ማስከርፖኒ ችዝ አስራር በቀላሉ በቤታችን / ቲራሚሱ ለመስራት የሚያገለግለን ችዝ/ How to make homemade mascarpone cheese

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 77

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle  4 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ተመልካቶቼ እንደምን ከረማቹ በያላቹበት የእግዚአብሔር ስላም ይብዛልን ስለግዜያቹ ከልብ አመስግናለው
    ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናቹ ስብስክራይብ በማድረግ የረድኤት በተስብ ይሁኑ አዳዲስ ነገር እንዲደርሶ የ🔔መጫን እንዳይረሱ
    የቲራሚሱ አስራር ለማየት ይሄን ሊንክ ይጫኑ th-cam.com/video/Zft5j-R0RgE/w-d-xo.html
    Mascarpone cheese ለመስራት የሚያስፈልገን
    2 ኩባዬ ሄቪ ክሬሚ ወተት ወይም ግማሽ &ግማሽ ክሬሚ ወተት
    1የሾርባ ማንክያ ሎሚ ወይም 1የሾርባ ማንኪያ አቼቶ
    በመጠቀም ቆንጆ ችዝ ማግኘት እንችላለን 😍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ የችዝ አሰራር ነው ያሳየሽን እውነት ነው እቤታችን የምናዘጋጀውን ሁሌም ለጤናችን በጣም ተመራጭ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  4 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል የኔ እህት በጣም አመስግናለው 🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ረዱዬ የኔ ቆንጆ ሼር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  4 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏 እኔ እራሴ በጣም የሚወደው 🤩👍

  • @yemiten
    @yemiten 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን !!!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አርገሽ ሰራሽው ረድኤት ዋው ሼር

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው ጄርዬ ተባረኪ🤩🙏

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 4 ปีที่แล้ว

    Wow great job I will definitely try this thank you for sharing 😋😍👍🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ኣርገሽ ሰርተሽዋል እረዱዬ እጅሽ ይባረክ እሰራዋለሁ👍👍🥰🥰❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    Looks so delicious 😋😍Share👌

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 4 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀላል መሆኑን አላውቅም ነበር ይህን ችዝ ለመስራት እናመሰግናለን እህታችን እልፍ እልፍ ሳይሆን አፍ & አፍ ነው ወተቱ።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว

    ረዲዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ተባረኪ😍

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 ปีที่แล้ว

    Wow it looks so good.

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 ปีที่แล้ว

    It's helpful thank you for sharing 😊.

  • @stopamharagenosideglobalmo7264
    @stopamharagenosideglobalmo7264 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ባለሞያ የኔንም ቤት እየመጣሽ ጎብኝ

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว

    👍

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 4 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว

    It is always good to make it at home. Thank you for sharing!

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว +1

    ክሬም ችዝ የሚባለው ነው ማለቴ።ችዝ ኬክ ለመስራትና ለክሬም ይጠቅማል

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    Watching ተቀደምኩ ቁርስ ስበላ

  • @sarayousif4168
    @sarayousif4168 4 ปีที่แล้ว

    ተበርኪ የምራል

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    1
    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው ረዱ እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍👍🥰

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ልዩ ነዉ ረዲዬ ሙያ ብዙ ነሽ 🥰🥰

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 ปีที่แล้ว

    Wow great job I will definitely try it. Thank you for sharing ❤️😍👌🏽

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው💕👌👍

  • @mamiflowerchannel9138
    @mamiflowerchannel9138 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing yene balemuya.i will tray it.

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว

    Watching now

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    It’s way better than store bought. Thank you for sharing.

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ቴራሚሶ ስታዘጋጂ አይቼ እቤት እንዴት እንደሚዘጋጅ ከተገረሙ ዉስጥ ነበርኩ። በእውነቱ እንደዚህ ያማረ ክሬም ይወጣል ብዬ አላሰብኩም ነበር። እዉነት ነዉ ይኸው ሁሉም ነገር እቤት ዉስጥ ማዘጋጀት እንደሚቻል እያሳየሽን ነው 💕🙏

  • @yuyunghuge7819
    @yuyunghuge7819 4 ปีที่แล้ว

    Thank you I can not wait🍴🍲 by the way l am Ruth

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Rediye wow it’s turned out perfect 👌 always preferable homemade thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 ปีที่แล้ว

    ረዲዬ በጣም ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተማርሽን እጅሽ ይባረክ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif ❤

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @rblove9787
    @rblove9787 4 ปีที่แล้ว

    Wow it come out beautiful I really love tiramisu ❤️ It Help me to do it Tiramisu thank you for sharing my dear 🥰👍👍👍

  • @misraky1548
    @misraky1548 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much! I didn't know we could make it at home.

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing yene konjo 🙏🏾😍 I will try it 👍🏾 Tebareki 🙌🏾😍😘😘😘😘

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው 👌ረዱ.ቻናሌ ላይ ጎራ በሉ 🙏

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Rediatye! I will try it 😍 ❤️

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว

    Was waiting for this..

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +2

    I was so surprise when it came out from the fridge. It looks amazing and easy to make. Thank you yene wede.

  • @hawlethussenyoutube6411
    @hawlethussenyoutube6411 4 ปีที่แล้ว

    ደምሬሻለሁ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው ከልብ ባለሞያ ነሽ ሬድ ተባረኪ እንዴት ሳላየው አለፈኝ

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/HwKQzBpPm40/w-d-xo.html የኔ ውዶች ኑ ጉድ ስሙ