እንጀራየን እንደዚ የሚያምር ያረገዉ ሚስጢር/howto make soft injera recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ🥰🥰

  • @asmaraasmara6930
    @asmaraasmara6930 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ ነሽ ምን ኣይነት ዲቀት ነው ያልሽው ኣይሰማም ሙዚቃውን በሌላ ግዜ'የ ድምጹን ቀንሽው ኣመሰግንሻሎህ

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ 🥰 እሺ እቀንሰዋለዉ ።ዱቄት የተጠቀምኩት ሞሶብ ጤፍ ነዉ የሚለዉ 🥰🥰

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Begebesena be mashla Asayen Abet nethenash desss yelale

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ እሽ የኔ ቆንጆ እሰራለዉ❤️እጅግ ከልብ ነዉ ማመሰግነዉ የኔ መልካም🥰🥰❤️

  • @esra240
    @esra240 วันที่ผ่านมา +3

    ቋንቋሽም ጥሩ ነው ሙያሽም እደዛው አመሰግናለሁ ላይክ አድርጊያለሁ በየመሀሉ የገባውን ማስታወቂያ እንዲጨርስም አድርጊያለሁ❤❤

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      ዋዉ የኔ መልካም ሰዉ ❤️ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ የኔ ልእልት🥰🥰❤️

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንጀራሽ በጣም ያምራል የሰሩ እጆችሽ ይባረክ አስተያየት አለኝ እንደ አበሻ አማርኝ በጣም ነዉ የምትችይዉ ዉጪ አልተወለድሽ ብዙ በመቆየት አማርኝ በተአምር አይጠፋም በተረፈ አትሞላቀቂ በደንብ አማርኝ ትችያለሽ ገለቴ ያበሻ አስተያየት 😂😂😂😂

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@meskeremtaye2742 ኣመሰግናለዉ ማሬ 🥰ኣስተያየትሽን ወድጄዋለዉ😊👍

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 วันที่ผ่านมา +1

    እጅሽ ይባረክ❤❤

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ🥰❤️

  • @fikerewoldetensiy8923
    @fikerewoldetensiy8923 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ🥰

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 วันที่ผ่านมา +1

    Tbareki Yeni Eht❤😂

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      @@fioriselihom6506 tnx mar ❤️

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    BETAM GOBEZ NESH 👍

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hawashait8758 tnx yene konjo 🥰

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴ አማርኛ በደንብ ትችት የለም እንዴ እህት አለም በይ በርቺ❤❤

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ🥰❤️

  • @yodittsegay3632
    @yodittsegay3632 วันที่ผ่านมา +1

    Btaemi xubq weleshlesh zbele enjera gn ab kndey seat senkitkiyo haftey

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      የቀንየለይ መዓረይ ኣብ ካልኣይ መዓልቲ እየ ሰንኪተዬ🥰

  • @FgFgvggfrea
    @FgFgvggfrea 3 วันที่ผ่านมา +4

    እጅሽይባረክ ባለሙያነሽ እኔግንበካሜራአቡክቼ ስሰራ ምንምአያምርልኝም ጀርባውም አይንያወጣል በምንድነው የምታቦኪው ❤🎉

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ🥰 የኔም ድሮ ያስቸግረኝ ነበር እርሾ ከዚህ በፊት ስጋግር ያተረፍኩት ነበረኝ።በደምብ ጊዜ ሰጥተሽ እሺዉ እና ቀዝቃዛ ኣየር ያለዉ ኣገር ካለሽ ሙቀት ያለበት ቦታ ኣሳድሪዉ ቡኩን ቶሎ እንዲብላላልሽ ከዛ ኣሪፍ ይወጣልሻል እና በ ጀርባዉ ኣይን የሚያወጣዉ እሳት ሲበዛበት ነዉ የኔ ቆንጆ እሳቱን ቀነስ ኣርጊዉ🥰

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በርቺ በጣም ያምራል ❤

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ❤️

  • @Aster24-y4l
    @Aster24-y4l วันที่ผ่านมา +1

    Tegrigna deytzarebi ‘ti! Ety musika kea yeEzana wediuna ,bzkone eidyibarek xubuq enjera ❤

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา +1

      @Aster24-y4l aleni eko b tigrgna zserahkwo

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህታችን ሙዚቃው እንዳንሰማሽ ያረጋል እንጂ ምን ይጠቅማል????

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Jojogeb1 ለሚቀጥለዉ ኣስተካክላለዉ የኔ ቆንጆ🥰

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 วันที่ผ่านมา +12

    እኔ እኮ የሚገርመኝ አማርኛውን በደንብ እያቀላጠፍችሁት አማሪኛ አልችልም ስትሉ 😂😂😂😂 ከዚህ በላይ ቅኔ እየዘርፍችሁ ምን ድንው የምትሉትኪኪኪኪ

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา +2

      ኪኪ🤣🤣 ድሮ በደምብ ነበር ምችለዉ ኣሁን ግን ገመድ ኣፍ ነዉ የሆንኩት😂😂

    • @abayneshgebregiorgis6120
      @abayneshgebregiorgis6120 2 วันที่ผ่านมา +2

      ኧረ ገመድ አፍ አይደለሽም። እርሾዉን መጀመሪያ እንዴት ነዉ የምታዘጋጂዉ? ምጣድሽስ ምን ዓይነት ነዉ​@@MeazaLifeStyle

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา

      @@abayneshgebregiorgis6120 ኣመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ🥰እርሾ እንዴት እንዳዘጋጀሁት ቪድዬ ልስራላቹ እንዴ? ምትፈልጉ ከሆነ ልሰራላቹ እችላለዉ። ግን በዚህ ልነግርሽ ከፈለግሽ የዚህ በፊት ስጋግር ያቀረሁት ነበር።ምጣዴ ዋስ ምጣድ ነዉ ማሬ❤️

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 วันที่ผ่านมา +1

      @@MeazaLifeStyleኣይ ጉራ ፈረንጅ ሆንሻ ክክክክ

    • @tigistseleshi8923
      @tigistseleshi8923 วันที่ผ่านมา +2

      ትግሪኛ?❤

  • @muluneshanbesse3210
    @muluneshanbesse3210 วันที่ผ่านมา +2

    ሌላ አማርኛ አለ እንዴ እኔን የምሰማኝ ትክክለኛ አማርኛ ነው በጣም ቆንጆ እንጄራ

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናዉ የኔ ቆንጆ🥰ሰዎች በኣካል ወይንም በስልክ ሳወራቸዉ እኮ ኣማርኛሽ ሊገባን ኣልቻለም ስለሚሉኝ ነዉ እኮ ነዉ እንጂ በሌላ ኣይደለም 😊

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ የቸገረኝ ምጣድ ነው ምን አይነት ምጣድ ነው የምትጠቀሙት?

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ምጠቀመዉ ዋስ ምጣድ ነዉ የኔ ቆንጆ🥰

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጤፍ ነው ቆንጂት???

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣዎ ጤፍ ነዉ የኔ ማር🥰

  • @LemlemSKore
    @LemlemSKore 2 วันที่ผ่านมา +2

    እርሾው የምን እርሾ ነዉ? አሪፍ

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา

      ኣመሰግናለዉ።እርሾዉ ከዚህ በፊት ስጋግር ያተረፍኩት ነበረኝ🥰

  • @hanag8198
    @hanag8198 วันที่ผ่านมา +2

    የድቄቱ አይነት

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      መሶብ ጤፍ የሚባል ነዉ የተጠቀምኩት ማሬ🥰

  • @sion6454
    @sion6454 วันที่ผ่านมา +2

    ጤፍ ብቻ ነው ?

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา +3

      ኣዎ ጤፍ ብቻ ነዉ🥰

    • @sion6454
      @sion6454 วันที่ผ่านมา +1

      @ ብራውን እና ጥቁር ጤፍ ቢሆንም እንደዚ ቆንጆ ይወጣል

    • @sion6454
      @sion6454 วันที่ผ่านมา +1

      @@MeazaLifeStyle I subscribe you good job

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา +1

      @@sion6454ኣዎ በጣም ኣሪፍ ነዉ የሚወጣዉ ቪድዬ ሰርቼ ነበር እኮ በትግርኛ ነዉ እንጂ🥰

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያለ ሀብሲት ነው?

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา

      ኣዎ ያለ ኣብሲት ነዉ 🥰

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 วันที่ผ่านมา +1

      @@MeazaLifeStyle thanks

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      @ you welcome yene konjo

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา +4

    የምን አይነት ዱቄት ነው እህት

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  2 วันที่ผ่านมา +1

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ሞሶብ ጤፍ ነዉ የሚለዉ የ ዱቄቱ ስም

  • @Aberit
    @Aberit วันที่ผ่านมา +5

    አማረኛ መቻልሽን እየረሳሽዉ መኮላተፍቸሽን ትተይዋለሽ😂ደግሞ ትዝ ሲልሽ ትኮላተፊያልሽ 😂😂😂😂

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣 ነዉ ብለሽ ነዉ በሳቅ ገደልሺኝ🥰

  • @iloveessey
    @iloveessey วันที่ผ่านมา +2

    አማርኛ በደንብ ትችያለሽ , ምጣዱ ደግሞ ዉብ ምጣድ ቢሆን ይመረጣል

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ቆንጆ ኣመሰግናለዉ በጣም🥰

    • @Aster24-y4l
      @Aster24-y4l วันที่ผ่านมา

      Tegrigna deytzarebi ‘ti!

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 วันที่ผ่านมา +3

    ሙዚቃው በጣም ስለሚጮህ ድምፅሽ አይሰማም።እባክሽ ቀንሽው።

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      @@kebebushwoldetsadik9421 እሺ የኔ ማር🥰

  • @Fano775
    @Fano775 วันที่ผ่านมา +1

    ሙዚቃውን አጮህሺው

    • @MeazaLifeStyle
      @MeazaLifeStyle  วันที่ผ่านมา

      @@Fano775ይቅርታ ለሚቀጥለዉ ኣስተካክላለዉ🙏

  • @lalamendenew9271
    @lalamendenew9271 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You talked too much omg

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 วันที่ผ่านมา +2

    What do you mean ,AmariNGa no speak? 😂😂😂😂 gurenga habesha endew beqa atchalum eko
    enezi demo was mitad; PFAs alew, kanser yameTal

    • @user-fv5cy3ul6h
      @user-fv5cy3ul6h วันที่ผ่านมา +1

      ሸክላ አይደል እንዴ ዋስ ምጣድ?