ለምን ዳግም ጎዳና ወጣ? እውነታው ከነኢማ አንደበት! ለኤፍሬም አቀባበል ተደረገ | EBS Saturday Afternoon Show | Yemlktegnale

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @yegnatv
    @yegnatv  5 หลายเดือนก่อน +320

    ይመለከተኛል በጎአድራጎት ድርጅት 0911062333 // የኢትዮ.ንግድ ባንክ1000453519094

    • @TerseyTersey
      @TerseyTersey 5 หลายเดือนก่อน +4

      አው ይመለከተያል ከመዳም ቅመም

    • @addis1395
      @addis1395 5 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ድርጅትን መደገፍ ግዴታ ነው ። ተባረኪ ፣ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

    • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
      @ወለተመድህን-ደ1ጐ 5 หลายเดือนก่อน

      ብር ለመሰብሰብ የተደረገ ሽጣራ ነው ። ልጁ ወደ መቆዶኒያ ይወሰድ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน +1

      አናትስ ምን ሆነዉ ይሆን ?😢😢😢😢😢😢

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน

      መደገፍ አለባት

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 5 หลายเดือนก่อน +1760

    ለነኢማ የገቢ ማሰባሰባ ፕሮግራም ይደረግላት የምትሉ ላይክ አድረጉ

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w 5 หลายเดือนก่อน +16

      እዉነት ያስፈልጋታል

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 5 หลายเดือนก่อน +14

      ያረቢ ምንብየ ልግለጥሽ አቦ የሀጅ ቀንነው ለሁጃጆች አላህ እሚወፍቀዉን ሁላ ይወፍቅሽ ያረብ

    • @tigist9810
      @tigist9810 5 หลายเดือนก่อน +4

      እንዳሁ ምን እንደምልሽ አላዉቅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ዘሪሽ ይባረክ አይ ቅንነት ፣የዋይነት ፣መልካምነት እኔ ቃላት አጣሁልሽ ድካምሽ ን ይቁጠርልሽ ሺህ ዓመት ኑር🙏

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 5 หลายเดือนก่อน +7

      እህት ይቅርታ ለነኢማ አደለም ለይመለከተኝል ድረጅትበይ ሀሰብሸጥሩነዉ ግን ለነኢማሰላልሸነዉ

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ አንደኛ ተሳታፊ እሆናለሁ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 5 หลายเดือนก่อน +281

    ለነኢማ ቦታ ይሰጣት እምትሉ እባካችሁን ድጋፋችሁን በላይክ 👍👍👍ግለፁ🙏🙏

    • @ahmadahmad-te4uv
      @ahmadahmad-te4uv 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😊😊😊😊

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 5 หลายเดือนก่อน +465

    ነኢማ መልካም ልብ ነው ያላት እገዛ ያስፈልጋታል እንርዳት ከበድ ሀላፊነት ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ በረከት ሰላም ደስታ ያብዛልሽ ተፈጥሮዋ በራሱ እናትነት ነው ክብር ይገባሻል

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤🙏

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 5 หลายเดือนก่อน +18

    ወላሂ ድምፅ አውጥቼ ነው ያለቀስኩት አሁንም እንባዬ ጠብ ጠብ እያለ ነው ምፅፈው ያስለቀሰኝ ስልክ ቁጥር ሰጥቶ ነኢማ ጋር ውሰዱኝ ብዬ ነው ሲል በጣም አስለቀሰኝ ነፍሴ በእጁ በሆነ በአለማቱ ጌታ በአላህ እምላለሁ ይሄ ሰው ሙሉ ለሙሉ ድኖ ታሪኩን ያወራል ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ ኢንሻአላህህህህህህህ

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @Henan-v6e
      @Henan-v6e 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኢንሻ አላህ

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 5 หลายเดือนก่อน +420

    እባካችሁ ይህቺን እህታችን አመሰግኗት ነኢማ የሀይማኖት ብቻ ሳይሆን የእዉነት የፈጣሪ መልእክተኛ ናት አግዟት እናግዛት።

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 5 หลายเดือนก่อน +2

      Egizabehre amelake Edma ena tena yesteshe wanaw tena new

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 หลายเดือนก่อน

      Amain Amain

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat6463 5 หลายเดือนก่อน +81

    ለኒኢማ ድጋፍ ይደረገትላት የምትሉ❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 5 หลายเดือนก่อน +487

    እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው በእምነቴ ላመስግንሽ ዋናው ጤና ነው ጤናሽን ይስጥሽ እውነት ምን እንደሚገልፅሽ አላውቅም ኑሪ በጤና በክብር ያኑርሽ ፈጣር እንዳንቺ አይነት ያበርክትልን ተባረኪ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 5 หลายเดือนก่อน +7

      ተባረኪ

    • @UserUser-b4i
      @UserUser-b4i 5 หลายเดือนก่อน +3

      amen

    • @httm3608
      @httm3608 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amin

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @seada9327
      @seada9327 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንንንን የኒ ዉድ❤❤❤

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 5 หลายเดือนก่อน +33

    ቀርፃ የለቀቀቸው ግን ልጀቶ መመሰገን አለባት❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 5 หลายเดือนก่อน +194

    ኣቦ ነኢማ ዘርሽ ይባረክ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ ወላዲተ ኣምላክ በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ክልል ታድርግሽ የኔ ውድ እህት ክብር ለነኢማ ❤እስኪ ነይማ ልባቹ የገባች በላይክ ኣሳዩኝ

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 5 หลายเดือนก่อน

      አቦ ኮመንትህ ተመቸኝ❤❤❤❤❤

    • @ashenafigebrehiwot9756
      @ashenafigebrehiwot9756 5 หลายเดือนก่อน

      ሲያንሳት ነው የኔ ምርጥ

  • @Newmenged
    @Newmenged 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለእህታችን!
    ትልቅ ሰው ነሽ እህቴ! ሰላምሽ ይብዛ

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 5 หลายเดือนก่อน +235

    ቲክቶኮሮች እስቲ ተባበሩና እርዱት ኤፍሬምንና ነኢማን እግዚአብሄር ይስጥሽ አላህ ይጠውል ኡምሪክ

    • @zabiba2788
      @zabiba2788 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 5 หลายเดือนก่อน

      አካውንት እህቴ

    • @kimo428
      @kimo428 5 หลายเดือนก่อน

      ለናቱ ነው ከተረዳም እንደዛ ከሆነ እኔም እረዳለው

    • @zabiba2788
      @zabiba2788 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@kimo428
      እናቱማ ሜዳ ላይ ጣለችው በሰአቱ እርዱኝ እንከባከበዋለሁ ልጀ ነው ብትል ሁሉም ይረዳት ነበር እንደዚ ህ ሁኔታ ላይ አላገኘውም ነበር ከምትል ስንት እናቶች ናቸው የሚመገቡት እያጡ የማይናገር የማይሰማ ዳይፐር ተጠቃሚ ልጃቸውን የያዙ ይች ግን ዋጋ አልሰጠችውም

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከ አላሁ ኸይረን ፊይ ዱንያ ወልአኺራነኢማዬ ላንቺ ቃላት ዬለኝም

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 5 หลายเดือนก่อน +164

    ጌታ እየሱስ ዋጋሽን ይክፈልሽ እህቴ ነዒማ ተባረኪ በብዙ ቃላት የለኝም እህቴ❤እወድሻለሁ በብዙ🙏🏻🙏🏻

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 5 หลายเดือนก่อน +4

      ኢየሱስ መክፈል አይችልም ከአላህ ውጪ ማንም አይከፍልም

    • @MeazaNegash-x3v
      @MeazaNegash-x3v 5 หลายเดือนก่อน +6

      ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው የአለም መድኃኒት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@SuleymanAli93❤️ይቻላል :::::::እንደ ሚችል ደሞ አይተናል ሰምተናልም እየኖርንም ነው ::

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@Suleykosasa zeme bey manAli93

    • @fikertesfay3567
      @fikertesfay3567 5 หลายเดือนก่อน

      ደደብ

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 5 หลายเดือนก่อน +22

    እናት ስለሆንሽለት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አንቺ ኢትዮጵያ ነሽ

  • @JcjhHxhk
    @JcjhHxhk 5 หลายเดือนก่อน +123

    አቺ የብዙ ትውልድ እናት ነሽ ዘመንሸ ሁሉ ይለምልም

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 5 หลายเดือนก่อน +6

    I really don't have enough words to describe you are a true human being great example for this generation God bless you

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 5 หลายเดือนก่อน +140

    ነኢማ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ፈጣሪ ለኤፍሬም ያስቀመጠሽ ሰው ነሽ።

  • @EswaGashaw
    @EswaGashaw 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ነኢማዬ እኔጃ የትኛው ቃላት ነው አንቺን የሚገልፅሽ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን በሙሉ ባርኮ ቀድሶ በዕድሜ በጤና ያኑርሽ የኔ ውድ ትለያለሽ

  • @ሰአድይቱብ
    @ሰአድይቱብ 5 หลายเดือนก่อน +54

    የኔ ጀግና እህት መልካም ስራሽን አላህ ይቅበልሽ አላህ ይገድፍሸረ ማማየ

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 5 หลายเดือนก่อน +10

    የሚገርመው ነገር እሷን ብቻ ነው የሚያወራው ዘመንሽ ይባረክ ነኢማየ አች ትለያለሽ ቃል የለኝም

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 5 หลายเดือนก่อน +63

    ነኢማዬ እናት እንኳን ያልቻለችውን ቻልሽ😢😢 ምን የታደልሽ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 5 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላህ አላህ ከንደዚሀህ አይነቱ ነገር ይጠብቀን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 หลายเดือนก่อน +6

    ነኢማን ትለያለሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 5 หลายเดือนก่อน +68

    ነኢማዬ ተባረኪ እናት ደሃ ልጇን አትፈልግም የሚባለዉ እዉነት ነዉ።

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 หลายเดือนก่อน +26

    ነኢማ የራሷን ህይወት ትታ ለወገኖቿ የምትደክም እንቁ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናግዛት እንረባረብ ወገኖች

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 5 หลายเดือนก่อน +74

    ነኢማ እግዚአብሄር በፀጋው በበረከቱ ይጎብኝሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ!

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ነኢማ ከዕድሜሽ በላይ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሠሪ በሠማይ ደግሞ የምታገኚው እርዝቅ ልገልፅልሽ አልችልም ታድለሽ ።
    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥ አሜን ።

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 5 หลายเดือนก่อน +84

    አንቺ ግን ምን አይነት ሴት ነሽ ?
    የኢትዮጵያውያንን 90 ፐርሰንት አዛኝነትና ቅን ልብ ለአንቺ ነው የተሰጠሽ ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ዘርሽ ይለምልም መልካምነትሽ አይወሰድብሽ እህት ነኢማ ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitSahlu
    @SelamawitSahlu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሒማ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ደጓ እህታችን አንቺን በዚህ በጎ ተግባር ያቆመሽ ፈጣሪ በጤናና በማያልቀው እድሜ
    ያቆይልን የታደልሽ ነሽ መልካም ለመስራት ከፈጣሪ ካልተሰጠ በራስ ብቻ አይሆንም እና
    እንወድሻለን መቄዶንያ እሚረዳው ከሆነ ብታስገቡት

  • @askalutekle9146
    @askalutekle9146 5 หลายเดือนก่อน +88

    የእኔ እናት ይህ ልጅ ለኣንቺ ስጦታ ነው ።እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤🙏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማዬ የእግዚአብሔር መልእክት ነው ቢወስዱትም ያሰቃዩት ነበር እመኝኝ በር ይዘጉበት እና ምግብም አይሰጡትም ነበር እግዚአብሔር አንቺን ላከለት እግዚአብሔር ተባረኪ የኔ ቆንጆ!!!

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን 5 หลายเดือนก่อน +74

    አሁን በምንችለው መንገድ የአቅማችንን ነኢማን መርዳት ግዴታችን ነው!! እግዝአብሔር የሚሣነው ነገር የለም ታሪኩ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን!!! ሁሉም ለበጎ ነው:እንክዋንም የእናቱን ጥግ አየ::ነኢማ በምትሠሪው ስራሽ ሁሉ ፈጣሪ ጣልቃ እየገባ ይደግፍሽ❤❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ!!እንዲህም አይነት ሰው አለ"

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ነኢማ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነች እእዚአብሄር አንቺንም ቤተሰቦችሽን ከእንደዚህ አይነት ህመም እና እንግልት ይጠብቅሽ ጀግኒት ነሽ ❤

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 5 หลายเดือนก่อน +45

    አቤት በጌታ ዘንድ ያለሽ ክብር ጌታ እኮ ያለውን እየፈፀምሽ ነው አብዝቶ ይባርክህ ኑሪልን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 หลายเดือนก่อน +25

    እቺን ሴት ነኢማን ስወዳት❤አስተሳሰቧ የተባረከ ነው እውነት እንደዚህ አይነት ሰው ይብዛልን

  • @menbereberhanu8349
    @menbereberhanu8349 5 หลายเดือนก่อน +19

    ታድለሽ ይሄ እኮ መታደል ነዉ:: እግዚያብሄር እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን::

  • @SadesSabeh
    @SadesSabeh 5 หลายเดือนก่อน +5

    እህታችን ነኢማ በአጠቃላይ የምታደርጊው ነገር እጅግ የሚገርም ነው እናም ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 5 หลายเดือนก่อน +70

    ነኢማ ብቻዋን ይሄን ድረጅት መያዝ አትችልም ሁላችንም ይሄን ድረጅት ማገዝ አለብን የሁላችንም ሀላፊነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElyasmendaElko
    @ElyasmendaElko 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነኢባ እግዚያብሄር ይባርክሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ ክበሪልኝ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 5 หลายเดือนก่อน +27

    መወለድ ቋንቋ ነው አሉ ! በትክክል ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አንቺ የተባረክሽ ሰው አሁንም ሁሌም ልቦናሽን አይቀይረው ወላጆቹ አልታደሉም አሁን አንቺነሽ እናቱ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም እንወድሻለን : :

  • @almazakalu
    @almazakalu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማዬ በጣም አክባሪሽና አድናቂሽ ነኝ።እኔ ሲጀምርሙስሊሞች እጣ ክፍሎቼ ናችሁ እላለሁ ። እና የምትሰሩት ሥራ ሁሉ ያስደስተኛል።ደሀን ትረዳላችሁ አርዳችሁ ሥጋ ላማረው ሥጋ ታበላላችሁ። እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ። ከቻልሽ ምላሽ ስጭኝ ባውቅሽ ደስ ይለኛል።

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 5 หลายเดือนก่อน +59

    በእንባ ነው የሰማውሽ እንደዚህ አይነት ሰው አለ እንዴ ? እንዴት የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር ወርታችን ይመልስ 🥰❤️

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነኢማ ጌታ ያክብርሽ የእውነት ቃል የለኝም ኤፋየ ድነህ ተለውጠህ እናይሀለን አይዞህ❤❤❤❤

  • @1991-nx9kb
    @1991-nx9kb 5 หลายเดือนก่อน +16

    ሺይሙት የሺ ኣባት ኣይሙት አንዳንቺ በዚህ ኣለም ይብዛ ! ኣንቺ ለሁሉም የተቸገሩ አንደ አናትና ኣባት ነሽ።ኣላህ ይባርኽሽ።

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 5 หลายเดือนก่อน +5

    ነኢማ በእዉነት ምርጥና መልካም ቅን ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ።

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 5 หลายเดือนก่อน +54

    ነኢማዬ ያንቼ ይለያል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ዘር ማዘርሽ ይባረክ አንቼን የወለደች እናት ትባራክ❤❤❤

  • @akawakdamara-bk5yi
    @akawakdamara-bk5yi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማ ፈጣሪ ይባርክሽ መልካም ስራ እየሰራሽ ነው. ኤፍሬም ም እናቱም ዘመዶችም ወደው የተዉት አይመስለኝም, መተት ተሰርቶበት ሊሆን ይችላል, ቢፀለይለት ፈጣሪ ቺግሩን ይፈታል : እሱ ተጠይቆ ወደሚፈልገው ፀሎት ቦታ ቢወሰድ መልካም ነው

  • @akrosiasolomon5807
    @akrosiasolomon5807 5 หลายเดือนก่อน +26

    መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ሆኖ ያግዝሽ እህቴ 🙏🙏🙏💙💙💙

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ !!!
    ነኢማ የመለከተኛል !!!

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
    @اللهاكبر-ل7ح7ذ 5 หลายเดือนก่อน +20

    ቀርፃ የላከቺው ልጅ ጀዛዋን አሏህ ይከፈላት. ነዒማየ. አንቺም እንደዛው ጀዛሽን አሏህ ይከፈልሽ ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ጤናው ይመለስ ይሆናል እናቲቱ ድሮም አላማረችኝም ከብዙ አመታት የተለይቺው አትመስልም ገንዘብ ነበር የፈለገቺው

  • @haymanotmezmur9512
    @haymanotmezmur9512 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነኢማዬ ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 5 หลายเดือนก่อน +46

    ነኢማ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አትዮጵያዊነት ምን እንደሚመስል እያሳየሽ ያለሽ እህት እጅግ አክብርሻለሁ ::

  • @Nigisti-nv1fl
    @Nigisti-nv1fl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነኢማ ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 5 หลายเดือนก่อน +43

    አሁን በህመሙ ምክንያት የጠሉት የጣሉት ቤተሰቦቹ ።ኤፍሬም ሙሉ ጤናው ፈጣሪ መልሶለት ህይወቱ ተቀይሮ ተለውጦ ለትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርሰውና የጣሉት የተጠየፉት እናት ወንድሞቹ አክስቶቹ ፈጣሪ እግሩ ስር ይጣላቹ ደግሞ አይቀርም ፈጣሪ የዋጋቹ ይከፍላቹዋል ።ነኢማ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክፉ አይካሽ❤❤❤

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 5 หลายเดือนก่อน +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡ ነኢምዬ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ ኢንሻአላህ ኤፋን እናቋቁመዋለን አታስቢ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእናት በላይ አዛኝ ነዉ አብሽሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ephraimhailu8329
    @ephraimhailu8329 5 หลายเดือนก่อน +17

    መልአኩ ገብርኤል መጨረሻውን ያሳምርለት ነኢማ እግዚአብሔር አብዝቶ
    ይስጥሽ ተባረኪ!!!

  • @TirstAbebe
    @TirstAbebe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከመጀመሪያ ጀምሮ አይቼዋለሁ የተጠየፉትን እናትጨምሮ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይሁን አይዞሽ እናትየው ግን ገራሚ ናቸው

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 5 หลายเดือนก่อน +18

    ምን እንደምልሽ አላቅም ቃላት አጣሁልሽ ነኢማ ተባረኪ ።

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 5 หลายเดือนก่อน +3

    እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም😢😢😢😢😢አላህ ኸይሩ ረዛቅ የተሻለ ነገር ይሰጥህ ጤናህን ይመልሰልህ ነአኢማዬ አላህ በጀነተል ፍርዶሰ አላህ ያበሸርሸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 5 หลายเดือนก่อน +41

    እንዴት ልግለፅሽ ምርጥ ነኢማዬ እናትየው ሲገቡ እስቲዲዮው ውስጥ ሲገቡ እስከዚም ሆነዋል ነኢማዬ አላሀ እርዝቅ ይስጥሽ
    እግዚአብሄር ይስጥሽ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 5 หลายเดือนก่อน

      Neaima allah kekefu neger allah yatebjesh jezasgen allah yekfefelesh yareb

  • @BettyLala-li5nn
    @BettyLala-li5nn 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነኢማዬ አላህ መድሐንያለም እድሜ ጤና ይስጥሽ ተባረኪልኝ የኔ ደግ የደግ መጨረሻ ❤❤❤

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 5 หลายเดือนก่อน +19

    ውድ ነይማ፡፡በተግባር የታየ ደግነትና ፍፁም ርህራሄ ነው ያለሽ፡፡ስራሽ ቤተሰብሽና ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @Zofan-u5w
    @Zofan-u5w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማ እህቴ እግዚሐቤር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 5 หลายเดือนก่อน +53

    ትህትናዋ ቀናነቷ ደግ የሆነች እንስት ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ እናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsionlealem
    @Tsionlealem 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!🙏ገና እናትየዋን ሳይ ነኢማን ነበር ያሰብኩት ..ደህና ከሞቀበት ሂወት ወጥቶ ጎዳና ላይ..

  • @Babinadew
    @Babinadew 5 หลายเดือนก่อน +136

    እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ነበር የሚያምርብን በዘሩ እና በእምነቱ ተቀርቅረው ሰውን በሚያጋድሉበት ጊዜ አንቺ ግን የኢትዮጵያን እሴት ነው ያሳየሽን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ እንማርበት ወገን

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ወላሂ እሷን አለማድነቅ አይቻልም

    • @eyerusalemzelleke8888
      @eyerusalemzelleke8888 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ነኢማ መልካም ሰው ናት።

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ የእምነቱን ትዛዝ ቢተገበር ሰው ለሰው ይረዳዳ ነበር

  • @ghidaysaeed9362
    @ghidaysaeed9362 5 หลายเดือนก่อน +1

    الله يوفقك ويسعدك يارب حبيبتي نعمه الله يطول في عمرك يارب العالمين ❤

  • @Dior768
    @Dior768 5 หลายเดือนก่อน +32

    ❤❤❤ለነኢማ gofundme ይከፈትላት❤❤❤

  • @mulatujorga5652
    @mulatujorga5652 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክሽ!ዕድሜና ጤና ይስጥሽ! ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን እንዲህ አይነት በጎነት ና ሰብዓዊነት ነዉ። ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባሻል።አንቺ ከእናት በላይ የሆንሽ ልዩ እናት ነሽ!!!
    ሁላችንም በአቅማችን ልክ የዜግነት ግዴታችንን መወጣት አለብን!!!

  • @JcjhHxhk
    @JcjhHxhk 5 หลายเดือนก่อน +21

    ውይ ነኢማዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ

  • @HananSeid-i7o
    @HananSeid-i7o 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ምዬ ነዉ ምናገረዉ የዚ ልጅ ታሪክ ተቀይር እግሩ ላይ ይወድቃሉ ሁሎም። ሰዉ ይሆናል ለኸይር ለበጎ ነዉ አላህ አለዉ ሰበብ የሆነዉ ሁሉ ነገር አላህ ሊጠራዉ የፈለገዉ ነገር አለ አንቺም አላህ አይቀይርቅ ነኢም እንዳልሽዉ ጀሊሉ ወዳንቺ ያመጣዉ በምክንያት ነዉ አላህ ፅናቹን ይስጥሽ እሱንም ደግምን ሁለቴ ምናወራ ያርገን ያልፋል ብቻ እንክን በሂወት ተገኘ የኔ ሚስኪን ሸፈአዉን ጨምሮ ጨምር ባማረ መልኩ ይስጠዉ ጀባሩ🤲🤲🤲

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 หลายเดือนก่อน +25

    ውይ ነኢማ ምን አይነት ልበ ቀና ሴት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቃል የለኝም❤❤❤❤

  • @sabrinmelaku4905
    @sabrinmelaku4905 5 หลายเดือนก่อน +4

    አንደበቷ ሲጣፍጥ ነኢማዬ❤❤❤❤❤

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 5 หลายเดือนก่อน +98

    እኔ አፈር ልብላ ይህ ልጅ እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ የፈጠረህ ጌታ እርሱ ይሁንህ

    • @tisdenyatisdenya827
      @tisdenyatisdenya827 5 หลายเดือนก่อน

      BEZU NEGER YASTEMERA YIHTARIC, YEHUN SEW HIWOT CHEGER LAY KEWODEK MANM ZOER BELO AYAYWOM

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልጁ እንደሚድን 100% እርግጠኛ ነኝ ማስተዋሉን በፍፁም አልተነጠቀም። ባለፈው እናቱን ሲያገኝ ደስ የሚል ፈገግታ ነበረው። ነኢማ ከተናረችው ነጥብ ላይ ኤፍሬም የሚያስቸግርም የሚጠፋም ልጅ አይደለም ብላለች። ግን አእምሮውን የሚነካ ንግግር መስማት አይፈልግም ሀይለኛ ነው። ቤተሰቦቹ ግን የሚያስተዛዝብ ስራ ነው የሰሩት።

  • @meditube1065
    @meditube1065 5 หลายเดือนก่อน +20

    አሏህ ይጨምርልሽ ትላት ቪዶውን አይቼ አዝኜ ነበር የቀረፅሽው ልጅ ተባረኪ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 5 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴን ነሒማ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አንቺ እንደ እናት ነው የምትጠይቂው::ተባረኪ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ደርሶ ያሳይሽ :

  • @temayob906
    @temayob906 5 หลายเดือนก่อน +38

    እትዮጰያዊያ ይህችን እህት ብደግፋት ለብዙ ወገን የሚደርስ ልብ አለት በጣም መልካም ሰው ነች❤❤❤

  • @EyobDessalegn
    @EyobDessalegn 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኢክማዬ በናትሽ በወለደችሽ እናትሽ ኢክማዬ አትልቂው እኔ አውቂያታለው የናት ስሜት የላትም እንባ አልወጣትም አውቃ ፌታን በነጠላ ይሸፍናል ነው የኔ ውድ ስትጠሪው ያስታውቃል ከልብሽ ነውኢክማዬ ይኤን ልጅ ብትለቂው አላ አይለቅሽም ከማንም ነስጋ ዝምድና አያስፈልገውም አችው ዘመዱ አቺው እእቱ አቺው እናቱ ነሽ ሌላሰው ቢመጣ ለማንም አትስጪ ኢክሙ አዎ ከአንቺጋር ነው የጣለለት እእቴ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ከቤሰብሽ ጋር።

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 5 หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት ላንቺ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ነኢማ የእውነት ትለያለሽ

  • @bakarsindi7291
    @bakarsindi7291 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሂማ የምትስራው ለትምስግን ይገባታል አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ በልጆዎችሽ አግኚ ጀግና ሴት ነሽ የደሀ እናት ነሽ አላህ እድሜ ይስጥሽ አላህ ያቆይሽ ያረብ ሁላችንም ያለንን እጃችንን እንዘርጋ የኢትዮጲያ ህዝብ ደግ ነው

  • @heranmama5971
    @heranmama5971 5 หลายเดือนก่อน +34

    ምን የተባረክሽ ሰው ነሽ

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ነኢም ውለታሽን ይክፈልሽ ❤❤

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 5 หลายเดือนก่อน +51

    ለአእምሮው መበላሸት የቤተሰቡ እጅ አለበት ምስኪን ይሄን ጉዳይ አላህ ያስረሳው ነኢሙ big hug for You ❤❤❤

  • @misrakkass4244
    @misrakkass4244 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ነይማየ ውለታሽን ይክፈልሽ እድራሽሽን ባውቅ ደስ ይላል የአቅሜን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ተባርኪ የህዝብ እናት❤🎉 ነሽ !!!!!!!

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 5 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ
    🙏🏻👏👏

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይችን ድቅ ልጅ ኢትዮጵያ ድንቅ ነች ሁሉም ይርዳት በተቻለው አቅም እሳ የምሰትሰራ ምንም አሰራውም የምር

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 5 หลายเดือนก่อน +35

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ነኢማ ን ለመርዳት እንረባረብ የኔ ጀግና ቅን ልብ ያላት ፍቅር የሆነች ልጅ ጤናሽን ከነቤተሰብ ይስጥሽ ያ አላህ ነኢማ ን ጠብቅልን ኡፋ አነጋገረቿ እራሱ ደስ ይላል

  • @NuguseTefsu
    @NuguseTefsu 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዝጋብሄር ይባርክሽ እዝጋብሄር ልጃችሽን ይባካቸው

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 5 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ምስኪን ልጅ ህይወት ውስጥ ያላችሁት በእውነት ነኢማ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልዩ ስጦታ ነው ከጌታ የስጠሽ አንችም ከፈጣሬ የተስጠሽን ስጦታ ተቀብለሽ በፍቅር በደግነት ወገኖችሽን ምስኪን ወገኖችሽን ስለምትረጅ, በጣም ይምታኮሬ እህት ነሽ

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ እናቴም ተጨክናለ እንደ ሀፍታም ብሁን ግን ስንት ነበር 😢ፈጣሪ ሆይ ምህረትህ ሰጥተክ ልእሉ ሰው አድርገው የኔ ጌታ❤😢

  • @natnaelmeharie6419
    @natnaelmeharie6419 5 หลายเดือนก่อน +14

    ነኢማ እግዚአብሔር የነካሽው ያየሽዉ ሁሉ ይባረኽ ኑሩልን. በሠማይ ይክፈልሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 5 หลายเดือนก่อน +3

    ነኢማ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነሽ የተገኘሽ ነሽ ዛሬ በሃገራችን ሰው ስሙ እየታየ ዘሩና ኃይማኖቱ እየተለየ በሚረዳበት አንቺ ያለምንም ልዩነት በሰብአዊነት የምታደርጊውን ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልሽ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 5 หลายเดือนก่อน +14

    ወንድሜን! እንዴት አንጀቴን እንደምትበላኝ::😭😭😭
    ይሄም ቀን ያልፍና ፈጣሪ ጤናህን መልሶልህ ከፍታ ላይ አስቀምጦህ እናይ ይሆናል! እውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም::
    እህቴ መወለድ ቋንቋ ነው...ለኤፍሬም ከእግዚአብሔር የተሰጠሽው... እንደእናቱም እንደእህቱም ነሽ...እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥሽ! እሱንም ካለበት ሁኔታ ወጥቶ ፈጣሪ ምሮት በመልካም ነገር ስምሽን እንደሚያስጠራሽ አምናለሁ! ለዚህም ፈጣሪ ይርዳችሁ::🙏🙏🙏

  • @mekedeslegese9160
    @mekedeslegese9160 5 หลายเดือนก่อน

    ነኢማ ልጄ የኔቅን ልጅ ፈጣሪ ክፉ ነገር ጠብቆ በድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅሽ ከሰዉ ምንም አይገኝም ከፈጣሪ ነዉ የሚከፈልሽ ከጎንሽ ንን በለዉ የሚረዱሽንም ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቃቸዉ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 5 หลายเดือนก่อน +33

    ለነኢማ ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት pleaseእናግዛት😢😢😢

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🏻በጣም መልካም ሰው ነሽ አንቺ እግዚአብሔር የሚወደው ን መልካም ምግባር ነው የምታደርጊው እግዚአብሔር ለሱ ያዘጋጀለት እናት ነሽ መውለድም መወለድም ቁዋንቁዋ ነው ልብሽን አይቀይረው እናት አለው የውምአንችን የመሰለ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 5 หลายเดือนก่อน +20

    ተባረኪ ነኢማ እግዚአብሄር አምላክ ጤና እድሜ ፀጋሽን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 5 หลายเดือนก่อน

    ነህምያ አንቺ በእውነት እግዛብሔር የባረከሽ ሰው ነሽ ተባረኪ እግዛብሔር ይርዳኝ ከልቤነው የምልሽ እረዳሻለሁ እድሜ ለሁላችንም ይስጠን ደጋግ ደግ ኢትዮጵያኖች አሉ ይረድሻል ከንቲባ አዳነች አቢቢ ደግሞ በምትችይው መጠን እንድትረጃት እንደኢትዮጵያዊነት እንለምንሻለሁ ተባረኩ አሜን

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 5 หลายเดือนก่อน +21

    አንቺ መልካም ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ በጎነትሽ ለዘር ማንዘርሽ መድሀንያለም ይቁምላችሁ