ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ የመከረዉ ሰዉ ሁሌም የሚለዉ ነገር አለዉ በጣም ታድለሀል ፓስተርዬ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ!! እንወድኀለን!!
ቸሬ በጣም ነው ባንተ ስብከት ትምህርት ሰብከት ሱስ ነው አብሶ ለኔ አድሜህን ያርዝምህ
ፓስተር ፀጋ የበዛለት ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ሁሉ እየፈለኩ ነው የምሰማህ በጣም እጠቀምብሃለው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህም ይርዘም ይባረክ። ፓስተርየ በእግሊዘኛ የለኸየም!?!?!?!? ለውድ ባለቤቴ ባሰማው ኡፍፍፍፍፍ 😢
ፓስተር ቸሬ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
ፓስተር እኔ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ አዳምጥሀለው እናም እታነፅበታለሁ እንደ ምላክ ፈቃድ በአካል ደግሞ አንድ ቀን አገልግሎትክን ከባለቤቴ ጋር መተን እንካፈላለን ፈጣሪ ይባርክህ
እኔ ራሱ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ሁሌም እከታተላለሁ ስወደው አባቴ እየመከረኝ ያለ ነው የሚመስለኝ❤❤❤❤❤❤
እሰይ ተባረኩ😊
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ካንተ ትምህርት ብዙ ዕዉቀት አግቻለሁ እጅጉንም እራሰን ለዉጨበታለሁ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
Every word you teach, is so true, I have learned my lesson. Thank you
ፓስተር ቸሬ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ. እረ ፓስተር ግን እኛቤት መተህ ነበር እንዴ እኔ ግራ ገባኝ እኮ ክክክክ
እግዚአብሔር ለወንዶቹ የሚሰማ ጆሮና የሚያስተውል ልቦና ይስጣቸው
ቸሬ እያዝናና ነው የሚመክረው❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረክ ወንድሜ ለዘላለም አሜን፣
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንልዑል እግዚአበሐር አምላክ ፈጹማ ይባርካ ታባርካ ወደ የጌታ ሰዉ ነቢይ ቸር በእዉነት ታባርካ ዘር ሱሱም በጣም ደሰ የምለ ነዉ ትህምረ❤
May god lv u forever pastor.
We love u paster y
ፖስተር ቸሬ አንተ የተለየ ሰው ነህ ስለ አንተ ለመግለጽ ቃላት የለኝም ተባረክ ጥሩ አስተማረ እና የሰውን ልብ የምታነብ ምሁር ነህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ።
በጣነውየምወደውቤንጤ፡አይደለሁምእሚገባው፡ካለምክርኸጠቃሜ፡ነውበጣም፡ጎበዝ፡ነኽተባረክ።
ጌታ የመከረዉ ሰዉ ሁሌም የሚለዉ ነገር አለዉ በጣም ታድለሀል ፓስተርዬ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ!! እንወድኀለን!!100%....👍👍👍👍👍Epaphras Christ church
ልብ ያለው ልብ ይበል ቸሬ አንተ የበኩልህን እየተወጣህ ነው
Thanks you
ፓስተር የምታስተምረው ትምህርት ሁሌም ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጥህ መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አንተ ጋር ያለው ሁሌም እውነት እና እውነት ነው
እግዛብሔር ይባርክህ እውነትና ትክክል በፈጣሪም በሰዎችም ዘንድ የተወደደ ትምህርት ስለ ሴቶችም ስለ ወንዶችም ካንተ ከዚህ ትምህርት ብንማር የት በደረስን
Gete Amilak zemene Hulu yebark tsega yebizalek xuru timirit❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንጀቴ ነህ የልቤን ነው የነገርከው ምን ላድርግ ምንም አልልም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እቤት ሰጦታ የኔን ህይወት ነዉ ያሰተማርከዉ ዘመንህ ይበበረክ
የታደለ ትውልድ መካሪ ውንድም ይሰጠዋልብዙዎችን ታድንበታለህ ወንድሜ በርታ ሀገሬ ስመጣ ያለህበት ቦታ መጥቼ አመሰግንሀለሁ !!!ከ አውስትራልያ !!
ፖስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
ፓስተር ቸርየ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር የጀመርከው ትምህርት መልካም ነው እናመሰግናለን
ፈጣሪ አምላክ እግዛብሔር ፀጋውን ያልብስክ🙏🙏🙏
We are lucky to have youlegend of our generation
ቀላል ያያል አቤት እ/ር 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በየቤታችን ያለውን ጉድ ነው እየነገርከን ያልኸው
ዘመንህ ይባረክ
ቸርዬ እናመሠግናለን ሰርተህኛል።አንተ ከነዛ ሚያወሩትን ከማያውቁ እንጭጮች ጋር ፓስተር አትባልም።ጸጋ የበዛለት አሪፍ ታይትል ነው። ልጆችህና ቤተሰብህ ይባረኩልህ
ተባረክ ፓስተር
Paseter chere ekewan Dena mexak enewedekalen geta eyesuse zemeneken yebarekew ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጥሩ እውቀት አግኝቼብሀለሁ በርታልኝ!!!
🎉❤🎉❤🎉❤ xuru bali
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ጊዜ አንተን መስማት መቻል ትልቅ እድለኝነት ነው እጅግ አመሰግንሀለው ከነቤተሰቦችህ ብዛልን ለምልምልን እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክክ የተነገርከው ንግግሮች ውጭ ከክተክ መጠክ ያልከው በጣም አሳቀኝ እያዋዛክ የምታስተምሮው ተመችቶኛል ተባረክ ለሴት ልጆቻችን እየአስደሰትክ ነውና እናመሰግናለን።
ቸሬ ተባረክ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክክ ጸጋውን ያብዘልክ❤❤❤❤❤❤
Thank you, God. I have ጥሩ ወንድ.
በስመ አብ ምትገርም ነህ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ:: እሪሞት አትሻማ በጊዜ አትተኛ በሮች መዘጋታቸውን አረጋግጥ ኪኪኪ እውነቱን አመጣኸው እያዋዛህ ነው ምታስተምረው
ፀጋ ይብዛልህ!!ትክክል ነው ምትናገረው ቃላት ያጣሁለትን አንተ ግን ከውስጥህ እንደተነገረህ ስታፈሰው በጣም ነው ምደሰተው ተባረክልን ዘር ዘመንህ ይባረክ!!
ወንድሜ ቸሬ ዝም ብየ ስሰማክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንደ አዲስ እየገነባክ ነው ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥክ
አይ ፖስተርዬ እንደው ልፋ ብሎህ ነው እንጁ የኛ ወንዶች አይሰሙም 😢😢😢😢
ጌታ ይብርክህ 😘
ፓስተር ቸሬ አንደበትህ ይባረክ!
God bless you Pastor
God bless u🎉🎉🎉🎉
ተመሰገን አንተ ስላለህን እንደአንተ ያለውን ያብዛልን ፓስተር
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ትምህርት ነው ለሚገባው
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤❤❤
Pasterye zmnk yrzem tebark tsegawen yabzalk😇❤
አቤት መባረክ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ አንደበትህን ይባርክ እኛ ቤት የነበርክ ይመሰላል አባቴ ሲያሰጨነውና ሲያሰወርደው ዋው 😂
ተባረክ ፓስተር አይጠገብም ትምህርትህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የልብ ሰው ነህ ውስጤ ነህ🙏❤
THRONE 😂
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ቸርዬ ዘመንህ ይባረክ
Chereye endete eko endemewdek tefete kalew temherthe gare.
Cherye Biruk hun. Silante getan amesegnalew bizu temrebhalew.❤
በጣም ዋና እና ወሳኝ የሁሉም ነገር መሰረት የሆነው ትዳር ላይ በመስራትህ እናመሰግናለን በርታ
Tebark ❤❤❤ wedoh gero yestahew
ውይ ፓስተር ቸሬ ጥሩ ምክር ነው ልቦና ይስጥ ለሁሉም ባሎች
ጥሩ አስፈላጊ ትምህርት ነው። ፖስተር በራታ። ተባረክ ‼️Following and watching your videos from the US.
Thank you Jesus.❤ For thos message. Amen.❤
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር
I wish if i knew all these before married 😢
ፈጣሪ እደሜና ጤና ይሰጥልኛ ትዳረን ,ልጃችን, ወጣ ቱን አገረን ከፈጣሪ ቀጥሎ አይደንክ ነው። ጆሮ የለው ይሰማ 👂 አመሰግናለው።
ፓስተር ቼሬ እግ/ር ይባርክህ ካንተ ትምህርት ብዙ ተምሬአለው አንተ በደንብ ገብቶሀል እያንዳንዳችን ጓዳ ያለውን ችግር ነው ያሳየሔን ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልህ::
Tebarekilin behulu,Edimeyen Be Ewiket Ena Bemeredat Endikedimew Adirigognal.
Tebarekilegn Ewent new !
Ebifamii dachaa bayee
ፓሲቴሪ እግዚአብሔር ይበሪኪ ❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ እኔእምነቴ ኦርቶዶክስነኝ ሁልግዜ እከታተልሀለሁ ተባረክ።
erjem edimy yesithe
God bless you !!
Zemneh zerhi ybarek ❤
Ameeeeeeen ❤❤❤❤taberk 😊😊
Weyy Cherieyee Yelebe amlake beyhalew❤❤❤
I AM ORTHODOX BUT, FOLLOW YOU THANKS!!!
እዉነት ነዉ ቸሬ እኔ በሰርግ አላገባሁም ግን እንዲሁ ተዋደን አንድ ላይ መኖር ጀመርን በፊት በጣም ነዉ የምንዋደደዉ እና አንዳንዴ እንጋጫለን ማንም በመሃላችን ገብቶ አያዉቅም በቃ ለራሳችን ነዉ የምንታረቀዉ እና አሁን እንዳልከዉ እሱ ከዉጪ ሲመጣ ፍቅሬን የምገልፅለት ጥሩ ምግብ አዘጋጅቼ ይበላል ብዬ ሳስብ እሱ በላዉ ሲለኝ ኡኡኡኡኡፉፉፉፉ ስናደድ
ጌታዘመንህን ያስረዝመው ተባረክየኔንቤትነው የተናገርከው በጣም ነው የምወዲህ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቸርዬ ተባረክ
Wòoooo tebark paster
Oh God help me to find such kind of person 🙏
Paster chere God bless you keep it up
እመብርሃነን እድሜና ጠና ትስጥክ፡፡
Ameen ameen tebrak pestar cher❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Egzibeher yebarekhe pasterye❤❤❤❤
አሜንንን እጊ ይመሰገን ቸሬ እንዴት አመሸ 1ኛጤሞ 1:5🎉❤🎉❤
አሜን!!! እግዚአብሔር ይመስገን! ስለ ቃሉ።ዘሬ እግዚአብሔር በንተ አድሮ አስተምሮኛል፣ገፅሶኛል ጥሩ በል ለመሆን ዝግጁ ነኝ።ፓስታሪዬ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።
ቀላል አይደለም ለ ሀገር እያበረከታቹ ያላችሁት በጣም እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏
📌ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ መስሎ ተሰማኝ እኮ ቸርዬ🤦♀️:: ማስተማሩ አይከፋም:: የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!
Woww❤Egzabher yetbkhe
አሜን
መልክተኛዬ ቃለ እይወትን ያሰማልኝ ቸርዬ ድንግልን ቀናሁብህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarku paster ❤
Gen tleyalh
ጌታ የመከረዉ ሰዉ ሁሌም የሚለዉ ነገር አለዉ በጣም ታድለሀል ፓስተርዬ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ!! እንወድኀለን!!
ቸሬ በጣም ነው ባንተ ስብከት ትምህርት ሰብከት ሱስ ነው አብሶ ለኔ አድሜህን ያርዝምህ
ፓስተር ፀጋ የበዛለት ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ሁሉ እየፈለኩ ነው የምሰማህ በጣም እጠቀምብሃለው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህም ይርዘም ይባረክ። ፓስተርየ በእግሊዘኛ የለኸየም!?!?!?!? ለውድ ባለቤቴ ባሰማው ኡፍፍፍፍፍ 😢
ፓስተር ቸሬ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
ፓስተር እኔ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ አዳምጥሀለው እናም እታነፅበታለሁ እንደ ምላክ ፈቃድ በአካል ደግሞ አንድ ቀን አገልግሎትክን ከባለቤቴ ጋር መተን እንካፈላለን ፈጣሪ ይባርክህ
እኔ ራሱ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ሁሌም እከታተላለሁ ስወደው አባቴ እየመከረኝ ያለ ነው የሚመስለኝ❤❤❤❤❤❤
እሰይ ተባረኩ😊
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ካንተ ትምህርት ብዙ ዕዉቀት አግቻለሁ እጅጉንም እራሰን ለዉጨበታለሁ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
Every word you teach, is so true, I have learned my lesson. Thank you
ፓስተር ቸሬ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ.
እረ ፓስተር ግን እኛቤት መተህ ነበር እንዴ እኔ ግራ ገባኝ እኮ ክክክክ
እግዚአብሔር ለወንዶቹ የሚሰማ ጆሮና የሚያስተውል ልቦና ይስጣቸው
ቸሬ እያዝናና ነው የሚመክረው❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረክ ወንድሜ ለዘላለም አሜን፣
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን
ልዑል እግዚአበሐር አምላክ ፈጹማ ይባርካ ታባርካ ወደ የጌታ ሰዉ ነቢይ ቸር በእዉነት ታባርካ ዘር ሱሱም በጣም ደሰ የምለ ነዉ ትህምረ❤
May god lv u forever pastor.
We love u paster y
ፖስተር ቸሬ አንተ የተለየ ሰው ነህ ስለ አንተ ለመግለጽ ቃላት የለኝም ተባረክ ጥሩ አስተማረ እና የሰውን ልብ የምታነብ ምሁር ነህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ።
በጣነውየምወደውቤንጤ፡አይደለሁምእሚገባው፡ካለምክርኸጠቃሜ፡ነውበጣም፡ጎበዝ፡ነኽተባረክ።
ጌታ የመከረዉ ሰዉ ሁሌም የሚለዉ ነገር አለዉ በጣም ታድለሀል ፓስተርዬ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ!! እንወድኀለን!!
100%....👍👍👍👍👍
Epaphras Christ church
ልብ ያለው ልብ ይበል ቸሬ አንተ የበኩልህን እየተወጣህ ነው
Thanks you
ፓስተር የምታስተምረው ትምህርት ሁሌም ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጥህ መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አንተ ጋር ያለው ሁሌም እውነት እና እውነት ነው
እግዛብሔር ይባርክህ እውነትና ትክክል በፈጣሪም በሰዎችም ዘንድ የተወደደ ትምህርት ስለ ሴቶችም ስለ ወንዶችም ካንተ ከዚህ ትምህርት ብንማር የት በደረስን
Gete Amilak zemene Hulu yebark tsega yebizalek xuru timirit❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንጀቴ ነህ የልቤን ነው የነገርከው ምን ላድርግ ምንም አልልም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እቤት ሰጦታ የኔን ህይወት ነዉ ያሰተማርከዉ ዘመንህ ይበበረክ
የታደለ ትውልድ መካሪ ውንድም ይሰጠዋል
ብዙዎችን ታድንበታለህ ወንድሜ በርታ
ሀገሬ ስመጣ ያለህበት ቦታ መጥቼ አመሰግንሀለሁ !!!
ከ አውስትራልያ !!
ፖስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
ፓስተር ቸርየ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር የጀመርከው ትምህርት መልካም ነው እናመሰግናለን
ፈጣሪ አምላክ እግዛብሔር ፀጋውን ያልብስክ🙏🙏🙏
We are lucky to have you
legend of our generation
ቀላል ያያል አቤት እ/ር 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በየቤታችን ያለውን ጉድ ነው እየነገርከን ያልኸው
ዘመንህ ይባረክ
ቸርዬ እናመሠግናለን ሰርተህኛል።አንተ ከነዛ ሚያወሩትን ከማያውቁ እንጭጮች ጋር ፓስተር አትባልም።ጸጋ የበዛለት አሪፍ ታይትል ነው። ልጆችህና ቤተሰብህ ይባረኩልህ
ተባረክ ፓስተር
Paseter chere ekewan Dena mexak enewedekalen geta eyesuse zemeneken yebarekew ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጥሩ እውቀት አግኝቼብሀለሁ በርታልኝ!!!
🎉❤🎉❤🎉❤ xuru bali
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ጊዜ አንተን መስማት መቻል ትልቅ እድለኝነት ነው እጅግ አመሰግንሀለው ከነቤተሰቦችህ ብዛልን ለምልምልን እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክክ የተነገርከው ንግግሮች ውጭ ከክተክ መጠክ ያልከው በጣም አሳቀኝ እያዋዛክ የምታስተምሮው ተመችቶኛል ተባረክ ለሴት ልጆቻችን እየአስደሰትክ ነውና እናመሰግናለን።
ቸሬ ተባረክ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክክ ጸጋውን ያብዘልክ❤❤❤❤❤❤
Thank you, God. I have ጥሩ ወንድ.
በስመ አብ ምትገርም ነህ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ:: እሪሞት አትሻማ በጊዜ አትተኛ በሮች መዘጋታቸውን አረጋግጥ ኪኪኪ እውነቱን አመጣኸው እያዋዛህ ነው ምታስተምረው
ፀጋ ይብዛልህ!!ትክክል ነው ምትናገረው ቃላት ያጣሁለትን አንተ ግን ከውስጥህ እንደተነገረህ ስታፈሰው በጣም ነው ምደሰተው ተባረክልን ዘር ዘመንህ ይባረክ!!
ወንድሜ ቸሬ ዝም ብየ ስሰማክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንደ አዲስ እየገነባክ ነው ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥክ
አይ ፖስተርዬ እንደው ልፋ ብሎህ ነው እንጁ የኛ ወንዶች አይሰሙም 😢😢😢😢
ጌታ ይብርክህ 😘
ፓስተር ቸሬ አንደበትህ ይባረክ!
God bless you Pastor
God bless u🎉🎉🎉🎉
ተመሰገን አንተ ስላለህን እንደአንተ ያለውን ያብዛልን ፓስተር
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ትምህርት ነው ለሚገባው
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤❤❤
Pasterye zmnk yrzem tebark tsegawen yabzalk😇❤
አቤት መባረክ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ አንደበትህን ይባርክ እኛ ቤት የነበርክ ይመሰላል አባቴ ሲያሰጨነውና ሲያሰወርደው ዋው 😂
ተባረክ ፓስተር አይጠገብም ትምህርትህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የልብ ሰው ነህ ውስጤ ነህ🙏❤
THRONE 😂
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ቸርዬ ዘመንህ ይባረክ
Chereye endete eko endemewdek tefete kalew temherthe gare.
Cherye Biruk hun. Silante getan amesegnalew bizu temrebhalew.❤
በጣም ዋና እና ወሳኝ የሁሉም ነገር መሰረት የሆነው ትዳር ላይ በመስራትህ እናመሰግናለን በርታ
Tebark ❤❤❤ wedoh gero yestahew
ውይ ፓስተር ቸሬ ጥሩ ምክር ነው ልቦና ይስጥ ለሁሉም ባሎች
ጥሩ አስፈላጊ ትምህርት ነው። ፖስተር በራታ። ተባረክ ‼️
Following and watching your videos from the US.