የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2019
  • እንደ እግዚአብሔር ያለ ፣ በበጎ ፍቃዱ፣ በሃዘኔ፣ እንደባለማእረግ፣ መረቤን፣ በቤትህ ልኑር፣ አጥቷል ጎድሎበታል፣ መልካም አደረገ፣ ለውዳሴሽ ልትጋ

ความคิดเห็น • 674

  • @nbretgetasew9498
    @nbretgetasew9498 ปีที่แล้ว +46

    ልጅ ሆኜ የሚዘመሩ መዝሙራት በቤቱ ያፅናክ ተባረክ የምቶዳት አንደበት ላይ የምጣፍጠው ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን ያብዛልክ በምልጃዋ አትለይክ

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 4 หลายเดือนก่อน +8

    እንደ ባለማእረግ ተመለከትከኝ ቀና ብዬ ሄድኩኝ ፍቅርህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና።❤❤❤

  • @user-zp6fz9nc3m
    @user-zp6fz9nc3m 24 วันที่ผ่านมา +3

    ቀሲስ በጣም እማከብርህ
    የልጅነት ግዜዬን ነው ያስታወኝ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +2

    "መረቤን በአሣ የሞላ
    ማን አለ ከአምላኬ ሌላ/፪/
    ነገር ሁሉ የሚሆነው በአንተ ነው ጌታ በአንተ ነው /፪/"

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላል

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናለን መምህርችን ዘማሪያችን ልብን የሚያርስርስ ፀም መግብ ይነፍስ እርካታ ይሆነውን መዝሙር ስለአቀርቡልን እናመስግናልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 ปีที่แล้ว +4

    " እንደ ባለማእረግ ተመለከትከኝ፡
    ቀና ብዬ ሄድኩኝ ክንድህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና፡ ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና(2)
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 7 หลายเดือนก่อน +7

    Abetu Geta hoye Anten endmamasgen min des yemil Ale. Temesge Abate!!! Keberelije. Kale hiwoten yasmalen Amen Amen Amen !!!!

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 3 ปีที่แล้ว +9

    አስተማርያችን ቀሲስ አሽነፌ ተባርክ አባቴ እግዛብሄር ለኘ የላክህ አባታችን አስተማርያችን የርግዛብሃርን ቃል መጋቢያችን ነህነ ተባርክልን ሁሌም እግዛብሄርን እገልጋይ ያድርግህ እኔንም ይባርክን አሜን

    • @user-hj3mx6kw4o
      @user-hj3mx6kw4o 2 หลายเดือนก่อน

      🥺🥺🥹🥺🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን በጣም የምፅናናበት በስደት በአአዛብ ሀገር ሁሌም ማለዳ የሚለዉ መዝሙር ይህ የአርሶ መዝሙር አንዴት የሚያፅናናኝ መዝሙር የምወደው የማከበር የምገዛለት አምላኬ ጌታዬ አያመሰገንኩኝ ያለፍኩበት አኔ አመሰከራለሁ ለምን በአገልግሎት አንደማላዬት ምከንያቱነ አላወቀም የመዝሙሩ ቃል የአግዚአብሔር አዉነተኛዉን ቃል የሚገልፅ ነዉ
    አሰካሁና ሰአት ወደህዋላ ያለፈኩበትን ይመልሰኛል በስጋም በነፍስም በቸርነቱ አለሁ አግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም አማላጅነታ አይለየን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አባታችን ልዬ ነዉ

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 4 ปีที่แล้ว +31

    ዘርሕ እንደ እሸዋ ብዝት ይብል ቀሲስ አሸናፊ በዝማሬህ ተባርኪያለው ተባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-od4ty9jx2p
    @user-od4ty9jx2p 4 หลายเดือนก่อน +2

    መረቤን ባዓሳ የሞላ ማናለ ካምላኬ ሌላነገር ሁሉ የሚሆነው ባንተ ነው ጌታ ባንተነው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አሜን!!

  • @saragizaw5741
    @saragizaw5741 ปีที่แล้ว +6

    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ 💔😢😢😢🙏🙏🙏 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 🙌 እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 😇💒🌹💐

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +14

    "መረቤን በአሣ የሞላ
    ማን አለ ከአምላኬ ሌላ"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልብን የሚነኩ መዝሙሮች ናቸው!!!

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 ปีที่แล้ว +22

    "በቤትህ ልኑር ፍቀድልኝ የእግሬን እንቅፋት አንስተህ
    ተስፋ ስቆርጥ አለሁኝ ብለህ ሲደክመኝ አበርትተህ"
    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ነበር ከዚህ ጋር አበባን በሜዳ የሚያፈራ ዘመንን በዘመን የሚተካ የሚለው መዝሙርህን አብረህ ብታደርግልን ደስ ይለኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-rh5hd4bu9j
    @user-rh5hd4bu9j 4 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሄር አያል ነው ስሙ የከበረ ይሁን አሜን አሜን አሜን በአለም ላይ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጅች በያላችሁበት በግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም ብያለው የድንግል ማርያም አማላጅነት የየሱስ ክርስቶስ ቸርነት ፍቅሩ ከሁላችን ጋይሁንልን

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว +1

      Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen

    • @user-dt4tw8xo6v
      @user-dt4tw8xo6v หลายเดือนก่อน

      እናትና ልጁ ካተ አይለዩ ስማችውን ስትጠራችው እዴት ይጣፍጣል ቃልህ እልልልልልልል እልልልል እልልልል ❤❤❤

  • @user-ln7hd8ev4u
    @user-ln7hd8ev4u 4 หลายเดือนก่อน +1

    kesis ebakuhun #mister yemitsema enes enat alegn kidanemihiret silesh enbayen abishi# yemilewin mezimur digame yisirulen!

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen zimare melaekit yasemalin tebarek

  • @hiruthawaz-jj6lo
    @hiruthawaz-jj6lo 10 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሠማልኝ

  • @demissewhaile6244
    @demissewhaile6244 3 ปีที่แล้ว +6

    ለተከበረው ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም አምላክ ወልደ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን

  • @TamerTamersied
    @TamerTamersied 5 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +3

    "በምስጋናሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው
    በውዳሴሸ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው
    እመቤቴ እመበቴ ስልሽ እውላለሁ/፪/"

  • @tesfahunmop4574
    @tesfahunmop4574 10 หลายเดือนก่อน +3

    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ፣
    ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማንነኝ፣
    ይሞላል አይቀርም ባንተ ሽለቆዬ፣
    ጠብቃለሁ እና ስራህን ጌታዬ፣
    እጅግ በጣም የውስጥን የሚናገር መዝሙር👌👏👐 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!

    • @hiruthawaz-jj6lo
      @hiruthawaz-jj6lo 10 วันที่ผ่านมา +1

      ለእኔ የቀሲስ መዝሙራት ራሳቸው ስብከተ ወንጌል ናቸው ያሣርፉኛል የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልኝ እናንተን ካህናቶችን የሰጠን እግዚአብሄር ይመሥገን አብዝቶ ጤናውን ያድልልኝ

  • @user-od4ty9jx2p
    @user-od4ty9jx2p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን መዝሙርህን በፍቅር እያለቀስኩ ከልብ የማዳምጥ መዝሙሮችህን በሙሉ እወዳለዉ በተደጋጋሚ ባዳሜጥ ባዳምጥ የማልጠግበዉ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ዝማሬ መላእክት የሰማልን አሜን አሜን አሜ ን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 42:02 ❤❤❤❤❤

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 4 ปีที่แล้ว +10

    ዘጸአት 23 (Exodus)
    25፤ አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +4

    የምወድህ ዘማሪ ቄሲስ አሸናፊ ሺ ዓመት ኑርልኝ ዘመንህ ይባረክ አንደበተ ማር መዝሙርህን ሳዳምጥ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ተስፋዬ ይለመልማል እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏

    • @feteleworkgerra9606
      @feteleworkgerra9606 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ዘመን ተሻጋሪ እና የማይጠገቡ

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 3 ปีที่แล้ว +7

    ነፍሴ እንደረካች ልዩ የሆነ የዝማሬ ምግብ ነው ክፉ አይንካህ ቀሲስ ቤተሠቦችህን ይባርክልህ የሚያረጋጋ ነው ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም💞🙏💞

  • @TamerTamersied
    @TamerTamersied 5 วันที่ผ่านมา

    አቷአል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanaatenafu6000
    @hanaatenafu6000 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ አምናለው በፀሎትህ እደሚድን ችግሩ ከአጋንት ጋር የተያያዘ ነው እኔም በአቅሜ ለእመቤቴ ሰኔ ጒለጒታ ላይ ቃልኪዳን ልጃ በሰጣት መሠረት በውሀ ላይ ፀልዬ ሲጠጣ ሲጠመቅ በስሞ እግዛብሔር ይመስገን ለመቤቴ ምስጋና ይባት

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ ግርማ እንኳንም አደረሰህ ለዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤት ተመለስክ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ArsemaEndale-yf5eq
    @ArsemaEndale-yf5eq 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alxble6402
    @alxble6402 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @AtakilitShimelis
    @AtakilitShimelis 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ በጣም የተፅናሁበት መዝሙሮች ናቸው በድጋሚ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ እግዚያብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 4 ปีที่แล้ว +7

    ለውዳሴሽ ልትጋ ፤ የዝማሬ ዘመኔን ያስታውሰኛል ቀሲስ ተባረክ

  • @Alemaz925
    @Alemaz925 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ከልጅነቴ ጀምሮ የመደምጠቸው በተላይ ሰንቤት ትምህርት ቤቴች ይዘሙር ነበር ስልጤ ሀገር ስብከት ላይ❤❤❤❤

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 4 ปีที่แล้ว +2

    እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @jamelajamela6516
    @jamelajamela6516 2 ปีที่แล้ว +7

    እልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን የተከርከው መምህራችን ፀጋውን ያድልልን🙏💚💛❤

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሕ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙር ህን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 3 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተፈጥሮን ቦታዎች የሚሲይ ቪዲዮ ከዚህ የበለጠ ጨምረህ ከመዝሙር ጋር ስራልን።ምክንያቱም ተፈጥሮን ስመለከት የእግዚአብሔር ን ድንቅ ስራ ሀያልነት ለኛ ያለውን ፍቅር በተመስጦ ያሳየኛል።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @user-hj3mx6kw4o
      @user-hj3mx6kw4o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @sintayehuabera8603
    @sintayehuabera8603 3 ปีที่แล้ว +5

    ቀሲስዮ መዝሙሮቹ ሁሌም ከልቤ አሉ የኦርቶዶክስ መዝሙር የማውቀው በርሶ ነው!!! ዜማው ግጥሙ ድምፆን ጨምሮ የማይሰለቹ ናቸው❤❤❤❤ ግን ድፍረት አይሁንብኝ እና ወደ በተክርስቲያን ቢመለሱልኝ ደስታዮ ወሰን የለውም 💒💒⛪️🤲🤲🤲👏👏👏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @yonasyefiter7876
    @yonasyefiter7876 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚእግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት! ሁሌም ከእግዚእግዚአብሄር ቃል ያኑሮት

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን 1:57 ፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቃለበረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @arsema194
    @arsema194 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልህ

  • @sifelghabesha5557
    @sifelghabesha5557 4 ปีที่แล้ว +11

    የስምሽ።ስያሜ። ማርና ወተት ነው እእእእእእእእእ ልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላይክትን። ያሠማልን

  • @zelekaakalu6683
    @zelekaakalu6683 ปีที่แล้ว +2

    z
    ዘማሪውንም የመላዕክት ዝማሬን ከነቤተሰብህ ያሠማልኝ!

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን !!!
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
    እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመን ተሻጋር መዝሙሮችህ መልእክታቸው የምባርክ ነው ቀሲስ ተባረክ

    • @demekefekadu9205
      @demekefekadu9205 3 หลายเดือนก่อน

      Fcggvh6😢😊😊😊😊😊

  • @user-bs5no2tp1m
    @user-bs5no2tp1m 3 ปีที่แล้ว +2

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    በእዉነት መህምረ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በፀጋዉ ይጠብቅ እድሜ በጤና ጋር አግልግሎትህ ዘመን ይባርክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @selambusir6857
    @selambusir6857 4 ปีที่แล้ว +10

    ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @asfawabeba7381
    @asfawabeba7381 4 ปีที่แล้ว +11

    እልል እልል እልል ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያዋረስል ፣ለኛ ግን በጆሮ የምንስዋዉን እንዴት ወደ ልባችን እንዲገባ እግዛቤር ይረዳን ፣ ቀሲስ ዘማሬ አሸናፊ ድንግል ዘመንክን ና ቤተስባችክን ትባረክ 👏👏👏

  • @habeshawalady567
    @habeshawalady567 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-rd9pk3mr5l
    @user-rd9pk3mr5l 7 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው ቀንና ሌት በዝማሪ መኖር

  • @user-bf4ty2vs6p
    @user-bf4ty2vs6p 20 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛለሁ እድሜጤና ያድልሁ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናዎን ይስጥልን በእውነቱ ደሰ የሚል የዛሬ - 12 ዓመት በፊት እናት ሐገሬ እያለው የምሰማው መዝሙሮችን በመሰማቴ እድሜውን ይስጥልኝ መ ምህራችን ሐደራ ሐደራ ይህን የመሰለ ሞገሰህን በተለይ የንጉስ ክርሱቶሰ እናት - ቅድስት እናታችን ማርያም፣ የተዋህዶ የኦርቶዶክሳዊያን ን ፍቅርህን ክብርህን ጠብቅ ........ ማለቴ ዱሮ የማቀው መዚሙርህና የሐውኑ ተለየብኝ እንድሁ የተሰጠህን የመወደ ድ ሞገሰን ይዘህ ኖር።

    • @addisalemhailesilassie1365
      @addisalemhailesilassie1365 4 ปีที่แล้ว +1

      ካጠፋው ይቅርታ ክብር መ ምህራችን በጣም ጎበዚ ሐባት ሰለሆኑ ከጥንቷ ቤት እንዳይውጡ ብኝ።

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  ปีที่แล้ว

      ንጉሱንስ ለምን እንዳመሰግን አታበረታችኝም? እርሱስ ማን አለው? ስለበደላችን ራቁቱን መስቀል ላይ አልሞተም? የደሙ ዕዳ የለብንም? ስለቅን ምክርሽ አመሰግናለሁ። ነገር ግን ጌታሽን ውደጅ ዞሮ መግቢያሽ ነውና።

  • @zelekaakalu6683
    @zelekaakalu6683 ปีที่แล้ว +1

    መፅናኛ የሚሆኑ መልዕክቶችን በመዝሙሮችህ እንድታነሳቸው ያቀበለህ አምላክ ይክበር ፣ይመስገን!

  • @hdhxhxudhhxhx803
    @hdhxhxudhhxhx803 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ቃሎወት ያስማል

  • @senayitdejenegetachew
    @senayitdejenegetachew ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @genetmekuria4560
    @genetmekuria4560 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜ ዘመንህ ደስታ ይሁን

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማችን በርታልን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnte new ende egizehaber yale manm yelm😭😭🙏✝️🙏

  • @KalkidanAmanuel-iz2op
    @KalkidanAmanuel-iz2op หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤lewdasesh litgaaa mewedew mezmurr zemenh yilemlm kesis

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው የማይሰልች ለሰከንድ ወደሌላ ሀሳብ ሳይወስድ አስሮ የሚይዝ ነው ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ተባረክ !!!

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @demisabate8440
    @demisabate8440 4 ปีที่แล้ว +12

    ቀሲስ ከነመላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመንህም የተባረከ ይሁን ያንተ የዝማሬ ስራዎችህ በህይወቴ ብዙ ነገረ አስተምሮኛል አሁንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @sifelghabesha5557
      @sifelghabesha5557 4 ปีที่แล้ว

      Demis Abate። እጅግ በጣም የልቦናን መንፈስ ይሠበሥባሉ

    • @haimygebi1348
      @haimygebi1348 4 ปีที่แล้ว

      👨🏼‍🍳

    • @titi3948
      @titi3948 3 ปีที่แล้ว

      @@sifelghabesha5557 .

    • @alemayehubitew7356
      @alemayehubitew7356 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @fafikodi5399
    @fafikodi5399 3 ปีที่แล้ว

    Zemara melhekten yasemalen ya aglglot zemnhen fetari yebarkelk

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመኖህን ይባርክልን

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen❤❤❤❤❤❤🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

    • @tegsttegst1530
      @tegsttegst1530 4 ปีที่แล้ว

      መምርዘማሪመላእክንያሠማልን👏👏👏👏👏

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን በርከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን🙏እልልልልል👏👏👏👏❤️💛💚❤️✝️💒🎚

  • @user-eq5wn4xj9y
    @user-eq5wn4xj9y ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @haletahadis463
    @haletahadis463 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር ዝማሪ መልአከትን ያሰማልን

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን። ዝማሪ መላክት ያሰማል ቀሲስ አሼናፊ አገልግሎትወን ይባርክልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናናዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን።❤️🌹🙏⛪️

  • @semeregebrehiwot825
    @semeregebrehiwot825 ปีที่แล้ว

    Yemiwedih zemari abat kesis gebremariam endeyalkew bseshal mida tekefafilo yenebrew libey erefit silesetehw egig egegzabhern amesegnwalew!

  • @serk-ke7xt
    @serk-ke7xt 8 หลายเดือนก่อน

    ሰንበት ት/ቤ በማገልግልበት ጌዜ ይህንን መዝሙር የራሴ እሰኪመሰለኝ ድረሰ አውደ ምህረት ላይ እዘምረው ነበር እና በጣም ነዉ የምወደዉ እሰከ አሁን ድረሰ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን

  • @secondcell6670
    @secondcell6670 3 ปีที่แล้ว +1

    አቷል፡ጎሎበታል፡ከልብ፡የምወደው፡መዝሙር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭ቃለሕይወት፡ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tigisthaile2904
    @tigisthaile2904 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልል እግዝያብሔር የድንግል ማሪያም ልጂ ከቤቱ አይለይክ አባታችን እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @bhabwawondimu6780
    @bhabwawondimu6780 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህን መዝሙር በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @astertube5406
    @astertube5406 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዛብህር ይመስገን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +2

    Ede egzabher yale elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤👏👏👏👏 Zemare malkete yasmalen

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 4 ปีที่แล้ว

      ዝምሬመላክትያሰማእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Zemare malakten yasemalen 💒💒💒✝️✝️✝️♥️💒♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 2 ปีที่แล้ว +1

    ልብ የሚነካ ቀሲሰ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወደ ኋላ ተመልሼ እንድ ዘምር አደረገኝ ቤተሰቡን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ!!!

  • @rethakwt5123
    @rethakwt5123 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen wodmach kesis ashenafi

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 5 หลายเดือนก่อน +1

    I love this song

  • @tenayeteni2599
    @tenayeteni2599 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว

    በጥዋት ተነስቼ ያተን ዝማሪ መስማት እንዴት ደስ እንደሚለኝ አንዳንድ ቀን ዝም ብዬ አለቅሳለው ዝማሪ ከፍቼ ይበልጥ
    አቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ ለዚ ያደረስከኝ

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 ปีที่แล้ว +1

    ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማል እጅግ ድንቅ ዝማሬ ልብ የሚነካ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @dubainew1872
    @dubainew1872 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን በእዉነት መዝሙሮችክን ሥሠማ ነብሤ ትረካለች መከራዎች ቢደርሡብኝ እኳን ሥዘምራቸዉ በጣም እረፍት አገኛለዉ

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @sisaykassahun6280
    @sisaykassahun6280 2 ปีที่แล้ว

    Ende Egziabher Yale manim Yelem.Amen

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 4 ปีที่แล้ว +9

    አቷል .ጐሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ፤ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ???ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡

  • @user-od4ty9jx2p
    @user-od4ty9jx2p 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher ymesgen
    Egziabher ymesgen
    Egziabher ymesgen Amen AMEN AMEN Zmare melaekt yasemaln AMEN ❤️❤️❤️