ ምጥ ለከበደው ሰው ፍቱን ማስታገሻ ነበር። ከእግዚአብሔር በታች!
ዶክተርእባከውንይመልስልኚ
ኦረዱአድርጉልኚጡቴንያመኛል ሆደንይነፍኛል እሰውቤትነውያለሁት እደትብየልተሀከም😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉c🎉🎉🎉🎉p😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 🎉
ከልብ እናመሰግናለን ባርታልን ወንድማችን❤❤❤
የመዳን እድሉስ 😢😢😢 በዱአች
❤
እብጠትአለ ግን ፈሳሽ የለዉም ያረቢ አተጠብቀኚ😢😢
ታይው
ርእኔምልሞትነው😪😪😪😪😪😪
ልጄ 13አመቷ ነው ግን እስካሁን 4 ጥርስ ብቻ ነው የነቀለችው ችግር አለው? አሁን የወተት ጥርሷ ተቦርብሯል ባስነቅልላት ድጋሜ ይበቅላል?
I need the number of hozpital
Thanks
እረ እኔ ሁሉም ትቦርቦሯል ምን ይሻለል 2ተነቀል🥺🥺
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል በመምጣት የጥርስ ህክምና ማግኘት ይችላሉ። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።
ዶከተር አድራሻችሁን አስቀምጥልን ህክምናውን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው የአይን ግፊት አለብኝ
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ፣ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
en gena 21 ametnew fesash ale keza shitaw alew ibakish min ladirg
በአስቸኳይ ሃኪም ጋር ቀርበሽ መታየት ይኖርብሻል !
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን !
አረ ዶክተር እኔ እድሜ 17 ነው ግን ጥርሴ ታቦርቦሮ አለቃ አሁን ተሰቀዬሁኝ ምን ይሸልኛል መፍትሄ ንገሩኝ 😭😭
እኔም እዳቺው እኔ 19አሜት ነው 😥
እኔብቻ መስሎኝ ነበር እኔደሞ በ20አመቴከባድነውብቻ
እረ አስሞሊ አሪፍ ነው
ሰላም ኢትዮጠቢብ ሆስፒታል ጎራ በማለት መፍትሄ ያግኙ !
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
Masha Allah Tabarakalah ❤❤❤