"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

ความคิดเห็น • 119

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 ปีที่แล้ว +66

    ሁል ቀን እፅፋለሁ እልና እረሳዋለው እባካችሁን ትምህርቱ ካለቀ በኋላ ፀሎቱን አትቁረጡት ትምህርቱን ካደመጥን በኋላ ፀሎቶንም እንፀልይ ምን ችግር አለው

  • @samrawit8731
    @samrawit8731 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebark

  • @getachewashenafi93
    @getachewashenafi93 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥልን

  • @Aaroninxball
    @Aaroninxball ปีที่แล้ว +2

    favorite man pastor chale

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ፓስተር

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ አባታችን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @H.H.C-4.3.g
    @H.H.C-4.3.g ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yeste sele metseten hulu🙏🙏🙏

  • @tgg6619
    @tgg6619 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @gezahegnbelete3517
    @gezahegnbelete3517 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ ፀጋው ይብዛልህ ቁስሌን አየህልኝ ተባረክ

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @hanadelga7254
    @hanadelga7254 ปีที่แล้ว +2

    Ewnet new ❤❤❤

  • @eimanlove
    @eimanlove ปีที่แล้ว +2

    ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግበዉ ነገርስ አቦ አበጀህ የኛጀግና ችግሩ ወዶቹ አይሰሙህም😢😢

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🙏🤲👏🤝💐❤️💚🥰🌻👏🤲🎉

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 ปีที่แล้ว +3

    ፓሥተር ቸሬ
    ትልቅ ክብር አለኝ ለምትሰጠው አገልግሎት መድሃኒአለም ይባርክህ። የኦርቶዶክስን ሀይማኖቴን ወይንም የሌላውን ሀይማኖት ሳትነካ የምትሰጠው ምክር የበለጠ እንዳከብርህ አደርጓኛል። አመሰግናለሁ ።

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ።

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ 👏👏👏👏👏

  • @samrawit8731
    @samrawit8731 ปีที่แล้ว +1

    Asebalew

  • @Green-o4j
    @Green-o4j 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ketty14325
    @ketty14325 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl ปีที่แล้ว +3

    ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @esd6407
    @esd6407 ปีที่แล้ว +18

    ለመከረከን ለገሰፀከን ቃለ ህይወት የሰማልን እድሜ ይሰጥልን። በረታ ትምህረት ሁሌም ጉልበት ይሰጠኛል

  • @eyerusalameeyerusalame7338
    @eyerusalameeyerusalame7338 ปีที่แล้ว +3

    Tbark

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 ปีที่แล้ว +2

    Chera thank you

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 ปีที่แล้ว +1

    Amen yaderekelgn bezuu new🙏

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p ปีที่แล้ว +1

    ?የኃያሉ eአግዝሃበረ eአጦታ አወና !!!bero yasawe tebabe saተባቤ yየጌታን ebabe ewenat denk ,ta.ereአወናት geta ናጌታ awena!!!!😂❤❤❤❤

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን 😂😂😂❤❤❤❤

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 ปีที่แล้ว +1

    Paster Chere Egziabeher yesteh betame ewonet newo yemetelewo ante heyawo fetari legna tesetonale enamesegenahlen🟩🟨🟥

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 ปีที่แล้ว +8

    ወንዶችዬ ይሰማል👂👂🙏🙏

  • @weletetnsae6464
    @weletetnsae6464 ปีที่แล้ว +1

    thank you pastor chere aslekeskegn😢😢😢

  • @tsegahailu446hailu5
    @tsegahailu446hailu5 ปีที่แล้ว +3

    ቸሬ እንኳንም አወኩህ ብዙ ነገሬን ቀይረኸዋል ድሮ ድሮ ጥሩ የሚመስሉኝ ነገሮችን ምን ያህል አሳፋሪ እንደሆኑ ገብቶኛል

  • @mdmuhammed2817
    @mdmuhammed2817 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ እኔ ልጆቼን ትቼ ያሰደደኝ ዱላ ነው ፅናቱን ይስጣቸው የሚማቱ ባሎች መቼም ወገን አይሆኑም

  • @muna4267
    @muna4267 ปีที่แล้ว +7

    Forgiveness is a key. I love your sense of humor, I am a Muslim regardless I like to listen to you as your lectures apply to all humanity

  • @sinkesinke9501
    @sinkesinke9501 ปีที่แล้ว +1

    Mehmer betam telewuchebetalew enne Orthodox negn gin eskemilekek begugut new yemitebikewu nurilen mehmer chere

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 ปีที่แล้ว +1

    Kalhewet yasemalen

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية ปีที่แล้ว +2

    Cheruye niriiiii❤❤❤❤❤

  • @yuotub-
    @yuotub- ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ እንኳን እኛ ጌታም ላገላቱትም ይቅር ብሏል እና እኛ በትንሽም ሆነ በትልቅ የጎዱንና የጎዳናቸውን ይቅር ማለት አቃተን ጌታ የርዳን ቂም መያዝ ስኳርን መጢ ውስጥ እንደማስቀመጥ ነው ልባችንን ጌታ ያውቃል እሷ ይፈውሰን❤❤❤❤❤

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ቸሪ ኣክብሮቲ ላቅ ያለ ነው!

  • @ደሴ
    @ደሴ ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @gelilabetajesus2989
    @gelilabetajesus2989 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነው

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ ትባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmaraeritrea9034
    @asmaraeritrea9034 ปีที่แล้ว +3

    Abet swedh slante Egziabhier amesegnewalehu❤

  • @abebechbeleteabebechbelete5850
    @abebechbeleteabebechbelete5850 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ያገልግሎት ዘመንዎት ይርዘም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 ปีที่แล้ว +1

    Wunet eko newu paster

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልንል እንችላለን እግዚአብሔር አምላክ አንደብትክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ አንተ ለሁላችን የተላክህ መልእክተኛ ነው የምትመስለኝ መላዕኩ ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ ይቅደም እንወድሀለን እድሜን ይስጥልን ረቡኒ❤

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 ปีที่แล้ว +2

    Thank u God bless 🙏

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keralem9993
    @keralem9993 ปีที่แล้ว +3

    ቸሬ ለኔ ከኔ ያለዉን ታሪኬን የሚነግረኝ የኔ ወንድም ነዉ ሰላምክን ያብዛልኝ

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 10 หลายเดือนก่อน

    Pastor Chere’s sense of humor is out of this world. He captures and retains my attention like no other. Hence, I am here despite our differences in religion.

  • @MemeAmeneshAshango
    @MemeAmeneshAshango ปีที่แล้ว +1

    🎉idime yarezimlh pasterye wondochiye bedembi simu

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በትዳር ውስጥ በኛ ሀገር ያለውን ችግር ነው ያስተማርከን በትክክል አሳይተሔናል የሚገርም እውቀት ነው ትምህርትም ምክርም ነው ፀጋ ይብዛልህ::

  • @azariyaazu-fd3kn
    @azariyaazu-fd3kn ปีที่แล้ว +2

    Ant teru sew nek

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 ปีที่แล้ว +2

    Dhugaaa galatomii barusiikee heeduu jaladhaaa Ebbiifamii abbaakoo❤❤❤❤❤

  • @hirutlejamo8601
    @hirutlejamo8601 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏 አሜንንን እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይባሪክህ ፓስቴር ዘመንክ ይበረክ👐👐💓

  • @Honey-zv7zb
    @Honey-zv7zb ปีที่แล้ว +3

    ለትውልድ መልካም ነምህርት ነው። እ/ር ይባርክህ!

  • @hina6967
    @hina6967 ปีที่แล้ว +1

    Antako atnfar pastarya swadk ywentun naw mtngaru ❤❤❤❤

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 ปีที่แล้ว +1

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየወቀሰን ነዉ ይቅር በለኝ ሀጢያት በኞ ነግሳለች እግዞኦ በዚህ ትዉልድ ጌታ ይቅር በለን።

  • @temesgengetachew3013
    @temesgengetachew3013 9 หลายเดือนก่อน

    ቸሬ በእጅህ የያዝከዉን ወንገል በስልጣን ስበክ።ጥብቅናህ ለወንጌል እንጅ ለሆነ መንደር አይሁን። አታሽቃብጥ። እዉነቱን ተናግረህ ብትሰቀል ብትቀላ ነፍስህ ዋጋ አላት።በጴንጤነትህ ታፍራለህ መሰለኝ።አትፈር አንተም የከበርከዉ በሱ ነዉ። እረፍ አንተም ቆዳህ የጠበበህ እየመሰለን ነዉ። እረፍ ወንገልን በስልጣንና በእዉነት ስበክ።

    • @SifenKabede
      @SifenKabede 5 หลายเดือนก่อน

      Era bakeke anta wanegalene endate aderegake sabekake yehone wandema alem majamereya erseke laye sera eso zare laye qomo yamer aweraw anta naga bametesaraw batseb laye beqo endetehone enj wanegalene asedagefake endetesadab ayedalem majamerya eraseke laye chgre yalewm lawarew tedaresaleke

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ቸሬ ልቤ ነህ ማርያም ስወድህ❤❤❤❤

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ ปีที่แล้ว +2

    ቃለዎትን ያሰማልን

  • @ebebchdemsse1357
    @ebebchdemsse1357 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 ปีที่แล้ว +2

    🎉🎉Tebarekln

  • @iyesusgetsnew
    @iyesusgetsnew ปีที่แล้ว +1

    faster chereye beunet bant timrt buzz temiriyalaw geta yebarek hiwote telewxe bantee mikir amesginalawu🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😊

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 ปีที่แล้ว +1

    Paster chare geta yibarki

  • @rozemolla8882
    @rozemolla8882 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም እውነት ተናገር

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 ปีที่แล้ว +1

    Gaallattomi ❤️📖❤️🙏🙏🙏🙏

  • @zinashbafa733
    @zinashbafa733 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ። ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው።

  • @sidonafiseha3783
    @sidonafiseha3783 ปีที่แล้ว +1

    ምወድክ መምህር❤

  • @adu286
    @adu286 ปีที่แล้ว +1

    Paster tebarekilign erejim idimena tena temegnowulik abate Isk subscribe argulign ye madam kimemoch ihitoche

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 ปีที่แล้ว +1

    cherye zemenk ybarek

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 ปีที่แล้ว +1

    THANK you TEBAREK GETA ABZITO YIBRARKIH ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @መቅድመቅድ-ከ4ዀ
    @መቅድመቅድ-ከ4ዀ ปีที่แล้ว +2

    👋👂🙏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว +2

    Amazing ❤ pastor chere if I knew you before 😢😢😢

  • @mesayneway2963
    @mesayneway2963 ปีที่แล้ว +2

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว +1

    Amasaginalawu buzu timirt wasijalewu taberk ❤❤❤❤

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምን እላለኩ ባንተ ብዙ ተምሪአለሁ አክሎ ይባርክህ ለዘላለም ኑርልን አየለ ነኝ ከስራኤል ሀገር🙏

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!!
    God bless you and your family ❤ 🙏 you make my day😂

  • @EthiopiannaipoihtE
    @EthiopiannaipoihtE ปีที่แล้ว +10

    እውነት ለመናገር በዚህ ቪድዮ ልቤ ተነክቷዋል ቁስሌ ተነካክቷዋል ስለ እውነት ቆሜ ባጨበጭብ ደስ ይለኝ ነበር በዛ ላይ እኔ እምነቴ ሙስሊም ነኝ እምነቴን እጅግ አብዝቼ እወዳለሁ ነገር ግን እምነትህን ሳይሆን ያለህን የንግግር ክህሎትና የሀሳብህን ፍሰት እንዲሁም እውነታውን የምታሳይበትን ንግግርህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ አከብራለሁ ቪድዮ ስትለቅ አዳምጣለሁ እንደውም ትምህርቶችህ እምነት ነክ ባይሆን በየ ትምህርት ቤቱ እንደ አንድ subject ቢሰጥ ትውልድ ያንፃል ትውልድ ይቀይራል

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yesetehen astemereh satcheres,, manem likebreh ayechelem❤❤

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว +2

    Taberk taberk tinsh mata kabalebet ga taxalicha naber sanigibaba yazare malikt yn nw lik nw❤❤❤🙏🙏🙏🙏amasaginalawu

  • @atqt4013
    @atqt4013 ปีที่แล้ว +1

    E/r abezto yeberkeh 1gna beyahalew!?!

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless you pastor more and more 🛐🛐🛐🛐

  • @abyeshakboot
    @abyeshakboot ปีที่แล้ว +1

    ትበርክ 🥰🥰

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor chere📚🥰

  • @kidisttassew6609
    @kidisttassew6609 ปีที่แล้ว +3

    ከየቤታችን ያለውን ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk ปีที่แล้ว +3

    May God bless you pastor Chere can’t stop listening till I finish because I learn a lot and a lot from your teaching

  • @MuntehaGenemo-wu5db
    @MuntehaGenemo-wu5db ปีที่แล้ว +2

    😘😘☪️🤝🏻✝️💔

  • @genetgebremariam2559
    @genetgebremariam2559 ปีที่แล้ว +1

    Very educational indeed.God bless you pastor.

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 ปีที่แล้ว +1

    Weyne pasterye tenegrok eskimeslegn dres new yegeremegn lbe kusl bloal akategn kim metew

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 ปีที่แล้ว

    Tabark zemene Hulu yebark bagete mikiru, timertu, ye egezehamer qeli Hulu yemayi xagebino unati tsege yabizaliki❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 ปีที่แล้ว

    Pastor'ye I loved your teachings , you are doing a great job not only for christians but also for the hole 21"th century generation 👍

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

    Amennnn amennnn amennnn pastor Chere you are so true we have to praise God for little things so true thank you . Your preaching is touching me in so many ways I am blessed to know you . Thank you May God bless you and your family.
    From USA 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 ปีที่แล้ว

    Thank you chera that one of my life im going through wife doesn't know husband was cheating than after while the truth out he has kids from others. You are pain medicine chera lying is not good they cant run from God.