#7/3/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @AbebechGenahegu
    @AbebechGenahegu 5 วันที่ผ่านมา +1

    አበስኩ ገበርኩ ምን ጉድ ነው የምናየው ልቦናችሁን ይመልሰው በውነት አምኖ ከመካድ ይሰውረን አጋይስት አለም ስላሴ ይጠብቁን በሀይማኖታችን ያፆናን እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላ ሁሉንም ያያልና
    ከተኩላዎች ይጠብቀን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን
    እባካችሁ አባቶች እኛ የምንፈልገው ከፈጣሪ የሚያስታርቀን አባት ብቻ ነው። ማለቴ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ክርስቲያን እታረዱ ካህናት ከነቤተሰባቸው እየታረዱ ባለበት ሁኔታ ህዝብ በድሮን እንጀ ዝናብ እየተርከፈከፈብን እያለቅን ባሐንበት አንድ አባት መተው ለሰተከሐከለ ምግብ ማብራሪያ መስጠታቸው የኛ ማለቅ ሳይደንቄቸው በነፍስ ደግሞ የአህያየፈረስ እያሉ ሲመጡ አያምም
    ምእመከ ከሞት የተረፈው ሜዳ እኮነው የወደቀው እከኪ ሒደው ልጆቸ አየዟችሁ ይበሏቸው ያጽኗኗቸው አታሳብዱን
    በእረግጥ ምንም አላችሁ ምንም ሐይማኖታችንፐአንክድም የምናምነው የታመነውን ጌታ ነው።
    እኛ የተቸገርነው የምንበላው ሳይሆን የት እንኑር የት እንግባ?ማን ያጽናናን?

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 5 วันที่ผ่านมา

    እግዞመሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢

  • @BosenaGetaneh-b3b
    @BosenaGetaneh-b3b 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መጋቤ ምስጢር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
    በዚህ መንገድ ጋዜጠኞችና አንዳንድ ዩቱበሮች እባካችሁ ዓላማችሁ ከገንዘብ በላይ ይሁን።

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 5 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም እንዴት አደረህ በገንዘብ ምክንያት የሠንበት ተማሪወች እስልምና የገቡትን እባክህ እንርዳቸዉ ጠይቃቸዉ

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 5 วันที่ผ่านมา +1

      ነጋሽ ሚዲያ ላይ አድራሻው አለልሽ እኮ እዛ ላይ መርዳት ትችያለሽ

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢💔💔

  • @MtkaEndeshaw
    @MtkaEndeshaw 5 วันที่ผ่านมา +2

    አባቶች እንተርቪ ሲጠየቁ በመንኛውም ሚዲያ ላይ መቅረብ አለባቸው ወይ ቢየንሥ ክብራቸውን በሚጠበቅ የቤተክርሰቲያኗን ክብር በሚጠብቅ ሚዲያ መሆን የለበትም

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 5 วันที่ผ่านมา

    ቀትክክል ቤተክርስቲያንን ማክበር መከበር ነው ቤተክርስቲያንን የናቀ በነፍስም በስጋም ተጠያቂ ናቸው ።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተክርስቲያን ማረፊያዎችን ናት
    ቤተክርስቲያን መቀደሻችን ናት።
    ተውን አትንኩን ቤተክርስቲያንን አክብሩልን።

  • @dhhdhhdshhdhdh1811
    @dhhdhhdshhdhdh1811 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😂❤❤❤

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 5 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም እንዳዉም መስተካከል ያለበት የትርጉም ጉዳይ ካለ ቤበተክርስቲያን በኩል እንዳላችሁትም በሲኖዶሱ በኩል ታይቶ ታርሞ ማቅረብ የሚቻልበት ስሲተም ቢኖር የሚሻል ይመስለኛል፣ምዕመኑ የተወናበት ሁኔታ ተፈጥሯል፣ስለሆነም አሁንም ማስተካከያ ከሚመለከታቸዉ ቢሰጥ፣

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu 5 วันที่ผ่านมา +1

    Egzbar,ymsgan,lez,ydrsan,amlk,kbr,ybez

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 5 วันที่ผ่านมา

    ለዩልን እባካችሁ አትንኩን ቤተክርስቲያን የነፍስ መሰላል መወጫጫ ናት ነው ቤተክርስቲያን ትተን የት እንሂድላችሁ?

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 5 วันที่ผ่านมา

      እነሡ ጉዳያቸውነው

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 วันที่ผ่านมา

    አንተ ዝም ብለህ አርሴማ አርሴማ ትላለህ ምናለበት የቴሌግራም ቁጥርህን ብታስቀምጥልን እና የከፈልንቀቴን ደረሰኝ እና የክርስትና ስማችንን ልከን እንዳልከው ቀአውደምህረት ላይ እንዲጸለይልን አታደርግልንም? ያስገባሁት ሳንቲም አጥጋቢ ባይሆንም መቼስ ከበረከቱ ልካፈል እና በጸሎት ልታሰብ ብዬ ነበር እንግዲህ በቃልህ አልተገኘህም, እኔን ግን የቅድስት አርሴማ አምላክ ስለሚያውቀኝ በረከቷ ይደርሰኛል ብዬ አምናለሁ ክብሩ ይስፋ ጌታ.

    • @yeshemebetdejene4463
      @yeshemebetdejene4463 5 วันที่ผ่านมา

      Ere lemen bereketehen tatalhe Stehe ayedele beka aresema becha tawekewaleche eshe