በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E05P02 - BenegrachinLay! Andargachew Asegid

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 337

  • @yerowako8507
    @yerowako8507 3 หลายเดือนก่อน +1

    I really appreciate you Mr Aseged

  • @amanuelkachiko6010
    @amanuelkachiko6010 5 ปีที่แล้ว +10

    The thing I learn from this conversation whatever we want, talk, lesson and decide is out of emotion and everything should be done by careful analysis.

  • @romankebede4105
    @romankebede4105 5 ปีที่แล้ว +45

    I’m not kidding I watch this video over 10 times I like it so much!!!!

    • @nibrasfamily4393
      @nibrasfamily4393 5 ปีที่แล้ว +1

      roman kebede me too I am crying when I am watching

    • @natiman4971
      @natiman4971 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nibrasfamily4393 I am still watching it after a year.

    • @hermelamekonnen9418
      @hermelamekonnen9418 3 ปีที่แล้ว +2

      I am watching it right now for 6 times

    • @natiman4971
      @natiman4971 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hermelamekonnen9418 It deserves to be watched multiple times.

    • @muniniteferra3493
      @muniniteferra3493 3 ปีที่แล้ว +1

      በናትህ ሦስተኛ ክፍል አዘጋጅ ፈልጋቸውና

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 ปีที่แล้ว

    KKKKKKKKK Wow ! wow !! Dare we thank you very much !! Yeah ! He is right and rich enough on the real history and reality ! he is quite smart-full. You know that Andargachew Tsige is a man with dogmatic Mentality than Pragmatist ! l were love to get him physically and learn further

  • @malmal5918
    @malmal5918 5 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ የሴራ ፖለቲካ መስራቾች ኢትዮጵያን የዓለም መጨረሻ አደረጋችሁ

    • @firstbornnet
      @firstbornnet 5 ปีที่แล้ว +1

      ምንድን ነው የሴራ ፖለቲካ እቺ የሰሞኑ ፖለቲክኞች አማርኛ ነች

    • @malmal5918
      @malmal5918 5 ปีที่แล้ว

      Anteneh M አንዱን አንዱን እየገደለ (እየጠለፈ) ስልጣን መያዝ...እነዚህ ሽማግሌዎች ናቸው የጀመሩት ..ካላመንክ እሳቸውን በ666 ደውለህ ጠይቅ

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 ปีที่แล้ว

      Nonsense

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 2 ปีที่แล้ว

    Ever listen, really politician

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw5474 4 ปีที่แล้ว +1

    Andargachew tsigie yabede wusha honal

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว +1

    ABET ETHIOPIA GUDESHI MALEKIA YELEWOUM WEDESHI ASADEGESHI SENTOCHU TUTESHIN NEKESHSHI.YE JERBA KIMALCHE DEMUSHIN METETUT.EPRP ENA MEISON MERIWOCHE EDME LIKACHIHOUN YETEREGEMACHIHOU HUNU.

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 5 ปีที่แล้ว +18

    You have no choice except loving this man.

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 5 ปีที่แล้ว +11

    ጭስ ያለ አራዳ ፖለቲካውንም ያስውበዋል።አቶ አንዳርጋቸውም ደረጄም ተጨብጭቦላቹሀል።

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 5 ปีที่แล้ว +7

    የ ደርግ ጄኔራልን ሲገሉ " ለምሳ ሲያስቡን ለቁርስ አረግናቸው " ደርግ እንዳሉት እነአይሌ ፊዳን ረሸናቸው ከደርግ ያልሆነ ዝምድና ፈጥረው።
    ከደርግ ጋ ከመዛመዳቸው ይልቅ ከኢህአፓ ጋ ቢቀራረቡ መልካም ነበር።
    ስህተቱ የሁለቱም ነበር

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 ปีที่แล้ว

      Derg didn't kill him but his own oromo meison

    • @enjoybas
      @enjoybas 3 ปีที่แล้ว +2

      መኢሶን የስንት ወጣት ደም አለባቸዉ። ስንቱን በቶርች ገረፉት! አቤት የእግዚአብሔር ፍርድ ደስ ሲል። ሁሉም ግዜዉን ጠብቆ የእጁን ማግኘቱ የማይቀር ነዉ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 5 ปีที่แล้ว +40

    ውይይት ደርዬ ምናለ ዝም ብላቹ እስኪነጋ ብታወሩ;;; ጋሽ አንዳርጌ ረጋ ስከን ብለው ሲያወሩ አንደበታቸው ሲጣፍጥ ደርዬ እባክህን ክፍል ሶስት ይዘጋጅልን🤗

  • @Tube-dp2pb
    @Tube-dp2pb 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ልዬነት የአሁኑ አዋቂና የድሮ አዋቂ ልዬነቱን ፍንቱው አድርጎ በአሁኖቹ ተሳቅቄአለሁኝ።

  • @adellaniguse2045
    @adellaniguse2045 5 ปีที่แล้ว +20

    Bravo Dere! This man is Amazing!!!

  • @milireda2877
    @milireda2877 3 ปีที่แล้ว +7

    በ አንዳርጋቸው ፅጌ ቃለመጠይቅ ስገረም ጭራሽ ደግሞ የ አንዳርጋቸው አሰግድን ቃለመጠይቅ ስሰማ በሚሰጡት ትንታኔ ተደነቅሁ! ባለ ጥልቅ እውቀት ፖለቲከኛ!!!

  • @edumar6632
    @edumar6632 ปีที่แล้ว +6

    Wow! I’m always amazed by their generation. I wish the current government can take them as an advisor and hear out what they say. They could be so valuable to our country.
    Dere, Thank you!

  • @abdul436
    @abdul436 5 ปีที่แล้ว +5

    ደሬ ልዩ ነህ ። ትጉህ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ።
    ስለሆነም እንግዳህ እባክህን አልጠገብናቸውም እና በቅርቡ ጋብዝልን። ስለ ትግላቸው ምስጋናችን የላቀ ረጅም እድሜም እንመኝላቸዋለን።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 ปีที่แล้ว +11

    What a golden voice....ነጎድጏድ ድምፅ

  • @zortebo
    @zortebo 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬ ይህን የመሰለ ትውልድ እንዳላፈራሽ ሁሉ እነሆ ዘንድሮ ባላዋቂዎች የእውር ድንብር ጉዞ እያሽቆለቆልን ነው። ምስጋና ለ አርት ቲቪ።

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም አንዳርጋቸው ድምጽዎት ደግሞ ነጎድጓድን ያስንቃል የእኔ ምኞት ለእርስዎ የኢትዮጵያን ብርሃንና ትንሳኤ በአይኖት ያሳይዎት መድኃኔዓለም

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 5 ปีที่แล้ว +36

    Charasmatic ,the way explained,the way observed,or listen,his voice, specially his thought ,matured and serious Andargachew Asegid ,i am lucky to get u here after yederaw chewata earlier.Tnx sir. Dear Dereje I have no words to u too,ur maturity ur knowledgeable points,likable voice ,also I like the way u manage ur interview.ur preparation is perfect and super. Thank you.....ur the man of honor. Who will be next Sunday??????emmm

    • @abrahamzewoudie1307
      @abrahamzewoudie1307 5 ปีที่แล้ว

      Can I get the audio link of his interview in yederaw cheata?

    • @abrahamzewoudie1307
      @abrahamzewoudie1307 5 ปีที่แล้ว

      Negadras GebreHiwot Why not?

    • @solomontesfaye3717
      @solomontesfaye3717 5 ปีที่แล้ว

      @@abrahamzewoudie1307 I heard on direct interview and was nice, but couldn't found ,he may not interested for uploading...

  • @zerguat
    @zerguat 3 ปีที่แล้ว +1

    መኢሶን ለመመታት ሲታደን አብዮቱ ተቀለበሰ አላላችሁም? አንዳርጋቸው ፅጌ ደርግ አብዮታዊ አልነበረም ካለው ጋር ልዩነት አልነበረውም። ዞሮ ዞሮ ደርግ ፓርቲዎችን በተራ በተራ አጥፍቶአቸው የራሱን ፓርቲ ይዞ ቀረ ። ኢህአፓ፣ መኢሶን፣ ወዝ፣ ኢጭአት ፣ ማሌሪድ 5 ፓርቲዎችን በተራ በተራ አጥፍቶአል ይህን ቀድሞ ያየው ኢህአፓ ነበር ደንቃራው ና የደርግ ምርኩዝ ሆኖ ያጎለበተው መኢሶን ነበር ፣ እስርቤቱና ገዳዩ የሌላ ሆኖ ዛሬ በአጥፊነት የሚወነጀለው የተጨፈጨፈው ኢሀአፓ ነው ።

  • @Johny-hu9od
    @Johny-hu9od 5 ปีที่แล้ว +29

    በእውነት ጋዜጠኛ ማለት እንደአንተ ነው ደረጄ ሃይሌ፡ በሬዲዮ ብቻ ነበር የምሰማህ ከ ኣዜብ ወርቁ ጋር፡ እናመሰግናልን

  • @Ghtdfoguh
    @Ghtdfoguh 5 ปีที่แล้ว +23

    አንዳርጋቸው አሰግድ ባለ ጥልቅ እውቀት ፖለቲከኛ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 5 ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ ግን የጠየከውን ጥያቄ መልስ እስከሚጨርስ ጠብቀው...apart from that the interview is fantastic and good answer

  • @firstbornnet
    @firstbornnet 5 ปีที่แล้ว +10

    ጋሽ አንዳርጋቸው ላይብረሪ ነህ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +1

    እየተጠላለፍ እየተገዳደሉ እየተንከባለሉ.. እርስ በርስ ሳይተማመኑ ጣት እየተጠቋቆሙ እስኳሁን ፖለቲካው ዝቃጭ ደረጃላይ አለ. እየባሰ እንጂ እየተሻለው የማይመጣ! አባቴ 80 አመት አካባቢ ይሆነዋል እኔ 6ተኛ ልጅ ነኝ የዛሬ አመት ከ 17 አመት ገደማ አካባቢ ሀገር ቤት ኤጄ ስንጫወት አባዬ መቼ ነው ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆነው ስለው ሁሌም ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር አይጠፋም ግን ሀገርሽ ነው አንድ ነገር አፍሪ አለኝ. እሱ እንግዲ 4 መንግስቶች አሳልፏል. 4 የችግር ግዢ ስለዚ ለምዶታል. እኔ ግን አሁንም እፈራለው.. 😢

  • @dontforgetyouwilldie9801
    @dontforgetyouwilldie9801 2 ปีที่แล้ว +3

    አስደናቂ ሰው ኖት አባባ አንዳርጋቸው አሰግድ !!!
    እያንዳንዷ ንግግር ታማለች። ጠቅላዩ ቢያየው ይጠቅመዋል።

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis 3 ปีที่แล้ว +5

    Mr. Asagid made me realize that we have excellent thinkers who truly understand the vicious cycle of our modern political journey. Ethiopia never had “institutions, except individuals that have acted as such.” Your insight and objective answers to the wonderful questions(by a passionate reporter) have left me with more curiosity in what have to say in your book. Thank you both for elevating our baseline curiosity!

  • @cjsulhamer8819
    @cjsulhamer8819 3 ปีที่แล้ว +1

    ፖለቲክስ ከትንተና ውጭ በስሜት የሚመራ ከሆነ የሰፈር ድብድብ ነው ሚሆነው

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 3 ปีที่แล้ว +1

    Your logic is not convincing the students' slogan requesting for transitional gov. at that time was right and just, there ware a lot of capable Intellectuals, thinkers and highly professional military officers to form a collision government. Thinks, would have been different had you joined the call.

  • @solomonteffera1570
    @solomonteffera1570 4 ปีที่แล้ว +6

    I am learning history ; the man is strong, clear, and honest

    • @hailusime3361
      @hailusime3361 3 ปีที่แล้ว

      00000000000000000000000000

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep 5 ปีที่แล้ว +13

    አንዳርጋቸው ፅጌ ድሮም አሁንም አልገባውም ትክክል ኖት

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 5 ปีที่แล้ว +2

    እነ አንዳርጋቸው ያኔ የትግል ስልታችን ብለው ከደርግ ጋ መቆራኘታቸው ትልቅ ስህተት ነበር ከኢህአፓ ጋር ያላቸውን ትተው መዋሀድም ሆነ መቀራረብ ይችሉ ነበር።
    ዘለው ከደርግ ጋ መዛመዳቸው ውድቀታቸውን አሳይቷል።
    እኛም ያኔ የተከተልናቸው የእሳት እራት ሆነን ነበር።
    ደርግ ፋሺስታዊ እንደሆነ በሗላ አይተናል

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 ปีที่แล้ว

      Derg was never fascist that is wrong label rather it was a military government

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 5 ปีที่แล้ว +4

    በጉጉት ጠብቄ አዳመጥኩኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለው።
    የአሁኖቹም ፖለቲከኞች ከዚህ ያለፈ ታሪክ መልካም እና ደጉን እጅግ ብዙ ነገር ይማሩበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለው አመሰግናለው

  • @dannyaser1620
    @dannyaser1620 4 ปีที่แล้ว +2

    I'm just wondering why you kept interrupting him ?
    If you think you know his own story better than him then what the point interviewing him ?
    It looks and sound that you are interviewed yourself.... Please ask your question and let the interviewer answer
    SMH !

  • @mamushmamush9355
    @mamushmamush9355 5 ปีที่แล้ว +8

    ደሬ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰው መንጌን ካደነቀ ነፍሰ መግደል የሚያስደስተው ነዉ ።

  • @zemelaku6811
    @zemelaku6811 3 ปีที่แล้ว +3

    የአሁኗን ኢትዮጵያ ሳያዩ ያለፉት እድለኞች ናቸው።

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks dear for mature and timely interview but i idon't see you got the answer of your questions 100% because Mr. Andargachew was maison cadre. Did you ask him how many young people torched by his followers 1969 _ 1972 ??????

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 5 ปีที่แล้ว +9

    ከነ ታደሰ ሙሉነህ እና ጳውሎስ ኞኞ ወዲህ ኢቲቪ ዓይን የሚሞላ ጋዜጠኛ ቀጥሮ የሚያውቅ አይመስለኝም ነበር፤፤ደረጀን ከየት አመጡት? እናመሰግናለን ደረጀ፤፤ያረካል፤፤

    • @josii09
      @josii09 5 ปีที่แล้ว

      Nazareth Ketema this is not ETV

  • @waseayele3868
    @waseayele3868 5 ปีที่แล้ว +6

    I use to admire you mr. Dereje but now you try to attack andargachew tsege using leadings question to get answers that you want, and help you to avenge your grievance after your total fiasco while you interviewed andargachew ,and his response to your mambo jambo questions. Instead of your talent you showed us how you give respect to people who are better than knowledge wise and experience wise, Shame on you!!!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว +1

      How is Dereje responsible for the Idiocy of Andargachew Tsige? Why do you need a scapegoat for? Nonsense.

    • @waseayele3868
      @waseayele3868 5 ปีที่แล้ว

      At least he shouldn’t forget Andargachew has sacrificed his life for his country , while the journalist stayed home with his family living a comfortable life and speaks nothing about TPLF absolute rule

  • @amanuelkachiko6010
    @amanuelkachiko6010 5 ปีที่แล้ว +4

    Great insight politician Ethiopian man and Amazing Journalist!!!!
    Thank's a lot!!!!!
    This conversation is the lesson for the current politician and Activists and rest of
    Ethiopian people ...

  • @ሰውመሆን-ጐ1ሠ
    @ሰውመሆን-ጐ1ሠ 2 ปีที่แล้ว

    የአቶ አንዳርጋቸው የቃላት መረጣ: ጥንቃቄ: ጥያቄውን ማብላላት: ተመችቶኛል:: በተጨማሪ የ መኢሶን አካሄድ ከኢህአፓ ይሻል ነበር::

  • @Etehiwotezeru
    @Etehiwotezeru ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ አየሁት ሁለተኛ ለመስማት ብዬ ደገምኩት! ሰልሼ አያየሁ አዳመጥኩት!! ባለታሪኩ ከስሜት ነጻ ሆኖ ታሪኩን አየተነተነ ነዉ.......................

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 27 วันที่ผ่านมา

    ትንተና ትንተና ይላል ይሄ ሰውዬ ዝምብሎ?!?! ከ ብርሀነ መስቀል ከ ጌታቸው ማሩ በእነሱም በኩል ከ ሀይሌ ፊዳ ከ መስፍን ካሱ በላይ የመተንተን አቅም ያለው ማን ነበር?!?!

  • @gudukassa982
    @gudukassa982 5 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ እኚህን ሰውዬ የሰማእታት መታደብያ ያለውን ወስደህ አሳይተሃቸው ምን እንደሚሰማቸው ብትጠይቅልኝ።

  • @rehimadelesebo1996
    @rehimadelesebo1996 5 ปีที่แล้ว +5

    ደሬ ትችላለህ ብርቱ ፖለቲከኛም ናቸው

  • @solomonkasa1213
    @solomonkasa1213 5 ปีที่แล้ว +7

    Interesting interview keep going dereje hayle

  • @beletewube
    @beletewube 5 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ ምን ብለህ ነው ፖለቲካ የምታስተምረው።መራቂና ከፋይ እስካለ ድረስ አንተ ጀርመን ሌሎቹም ሌላ እነ ደረጀም ጋዜጠኛ ይብላ ተብሉዋል እስቲ ምን አላችሁ ነው።

  • @teferizemene5041
    @teferizemene5041 3 หลายเดือนก่อน

    አሀን ሁለቱንም ክፍል ሰማሁት፣ ጥሩ አቀራረብ ነዉ። እኔም በዚያ ጊዜ እህአፓ ሆኘ አሳልፌ ነበር።
    አመሰግናለሁ።

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 10 หลายเดือนก่อน

    ፈሪ ነው
    አሁን አነኩዋን መፍራት አቁም
    ነፍስህን ለማዳን አገርጥለህ ተሰደዱ
    አሁን ደግሞ አይን ያወጣ ዘረኝነት በአይኑ እያየ እየሰማ አሁንምበፍራቻ መዋሸት አያቆምም

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን የ አብይ መንግስት ቢጠቀምባቸው ሊረዱት ይችላሉ ብዬ አምናለው !!

  • @beletewube
    @beletewube 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት አንተ ያዋቀርከው ሶሻል ስትረክቸር ለብቻው ነው።ዝም ብለህ ተላላኪነትህን አታመቻችም።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว

    ይንገረና ሌ ላ ድርጅት መሪ ያለው ዘረኛ ነው ስለ ህዝበ ግድየለውም አቶ እንዳርጋቸው እማካሪም ሆነው ይርድን እናንተም የአትዮጵያ ሃላፈነት አለባችሁ ምክንያቱም ስግብግቦች ናቸው ኢትያጵያንም አያውቆት ውሽታሞች ናቸው እባክዎን ለኢትዮጵያ ሰሉ ህዝቡን ይ ዩት እርሶ አቶ አንዳርጋቸው አስግድ ይኽው እንደ
    ሚ ሉት ከተውጣ ጡ ምሁሮች መፍትሄ ቢፈጥሩልን እናከብሮታለን እንወዶታለን

  • @meneziwmera2287
    @meneziwmera2287 5 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ነዎት አንዳርጋቸው ጽጌ ምንም የገባውና የሚያውቀው ነገር የለውም

    • @workuendalew1622
      @workuendalew1622 3 ปีที่แล้ว

      This man is spreading ethnical ideology to the people very badly. He did not learn from his age to teach peace between the people and please leave it to the young.

  • @jilsonkasereka3752
    @jilsonkasereka3752 3 ปีที่แล้ว +2

    I can see from his face that he is still griefing for his friends who has been perished for nothing when they could have change our country for good. My question is when is enough is enough?

  • @tadeth
    @tadeth 9 หลายเดือนก่อน

    የመኢሶን ጥፋት(ልበል?) የጎህ መፅሄትን የሚቀናቀን ድምፅ(ቢኖርም ውስን ይመስለኛል) በከተማ አለማሰራጨቱ ነው:: መኢሶን ስሙን እንጂ ብዙም ባለማወቄ አይፈረድብኝም:: አሁን ግን ሳየው የኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ አቅም የነበረው ድርጅት ነበር::
    የዝግጅቱ ዋናው ቃል "ትንተና" ነው::

  • @aragegebre4652
    @aragegebre4652 2 ปีที่แล้ว

    ደሬ ሌላውን ቀዳዳ ተወው የምር ሰው እመጣህ ዛሬ ! እንዴ በ77 አመቱ እርጋታው የማስታወስ ችሎታው ሀቀኛነቱ እና በእኔ እይታ በአመነበት ልክ በቅንነት ህዝብ ለማገልገል የሞከረ ሰው መስለው ታይተውኛል

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว

    እኚህን ሰዉ ፣ አቶ አንዳርጋቸውን ፈጣሪ ያተረፋቸው ለበጎ ነው ማለት ነው
    የአሁኑ እና መጭው ትውልድ ይማ ርበት ዘንድ
    ጋዜጠኛው አቶ ደረጀ እንደተለመደው ጥሩ ሥራ ሠርተዋል !

  • @mahmoudabdelkany6060
    @mahmoudabdelkany6060 10 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህን የመሰለ አስተዋይ ፖለቲከኛ ነበር ለኢትዬጵያ የሚያስፈልጓት በጣም ከልቤ አመሰግንዎታለሁ ።

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ያቆይልን ይጠብቅልን የገበሬው ባለውለታ

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 7 หลายเดือนก่อน

    የተረገመው ትውልድ አባል እናንተህ የዘራችሁት ዛሬ እየታጨደ ነው

  • @getuhailu7838
    @getuhailu7838 5 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ካየሁ በኋላ መተንተን ጀመርኩ ያየሁትን።

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much both. Please continue such things please some from Ethiopian People's Revolutionary Party or Ihapa. Thank you I want to now more about Haile Fida.

  • @mesfinwelderufael1176
    @mesfinwelderufael1176 5 ปีที่แล้ว +4

    mature and well experienced politician! thank you Mr. Andargachew. Dereje Haile keep going with your insightful and qualify debate.

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 4 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም የሆነ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይት እድሜ ከጤና ጋር ስቶን ደግሞ ለመገናኘት ያብቃን እንደናተ እአይነቱን ያኑርልን

  • @getachewdaniel4603
    @getachewdaniel4603 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ በናትህ … ቅድሚያ እኝህን ሰው ስላቀረብክልን አመሰግንሃለሁ …. በሁለተኛ ደረጃ ግን ሙሉ ኢንተረቪውን እሳቸው እንዳሉት 140 አመራሮች በሙሉ በስጦታ አቅርብልኝ ….ያኔ ትልቁን የሃገራችንን ሰላም ትመልስልናለህ
    …. ለነገሩ የማውራት እንጂ የመስማት እና የመማር አቅሙም ፍላጎትም የሌላቸው ከንቱዎች ናቸው …. ደሬ ይመችህ .......ምሁሩን ያቆይልን

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 ปีที่แล้ว +1

    እያንዳዳችሁ ጉደኞችና የራሳችሁ ጉድ የጨለመባችሁ ናችሁ። የተቃውማችሁን ከራሳችሁ ጋር የትግል ጓድ የምትሉትን እየገደላችሁ እዚህ ደረሳችሁ፤ ታዲያ ለኢትዮጲያ ምን ልትጠቅሙ ነው? ጭንቅላት ያላቸውን ጨርሳችኋል።

    • @survivalbelay8838
      @survivalbelay8838 4 ปีที่แล้ว

      Mestawet, ትክክል ኢህፓም መኢሶንም አገረትዋ የምትፈልገዉን ሳያቁና ሳይረዱ ሁክት ፈጥረው ( Marxisim - Leninism Ideology) ወጣቱን (እነን ጭምር) አደናግረዉ አስጨረሱት የሚገርመው አሁንም ክሁለቱም ትክክል ነበርን የሚሉት ይበዛሉ ፡፡ ክሁለቱም 1)ኢህደግ ዉስጥም የገቡ ብዙ ናቸው 2) የሃይማኖት ተቅዋም ዉስጥም ገብተው ሰባኪ የሆኑም አሉ 3) አሁን ደግሞ ለጡረታቸው ብልጽግና ፓርቲ እንደሚገቡ አልጠራጠርም ፡፡ ፖለቲካችን እንደዚህ ነውና ...........

  • @bx5831
    @bx5831 4 ปีที่แล้ว +1

    Dispensable እና indespensable ላይ ምን ያህል አድማጭ እንደተራገፈ አስተውላችኋል አቶ ደረጀ ? ?

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 4 ปีที่แล้ว +2

    I dont think so Ato andargahchew managed to give real answer to the question which is the fundamental difference between MESON AND EPRP

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 3 ปีที่แล้ว

      why don’t you tell us if you know the difference?

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 ปีที่แล้ว +5

    This is my favorite show....I am listening about my fathers era ...the real revolutionaries

  • @Gantana844
    @Gantana844 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ይክለፈለፋል። ጠይቀህ አፍህን የማትዘጋ?!!!

  • @beyenemoges7514
    @beyenemoges7514 5 ปีที่แล้ว +6

    ጠያቂው ጣልቃ እየገቡ ባያሸግሩ ኑሮ ከአንጋፋው የመኢሶን ሰው ብዙ መረጃ በተገኘ ነበር

  • @getachewtedla5590
    @getachewtedla5590 5 ปีที่แล้ว +3

    The interview is more or less impressive. However, what I really appreciated is the way Mr. Dereje Haile presented his questions. This is what I call professional journalist.
    Mr. Dereje KEEP IT UP !!!

  • @antenehgebre-selassie9349
    @antenehgebre-selassie9349 5 ปีที่แล้ว +8

    Just an excellent interview!!! Dear Dere, ever since I heard you on the radio, it was my wish for you to have a TV show. You should have a TV show like this one long time ago but I am reminded by the ARADA saying " አሪፍ አይቸኩልም" or in biblical terms " ቦ ጊዜ ለኩሉ፥ ለሁሉም ጊዜ አለው". I am so grateful that now you are doing these excellent interviews. I wish you all the best and can't wait to hear your next interview.

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 4 ปีที่แล้ว +2

    What a politician, what a man, what a great analysis? So polished politician! Very calm, balanced and balanced analysis.

  • @thetallhumblemanfromanothe3226
    @thetallhumblemanfromanothe3226 3 ปีที่แล้ว +2

    Finished both parts non stop! Salute both of you guys! These generation should learn alot from thisnterview!! before this I listned to About Haile Frda.... the called the 60th are the most wise, brave, intelligent and have all the points for wha they had been doing..... thank you MESON.....

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርሙ ሰው ናቸው የአነጋገር ፈሊጣቸው ብቻ አስተማሪ የሆኑ

  • @chilallo4279
    @chilallo4279 5 ปีที่แล้ว +3

    True analysts,well educated and experienced we need this kind intellectual should advise Ethiopian government

  • @bilalifdrisantar6092
    @bilalifdrisantar6092 ปีที่แล้ว

    General..Mebratu Fisha..was admission ahead in Gamogoffa.. ...zemech students organised Gebere machinery..ir was at mirabeau Aabaya were...
    The alleged demand of the peasants was. Giziyawi hizbawi Mengist we demand...the general was a police officer even during the abfitsh Admin of Eritria. Cikicik allefelegu......his respons was....I do understand your request..howbeit I will present your demand lemengist will come back within.n a fortnight with the.anser.....how clever Martha's father was..
    LE DERG GIZIIYAWI HIZBAWI BILEW TTIYAKE SIYAKERBU. DERG DWMMO ISSI BILLO SIYYASREKIB...........
    ON ANOTHER OCCASION ATO ASEFA CHABO WAS ADRESING HIGH SCOOL TEACHERS IN A MEETIG. THWIR DEMAND WAS GIZIYAWI HIZZBAWI. ASEFA MANAGED TO PERSUDE SOME THAT SCOOLS SHOLD REMZIN OPEN AND E.P..R.p.s demand was unrealistic.

  • @gemechulikassa1280
    @gemechulikassa1280 4 ปีที่แล้ว +3

    So amazing presentation and interview. Thanks Dere!

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 2 หลายเดือนก่อน

    ደሬ መቼ ነው እኔን ኢንተርቪው የምታደርገኝ አሁን 47 ነኝ

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ አቶ አንዳርጋቸው ለውይይት ሲቀርቡ ያው የተለመደ እራስን እና ድርጅትን ነፃ ያደረገ ተረት ተረት ሊነግሩን ነው የመጡት፣ እስካሁን ሰዐት ድረስ የብዙዎች ስህተት ያንን ለመተያየት የሚጠየፍን ለመነጋገር የማይከጅልን በፍፁም ጥላቻ ብቻ የተሞላን በእራሱ ጥላቻ እና ክፉት እራሱን ባጠፉ አብዬተኛ ትውልድ ውስጥ የነበሩ የወረዱ ውሸታም ኖት፣ ጊዜው በመራቁ ብዙዎች የዛን ዘመን ሰቆቃ የሚያስታውሱ በእዚህኛው የዩ ቲዩብ ዘመን ላይ አይኖሩም ቢኖሩም ያለፈ ግፍ እና ስቃይ አንገት አስደፍቶ ደብቆ ያኖራቸዋል፣ መኢሶንም ሆናችሁ ኢህአፖዎች ለሀገሪቱ ለውጥ አምጪዎች ሳትሆኑ አምባገነኖች ነበራችሁ፣ ሥራችሁ ምስክር ነው፣ የእናንተን ጉዳይ በባለሙያ አስጠንቶ ማቅረብ ይሻላል እንጂ እናንተው እራሳችሁ ስትናገሩ መስማት ያው የለሁበትም ወይም የለንበትም ነው ተረቱ፣ ስለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሲናገሩ ያው የተለመደውን ክስ ነው ያቀረቡት፣ ምን ያውቃል ምንም አያውቅም አይነት ክስ፣ ለመሆኑ ስንቶቻችሁ ናችሁ ተቀምጦ መነጋገር ሳትችሉ ቀርታችሁ እርስ በእርስ ለመጣጣል የበቃችሁት??? ማንም ማንንም ጥፋተኛ ማለት የሚያስችል አቅም የለውም፣ ሁላችሁም የኪሳራው ባለቤት ናችሁ እና፣

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว

      Ato sew tregaga!

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 8 หลายเดือนก่อน

      You said it well!! Even in the same party, they don’t even want to talk to each other because of their decanting opinions 😢

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ:እጅግ:በጣም:መሳጭ፣በሳል፣በእውቀት:ላይ:የተመሰረተ:ትንታኔ:ከአቶ:አንዳርጋቸው:አሰግድ:ሰማሁ፣እንደአለመታደል:ሆኖ:እንደነዚህ:አይነት:ችሎታ:ያላቸው:ሰዎችን:ሳንጠቀምባቸው:መቅረቱ:ምንኛ:ያሳዝናል?

  • @አዛናውተፈራ
    @አዛናውተፈራ 5 ปีที่แล้ว +1

    አንች አገር ገና ብዙ ምደሚ ነሸ የተረገሙ መሪወችሸ ያደሙሻል ኢትዮጵያዪ ምረቱን ይላክልሸ ሁሌም ከፉክክር ኖሮ ያድንሸ።ሁሉም እኔ ከሌላው እሻላለሁ በማለት አደህዩሸ።

  • @shimelesbalcha3571
    @shimelesbalcha3571 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አማረ ምግባሩን ጋብዛቸው ሀገር ውስጥ ነው ያሉት

  • @petrosyohannes3681
    @petrosyohannes3681 4 ปีที่แล้ว +1

    በውል በውሉ ድርድር ያለ ውብ አቀራረብ
    ድንቅ ሙገታ ! የሰላ የፓለቲካ ትንተና ብቃት !
    ደርዬ በናትህ ደግመው ይምጡ !

  • @firstbornnet
    @firstbornnet 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ አንዳርጋቸው የተቃጠለ አራዳ ነው ዋው ጂኒ ቁልቃል አለ ክክክክክ

    • @ፍሬእግዚዕደስታ
      @ፍሬእግዚዕደስታ 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋውው ደረጄ ኃይሌ (ደሬ ) በፈላ ነቴ እንደማውቅህ ገራሚ ጠያቄ ባለ ግርማ ሞገስ ጋዜጠኛ ነህ ። የማይነጥፉ ጥያቄዎችህ እጅግ ይማርካል። ጋሽ አንድአርጋቸው አሰግድ ዋውውው መልሳቸው ሁሉ የተቀመመ ነው። ትንተና ትንተና ከስሜት መውጣት ዋውው ታላቅ ሰው ናቸው። መጽሐፍቸው አለኝ አላነበብኩትም እንዳነበው ሞራል ሁኖኛል።
      ቀጣይ ቀጠሮአቹ ባይረዝም እላለሁ ሁለታቹንም እግዚአብሔር ያክብራቹ!

  • @meneziwmera2287
    @meneziwmera2287 5 ปีที่แล้ว +1

    በቀረውስ ፤ ዛሬም ከዋና ዋና መርሆቻችን ዘነፍ አንልም ፡-
    1 በመጀመሪያ አማራነት
    • አስቀድመን ቤታችንን መቀመጫችንን እናጸናለን ፤
    • በስነልቦና አማራ የሆኑ ነገር ግን የትግሪኛ የኦሮምኛና ሌሎች ቋንቋ የሚነገሩ አማራዎችን አሰባስበን ጠንካራ የአማራ ማህበረሰብ እንገነባለን፤
    • በአማራነታችን ተደራጅተን ፤የድህነትና የኋላቀር ታሪክ ተረት እስኪሆን ድረስ ለሁለንተናዊ ልማት እንተጋለን፤
    • ለኑሮ ምቹ የሆነች ፤ሰላምና ጸጥታ የሰፈነባት ቤተ አምሃራን እንገነባለን ፤
    • ራስን የመከላከል መብታችንን በተግባር እናረጋግጣለን ፤
    2 ኢትዮጵያዊነት ጣኦታችን አይደለም
    • ብሄረ አምሃራን የምታገል ኢትዮጵያን አናባብልም
    • ፈቃደኛ ከሆኑ ህዝቦች ጋር በእኩዮሻዊነትና በፍትሃዊነት እንደ አገር እንደ ኢትዮጵያዊነት ተከባብረን እንኖራለን፤
    • ብዝሃነት ይከበራል፡፡ በሁሉም ሃይማኖቶች፤ባህልና ቋንቋዎች መካከል አድሎ አይኖርም፤
    • እኛ አማራዎች ከሌላው በተለየ ስለ ኢትዮጵያ ጠበቃ የምንሆንበት ምክንያት የለም፤
    • በሁሉም ስርአት ጉዳዮች ማለትም በፖለቲካው በኢኮኖሚው እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች የህዝብን የተሟላ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋጋጥ እንሰራለን ፤
    • ስልጡን የአስተዳዳር ስርዓትን እንዘረጋለን
    3 ትግሬ ትህነግ / TPLF ጠላታችን ነው ፤
    • የትግራይ ህዝብ እንደህዝብ ጠላታችን አይደለም ፤
    • ትህነግ ግን በጭፍን የአማራ ጥላቻ የናወዘ ፡- ደባኛ ፤ ግፈኛና ዘራፊ ነው
    • የህዝቦችን ማንነት ያፈነ ያሳከረ ጸረ ዴሞክራሲ ፤ግብረሰዶማዊ በአጠቃላይ ወንጀለኛ ድርጅት ስለሆነ ፈጽሞ እስኪሟሽሽ አንሰራለን ፤
    • እንገነጠላለን ካሉም መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብለን መርቀን እንሸኛለን ፤
    • ይሁንና በአባት አገር ርስቶቻችንን ላይ አንደራደርም ፤
    4 ኤርትራ ሉኣሏዊ ሀገር ናት ፡፡
    • የአማራ ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ጠንካራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይመሰርታል፤
    አማራ ታሪኩን ያድሳል //
    ፈጣሪ ህዝበ አምሃራን ይባርክ ////

    • @amanuelbekele5857
      @amanuelbekele5857 3 ปีที่แล้ว

      Ende feres shnet wede hula, be snelbona Amhara malet mn malet new?

  • @ayalkegetachew8780
    @ayalkegetachew8780 5 ปีที่แล้ว +1

    መአዛ ብሩ ደረጀ ሀይሌ አባተ ማንደፍሮ ምርጥ ጋዜጠኞች ሲሆኑ በአሁኑ ስአት ማንም እየተነሳ የጋዜጠኝነት ሀሁ ያልተማረ ሁሉ ሲያደነቁረን ይውላል ::

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว +3

    Derye I am in love with your voice.

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว

    Andargachew Tsige don’t understand a lot of things. For example he wrote about Muslims during Adwa using our enemies ( Italian writers) as a reference 😮

  • @hyraxdo
    @hyraxdo 3 ปีที่แล้ว +1

    "Each generation must, out of relative obscurity, discover its mission, fulfill it or betray it." F. Fanon
    Your scholarly courage liberated multitudes, then to be perfidiously crushed by savage arrogance; BUT it is good to read history, still better is to live it.👏

  • @abdihidaya5394
    @abdihidaya5394 5 ปีที่แล้ว +2

    አንዳርጋቸው አሰግድ ጎበዝ ስው፣እስከ ዛሬ ኢህአፓ እየፃፈች በምታሳትመው መፅሃፍት ለናንተ የነበረኝ ነገር አሉታዊ ነበር። ቀይረከኛል

    • @ddddariba2782
      @ddddariba2782 5 ปีที่แล้ว

      DERG = MESON = EPRP = WOYANE They all the same because they killed people. I have known friends who parents murdered by EPRP for no reason. Now we all learn Getachew Maru was killed by EPRP. Fascist Derg took many lves that was develish, now woyane started doing the same.
      Derg was Fascist but MESON & EPRP were the same because they were killing

    • @ddddariba2782
      @ddddariba2782 5 ปีที่แล้ว

      I HAVE KNOWN MANY FRIENDS WHO LOST THEIR PARENTS & RELATIVES. KILLERS WERE DERG, MESON & EPRP. I agree Andargachw Aseged is knowledgeable person. This is the first time i see him.

  • @tamiratyegezu5003
    @tamiratyegezu5003 5 ปีที่แล้ว +1

    ያ ትውልድ እያልን በክፉም በደጉም የአፍ መፍቻ እና የጹሁፍ መጀመሪያ ያደርግናቸው ታላላቆቻችንን ለካ አዋቂዎች እና ጥበበኞች ነበሩ:: እርግጠኛ ነኝ ይህንን ቃለ መጠይቅ ያዳመጠ ሰው በተለይ ዕድሜው በበአርባ እና በ50ዎቹ መጀመሪያ ያለ ሰው ለጻፈውም ይሁን ለተናገራው ለራሱ ይቅርታ አድርጎ ከራሱ ጋር ታርቆ በትንሹም በትልቁም ይ ትውልድ የሚለውን ማቆም አለበት የሚል እምነት አለኝ:: እኔ እራሴን ይቅርታ ጠየኩ እንተስ አንቺስ?

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว

      Eni beteseb betam selemyawera ,ye za teweled adenaki neg ahun demo basebeg ....

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ዓይነቶች ውይይቶች አሁን ላሉትም ሆነ ወደ ፊቱ ለሚመጡ ማህበረሰቦች ትምህርት ሰጪ ነውና ልብ ያለው ልብ ሊያደርግ ይገባል። ሁለታችሁም በሰከነና በዉብ ቋንቋ በማቅረባችሁ የምትረሱ አትሆኑም።

  • @solomondesta8484
    @solomondesta8484 5 ปีที่แล้ว +1

    Ato Andargachew , you put Everything right except you don't want to say the fight amongest the political parties of your time was "power grabbing" and you were using Mengistu to kill everyone but chonbe knew what's up and he made everyone for breakfast ....saying that i got a respect for you not only as a great politician but also as a friend of my father too.

  • @emuta19
    @emuta19 3 ปีที่แล้ว +1

    The way he described Andaregachew Tsege is priceless 🤣 😂 by the way I have to add something I believe some ethiopians think they are not black and they even argue at international level and it's a disgrace and shameful.

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ታዬ ወርቁ ቆራጥ የጉራጌ ልጅ ነበሩ ግን የደርግ ሚኒስትር ሆነው ደህንነት መስሪያ ቤት ጋ ለርሶ ቤት መከራየት ድፍረት የሚገርም ነው አድናቄያቸው ነኝ በእውነት