MK TV || ሲ/ር አዜብ አድማሱ - ማርያም ፣ማርያም እያልኩ ለ35 ዓመት እናቶችን አዋልጃለሁ - የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น •

  • @haya3088
    @haya3088 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል እናቴ አዟኝቷ እመ አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @ማህሌትኢትዮጵያዊት
    @ማህሌትኢትዮጵያዊት 2 หลายเดือนก่อน +1

    መታደል ነው የእመብርሃንን ፍቅር እንዲህ ያደላችሁ😢

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ አርአያ ነዎት ሲስተር፣ እግዚአብሔር አገልግሎትዎን ለፍጻሜ ያብቃልዎት።
    እባክዎ ሲስተር ለእርስዎዋ ማርያም ለእኔም ጸሎት ያድርጉልኝ፣ እርሷና እኔ የምናውቀው ምሥጢር አለን። በነገራችን ላይ ከልጅዎ ከነብዩ ባዬ ጋር አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ (first degree) አንድ ባች ነን፣ የነብዩ ቅንነት ምንጩ አሁን ገባኝ፣በእርስዎ ጸሎት እመ ብርሃን በበረከቷ ጎብኝታው ነው።

  • @MinyichilBirhanu
    @MinyichilBirhanu 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሲ/ር አዜብ አድማሱ ባለብዙ ፀጋ ስንዱ እመቤት ከልጆች ጋር ልጅ ከወጣቶች ጋር ወጣት ከሽማግሌዎች ጋር ሽማግሌ . . . . .ሁለገብ ከሰው ጋር ተግባቢ የዘመኑ ዕንቁ ሰው ነች "ማርያም ፣ማርያም እያልኩ ለ35 ዓመት እናቶችን አዋልጃለሁ" ሲ/ር አዜብ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ!

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ እናቴ እናቴ ማርያምን ታማልደኝ
    በ ማርያም አትለፍኝ
    ደካማኝ ማርያምን ሰላቻኝ
    አጥሃቴ ታሁጣኝ ካማካራዬ
    ተቃልሊም ሸኬሜን
    ተላማልምልኝ ሚብራበዳዬ
    ታስተርቃኝ ከልጀ ከወደጃ ከኢየሱስ ክርስቶስ
    በ ማርያምር ጸልሊኝ
    በ ማርያምን በጣም ብቻኛ ናኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @munshetgizaw299
    @munshetgizaw299 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሲሰተር አዜብ በጣም አመሰግናለሁ የእመቤታችንን ፍቅር እና ምህረትን ሰላካፍሉን የእመቤታችን ጥበቃ አይለዪሆት

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 3 หลายเดือนก่อน +2

    "ኦ ርኅርኅተ ኅሊና ፍቅርኪ ያነድድ አማዑተ ፣
    ከዊኖ እሳተ "
    አለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ !!
    ዛሬ ደግሞ ሲስተር አዜብ እንዲኸ በገሐድ አሳይታ እንባዬን እስክጨርስ አስረቀረቀቺኝ !!

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ቀናዉ በእምነቷ ❤ለእመቤቴ ማርያም ባላት ፍቅር ❤በትህትናዋ ❤በአዛኝነቷ❤እንዴት መታደል እንዴት መመረጥ ነዉ በዚህ ጊዜ እደዚህ ፀጋየበዛላት❤ እኔ ደስ ብሎኛል እደዚህ አይነት እናት በመሀላችን ስላለች እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን ክፉ አይንካሽ❤ላንቺ የተለመነች እመቤቴ ማርያም ለኔም ለቤቴም ለሀገሬም ለሚማፀኗት ለተጨነቅን ትድረስልን አሜን❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቁንጅና እና ጥሩ ሰብእና መታደል እኮ ነው 🙏🙏🙏 እመአምላክ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቤዛይተኩሉ ስሟ ሲጠራ እንባዬ ይመጣል ሲስተር አዜብ ትለያለች ሙያዋን የማርያምን ስም እየጠራች የተዋጣላት እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብዋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh หลายเดือนก่อน

    Degemo endet endamiyameru Egziabiher yematusalan edeme yestelen !🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️...

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ " የእናቴ እናት " አላች ልጅቱ የእመቤታችንን ፍቅር አጣጥማ ?

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 3 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent ,God bless Sister Azeeb.

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጅግና እናት ነሽ ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት ጌታ ሆይ መልካም ሰው አድርገኝ❤

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 3 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት አቀራረብ ❤❤❤❤
    ጸጋው ይብዛልሽ የፕሮግራሙ ድምቀት ሁሌም አቀራረብሽ ልብ አንጠልጣይና ማራኪ ነው በጣም ነው ምንወድሽ ኑሪልን❤❤❤

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 3 หลายเดือนก่อน

      አቅራቢዋ ልዩ ስጦታ ነው ያላት አድናቂዋ ነኝ❤❤

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 3 หลายเดือนก่อน

    ሲስተር አዜብ የመልካምነት ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሲስተር አዜብ በጣም ቅን ሴት ነች እረጂም እድሜ ጤና ይሰጥሺ እንዳንቺ አይነቶችን ቅኖችን ያብዛል አሜን

  • @zena4992
    @zena4992 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን❤❤❤❤

  • @LiyuworkAytegeb
    @LiyuworkAytegeb 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ ውብ እናታችን !!ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም፡፡

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 3 หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬ 9አመት እርጉ ሆኜ የፀለይኩት ፀሎት እመቤቴ ምጤን አቅይልኝ በዬ በልቤ ነገርኳት የኔ እናት ስነግራት በዚህ ልክ የጭንቄ ደራሽ መሆኖን ሳስብ እንባዬ ይቅድማል

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህ ተወዶ መኖር በራሱ መታደል ነው,ልጆቿ ታድለው,የእናትነት ልክ ኖት ትባረካላችሁ፡፡❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜንንንንንንንንንንንን ሲስተር መዓረይ ልብኺ ልቢ ማርያም እዩ ሓደራኺ ጸልይለይ ነዓይን ንደቀይን ሓደራኺ ደቀይ ካብ ኩሉ ጸልይለይ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 3 หลายเดือนก่อน +19

    ኧረ የተዋህዶ ልጆች ከወዴት አላችሁ ??? ሼር ይደረግ የእውነት አመለጣችሁ

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጭፈራና አሉቧልታ ይከተታተሉ መቸ ቁምነገር ይወዳሉ

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም በተሰማራበት ከማንም ምንም ሳይጠብቅ በቅንነት በእምነት ሁሉም ማገልገል እዳለበት አስተምረውናል የምትወድዋት ድንግል ማርያም በህይወት ዘመንሁ ሁሉ ምልጃዋ አይለይሁ

  • @Mihret-u4o
    @Mihret-u4o 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምንኛ መታደል ነው እህቴ ብርቱካን ከምታቀርቢያቸው እንግዶች ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ማህበሩን ያስፋው

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ተባረኪ, ❤❤❤❤ገፅሽ እራሱ ፈውስ ነው,ፀጋውን ያፈሰሰብሽ,የኔ እናት❤❤❤አንቺ ምድር መኖርሽ በራሱ ፀጋ ነው፡፡🎉🎉🎉

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ስላላሳጣን ❤❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ ቅንነት እድሜ ከጤና ጋር ሲስተር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያብዛላቹህ እናታችን ድንቅ እናት

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላስተላለፉልን ቅንነት ያለው ትምህርት እግዚአብሔርን ይስጥልን ያክብርልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቤቱ ያጽናችሁ ከዝህ ምታገለግሉበትን ረጅሜ ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስላየዃቸው ደስ አለኝ አቤት ቁንጅና 😇
    ልጃቸውን ሳይ እንዲህ ከተባረከ ቤተሰብ መምጣቱን ገምቼ ነበር ።
    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ና ይስጥልን 🙏

  • @AresamaBirhanu-p7x
    @AresamaBirhanu-p7x 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት አቢዬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤

  • @tutumersha7518
    @tutumersha7518 3 หลายเดือนก่อน +3

    አዜብዬ የኔ እህት የጥሩ ስራ ምሳሌ ሁሌም አድናቂሽና አክባሪሽ የምወድሽ ❤🙏እንኳን ከነመላው ቤተሰብ አደረሰሽ

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 3 หลายเดือนก่อน +2

    እፉፉፉ የኔ መልካም ሴት እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነውና
    በተሰማራንበት በቅን እንድናገለግል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @AbushaGirma
    @AbushaGirma 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛ ጠያቂዋ በጣም አከብርሻለሁ በጣም ቆንጆ ነሽ ትግስትሽ ጥያቄ አቀራረብሽ አድናቂሽ ነኝ። ግን እባክሽ የእጅሽን እንቅስቃሴሽን ብትቀንሺ ደስ ይለኛል

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 3 หลายเดือนก่อน +2

    I’m pray 🙏🏼 to the lord almighty may he show his mothers favor not only in Ethiopia but to the world.
    Thank you 🙏🏼 what encouraging and beautiful unselfish deed.
    May the lord bless you and your family!
    May we all see and share st. Mary’s love and favor declare and witness her grace.

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ጡሩ አቀራረብ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት በጣም ጥሩ እናት የተከበረች ባለሙያ ናት።
    🎉🎉🎉

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙ ተምረንበታል እናመሰገናለን

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ኢትዮጵያ እኮ በናንተ አይነት ሰዎች ነው ቆማ የምትሄደው፡፡❤❤❤

  • @kurihailamariam3104
    @kurihailamariam3104 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚል ጊዜ ነው :: እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ከፊት ይደምላችሁ ዘራችሁን ይባርክላችሁ መክሊታችሁን ተጠቅመዋችዋልና እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimsgan salhulum negar 🥰💐💯🥰✅💯💯💯💯

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 หลายเดือนก่อน

    እማምላክ ላንቺ ምን ይሳንሻል ከእኔም ጋር ሁሌም አብረሽኝ ነሽ የእኔ እናት ክብር ላንቺ ይሁን እመቤት😭😭😭❤❤❤🙌🙏🙏

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 หลายเดือนก่อน +22

    ነቢዩ ባዩ የሚባል ጀግና ልጅ አላት። ስድስት ኪሎ እኔ የህግ ተማሪ እሱ የቲያትር ተማሪ ነበር። ተማሪ ቤት ሳለን ትልቅ ውጤት ነበረው። አርት ለምን እንደመረጠ የገባኝ ዛሬ ነው። አባቱ የዚያ ትውልድ ንቁ ታጋይ አንባቢ መምህር እንደሆኑም ዘግይቼ ሰማሁ። ከተማረ ቤተሰብ መገኘት ለገንዘብ ሳይሆን ለተፈጥሮ ጥሪና ለተሰጥኦህ ቅድሚያ እንድትሰጥ ያበረቱሃል። ነቢዩ ለዚህ የታደለ መሠለኝ። በተረፈ አሁን ላይ ነቢዩ ባዩ ባመነበት መስመር ሃገሩን እያገለገለ ስለሚገኝ ደስ ይለኛል❤❤❤

    • @AresamaBirhanu-p7x
      @AresamaBirhanu-p7x 3 หลายเดือนก่อน +2

      ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ይባላል

    • @serkibelete7706
      @serkibelete7706 3 หลายเดือนก่อน

      😢ዘፋኝ ማፍራት ነው ለሃገር? አንድቀን ይመለሳል የፈጣሪ ግዜ ሲደርስ

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl 3 หลายเดือนก่อน +1

      ነብዩ ባዩ ባንዳው😢ቱ

    • @AresamaBirhanu-p7x
      @AresamaBirhanu-p7x 3 หลายเดือนก่อน

      @@AlMi-kl4cl
      አንቺ ልጋጋም

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl 3 หลายเดือนก่อน

      @@AresamaBirhanu-p7xአንተ ለሃጭ መንጋ ነብዩ ባንዳው ከአገዛዙ ጋር ይጠየቃል

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 3 หลายเดือนก่อน

    Waqaayyoo isin yaa ebbisuu❤❤❤

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሃም እንግዳ ።❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ እና መልካም እናት ናቸው 😇😍🙏🏻

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 3 หลายเดือนก่อน

    ende erso yalutn yabzaln ergim edme ystlen❤❤❤

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ማህበረ ቅድሳን

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 3 หลายเดือนก่อน

    ሙያ ከደግነት ጋር አቤት መታደል!❤

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 3 หลายเดือนก่อน

    ማርያም ፣ ማርያም፣ ማርያም......በእመቤቴ እኔም አልደራደርም።

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 3 หลายเดือนก่อน

    የአብርሐም እንግዳ አቅራቢ ብርቱካን በጣም ደስ በሚል በሚስብ አገባብ ነው ያቀረብሽው በጣም አናመሰግናለን በርቺ ሳላደንቅ መቀጠል አልቻልኩምና በጽሁፍ እንዳስተዋወቅሽ አቁሜ ወደ አስተያየት የገባሁት በርቺ በጣም የሚስብ ነው

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Jenber-zb9lp
    @Jenber-zb9lp 3 หลายเดือนก่อน

    የነብዩ ባዬ ነገር የበቃኝ አዳነች አበቤን ያወደሰ እለት ነው !

  • @Habtamnesh-ms6we
    @Habtamnesh-ms6we 3 หลายเดือนก่อน

    Eseye kebr lemebeteeeeee elllllllllllllllllllllllllll !!!! Sister Azeb emebete besegam benefsem tetadegesh ! Rejem edme na Tena yadelesh ! Yene konjooooo !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you.🩷
    You are gorgeous inside out !!!🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻

  • @TirhasHailu-cm7qb
    @TirhasHailu-cm7qb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሸ

  • @Тсиге
    @Тсиге 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 หลายเดือนก่อน +1

    The Almighty God bless you all!!!

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳቹ

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yene jegena ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx 2 หลายเดือนก่อน

    ሲ/ር አዜብ ለምንወዳት ሐገራችን ላደረጉት ሑሉ እንዲሑም አሁንም እያደረጉ ላሉት ስራ እግዚአብሔር መላልሶ ይባርኮት፡ እኔ በቅርብ ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሑ እርሶንም ለማግኘት ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ፡ እስከዚያው መልካሙን ሑሉ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @Habtamnesh-ms6we
    @Habtamnesh-ms6we 3 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllllllll !!!!!! 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 zemare melaekten yasemalen !!!

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bezih zemen sile sew lij degnet mesmat ehig nafikonal beteley egna Ethiopiawiyan be meferarat lay nen silezeh yezichin enat degnet eyalekesku semahut ahunm Emebetachin dingil mariam yeasrat hageruan selam tamtaln le enatachin Egzabher erejim edmina tena yistiln

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ewnet new

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 3 หลายเดือนก่อน

    እመ አምላክ ምን ልበልሽ? እናቴ፣ አማላጄ፣ ሰው አድርጊኝ።

  • @Habtamnesh-ms6we
    @Habtamnesh-ms6we 3 หลายเดือนก่อน

    Lanchi yetlemenech embete legnam telemenen amen 🙏 be tselogtesh Asebign. Tsegs mareyam negn

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 3 หลายเดือนก่อน +2

    sistr edmna tana yyestshe

  • @GenetDegemu-f9t
    @GenetDegemu-f9t 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @elsa5514
    @elsa5514 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ :: በርቱ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ የምታቀርቡት ነገር ግን ሲስተር አዜብ ለልጇ ሚስተ አማት ነች እንጂ ምራት አይትባልም ::
    የልጇ ስም ግን ለሲስተር አዜብ ምራት ነዉ::

  • @goddessbettyd5614
    @goddessbettyd5614 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት የሚገርም አጋጣሚ ነዉ ? አዝዬ በጣምነው ደስ ያለኝ ፋሲካ ነኝ እባክሽ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 3 หลายเดือนก่อน

    Edmena tena yistiwot enate, endezi ayinet hakim yabzalin

  • @WondosenWubu
    @WondosenWubu 3 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍

  • @gezahegntafesse3823
    @gezahegntafesse3823 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይድረስ ለ MK ጋዜጠኞች
    የእናት ቤተክርስቲያን ልጀች ታላቅን ማክበር ሀይማኖታዊ ግዴታችን ነው።
    አንቱ ፣ እርሶ ማለትን አትተውት ; በማቅረብ ስም ማቅለል አያምርብንም

  • @brhana21
    @brhana21 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 3 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊❤❤

  • @Zety-476
    @Zety-476 3 หลายเดือนก่อน

    አዜብን ገና ወጣት ሳለች አውቃታለሁ ፤ የሚገርመው ውቨቷ ያው እንደድሮው ነው

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 3 หลายเดือนก่อน

    በዘጋቢ ፊልም በተከታታይ የሚታይ ታሪክ ቢሆን....

  • @mitikedemeke7446
    @mitikedemeke7446 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Merawi-2712
    @Merawi-2712 3 หลายเดือนก่อน

    ነብዩ ለሆዱ ኅሊናውን የሸጠ ሆዳም ነው::

  • @EristeGurmeso
    @EristeGurmeso 3 หลายเดือนก่อน

    Arya nesh embte abzeta tebrkeshe

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @workeneshtefera6416
    @workeneshtefera6416 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😭😭😭😭🙏🏻

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 2 หลายเดือนก่อน

    Gman ይቅርብን ወጪው ብዙ ነው😂

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ቁንጅና ባይኖርም ኑሮ ከተመቸሽ ያምርብሻል ለዛ ነው አንዳንዴ የምትጠይቂው ጥያቄ ግን ስልጠና ያስፈልግሻል ከመንፈሳዊ ፕሮግራም አይጠበቅም ያውም እህትየው እዛው ቁጭ ብለው ታምሪያለሽ ማለት ተቃራኒውን ለአንቺ ተወኩት

    • @gdjgd9775
      @gdjgd9775 3 หลายเดือนก่อน

      🤔

    • @dessalegnzeleke6466
      @dessalegnzeleke6466 3 หลายเดือนก่อน

      የጋዘጠኛ ተብዬዋ ጥያቄ ስነምግባርም ሆነ እዉቀትም የጎደለዉ ነዉ...ሁለት እህተማማች መሃል አንች ታምሪያለሽ ...አንች ግን እሷን አትመስኝም[አታምሪም] ማለት ምን አይነት ስነምግባር ነዉ?እህታችን የሽመቤት መልሷም ጥሩ አልነበረም...ዉበት እኮ እንደተመልካቹ ነዉ ማለት ነበረባት....በዚያ ላይ የሰዉ ልጅ መልኩ ተለዋዋጭ ነዉ ...ኑሮ ስከፋበት ይጎሳቆላል...ሲደላዉ የተመቸዉ እቧይ ይመስላል....ሌላዉ አባታችን ቀኛ አዝማች በመልኩ በቁመና ይህ ይወጣለታል የማይባል ሰዉ ነበር...ነብሱን ይማረዉ እንጅ አሱን የሚመስል ልጅ አልተወደም....

  • @adisufekede8617
    @adisufekede8617 3 หลายเดือนก่อน +1

    በፍጹ አንቺ አይባል በአላችን አይደለም

  • @agapieofETHIOPIA
    @agapieofETHIOPIA 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን ከመሰለ ግሩም ቤት ነብዩ ባዬ የተባለ ርኩስ ፣ ሳይቸግረው ለአረመኔ ሎሌነትን የመረጠ ወራዳ ሰው መውጣቱ ይገርማል - ያሳዝናል ።

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲስተር ምነው የማሪያም ልጅ ሆነሽ በእዚህ እድሜ ቅንድብሽን ምን ነካው ፣ አስቢበት ፣ አንድ መምህር ሲያስተምሩ ፣ ሰውነታቸውን የሚነካኩ የሆነ ነገር የጎደለን አለ የሚሉ ናቸው ፣ እንቺግን በስላሴ ሙሉ ሆነሽ የተፈጠርሽ ስለሆነ ፣ አያስፈልግም ባይ ነኝ ፣ መልካም ጊዜ

    • @Zety-476
      @Zety-476 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ሰርተው የሚያልፉ እንደሚመሰገኑ እሙን ነው ያክብርልን ግን ጋንዲ አትበሉ ሆስፒታል ማዳኛ ሳይሆን ሲኦል መግደያ ነው ዘውዲቱ ሕህቴን ከነ ልጁዋ በልታችሁኛል መቼም ይሁን መቼ አልወዳችሁም

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 3 หลายเดือนก่อน

    gaztnaw betm tcheylash .yezbnu gaztnoche bjat yelachewm egzar ybrkesh

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 หลายเดือนก่อน

    Tell your son not to serve to Lords..

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤