ባሪያ የምንሆንለት አምላክ አንፈልግም💪

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @PhiliposAsfaw-q2s
    @PhiliposAsfaw-q2s 22 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለአንተ ይሁን።ስለ ጀርባው የሙዚቃ ማጀብ ጉዳይ የተነሳው አስተያየት ።ለማለት የተፈለገው በኔ አረዳድ የተመረጠው ዜማ ላይ ሳይሆን ።ከጀርባ ሆኖ ሲደመጥ ።ይረብሻል ነው ።ይህም ማለት ድምፁ ሲወጣ አልተመጠነም ነው።ስለዚ የትኛው ይሁን ።ከአንተ ከሚወጣው የመልክት ድምፅ መብለጥ፣፤መወፈር፣፣ መቅጠን።የለበትም ነው።ድምፁ ይመጣጠን እንጂ ።የሙዚቃ ምርጫ ጉዳይ አልመሰለኝም ሰላም ቆየኝ

  • @fereweyninegash5
    @fereweyninegash5 21 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ትለያለህ
    እንዴት መጠየቅ እዳለብኝ የማላውቀውን ነው የምትመልስልኝ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን!

  • @Amanuel9ama-qo8ou
    @Amanuel9ama-qo8ou 22 วันที่ผ่านมา +12

    Classu የበፊት አይነቱን ይዘት እየለቀቀ እየመሰለኝ ነው ይሰለቸኝ ጀመረ . መስማት የምፈልገዉን እያጣሁ ስለሆነ ይሆን

    • @meleseworku4491
      @meleseworku4491 21 วันที่ผ่านมา

      ይሄንንም እንልመደዉ እሱ እንዳለው ሐሳቡ ላይ ትኩረት እናድርግ brodcast የሚሰራዉ ለኛ ነዉ የሚጠቅመንን ይዘን የመሸንጥለዉን ጥለን ላጥጥጥጥ

    • @esromtekeste9134
      @esromtekeste9134 21 วันที่ผ่านมา

      This is in fact really interesting and deep but of course it is not ፍትፍት

    • @Amanuel9ama-qo8ou
      @Amanuel9ama-qo8ou 20 วันที่ผ่านมา

      @@esromtekeste9134 am n,t saying its n,t deep and probably i can understand complicate ideas better than yours!

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ 22 วันที่ผ่านมา +2

    ለኛ እግዚአብሔር አባትም አምላክም ጌታም ነዉ። አባት ከሆነን ልጅ ነን አምላክ ከሆነን አምላኪዎቹ ነን ጌታ ከሆነን ባሮቹ ነን። ልጅም ባርያም ነን።

  • @Tgyimam
    @Tgyimam 21 วันที่ผ่านมา

    በውስጡ ያኖረናል! Thank you Bya

  • @Ephrem-d9r
    @Ephrem-d9r 16 วันที่ผ่านมา

    I cant wait to have the next part man

  • @eyormak
    @eyormak 17 วันที่ผ่านมา

    ለማንኛውም በሃ አኹን ጊቢ አዘጋጅ፦ መጽሓፍቶችን አዘጋጅ ፣
    ሜዲቴሽን ቦታዎችን አመቻች፣
    የስፖርት ቦታዎችን አዘጋጅ ፣
    የሃሳብ ውይይት ቦታዎችን አዘጋጅ፣
    እነዚህን ቦታዎች ኹሉ አዘጋጅ በግቢው ውስጥ ማለቴ ነው ከዚያ ያንን በደንብ ስራበት ብሮ ያኔ እኛም ከሌላ ቦታ እንመጣለን ብሮ ያኔ በሃ ግቢ እንለዋለን❤❤❤❤

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ ሀሳብ ካለ በሀ አልጠገብኩትም ትምህርትህን እባክህ ቀጣይ ስራልን እናመሰግናለን❤

  • @addisu8557
    @addisu8557 20 วันที่ผ่านมา

    ባክግራውንድ ሙዚቃ አለመኖሩ በራሱ ለካ የሆነ ውበት አለው እንደዚህ አይነት ኢፒሶዶች በሆነ ግዜ አንዴ ይኑሩህ intension ይጠብቀኛል ያለከው ሀሳብ ተመችቶኛል ስለተቀባይነት ፍለጋ❤😂👍🙏 ተዠጎድጉዷል።

  • @ሀና-አ2ዐ
    @ሀና-አ2ዐ 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ good

  • @EbenezerSolomon-jl3dl
    @EbenezerSolomon-jl3dl 21 วันที่ผ่านมา +3

    በሀዬ ለ background music አታስብ እኔ አለሁልህ
    ላንተ የሚሆን ጥሩ backing music ልሰራልህ እችላለሁ አናግረኝ 👍

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 21 วันที่ผ่านมา

    አባ ሕርያቆስ ቅዳሴ ማርያም

  • @AbukiDelil-s5q
    @AbukiDelil-s5q 21 วันที่ผ่านมา +1

    የሱ ባሪያ ካልሆንን የሌሎች ባሪያ እንሆናለን

  • @TamratHaile-t1d
    @TamratHaile-t1d 22 วันที่ผ่านมา +1

    ባሀዬ አሪፍ ግን የሀሳብና ትንሽ የስሜት መቆራረጥ Thank you bro

  • @eyormak
    @eyormak 22 วันที่ผ่านมา

    Beha Ahun metshaf yegezana library, ye sport maekel, ye mediteshn center argew arif hasab bro❤❤❤❤

  • @SamuelAlemayew
    @SamuelAlemayew 22 วันที่ผ่านมา +1

    Back ground baynorew cheger yelewem bereta teru eyeta alehe

  • @Kidaye
    @Kidaye 21 วันที่ผ่านมา +2

    አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ background ሰውን የሚይዝ ይመስለኛል soundtrack ምንም አያስፈልግም ምክንያቱ ተመስጧችንን ይጋርደዋል

  • @meazatamrat8682
    @meazatamrat8682 21 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ተለየብኝ ምን አይነት መረዳት ነው?

  • @9Hotel-gp2ri
    @9Hotel-gp2ri 21 วันที่ผ่านมา

    ቅዳሴ አባ ሕርያቆስ

  • @abdikinfu585
    @abdikinfu585 21 วันที่ผ่านมา

    Bro ye premiere league sus inna attention meyaz ke porn inna ke Sega aybisim?, hulum dena argo silasebe dena lihon yichlal?.. min yahil attention indemyiz inasib

  • @AbebawA-e6j
    @AbebawA-e6j 19 วันที่ผ่านมา

    You are more close to camera we want to see you as usual.

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 22 วันที่ผ่านมา +1

    welcome back baha,, backgroundu arif newu gn betam aychuh 😊😊

  • @AkAb-p1h
    @AkAb-p1h 21 วันที่ผ่านมา

    Behailu, Egeza efeligalew endet contact ladrgih ke hager wuch nw yalehut

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 22 วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን በሆዷ ያለውን በእቅፉ ታድርግላት ለባለቤትህ እያልኩ ቀጣዩ ቪድዪ አባት ሆነክ በደስታ እደምንገናኝ ምኞቴ ነው ❤❤❤ እአስተያየቴ ደሞ እግዚአብሄር እናታችን እዲሆን ምን ማድረግ አለብን ? ይሄንን መመለስ አለብህ ባዪ ፕሊስ

  • @KalebMakes
    @KalebMakes 22 วันที่ผ่านมา

    Why we can't solve our friend ship problem

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 18 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው ርእስ ግን በ ፈጣሪ ላይ የተወጣ የሰላማዊ ሰልፍ መፈክር ነው የሚመስለው። ጥሩ ጌታ እስከሆነ ድረስ ባርያ ብንሆንለትስ? ''ባሪያ የምንሆንለት አምላክ የለንም'' ብትለው መልካም ነበር። አንተ ችግር የለብህም ይሆናል ውስጥክን ታውቃለህ ግን ቃላት power አላቸውና ሌሎችን mis-lead እንዳያደርግ፡

  • @Save-k3c
    @Save-k3c 22 วันที่ผ่านมา

    why is blood is needed in redemption of the world sin

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 15 วันที่ผ่านมา

    Protestant Haimanot kalhone mndenew tadya ?

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  15 วันที่ผ่านมา

      ልክ እንደ ፌሚኒዝም የተቃውሞ group. protest means ተቃውሞ።

  • @Zeroooooooooww
    @Zeroooooooooww 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የባሕሪ ልጁን ለፀጋ ልጆቹ ሰዋ!....እግዚአብሔር ለባሕሪ ልጁ አባት ሆነ፤ ለፀጋ ልጆቹ ግን አባት መሆን አቃተው፡፡ ብቻ አንተ ስለ ኢየሱስ ያለሕን አረዳድ ባውቅ ደስ ይለኛል፡፡አስተያየት የመስጠት መብት ከሰጠህኝ "ኢየሱስ ማን ነው" በሚል ሐሳብ ዙርያ ቪድዮ ብትሰራ እመኛለሁ፡፡ የዛሬውን ቪድዮ አፍቅሬዋለሑ፤ እርግጠኛ ነኝ ቀጣይ ቪድዮህ ላይ "ቁጣ" "ቁጣ" ይልሀል_የአባትነት ወጉ ነው ብየ ነው፡፡ ሚስትህን "የአጥር ወፍ አትስማሽ" ብያለሁ ፡፡

  • @Abel.masresha5162
    @Abel.masresha5162 21 วันที่ผ่านมา

    የ back ground ሙዚቃ ቀደም ባሉት ፖድካስቶችህ ላይ በተደጋጋሚ የተጠቀምከው ለምሳሌ መንግሰት ሰማይ Vs ሮም በሚለው ፖርካስትህ ላይ የተጠቀምከው ይበልጥ ሀሪፍ ሰለሆነ እሱን ብትጠቀም ይበለጥ ሀሪፍ ይመስለኛል እንዳውም ያንን በተደጋጋሚ ብዙ ፖርካስቶችህ ላይ ተጠቅመከዋል የእስቱዲዮውም ይዘት ልክ እንደዛ ቢሆን በጣም ሀሪፍ ነው ብቻ የድሮውን ባይለቅ ምክንያቱም ያአ የአንተ የራስክ ቀለም ይመስለኛል አሁን ላይ እየተጠቀምክ ያለው የእስቱዲዮ ሴታፕ ግን ሌሎች ፖርካስቶች ላይ እንደምናየው አይነት እየሆነ ስለሆነ ወደ ድሮው ግርጊዳው ጥቁር መጽሀፎች ያሉበት ከዋላ የሆነች ፋኖስ የምትመስል መብራት ያለበት እና ደሞ እፍን ጥብብ ያለች ክፍል ያ ይመስለኛል ያንተ ቀለም እሱ በጣም ሀሪፍ ስለሆነ ባትተወው ሌሎች ላይ እንደዛ ስላላየሁ ያንን እስታይል በጣም እወደዋለሁ አንተም ብዙ ስትጨናነቅ ዝም ብለህ ደመነፍስህ የፈቀደውን አድርገህ እንዳዘጋጀሀት ታስታውቃለች ያሁኑ ግን ከሌሎችም እያየህ ይሁን አላውቅም ይበልጥ ለማሳመር በሞከርክ ቁጥር የድሮውን ሀሪፉን በአንተ ብቻ የምናውቀውን እስታይል እያጣ ስለሆነ ባያ የድሮውን ባትለቅ መልካም ነው በተረፈ የሀሳቦችህ ዴብዝ በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን