9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ )1000280365061ንግድ ባንክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ስለሀቅ
    @ስለሀቅ 2 ปีที่แล้ว +74

    የማይመጥን ፕሮግራም፣ አባት ሆነው መዋጋት ሲገባቸው መትጋት ሲገባቸው በተጋድሎ ውስጥ ሞት ቢመጣ እንኩአን መሞት ሲገባቸው ቁጭ ብለው ሴጣን እንደዚህ አረገን እዬዬ እያሉ ድልን ለሴጣን መሥጠት ምን ይሉታል?ልክ እንደ ምሳሌአችን መምህር ግርማ አጋንንትን ማሳደድ ሲገባቸው ለስደት የዳረጋቸውን ክፉ መንፈስ ድል ማውራት ምን ይሉታል? መምህር ግርማ አንተም መምህራችን በብዙ መተታ መተት ምክንያት የስጋ ብስቁልናዎች ጉዳቶች ውስጥ እንዳለፍችሁ እንገምታለን ምክንያቱም እኛ የናንተ ተከታዮች ስለሆንን
    መምህር አንተም መምህር ግርማም ያስተማሩን ይሄንን ክፉ መንፈስ እንድንሞት የተላከብንን መንፈስ በጸሎትና በስግደት አቅሙን በክርስቶስ እየሱስ ሃይል ከንቱ ማስቀረት እንጂ ስንፈተን ሙሾ ልናወርድ አይደለም ።ምሳሌ የምናደርገው የመምህር ግርማ አይነት ሰው እንጂ እኚህ አባት እንደ እኛ በክፉ አሰራር ከመፈተን ውጪ የምን ጸጋ ነው ያላቸው ? ካላቸው ይነገረን አንተ ስለሳቸው የምትለው ግን ጸጋ ጸጋ አይደለም ። የመምህር ግርማ አይነት ጸጋ ያላቸው እንጂ በስመ ክህነት ምሳሌነት የለም ።
    መፈተን የመተት እድሳት በሁላችንም ቤት የመናፍስት ፈተና ተጋድሎ አለ ትግሉን ፈተናውን መጎዳቱን እንደ ድል ሳይሆን የክርስቶስ እየሱስን ማዳን እና አምላክነቱን ሃይሉን እምናውቅበት እንጂ ቀጥሎም በጸጋ ስጦታ የምንጎበኝበት እንጂ ስለ መፈተናችን እዬዬ የምንልበት አይደለም ። ፈተና የሚያስረሳ አምላካችን ክርስቶስ እየሱስ ይክበር ይመስገን
    እንደኔ ግን እኚህ አባቴ አብነት አይሆኑም ብዬ አምናለው ተማሪዎችህን አታስንፍ ምሳሌህን ከፍ አርገው ከቸገራቸው ችግራቸውን ብቻ ነግረህን እንደተለመደው የምችለውን እንሰጣለን እንጂ በጸጋ አላቸው ስም ልመናም ልክ አይደለም። አባታችን ጀግሮአቸዋል እንርዳቸው ብትል እውነተኛ ትባላለህ ።

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว +59

      ምናላ ጥሩ ነገር ማውራት ካቃተን ዝም ማንን ይገላል ብትሰጥ ለራስህ ነው የሰጠ ይጨመርለታል ለንፉግም ልብ ይስጠው ይላል ያገሬ ሰው እጅ ሌላው ትርፉ ይቅር

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  2 ปีที่แล้ว +366

      እኔ ደግሞ እንደአንተ አይነት ባለጌ ተመፃዳቂ አይቼ አላውቅም እላለሁ
      ፩- በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይላል ቃሉ ቁጭ ብለው ነው እንዴ ሰይጣን እንዴት እንደፈተናቸው የነገሩን እየተጋደሉ ባይሆን ኖሮ በህይወት እናገኛቸው ነበር ? እንዳንተ አፃፃፍ እዮብም ሰይጣን የፈተነው ቁጭ ብሎ ሳይፀልይ ኖሮ ነው ማለት ነው ? ቆሻሻ አስተሳሰብ ያለው ሰው እንዲህ በአባቱ ላይ ያላግጣል
      ፪- እኚህ አባት ስለመናፍስት ገና በደንብ ሳያውቁ ከ15 ዓመት በፊት የገጠማቸውን የህይወት ፈተና ነው ያቀረብኩት ፦ ደግሞስ የዘረዘርኩትን የሳቸውን ፈተና አንተ አንዱንም ሳታየው ለምን እንዲህ ፃፍክ ?
      የግድ የተፈተነ ሰው ፀልዮ ፈተናውን ማስቀረት ይችላል ወይስ ፈተና ከአምላክም ይሰጣል ?
      ደግሞኮ ምሳሌ አድርገህ የጠቀስካቸውን አባቶችና እኚህን አባት ያየህበት መነፅር በራሱ በፀጋቸው የቀናህ ትመስላለህ
      ፫ - የኔ ትምህርት ተከታታይ በመሆንህና እንዲህ በመፃፍህ አፍሬብሀለው ምክንያቱም ገንዘብ ተሰብስቦላቸው እንዲረዱ ማሰቤንለማንቋሸሽ የሞከርከው ድድብናህ በልጦ እሳቸው ምንም ተራ መሆናቸውን ለመግለፅ የተጠቀምክበትን ቃላት ሳነበው የሆነ ሰው ፀጋ ላይ ብቻ የተንጠላጠልክ ትመስላለህ
      ፬ - ፀጋ ማለት የመፈወስ ብቻ ነው ያለው ማነው ? እኔ ስንት ተጨንቄ አመዛዝኜ ፀጋቸውን እንዲያሳድጉልን የተሻለ ቦታ እንዲኖሩ እለፋለሁ አንተ የኔ ትምህርት ተከታታይ መስለህ በችግራቸውና በፈተናዎቻቸው ትዛለፋለህ
      ፭ - አጋንንትን ማስወጣት አለመቻል ከክህነት ስልጣን ጋር ምን አገናኘው ፦ ክህነት ማለት የማገልገያ ማዕረግ ነው ፀጋ ደግሞ በተጋድሎ የሚሰጥ ነው ፦ የዱርዬ አፃፃፍ ዮቲዩቤን አይመጥነውም ስንት ስራ የምሰራበትንና ብዙ ነፍሳት የማተርፍበትን ይህን ገፅ በዚህ መልክ ከተቸህ ነገ እኔን ራሴን ፀጋ ተሰጥቶታል ብለው ሰዎች ቢከቡኝ በዚህ ምላስህ ሙልጭ ልታደርገኝ እንደምትችል አልጠራጠርም
      ፀጋ ማለት ንፅህናን በመጠበቅ ቃሉን በማክበርና ፈጣሪን በቀናነት በማገልገል የሚሰጥ የውስጥ ሽልማት ነው የግድ ለእንደአንተ አይነቱ ሰው መገለጥ የለበትም
      ፮ - እኔ እሳቸውን ያቀረብኩት ማንኛውንም የተጋ ክርስቲያን በማቀርበው መልኩ ነው እንጂ በተለየ አቀራረብ አልመጣሁም
      ፯ - ምቀኛቸው ትመስላለህ ወይም አጉል አውቃቸዋለሁ ብለህ የምትመፃደቅ ትቢተኛ ሰው ነህ እንጂ ቅዱሳን የተፈተኑበትን ፈተና አጥተኸው አይደለም
      ፰ - ስለሳቸው ማንነት ሳልጠቅስና መልካቸውን ሳላሳይ በድምፃቸው ብቻ ባቀርባቸው ወይም እርዷቸው ባልል ኖሮ ለወሬ ገብተህ ሰምተህም ሳትጨርሰው ትተኛ ነበር
      ፱ - አንተ ማለት የሳቸው ሌላኛው ከባድ የውስጥ ፈተና ነህ
      ፲ - የብልግናህ ጥግ ደግሞኮ በለቅሷቸው ለመሳለቅ " እዬዬ "ብለህ የፃፍከው የስላቅ ፊደል ይገርማል ፦ እንደው ከዚህ ሁሉ መከራ ተፅናንተው ጭራሽ የበደሏቸውን ይቅር ብለው እየፀለዩላቸው እየሰማህ እንዲህ ያለ የደብተራ ቅንአታዊ ፊደልና አነጋገር ስትፅፍ ትንሽንኳ ስቃያቸው አይገባህም ፦ ባለጌ አገልጋይም ትመስላለህ ምክንያቱም ካህንን በዚህ ደረጃ ሳቀርብ ባንተ አነጋገር ደረጃ የሚፅፈው ምዕመን ነው ብዬ አላስብም
      ፲ ፩- በመጨረሻም ስለፀጋ ስጦታ በቂ ግንዛቤ ሳይኖርህ ካሁን በኋላ እንዳትዘባርቅ አንድ ጥቅስ ልስጥህ
      "...የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል። ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፥ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፥ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል። ..." 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12 : 11

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +51

      እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @Hailemichaelኅይሌ
      @Hailemichaelኅይሌ 2 ปีที่แล้ว +67

      ወንድም ሆይ፤ ይቺ ንግግርህ ፈተናዎችን ወልዳ ትመጣብሀለችና በጸሎት ቆመህ ጠብቃት።

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +40

      ምን አይነት ደፋር ባለጌ ነህ ባክህ
      ይቅር ይበልህ

  • @natanfaris5335
    @natanfaris5335 2 ปีที่แล้ว +150

    መምህር እኔ ምስክር ነኝ የምኖረው አባታችን ሰፈር ነበር ፀበል እያጠመቁ እግራቸውን ተሰብረው.. ነበር ከዛ ሰው ደግፍዋቸው ጥዋት ላይ አገኘዋቸው ወደት ነው ሚሄዱት አባቴ ስላቸው የንስሀ ልጆቼ ቤት ፀበል ልረጭ ነው ያሉኝን መቼም አልረሳም... እግራቸው እኮ ተሰብሮ ነበር አባታችን ይለያሉ

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 2 ปีที่แล้ว +6

      ወንድሜ እባክህ ስልካቸው ካለህ ተባበረኝ

    • @natanfaris5335
      @natanfaris5335 2 ปีที่แล้ว +4

      ይቅርታ እህቴ ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤ\ክ ጀርባ አቡነ ጎርጎርዮስ ገዳም ነው ሚያጠምቁት...

    • @ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ
      @ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@natanfaris5335 ልስጥሽ

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 2 ปีที่แล้ว +1

      @@natanfaris5335 እሽ ችግር የለውም ወንድሜ እኔ እዛ መሄድ አልችልም ያለሁት ከሀገር ውጪ ስለሆነ ማግኘት የምችለው በስልክ ነው

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ ከቻልሽ ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል እህቴ

  • @اوديباي
    @اوديباي 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት እደርሶ አይነት አባት ያብዛልን አባታችን እግዚሀብሄር መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኔ የሀጤተኛዋ እንባ ይፍሰስሎት እርሶ እግዚሀብሄር የመረጦት ፃድቅ ኖት አባታችን እኔ ሀጠያተኛዋን በፅሎት አስብን ወለተ ተንሳይ ብለው በአካል አግኘቼ ለመባረክ ያብቃኘ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +65

    የአምልኮት ስግደት
    ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
    እብኖዲ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ማስያስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድም እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስም እሰግዳለሁ 3X
    አብ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
    ወልድ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር ጽኑ ፍሕም ነው 3X
    አብ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X
    ወልድ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የመባርቀት ብልጭታ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር ባለ ግርማ ነው 3X
    አብ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
    ወልድ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የመለኮት ነበልባል ነው 3X
    አብ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የዓለም ብርሃን ነው 3X
    አብ የመለኮት ጦር ነው 3X
    ወልድ የመለኮት ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስም የመለኮት ጦር ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የእምነት ጋሻ ነው 3X
    አብ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X
    ወልድ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የጽድቅ መልሕቅ ነው 3X
    አብ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
    ወልድ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የባሕሪይ ባለጸጋ ነው 3X
    ምስጋና ይገባል ለአብ 3X
    ምስጋና ይገባል ለወልድ 3X
    ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ 3X
    ሃሌሉያ ለወልድ 3X
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ 3X
    ስብሐት ለወልድ 3X
    ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    እውነትንና ኃይልን በቸርነቱ የሚሰጠን
    ፍቅርና ጸጋን በየጊዜው ያካፈለን
    አምላክ ሲሆን አባት የሆነን ጌታ
    በጤናና በበረከት ኃይል ያቆየን
    ለገሩ ንጉሥ መድኃኒዓለም
    ለጌትነቱ ፍጹም ምስጋና ይግባው
    ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኃያል ነው 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ኃያል ነው 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃያል ነው 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ኢየሱሰ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይግባው
    ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን፡፡

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +2

    የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭አይ መቱኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @yordanosdesta6215
    @yordanosdesta6215 2 ปีที่แล้ว +92

    አታልቅሱ አባታችን !!!እኛ ልጆቻቸው እያለን ከጎናቸው በርቱልን ❤

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +2

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      እድኛ.በትሰብ.የትፍትን..አባ..የኔወድ.አባት

    • @ተክልዬአባቴ
      @ተክልዬአባቴ 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ግን ስልካቸውን ካወቃችሁ :: ሳንቲም ለመላክ ስለሚጠይቁኝ ነው

    • @ሳራየማራምልጅ
      @ሳራየማራምልጅ 2 ปีที่แล้ว

      ስልካቸው አለ ለቆታን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

      ስልካቸውንላኩልኝ

  • @يونسيونس-ت1د6ع
    @يونسيونس-ت1د6ع 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ዕድሜዉን ያርዝምልን አባታችንዕድሜዉንያርዝምልንገብረሚካኤእናወለተኪደንበፆሎታቹውአሱቡንል እና ወለተኪደን በፆሎታቹው አሱቡን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 ปีที่แล้ว +105

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን! የመምህርንም የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን! አሜን!!!

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @geedadkalisam3037
      @geedadkalisam3037 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +4

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @fikrewoldamare2725
    @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +19

    በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 ปีที่แล้ว +62

    እኔ የቄስ አለሙ የመሰሉ ቄስ በማወቄ በጣም በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ በእመብርሀን ፍቅር 👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የኔ አባት ቁጥራቸውን የምታውቁ

  • @ታገስ
    @ታገስ 2 ปีที่แล้ว +2

    በፀሎት ያስብን አባ :: ገ/ ስላሴ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +78

    እኔም የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ በችግራቸው ሁሉ ከጎናቸው ነኝ የሚጠበቅብኝን ሁሉ ሳደርግ በደስታ ነው ❤ እረጅም እድሜን ከጤናው ጋር ይስጥልን አባታችን

    • @Ezanafort13
      @Ezanafort13 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ እህቴ ስልካቸውን ሰጭን

    • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
      @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ ስልካቸውን ስጪኝ ንሰሃ ልገባ ነው😥

    • @misssara8313
      @misssara8313 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ezanafort13 ሥልካቸውን ገጠመኝ ላይ ታገኝዋሽ

    • @zahra1491
      @zahra1491 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ezanafort13 ስልካቸው እኮ እርእሱ ላይ አለ አይታይም እንዴ

    • @yebarkotenat3029
      @yebarkotenat3029 2 ปีที่แล้ว

      @@misssara8313 .

  • @Promesa_Samson
    @Promesa_Samson 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምስክር ነኝ! ቄደር ሲያጠብቁ ወደ 7ሰአት ሆኗል ዝናብ እየዘነበ እኛ ተጠልለን እሳቸው ግን እየዘነበባቸው ብዙ ሰዎችን ሲያጠምቁ ነበር
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +96

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
    አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
    #Abatachen ayzowo berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN betslot asebun fiker Yohannes// welet kiros kenbetesebochachn AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭😭
    አሜን አሜን አሜን✝😭😭😭💚💛❤🤲

    • @sisay5594
      @sisay5594 2 ปีที่แล้ว

      መምህርእባክ ቁጥራቸው ላክልኘእግዚሀብሄርፀጋውንያብዛልንበፀሎትአሱብኝ እህተማርያም ፍቅርተማርያም

    • @punojaan4434
      @punojaan4434 2 ปีที่แล้ว

      አባ ፅጌ ማርያም አቡኝ

    • @abebahiluf6856
      @abebahiluf6856 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
      @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን👐👐😭😭💔

    • @ndnb913
      @ndnb913 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @lealemful
    @lealemful 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልደ ሚካኤል ነኝ ከባህር ዳር አስቡኝ በጸሎት አባቴ ትህትናቸው እና የዋህነታቸው ደስ ይላል።

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህር እኔ ትግራዎቲ ነኝ ግን የንስሃ አባቴ የአንተ ንስሃ አባት ናቸው ከምነግርህ በላይ በጣም የተባረኩ አባት ናቸው ንስሃ ገብቼ ቀኑናየ ጨርሼ ይፍቱኝ ብያቸው መርቆኝ አጽናንቶኝ ዎደ አገርሽ ስትመጪ አጠምቅሻለው ብሎኝ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን✝️✝️✝️❤️❤️❤️

    • @የሚካኤሌልጅ
      @የሚካኤሌልጅ 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ትግራዋይ ከይበልኪ ኮሚት ፃሓፊ

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 ปีที่แล้ว

      ማለት ማአረይ አይተረደአኒ

    • @የተዋህዶልጅነኝ-ዠ1ጰ
      @የተዋህዶልጅነኝ-ዠ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@የሚካኤሌልጅ ታማ ታበለት ብኻልእ አይትተረጉሙየ እሳ ደበለት በየዋህነት ነው እኔ እኔደገባኝ አሁን ያለው የሃገራችን ነገር የታወቃል ስለዚ ስለአፅናናት አገር ለመግባት ብትፈሌግ እሳቸው ጋር ህዳ እንድትጠመቅ በፊቅር መርቆኝ ደስ አለኝ ነው እምትለው ትግራይ ስለ አነሳች ምን ጥፋት አለው በክልል መጣራት ነውር ነው እንዴ በርግጥ አትዮ ብትል ጥሩ ነው በመልካም ካስብነው ግን ትክክል ነች እንዴነ እንኮን ደስ አለሽ ማምየ እኛ ያው ሁላችንም በክርስቶስ ክርስትያ ነን ስላም ለሃገራችን ይሁን አሜን።

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 2 ปีที่แล้ว

      @@የሚካኤሌልጅ ታይችግር እንሀዎ ትግራዎቲ እየ ተበለት እንደዛ ያለችው አገር ስትገባ ተቀብለው እንደ አባት ማረፊያ እንዲሆናት ነው ምክንያቱም ሰው የሌላት ሊሆን ይችላል ክልልትግራይ መንገድ ስለተዘጋ በቅንነት መተርጎም ጥሩ ነው ክልላን ስለተናገረች ምን ችግር አለው ፖለቲካ አላወራች እኔ ለራሱ አገሬ ኢትዮጵያ ስገባ ወደክልሌ ትግራይ ስለሆነ መንገዱ ስለተዘጋ አባታችን ተቀበሉኝ ነው የምላቸው እና በጥሩ ነገር ማሰብም ያስፈልጋል

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว

      በኢትዮጲያ ፖስፖርት እየኖርሽ እኔ ተጋሩነኝ ማለት ምንማለትነው?????መጀመሪያ ከዚ ጥንብ ከሆነ ዘረኝነት ውጪ ቂም ይዞ ፀሎት አያርግም ገባሽ ግን የትግራይ ሰዎች ለኢትዮጲያ ያላቹ ጥላቻ አይጣል ነው ግን የትም አትደርሱም በቆፈራቹት ጉድጋድ ትገቡበታላቹ ከሐዲሆዎች

  • @leoul1188
    @leoul1188 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪነ አብ እና ፍቅርተ ዮሐንስ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +13

    🎚 በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን🎚እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12😭 በእንተ እግዝዕትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12 😭 ይፍቱኝ 😭 አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ 😭 ካለሁበት 😭 አሜን🤲

  • @zahra1491
    @zahra1491 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልደ ጊወርጊስ
    ወለተ ገሪማ እና ቤተሰቦቸን በፆለት አስቡን

  • @hawah8058
    @hawah8058 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ የእርሰዎን ታሪክ ስላዳመጥኩኝ እድለኛ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @Sarasara-tc5dc
    @Sarasara-tc5dc 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በጸሎት ያሰቡኝ በጣም ጨንቀት ወሰጥ ነኝ ከእነ ሞላው ቤተሰቡቸ ወለተ ማሪያም ነኝ ወንድሜንም አሰቡልኝ በሰዉ አገር አንደኛ ከሀይማኖት ወጣብኝ በሰደት አገር ሰራ አቶ ለአምሰት ወራት እቤት ነዉ ከሁለት የወጣ ሆኖ ተቀመጠብኝ በጸሎት አሰቡልኝ አለማዊ ሰም አብረሃም ነዉ በእግዚአብሔር ሰም ከእኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጸሎታችሁ 😭😭😭

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 2 ปีที่แล้ว +33

    እንደሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @finemix2201
    @finemix2201 2 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ለወልደ ኢየሱስ ይድረሰው።

    • @world12384
      @world12384 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen legeam yedresen Amen

  • @ሚሊየድንግልማርያምልጅ
    @ሚሊየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ተስፋዬ እባክህ ስልክ ስጠን 🤲😭

    • @raheemaabdo4300
      @raheemaabdo4300 21 วันที่ผ่านมา

      እዛው ለቀዋልኩ እስከመጨረሻው ብንከታተል በማሃል አጠይቅም ነበር

  • @bezicho
    @bezicho ปีที่แล้ว +2

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ ወለተ ሰንበትን እና ቤተስቦቼን በፀሎትዎት ያስቡኝ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 2 ปีที่แล้ว +16

    እኝህ አባት ፈቅር ናቹው ። ድምፃቼው ለእርሱ የእግዛብሄር ይቅርታ የሳይሃል የዋህ ናቹው እድሜእና ጤና ይሰጣቼው

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +2

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @Tube-vu1kz
      @Tube-vu1kz 2 ปีที่แล้ว

      እሺ እንደግዛብሄር ፍቃድ

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አባትቸነ አድሜአና ጤና ይሰጣቸዉ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ቁጥር ስጡን

    • @mefthe1
      @mefthe1 2 ปีที่แล้ว

      @@fikrewoldamare2725 ስልክ ወይም
      የሚገኙበትን ቦታ ግለጹልን ለመላክ

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ይፍቱኝ አባቴ

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት በረክቶ፡ ይደርብን

  • @MesertNugse
    @MesertNugse หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በእውነት የቄስ አለሙ የመሰሉ ቄስ በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉

  • @mwtey70
    @mwtey70 2 ปีที่แล้ว +47

    ለአባታች እናደርጋለን መምህራችን እንዳዘዘከን ያንተ ተማሪዊች ነን ጥሩ ትምህርት ነው ለኝው ነው በረከቱ!!!ሃይለ ኢየሱስ እና አስራተ ገብርኤል ብለውን ያስቡን አባታችን በውጪ አገር ነው የምንኑረው

    • @hilinashiferaw9873
      @hilinashiferaw9873 2 ปีที่แล้ว

      Abatachin edmewotin yarzimilin,ekot welete Silase negn bestelothu asbugn.

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 2 ปีที่แล้ว

      Lene Memehir eyanedandu programme beretat naw sedekem yaberetagnal!!! abatachen egezeyabehare tsegawun yabezalot!!!

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +2

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @YayashYayash
    @YayashYayash หลายเดือนก่อน

    የስዉን አይነት አባት ያብዛልን መድሀኔአለም አባታችን

  • @solomonyeshitla7498
    @solomonyeshitla7498 2 ปีที่แล้ว +14

    መምህር እንክዋን በሰላም መጣህ። አንድ ጥ
    ቆማ ልጠቁምህ ደብረ ብርሃን ከተማ የሀበሻ ምስኪኖች መርጃ ማእከል የሚባል ተቅዋም አለ መተህ አባቶችን ብትጎበኝ ና ትምህርህን በፍለሽ እንዲያዳምጡትና ስለመናፍስት ቢያውቁ አሪፍ ብዙ ዎቹ ህይወታቸዉ ከመናፍስት ጋ ተያያ ዥነት አለው ።

  • @KassechBekele-s2q
    @KassechBekele-s2q 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጸሎት አስቡኝ ወልደ እስጢፋኖስ ጸዳለ ማርያም

  • @weyni8143
    @weyni8143 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አባቴ ስለሆኑ ፀልየ ነው ያገኝህዋቸው እግዚአብሔ ነብሴ በከቱ እዳትጠፋ እባክህ ጥሩ አባት ስጠኝ አልኩት እመቤቴም ተማፀንንክዋት የእወተት ነእምላቹ በሰወስተኛ ቀን አገህዋቸው እና ገና ድምፃቸው ስሰማ በጣም ደስአለኝ የእውት ትክለኛ ና ንፁሁ አባት ሞሆቸው ትህትናቸው በቂ ነው ና እግዚአብሔር ይመስገን እኒህ አባት ስለ ሰጠሀኝ እመቤቴ ማርያም በግርማ በሞጎስ ትገብቅልን
    ብቻ ለባቴ የሚገል ቃል የ ገለኝም

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው የሚገኙት

    • @mezgebuategegne3127
      @mezgebuategegne3127 2 ปีที่แล้ว

      Selk kutrachewn Please

    • @weyni8143
      @weyni8143 2 ปีที่แล้ว

      መምህር እኮ ፀፎታል እሱነው ቁጥራቸው

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 2 ปีที่แล้ว

      ያልኩሽ የቤተክርስቲያኑ ስም የሚገኙበት

    • @saradasta9485
      @saradasta9485 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በናትሽ የት ነዉ የሚገኛት ስልካቸዉን ስጪን

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ኦይ እየን ተመልከተን በቃቹኡ በለን

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 2 ปีที่แล้ว +3

    በዉነት ደሥ ሜሉ አባት እዲህ አይነት አባቶችን ነዉ ያጣነዉ ያሉትንም ሥናሣድድ እንኖራለን እግዚአብሔር እሥከመጨረሻዉ ያፅናልን አባታች የኛም አባት ናቸዉ በመንፈሥ በፀሎት የሆላችንም አባት ናቸዉ እድለኞችነን እኛም አድ ቀን እናገኛቸዋለን ወለተ ማርያም በፀሎታቸዉ ያሥቡኝ

  • @raheemaabdo4300
    @raheemaabdo4300 21 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት በርቱልኝ ሲሉ ደስ ሲሉ የኔአባት በስደት ያለነውን አውቀውልናል በእናተ ፀሎት እበረታል ያበርታን አባ ስገባ ሃገር ባገኝቻው ❤❤❤❤

  • @abaulbasithbabukondootty6733
    @abaulbasithbabukondootty6733 2 ปีที่แล้ว +44

    መምህሬ ባተ ብዙነገር ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር እዲሜ ዉን ፀጋዉን ያብዛልህ💐💐💐🤲🤲🤲

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @alemitunurilign9575
      @alemitunurilign9575 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፣ይጠብቅሕ፣እረጅም፣እድሜ፣ያገልግሎ፣ዘመን፣ይስጥልን፣በጸሎት፣

    • @alemitunurilign9575
      @alemitunurilign9575 2 ปีที่แล้ว

      በጸሎት ፣እስበን፣አባታችን

  • @tsigu2837
    @tsigu2837 2 ปีที่แล้ว

    ስለእግዚአብሔር አግዙኝ ቆሚ የንስሀ አባት የለኝም እንዲ አይነት አባት እንዲኖረኝ አግዙኝ😭😭😭

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ የዋህ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን በነዚህ አባት ላይ ምን ክፉ ነገር ይታሰባል አይ የሰይጣን ነገር በሰው ላይ ክፉ የሚያስቡትን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው

  • @andargetamiru4415
    @andargetamiru4415 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ
    @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ 2 ปีที่แล้ว +16

    ቃደሞኦም አቦዋይ ትህትናቸው ደስ ሲል በረከታቸው ይደርብን አባየ

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 ปีที่แล้ว +2

      ብጣሚ ምስኪን አቦ እዮም

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @selinayemariam1723
    @selinayemariam1723 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ እኔ ምስክር ነኝ አባ የተለዩ መልካም ሰው ናቸው ማርያምን ትህትናቸው ሚገርም ነው ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ማቃቸው ምንም ማይቀየር ማንነት ነው ያላቸው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው 🙏

  • @ማዕዶት-ኀ5ዐ
    @ማዕዶት-ኀ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +29

    እኔም ድያቆን ነኝ እንደዚ አባት መሆን እፈልጋለሁ በጸለታቺሁ አስቡኝ

    • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
      @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ ቅዱስእሯኤል ይገዝህ ቅዱስ እሩፋኤል ይድብህ ወድማችን እኔንም በጾለትህ አስበኝ

    • @meslalhaftom16
      @meslalhaftom16 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @amsalamsal2708
    @amsalamsal2708 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen Amen amen

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +45

    የኔ የኃጢያተኛይቱ የዘማዊቱ እንባ ይፍሰስ😢😢😢 ኡፉፉፉፉ የኔ አባት በረከትዎ ይድርሰን እንዴት እንደተሰፈሰፍኩ😢😢 አሜን ፫ ተስፋ ስላሴ እሺ ታዛዢ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      @@fikrewoldamare2725 የበኩሌን አደርጋለሁ ታዛዢ ነኝ የሚለውን አይተሻል።

    • @fevendemoze3997
      @fevendemoze3997 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ አባታችንን በምህረቱ እጁ ይዳብስልን!!!

    • @fevendemoze3997
      @fevendemoze3997 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ አባታችንን በምህረቱ እጁ ይዳብስልን!!!

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኬው ይድረሰን መምህር አንተንም
    እግዚአብሔር ያክብር ። እውነተ ለመናገር እንዲ
    ትትና የተሞላባቸው አባት አላየውም።ለእኔም
    የንሰሐ አባቴ ናቸው። ዱባይ ነበርኩ ደውየላቸው
    በአካል ሄጄ ነው ያገኘዋቸው። እሰከ 4:00 ነው የሚያጠምቁት። ከዛ በኋላነው ቄደር አጥምቀውኝ
    6:00 ወደቤት የሄድኩት እሳቸው ግን ቁጭ በለው
    ንሰሐ ሲሰጡ ነበር ።ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚያገለግሉ እውነተኛ አባት ናቸው ረጅም ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የአባታችን ልጅ ስለሆንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ እንደ እሳቾ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የመምህራ አለሙ ልጂ በመሆነ በጣም እድለኝ ነኛ አባዬ ሺ አመት ይኑረሎን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምህራችን በእወነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን የኝ ንቁ ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖😘😘

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +21

    አባታችን በረከታቸው ይድርብን እኛ ሀገር ውስጥ ያልሆንን በጣም ነው ያደከምናቸው አብዛኞቻችን በስልክ ነው ንስሓ የተቀበሉን እግዚአብሔር ብርታት ይስጣቸው ፡፡ይፍቱኝ አባታችን የእኔ እንባ ይፍሰስ😭 እንደዚህ መተት አርጋችሁ የሰው ህይወት የምታመሰቃቅሉ ልቦና ይስጣችሁ

    • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
      @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 2 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥሩን ስጭኝ

    • @ኤፍታሕወለተኪዳን
      @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ ርእሱ ላይ አለልሽ ቁጥራቸው እዚህ መፃፍ አልችልም you tube ያጠፋል

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @leoleule9039
    @leoleule9039 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከትዎ ይድረሰኝ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ አንተንም በጣም አመሰግናቸዋለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁፍፍ አባታችን ሲያዛዝኑ እመቤቴን ውስጤዬ ተላወሰ እንንን አባታችን አይዞት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አባታችን እርሶን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዬ ጤና ይስጦት አይዘኑ ያሉትን ይባርክሎት አሚን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር እና ቃላት የለኝም የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ አባት የትህትና ጥግ አቤት🙏
    በረከታቸው ይደርብን በእውነት🙏መምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @demekutilahun1060
    @demekutilahun1060 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባ ት እድሜናጤና ይስጥል ን የሶወ ልጅ ስለሆንኩ በጣም ደሰትኛ ነኝ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +6

    ይፍቱን አባቴ እኔን እኔን እህህ አይይ አንጀቴ በሉኝ ያሳለፉት ህይወት ልክ በእኛ ቤት እንደሆነብን ነው እምወደው ቕወንድሜን በላኝ በላኝ ብሎ በሁለት ቀኑ አረፈ ያለው ንብረት ሁሉ ወደመ እምንበላው ሁሉ አጣን አባቴ ታመመ እናቴም ታመመች ልጆችም ተበታተን እኔም የደረጃ ተማሪ ነበርሁ ግን ህጅ ህጅ ብሎ አፍዝዞ አደንዝዞ ውጭ ወጣሁ ተከትሎ ይፈታተነኛል ብቻ ማልቀስ ይሻለኛል ሌላው ቢወሩትም አይፈታም ችግሩ ይዞንም እረፍት የለልንም በፆለት አስቡን ወለተ ኪዳን ወልደ ፃዲቅ ብላችሁ በፆለት አስቡን እግዚዓብሄር ይርዳን አባቶቸ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን🌾💚💛❤️

  • @Aloow-u6w
    @Aloow-u6w หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጅች አባታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ መምህር አተም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛ መፅናኛ የሆነውን ቃል ስለምትመግበን ተባረክ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እማይን መቆጣጠር አቃተኝ አቤት ፅናት በውነት የብዙ አባት ያድርጎት

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @user-zegabriel
      @user-zegabriel 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ መምህራችን አባታችን በረከቶ ይድረሰን እውነት
      እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
      እደርሶ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን🙏🕊

    • @ወለተማርያምወለተማርያም
      @ወለተማርያምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ሐናባዬቲዩብ አሜን እህቴ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@fikrewoldamare2725 እንረዳቸዋለን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @medina2419
    @medina2419 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ዮሐንስ ነኝ አስቡኝ በፀሎታቹ አባቴ አለንሎት ።

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +12

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @andargetamiru4415
    @andargetamiru4415 2 ปีที่แล้ว +1

    Inadergalen Bereketuwo yideribin

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እጅግ ደስ የሙሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን መስቀላቸው ለመሳለም ያብቃን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም የቄስ አለሙ የንስሀ ልጅ በመሆኔ በጣም እድልኛነኝ በእውነት እግዚአብሔር እንደናተ ያለ አባቶችን ያብዛልን መምህር እኔም ላባታችን መርዳት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር እድሜአቸውን ያርዝምልን አቤት ፅናት ያስደንቃል የኒ የሀጢያተኛዋ እንባ እፍሰስ😭 በረከታችሁ ይደርብን✝️

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +10

    💔😭የኔ አባት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኸኸ አይይ ይሄ መተትና ድግምት የሚሰሩ የዳቢሎስ የግብር ሰዎች እውነት እግዚአብሔር ይገስጸችሁ!! ቤተሰቦቼ ይኼው ይሰቃያሉ መደኋኔ አለም ይጠብቆት እድሜና ጤና ይስጦት አባዬ ቡራኬችሁ ይደረብኝ አሜን፫💚💛❤💒🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว

      @@fikrewoldamare2725 በጣም እህቴ😥

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቀስ እያልኩ ነው የማዳምጠው ዛሬ ያዳመጥኩት በጣም የራሴ ታሪክ ትዝ እያለኝ በእንባ ነው ያዳመጥኩት እና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችንን ያቀረብክልን ።መመምህር እባክህን ነብስ ያላወቁ አባት ስለምያስፈልገኝ አስታውቀኝ አደራ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን

  • @amyg8396
    @amyg8396 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚያብሄር ይመስገን የንስሀ አባታችን እድሜ ይስጥልን ደስ የሚሉ አባት በሳቸው ንስሀዬን ሰጥቻለው ተቀብያለው እድሜ ይስጥልኝ ይኑርልን አባ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱን
    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እንደ እሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን። አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ፤ በረከታቸው ይደርብን።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +5

    በረከታቸው ይድረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ይፍቱን አባታችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @shitatsige151
    @shitatsige151 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hannaassefa6199
    @hannaassefa6199 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    በፀሎት አስቡን
    ብስራተ መላክ
    ተክለ መድህን
    እህተ ማርያም
    ከእነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን

  • @meronmekonnen4409
    @meronmekonnen4409 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ አባት ናቸዉ የኔም ነብሰ አባቴ ናቸዉ ፈጣሪ ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @Alemayehu05
    @Alemayehu05 2 ปีที่แล้ว +10

    አባ በጣም ጎበዝ ነዎት። የእግዚአብሔር ስራ ነው ከብዙ ፈተና በኋላ እዚህ ደርሰው ለብዙዎች አባት ሆነዋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። ገብረሃና በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ

    • @BrhaneAfar-tz9wy
      @BrhaneAfar-tz9wy ปีที่แล้ว

      ኣባ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እውነትም ዳግማዊ እዮብ በረከታችው ይደርብን መታደልነው በራሱ እዲህ አይነት የነስሀ አባት ማግኘት የኔ አባት የኔ እባ ይፍሰስ የሀጺያተኛዋ አባቴ በጸሎትወት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ከጥቂት ጊዜ በኃላ አገርቤት እገባለሁ በአካል አግኝቸወት መባረክ እፈልጋለሁ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህራችን አሜን፫

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +37

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር አምላክ ፈተናችን ያቅልልን እንደቸርነቱ ኢትዮጵያን ሰላም ህዝቦቿን ይጠብቅልን በቃም ይበላት ስለ ቅዱሳን ብሎ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥😥😥

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ.ነሳሀ.አባት.የልኝም.መምህር.ተሰፍ
      እባከኸ..ቁጥራችን.ሰጥኝ

    • @almaaztamire4890
      @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

      Ameen ameen ameen

    • @haseenakudusan9218
      @haseenakudusan9218 17 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @haseenakudusan9218
      @haseenakudusan9218 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@ghada1723እኔም የለኝም ቁቅራቸዉ 🎉🎉🎉🎉 የሚያቅ ካለ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BaBa-to4ks
    @BaBa-to4ks 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏⛪️⛪️⛪️ የኛ አባት በርከታችሁ ይደርብን😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    በፀሎት አስቡን ወለተ ሀና
    አስካለ ማሪያም
    ገብረ እየሱስ
    ገብረ ስላሴ
    ከእነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የእኔ አባት እንደ አባታችን እዮብ ያሳዝናል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +10

    ብዙ ተምረናል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን አባታችን ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም ከነቤተሰቦቼ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @ሱላማጦስ
    @ሱላማጦስ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የቄስ አለሙ መንግስቴ የንስሐ ልጅ ሰለ አደረግከኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አባታችን በርክታችው ይድርብን አሜን አሜን አሜን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @ትርንጎበቀል
    @ትርንጎበቀል 2 ปีที่แล้ว

    በውነት እግዚአብሔር አኛ አባቴ ሰላም ሰጣኝ እግዚአብሔር የመስገን የክብር 🙏🙏🙏😭⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን በረከታቸው ይደረብን ወለተ ማሪያም ብለው ፀሎት ያድረጉልን አገራችንን ሰላም አድረጎል ወደ አገራችን ገብተን ቡራኬውን እንድንቀበል ድንግልማሪያም እሷ ትፍቀድልን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @Betanyaalemneh
      @Betanyaalemneh 2 ปีที่แล้ว

      Esey abate ende ersiho yale abat yabizalin

  • @ሰላምፍቅር-የ6ረ
    @ሰላምፍቅር-የ6ረ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅልን

  • @እሙነኝየሙጃዋ
    @እሙነኝየሙጃዋ 2 ปีที่แล้ว +19

    አሜን መምህራችን
    እንኳንደህና መጣህ
    ሀገራችንን ሰላም ያወርድልን🙏🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሰላምወትይብዛእዲሜጤይስጥልን😭😭❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏😥

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 2 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @kiyatesfaye3743
    @kiyatesfaye3743 10 หลายเดือนก่อน

    የአባታችን ፀጋ በሁላችን ላይ ይደርብን!

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት መተተኞች ግን እግዚአብሄር ወደረሰቾ ይመልሰቾ ግን የሰው ልጅን እግር በእግር መከተል 😭😭😭😭😭 እግዚአብሄር ኀያል ነው

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔአባት የኔ አደበተመልካም እኔንን አባቴ አይዝዎት ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራልኦፍፍፍፍ እኔላልቅስ ስወዳቸውኮ የኔመልካም እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን አባታችን ሽክ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +6

    የኝህ ኣባት ፈተና በኣካል ከሰሙት ሰዎች ኣንዱ ነኝ ፈተናቸው ሁላችን ኣንብተናል።

  • @selamDebebe-xj5nu
    @selamDebebe-xj5nu 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ለመጀመሪያ ጊዜ የያዝኳቸው የነፍስ አባቴ እኚህ ናቸው በስልክ ነው የማውቃቸው ትሁትና የማያስደነግጡ አባት ናቸው እድሜናጤና ይስጥልኝ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ፀጋውን ጋር አበዝቶ ይሰጣዎት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว

    የኔ አባታ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤አባታችን ይፍቱን እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥልን እድለኛት ተዋህዶ እርሰን የመሰለ አባት በማናረት ክብር ለድግል 😢😢😢አሜን ቃለህይወት የሰማልን❤❤❤

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
    @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እጅግ ትሁት የሆኑ አባትናቸው ንስሃ ስገባ እራሱ ምክራቸው ያፅናናል ካባትም ይበልጣሉ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻቸው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም አይደል የሚባለው ከላይ ታድለውታል

  • @محمداحمد-ن8ق9ث
    @محمداحمد-ن8ق9ث 2 หลายเดือนก่อน

    በስልክ ደውዬ አግኝቼአቸው ንስሀ አስገብተውኛል ከ 2 አመት በፊት ማርያምን ❤አሁን እዚህ ሳያቸው ደስ አለኝ❤

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችንና መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹ የኔ አባት ሲያሳዝኑ መድኃኔዓለም ከነ መላ ቤተሰባቸው ይጠብቅልን አሜን(፫)

  • @yonasabrahm9584
    @yonasabrahm9584 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣየ የሰው ነገር ፈጣሪይ ያግዛቸው

  • @nestanetzeleke5857
    @nestanetzeleke5857 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ልዮ ናቸው

  • @billymekonen5070
    @billymekonen5070 2 ปีที่แล้ว

    እኚህን አባት የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን። አባ በጸሎት ያስቡኝ ተክለ ዬሀንስ ነኝ