Hama Tuma፡ Finote Democracy የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ከአቶ ኢያሱ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሶስትና መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2018
  • 👉👉👉Ethiopia:❤️💛💚 / www.finote.org
    www.finote.org
    www.eprp.com

ความคิดเห็น • 17

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 ปีที่แล้ว +2

    ሠውዬው ማውራት ስላለባቸው እንጂ ኖርኩበት ስለሚሉት ድርጅት ያላቸው እውቀት የለም ወይም ተኗል፣ ሲጀመር ተጠያቂነት የሚፈራ ድምፅ ነው ያላቸው ፣ሲቀጣል ብዙ የድርጅቱን ታሪክ በወጉ ማቅረብ አይሹም፣ ሥም ብቻ፣ ጠያቂው የቅርብ ጎረቤት ይመስላል፣ ድምፁም አይጋብዝም፣ እንደውም እሱ ይሻላል ብዙም ባያወቀውም ታሪኩን በተቻለው ሊያዋራቸው እየሞከረ ነው፣ አቶ ኢያሱ አለማየሁ በቅርቡ በአንድ የግጥም ፕሮግራም ላይ አይቻቸው ነበር፣ በትዝታ እየኖሩ ነው፣ ካወቁ ይፃፉ፣ ካወቁ ያውሩ፣ ካሊያ አርፈው ይቀመጡ፣

  • @user-jp6bq2ms1m
    @user-jp6bq2ms1m 7 หลายเดือนก่อน

    ቆይቶ ማኔጅ ማድረግ የማይችሉትን ጥያቄ ሁሉ ማታገያ እያሉ ለፍፈው የኔን ዘመን ትውልድ ለዚህ አበቁን። የእነ እያሱ አለማየሁ ትውልድ ለህቡ ተቆርቋሪ እና ታጋይ ከተባለ የትግል ትርጉም ወፈፌነት ጀብደኝነት እና እብደት መሆን አለበት። ደግሞ ዛሬም አያፍሩም! የተረገመ ትውልድ!

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 6 ปีที่แล้ว +1

    Egnih sewye betam yanadugnal!! Bizu ewnet yawkalu.. leHagerachew yemitebekbachewn yekefelu yimeslegnal. Ena lemindinew metshaf tsfew ewnetun bedenb endinawk yemayadergun.. ene sile EPRP tebarari werre bicha new yemsemaw..gin yenihn sewye interview betedegagami eyesemaw betam wedjachewalew!! Ena ebakot metshaf tsafu ena egnam ewnetun enwek.

    • @finotedemocracy
      @finotedemocracy  6 ปีที่แล้ว +1

      ሔሮክ አቡሸር ሐማ ቱማ የተለያዩ መጽሐፎችን ጽፈዋል። እየጻፉም ነው። በኢሕአፓ ሬዲዮ ላይም የተለያዩ ጽሑፎችን ያቀርባሉ። ለምሳሌ th-cam.com/video/B685Xy2f6Qg/w-d-xo.html ወይም th-cam.com/video/skCCf71W3Fo/w-d-xo.html አይነቶቹን ማድመጥ ትችላለህ። አስተያየትህን ግን እናደርሳለን። እናመሰጋናለን።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 9 หลายเดือนก่อน

    ኢሕአፓ እንቆቅልሽ የሆነ ፓርቲ ነው የነደዳቼው ሰወች ብዙ ብለዋል

  • @surafelbh4055
    @surafelbh4055 7 หลายเดือนก่อน

    ማን ነው ያ ሻምበሉ አይበሉ ሙሉ ስም ከእነማረጉ አለው ጥሩት ሻለቃ ዬሀንስ ምትኩ ይባላሉ።።።። ኮሎኔል ዳንኤልን ዶ / ር ሰናይ ልኬን ያስወገደው ጀግና ሰው ነው።።።

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi หลายเดือนก่อน

    ጌጃ - አንጃ ትላለህ ?
    ኢሕአፓ የአራጆች ቡድን ነዉ።

  • @kinglegend3721
    @kinglegend3721 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ግን ኢሕአፓ እንዲህ አይነት ሰናይ ሐሳብ እያለው ለምንድን ነው የህዝብ ተቀባይነት የማያገኘው?
    አደራ ግን ታሪካችሁን በደምብ ፃፉት

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 5 ปีที่แล้ว

    A Lot of Information missing. Iyasu is not easy person for this interview and the person has very poor and misinformed. Iyasu is the last man standing with a lot of information and wealth. I wish someone ask him relevant questions before it is too late.

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዉ አዝማሪ ቢሆን ያዋጠዋል-
    ለኢትዮጵያ ነዉ ለስልጣን ነዉ የታገልከዉ ?
    ቀዳዳ

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 9 หลายเดือนก่อน

    ብንጄምርስ??? ደደብ ሺጉጥ ይዘህ ታንክ ላይ ስትተኩስ መልሱ ምን ሊሆን እንደሚችል እንኳን አሁንም እታውቅም ተልካሻ

    • @finotedemocracy
      @finotedemocracy  9 หลายเดือนก่อน

      እንደአንተ ያሉ ከንቱ ሰዎች ትገርሙናላችሁ! የትላንቱን ትግል ታወግዙና ዛሬ የፋኖን ትግል ልክ ነው ትላላችሁ:: ግብዝነት አይሆንም...ደግሞ ደደብ ትላለህ .... አንተ ምን ትባል ይሆን ? ምን መፅሐፍ ፅፈሀል? ጭራሽስ አንብበሀል ?

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 หลายเดือนก่อน +1

      That's right but even ehapa did many errors killing Getachew maru Tselote Eskiyas etc

  • @abelfita361
    @abelfita361 5 ปีที่แล้ว

    Yeha sweya ehapa aydelme gn tareku ly nbre..yt nbrek eskhun????