73ኛB ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 266

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 4 ปีที่แล้ว +20

    73 አጋጣሚዎችን ሰምቼ ብቻ ያለፍኩ አሰንዳይመስልህ። መምህር ከነበርኩበት የግለ ወሲብ ነፃ ከሆንኩ ወደ 4 ወር አለፈኝ ከ2 ወር በፊት ያቆምኩትን ንስሐ አድሼ ቀኖናዬን ወስጄ ከንስሐ አባቴ ጋ ድጋሚ መወያየት ይዣለሁ። መምህር በርታ እንደኔ አይነት ለሆነ ወጣት ታስፈልገናለህ። ገጠመኞቹ ብርታቴ ናቸው። ሰላም

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +38

    በጣም ይገርማል ያባታችን በረከት ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብር አንተ ለምታገኛቸው ለፃድቃን አባቶቻችን በፀሎት አሳስብልን ወለተ ኪዳን

    • @uaeuae3307
      @uaeuae3307 4 ปีที่แล้ว +1

      Ebakachu yememire tesefayn kutie lakugn

    • @alanoodyasser5004
      @alanoodyasser5004 4 ปีที่แล้ว

      09 13 31 14 51

    • @rahelkflay8119
      @rahelkflay8119 4 ปีที่แล้ว

      Wendme enditxelyeln felge nebere

    • @maregkassaye1751
      @maregkassaye1751 4 ปีที่แล้ว +1

      Tabarek

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 4 ปีที่แล้ว +27

    እኔም እድለኛ ነኝ ሳይገባኝ ይህን ሰማሁ
    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህር በእውነት እፁብ ድንቅ ነው
    መታደል ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው
    ግሩም ነው አቤቱ እኔንም ደካማ እና ሀፃተኛ ባራህን አስበኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @edenz7956
    @edenz7956 4 ปีที่แล้ว +6

    ምን አይነት መታደል ነዉ ግን በስመአብ መምህር ግን በጣም አድለኛ ነህ. እኛም እድለኛ ነን ይሄን አንድንሰማ ለፈቀደልን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል:: አኔ አንኩዋን ስማ ስለው ለፍቅረኛዬ አርፎ አይቀመጥም ይወጣል ይገባል ምንም አይሰማም አግዝያብሔር ይርዳን ሁላችንም::

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @sinaa6939
    @sinaa6939 4 ปีที่แล้ว +2

    በፍፁም ልባችን እግዚአብሄር ካመንን እንዴት እግዚአብሄር ቅርባችን እነደሆነ ባንተ ትምህርት አየሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህራችን.

  • @zinatube2251
    @zinatube2251 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድንሰማ የፈቀድልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እድለኛ ነህ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ምን ጉድ ነው የምታሰማን ወይኔ ታድለህ ግርም ይላል በእውነት ይሄ ደሞ ለየት ይላል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩም ነው በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ በጣም ያስቀናል የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንን
    ውድ መምህራችን. ቃለህይወት ያሰማልን
    ። በራታልኝ. በጣም. በሂወቴ. የተማራሁበት. ቤኖራ.
    የአንተትት// ትምህርት ነው
    ። አምላክ. በቤቱ ያፅና እመብራሀን. ከነሙሉ. ቤተሰባችህ. ትጠብቅልን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እድለኛ ሰው ነህ መምህር በቅዱሳን አባቶች መባረክ መታደል ነው ፣ እኛም በረከታቸው ይድረሰን

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 ปีที่แล้ว +7

    በስማም እንደት መታደል ነው
    እግዚአብሔር ሆይ ለኛም ልብ ስጠን እና ተገለፅልን አቤት መታደል አቤት መመረጥ

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።ቃለሕይወትን ያሰማል እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ አቤት መታደል እቤት መመረጥ ወለተ ማርያም ሐይለ ማርያብ ብላችሁ በፀሎት አስቡን

  • @gorfuabeba4255
    @gorfuabeba4255 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሲገርም ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለየትያለ አስተማሪ ታሪክ ነው እባክህን በፀሎት እንዲያስቡን እርዳን ወለተ ማርያም እና በረከተ አብ

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
    @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ነው ድንቅ በእውነት ብሓቂ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ ❤❤❤❤❤

  • @amehashenkute8963
    @amehashenkute8963 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    ለገባው፣ በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን bተለቀቀ እናመሰግናለን መምህር

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባቶችን።እናመስግናለን።መምህር።እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን።እባቶችን።እሜንንን

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ለሁላችንም በረከታችሁ ይደርብን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ለህዝቡ በረከት ያድርግህ። የሚገርም ነው እኔም የእመቤታችንን ስእለ አድህኖ መንገድ ላይ ወድቆ አገኘሁ ብዙ ጊዜ ሆኖታል አሁን የጸሎት መጽሐፌ ውስጥ አስቀምጨዋለሁ የእመቤቴ በረከት በዙሩዩያዬ ነው ከቦኝ አለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዝአብሄር ስም ይክበር ይመስገን መምህር በእውነት እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ነው

  • @ansuansu2041
    @ansuansu2041 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እዉነት ከምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም እየተማርኩበት ነው ያባቶቻችን በረከት በኛላይም ይደር🙏🙏🙏

  • @0user-fb3dy8gr5c
    @0user-fb3dy8gr5c 4 ปีที่แล้ว +1

    አመት መድህን ብለህ ፀሎተ አደርግልኝ በሚካኤል ጥሩ ነው ትምህርቶች እና አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @0user-fb3dy8gr5c
      @0user-fb3dy8gr5c 4 ปีที่แล้ว

      አደራ በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወተ ያሰማልን በእውነት ይገርማላ ወለተ ምክአለ ቡለህ አሰቡን🙏🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว

    Amennn Amenn Amenn Amennn

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር እባክህ የአተ ቻናል ተከታዩች ሁሉ በዚ ትምህርት በጣም ስለተደሰትን እድንሰማም ስለተፈቀደልን ለምታገኛቸዉ ቅዱሳን ባንድነት ፀሎት እዲያደርጉልን አሳስብልን እህት ወንድሞቼ ይሄን ቻናል የምትከታተሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይሄን ትምህርት እንድሰማ ስለተፈቀደልን እግዚአብሔርን እናመስግን መምህ ሺ አመት ኑሪልን ፀጋዉን ያብዛልክ በፀሎትክ አስበኝ አፀደ ማረያም ስልክህ አልሰራ አለኝ

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው

    • @Addis42433
      @Addis42433 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ በሐሣብሽ እስማማለው

    • @Tube-if5bz
      @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ስለተስማማቹህ አመሰግናለሁ

  • @TaTa-mh8tw
    @TaTa-mh8tw 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ የእኒሂ የበቀ አባታችን በረከታቼው ይደርብ እኛ በክፉስራችን አንዳችን ለሌች ችግር ብንፈጥ እግዚአብዜር ግን ስራው ድንቅ ስለሆና እርሱ ባከበራቼው ቅዱሳን ሰዎች ያድነናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው የእውነት ነው ይሄን ገጠመኝ እዳዳምጥ የፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቅዱሳን ፃርቃን ሰማዕታት ነብያት ሐዋርያት ክብር ምስጋና ይድርሳችሁ ተመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ።

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 4 ปีที่แล้ว +1

    በአወነት ቃለህይወት ያሠማልነ በጸሎትችሁ አሰበኝ ወለተ አዩሰሱ መምህር በአወነት እድሜ በጤና ይጠበቅልነ

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን። ሳይገባኝ ይህንን እንድሰማ የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫ እናምስግናለን ውንድማችን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ መስተዋልን ስጠን

  • @ethio12tube16
    @ethio12tube16 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ይገርማል ፣ያባታችን በርከታቸው ይደርብን፣

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    እንዴው እግዚአብሔር ከምከምን ነው የሚያጣን ይደንቀኛል እፅብ ነው ምን አይነት መታደል ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን እንዴት ደስ ይላል ያአባታችን በረከታቸው ይደርብን እንዲት መታደል ነው እህታችን መምህር ይህን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተሙላ ትምህርት ስለምታስተምርን በጣም ታድለናን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @eden9876
    @eden9876 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🤲

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕርተስፍዬ፡በአንተላይ፡አድሮ፡ያስተማረን፡ልኡል፡እግዚአብሔር፡ይመስገን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ መድሀኒያለም ይስጥህ የሚገነርም ነው

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምር ነው የፈጣሪ ስራ የአባቶቻችን ፆሎት እና ልምና አይለየን አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በስንት ተጋድሎ አልፈህ እንደምታቀርብልን እንደምታስተምረን የሚከብድ መገመት አይከብድም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @betlemdafo8141
    @betlemdafo8141 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በርታ ያባቶች በረከት ይድረስን በፀሎት አስብኝ ወለተ ሀና ብላቹ😭😭😭😭

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏💠💚💛❤

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ዛሬ ABCነው እዴ የተለቀቀው የሚገርም ታሪክ ነው እደሰማ ስለፍቀድህልኝ አመሰግናለሁ አምላኬ

  • @TBashu
    @TBashu 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ታስተምረናለህ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል እባካችሁን 39:26/51:14 በዚች ደቂቃ መ ምህር የተናገራትን በደምብ አዳምጣችሁ እራሳቺሁን ፈትሹ ።እኔ መንፈሰን ከኔ ላይ ለማሰወገድ ሰል ከጌታዬ ከመድሀኒቴ ጋር ቀረብኩ እናንተሰ??????በፀሎታችሁ አሰብኝ።

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔም ከጠፋውበት ተመለስኩ እመቤቴ ትርዳህ

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
    @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ግሩምና ድንቅ ቃል ሊሰማ ስለፈቀድክሊኝ ኣምላኬ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ጌታየ

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ይገርማል
    በፀሎት አሰብኝ ወለት ማርያም ብላችሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
    @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 ปีที่แล้ว

    ስላምክርስቶሰ ካንተ ጋር ይሆን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ በህልሜ መምህር ግርማ በር ከፍቶው ገብተው መቁጠሪያ ወረወሩልኝ እና መቁጠራቸው ትከሻየላይ አረፈ እና ሰውቴ እንዳለ እንዳለ መብረቅ ያረፈበት መሰለኝ በጣም አንቀጠቀጠኝ ወዳው ሰነቃ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
    @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን ብረከት ይደርብን እውነት በጣም ያስቀናል መምህር ታደለህ እኔህ አይነት ቅዱሳንን ሰለምታግኝ ወለተ ሰማእት ብለህ አሰብኝ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hallehalle1981
    @hallehalle1981 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ደስ ይላላልበጣም መምህር

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you so much too Good

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የቅዱሳኑ እረዴት በረከታቸው ይደርብን እመብረሀን የምፈልገውን ሳይሆን የመረጠችልኝን ይሁን ይደረግልኝ እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ድንግል ሆይ ሁሉ ነገሬን ላቺ አሳልፌ ሰጥቼሻለው እደወደድሽው አድርጊኝ እነሆ ልጂሽ ባርያሽ አለው ዘወትር ከእግርሽ ስር እየተማፀንኩሽ እናቴ አትለይኝ

  • @tesfenshnuhssdee2451
    @tesfenshnuhssdee2451 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏⛪⛪🌻🌻ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻አሜን እና መስግናለን⛪⛪

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemale wandemachin

  • @lainlain1406
    @lainlain1406 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን የአባቶች በረከት ይደርብን የእህታችን በረከት ይደርብን በእዉነት መታደል ነዉ

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እጆግ በጣም ደሰ ይላል መምህር አንተ በጣም እድለኛ ነህ የታላላቅ እና የበቁ አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን እህቶቻችንን በረከት እንድትቀበል ለፈቀደልህ ለልኡል እግዚያብሔር ምሰጋና ይድረሰው እኛንም ያንተን ትምህርት እንድንማር ሰለፈቀደልን የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እኛ እድለኞች ነን እግዚያብሔር በወንድማችን በተሰፍ ሰላሴ ላይ አድሮ እንድማር ሰለፈቀደልን እድለኞች ነን ወንድማችን ተሰፍ ሰላሴ እድለኛ ነህ ወንድማችን እኔ አንተ ጋር ችግር ሲኖር ከመሰመር እንዳትወጣ ሰለፈለገ ያንተን ችግር ሊያሰወግድ ሰለፈለገ በነዚህ በበቁ አባታችን ተባርከህ ከችግርህ ነጸ እንድትሆን እግዚያብሔር አዘዘልህ በጣም ይገርማል እደለኛ ነህ እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ይህ ይመሰላል አንተ የተባረክ እና የተቀደሰክ ወንድማችን ተሰፍ ሰላሴ የድንግል ማሪያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በድንግል ማሪያም ሰም ብዙ ችግር ገጥሞኛአል በጸሎት አሰቡኝ እጆግ በጣም ደሰ ያለኝ እና የተማረኩበት ነው

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም እሚገርም ነው የኒህ ቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጣም እሚገርም ነው

  • @abemar3653
    @abemar3653 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
    እንዲህ ልፋትህን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት እደለኛነህ መምህር ተስፊየ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ያባታችየ የወድሞቻችን በረከታችሁለኛ ለሀፂያተኞቹ ይደረሰንአሜን

  • @zebibkehase2554
    @zebibkehase2554 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምታገኛቸወ ለፃድቃን አባቶቻን በፀሎት አሳስብልን ወለተ ሃንስ

  • @seeee2030
    @seeee2030 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሌት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @tigistbarega6259
    @tigistbarega6259 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ👏

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ለኛም ትእግስትን ይስጠን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን ያባታችን እረዴት በረከት ይደርብን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ነኝ በምታገኛቸው ቅዱሳን አባቶች ንገርልኝ መምህራችን

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @mebratgebru2318
    @mebratgebru2318 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል የአባታችን በረከት ይድረሰን አተንም መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን ስንት የማላውቀውን ነገር አዎኩኝ ተመስገን አምላኬ ምን ብየ እደማመሰግንህ አላቅም መምህር ብቻ ሽ አመት ኑርልን

  • @tirhasberhe4809
    @tirhasberhe4809 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks memhir tesfay

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ እግዚአብሔር

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymesgen kalhwet yasmalen betam adessss yll memheri brktw ydrbn amen amen amen

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን !...መምህራችን....በእድሜ በፀጋ ያኑርልን!

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle1059 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እጂግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኛም እሰከዛሬ ያለነው በአባቶቻችን ፀሎት ነዉ የቅዱሳን ፀሎት በእኛላይ ይደርብን መምህር በርት

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለአባቶች ፀሎት እንዳደርጉልን ንገርልን ወለተ መድን ና ገብረ ሥላሤ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚል። ታድለው።

  • @ብርቱኳንበያሰ
    @ብርቱኳንበያሰ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ኡፁብ ዲንቅ
    ያፈጠር ስራ

  • @hannaiten3827
    @hannaiten3827 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @ኡሙባርኮት
    @ኡሙባርኮት 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው በረከታቸው ይድረስልን በጉጉት ነበር ያዳመጥኩት ለየት ያለነው ቃለህይወትን ያሰማልን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ እድሜና ጤና ለአንተና ለቤተሰቦቹ ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ መምህር

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተፃዲቅ ብለህ እባክህን መ ምህር

  • @bx395
    @bx395 4 ปีที่แล้ว +6

    ያርሴማ ስእል ናት እዲያውም ሴሜዬ ነው የምትላት ሥጠራት ብለኸናል ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ በረከቶ ይደርብን እኔስ ቃል አጣሁኝ እህህህህ ወዮ ነፍሴ እንዴት መታደል ነው እኒህ አባት ግሩም ነው አቤት አፌ ተሳሰረ

  • @xebel2319
    @xebel2319 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይድረሰን

  • @mahbexgobaden162
    @mahbexgobaden162 4 ปีที่แล้ว +1

    በምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚሐብሔር ሰምተን የምንጠቀም ያርገን እኔ ባንተና ባባታችን ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ ረድታችኡኛል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በጣም ኣስገራሚ ነው ይህ ነው መታደል ማለት የህታችንና ያባታችን በረከት ይትረፈን በጣም ሰውነቴን ውርር እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ኣንተም ታድለህ ለኛም እንደሃኣጥያታችን ሳይሆን እንደምህረቱ ለመባረክ ያብቃን ።

  • @tsigesisag7754
    @tsigesisag7754 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለማዳን መንገዱ ብዙ ነው ይህ የሚታወጣው ገጠመኝ ቀላ ል አይደለም አምላክ ለፈቀደለት ብዙ ሰው ይድናል እና ፈጣሪ ፀጋህን ያብዛልህ።

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 4 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ መምህር በክርስትና ስሜ ወለተ ሚካኤል በፀሎት ያስቡኝ

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 4 ปีที่แล้ว

    ይህን እንዳዳምጥ ያደረከኝ የቅዱሳን አምላክ ክበር ምሰጋና ላንተ ይሁን አባቴ መድሀኒያለም አባቴ. ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን ወለተ መድን በፆለትህ አሰበኝ መምህሪ አዲሰ አመት ለአምላኬ የማገለግልበት ፣ንሳሀ የምገባበት እንዲሆንልኝ አሰቡኝ በፆለታችሁ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 ปีที่แล้ว

    የአባቶች በረከት ይደርብን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ።

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚያብሂር ስም የተመስገነ ይሁን መምህር በጣም ይገርማል
    ባለ ኩሜታተሮች ምክራቹሁን እፍልጋለሁ የተማርኩትን በጭንቅላቴ ሲቭ አያርግም እባካችሁ ፅልዩልኝ

  • @melatmelat1898
    @melatmelat1898 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ለእህቴ ወለተ ሰላሴ በፀሎት አሰባት

  • @danisolomun644
    @danisolomun644 4 ปีที่แล้ว +4

    እንካን በዳና መጣህ የኔ መምህር

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምህር

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @at3171
    @at3171 4 ปีที่แล้ว

    እረ ምምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ወለተ ሃዋርያት ብላቹው በፀሎት አስቡኝ ከዱባይ ስልካቹ አስቀምጡልኝ ብዙ ታምር አለኝ በወራው የማያልቅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኳን ደህና መጡልን እግዚያብሔርን አመሰግነዋለሁ ይሄንን እድመለከት ስላደረገኝ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እናቴ ሁለት አመት ሆናት መናገር ከአቆመች ወለተ እየሱስ በፀሎት አስቦት