የኛ ነገር Yegna Neger | ጠቅላይ ሚስትሩ በ "ሸ" እና በ "ቸ" ተገዳደሉ ሲሉ አፍሬባቸዋለሁ | አቶ ክፍሉ ታደሰ የኢህአፓ መስራችና አባል ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘላለም ፈጣሪ ይባርክህ ብሩህ አእምሮ ያለህ ጠንካራ ወጣት ነህ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ዘላለም እኛም እንላለን ፤ አንተ መጠየቅህን ቀጥል ተባረክ!

  • @niniget3805
    @niniget3805 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመናገር ያህል በባላገሩ ቲቪና ዩቲዩብ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም > በጣም በጉጉት ሶስቱንም ክፍል ያለማቋረጥ የተከታተልኩት ዝግጅት የለም ብል ማጋነኔ አይደለም :: ይህ እንግዲህ ምናልባት ታሪኩ የራሴ የትግልና የህይወት ታሪኬ ስለሆነ ነው :: በዚህ ዝግጅት ላይ ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ :: ምናልባት ጓድ ክፍሉ ታደሰ ስጠብቀው የነበር ነገር ግን ሳያነሳው የቀረ አንድ ትልቅ ጉዳይን ለመግለጽ እወዳለሁ ::
    በአሁኑ ወቅት ኢሕአፓ ሁለት ወይም ሶስት እንደሆነ ይታወቃል :: አገር ቤት በእነ ጓድ መርሻ ዮሴፍ , ጓድ ቆንጅት, ጓድ ሰሎሞን ( ኢንጅነር ) የሚመራው ኢሕአፓ ሲሆን 2ኛው ክንፍ ኢሕአፓ በአሜሪካና በዴያስፓራ በእነ ጓድ ኢያሱ አለማየሁ , ጓድ ፋሲካ በለጠ ( ፍስኃ ) ወ.ዘ.ተ የሚመራ በጣም መንግስትን የሚቃወም ምናልባትም ከጽንፈኞች ጋር የሚመደብ የኢሕአፓ ክንፍ አለ :: እንግዲህ ጓድ ክፍሉ ስለዚህኛው ኢሕአፓ ምንም ነገር ሳይናገር ፓሊሲያቸውና ልዩነታቸው ምን እንደሆነ ሳይገልጽ “ ሾላ በድፍኑ “ እንደሚባለው አይነት ያለፈው :: እንደሚታወቀው በእነ ኢያሱ አለማየሁ የሚመራው ኢሕአፓ ክፍሉ ታደሰን “ በታኝ “ እያሉ እንደሚሰድቡት ሁላችንም የምናውቀው ሀቅ ነው :: እንዲያውም በክፍል ሁለት እንደሰጠሁት አስተያየት በ1994 ክፍሉ ታደሰ የሚመራውን አንድ ስብሰባ ከተካፈልኩ በኃላ ነው , ከዋሽንግተን የስሜን አሜሪካ የሪጅን አመራር ገሸሽ ተደርጌ የተገፋሁና ኢሕአፓን እንድለቅ የተደረገው :: ታዲያ ይህ ቃለ-መጠይቅ ጥሩ ሆኖ እያለ ለእነዚህ ጥያቄዎች ምንም አለማለት ትክክል አይመስለኝም :: ኢያሱ አለማየሁ የሚመራው ኢሕአፓ ክፍሉ ታደሰን እንደ “ በታኝ “ እነ መርሻ ዮሴፍን ከወያኔም ሆነ ከብልጽግና ጋር ተባባሪ አድርገው ነው የሚቆጥሯቸው :: ይህን ትልቅ ልዩነትና እነ በተደጋጋሚ ለሚከሰው የውስጠ-ዴሞክራሲ ችግርና ልዩነትን በትክክል ያለ መፍታት ስህተት ድርጅቱን እንዲዳከም ካደረጉት ውሳጣዊ ስህተት ዋነኛው ነበር :: ስለዚህ ጉዳይ ኢንተርቪው አድራጊውም ሆነ ሁለቱም ታዳሚዎች ምንም ነገር አለማለታቸው ችግሩን ለምናውቀው ጓዶች የሚዋጥ ክኒን አልሆነልኝም :: በተረፈ ግን በጣም , በጣም የወደድኩት ፕሮግራም መሆኑን ሳልገልጽ ማለፍ አልፈልግም :: 👍👍🙏🏻🙏🏻🇪🇹💚💛❤️

  • @mesfinw5731
    @mesfinw5731 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ፕሮግራም እና ውይይት!

  • @safuwassie8747
    @safuwassie8747 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የኢትዬጵያ ፓለቲካ እራሰ ምታት ሐሳብ የሚሰጡት አንዳዶቹ በጣም የወረደ አሰተሳሰብ የሚያጸባርቁትን ምክር ብጤ ቶሎ ለሰድብ ከመሮጥ ማንበብ ማጥናት በደንብ ማወቅ የሚሻል ይመሰለኛል

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ጋዜጠኛውን ብሆን ኖሮ ኢሓፓን ወያኔ አንዳወደማቸው ይታወቃል። ሐቁ ይሄ ከሆነ እነ በረከት አዲሱ ለገሠና ታምራት ላይኔ ኢሓፓ ከሆኑ እንዴት ወደ ወያኔ ለመሄድ ቻሉ ብዬ እጠይቅ።

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሬት

  • @ggtt7556
    @ggtt7556 2 ปีที่แล้ว +2

    አየ መጋቢ ሆይ እባክህ ተመለስ ?ስለመጽሀፍ ቅዱሱን ተወው ፓርቲ የምትለው እኮ ኢህአፓ ነው ?ኢህአፓም እምነትን /ሀይማኖትንም አይቀበል የግራ ዘመን ነው እኮ ?አንተ በዘመኑ አልነበርክ ?

  • @uninstalledsam9311
    @uninstalledsam9311 2 ปีที่แล้ว

    EMS support

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 ปีที่แล้ว +1

    ወጣቱ፡ ቀዝቀዝ፡ በል እንደ፡ ካድሬ አትሁን። እረጋ፡ ብለህ፡ በበሰለ፡ አስተሳሰብ፡ ብታሰረዳ፡ ይሻላል።

  • @elias79380
    @elias79380 2 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopian politics has been reduced to this !! when you see this young man

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 2 ปีที่แล้ว

    Wow this part is still very far right is sad

  • @uninstalledsam9311
    @uninstalledsam9311 2 ปีที่แล้ว

    EMS Ethiopian media services

  • @gashugetie7077
    @gashugetie7077 2 ปีที่แล้ว

    ክፍሉ አማራ አይደለም አስተካክሉ።

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 ปีที่แล้ว

    ኢሕአፓ ላብ አደር ሲል እነ መኢሶን ደግሞ ወዝ አደር ይላሉ ።

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 2 ปีที่แล้ว +1

    በልጅነቴ ከወላጆቹ በላይ አምነው የነበረው ኢህአፓ(EPRP) ዛሬ በነባር አባላቱም አንደበት ጭምር ሲገለፅ ዱቄት የሆነ ለብሔር ብሔረሰብ መብት ደንታ የሌለው የፉገራ ፓርቲ መሆኑን ስገነዘብ የምር ልቤን አመመኝ ቲሽ

    • @mesfinw5731
      @mesfinw5731 2 ปีที่แล้ว +1

      .. ""ከተማረ" ጎጠኛ ያልተማረ እረኛ የሃገር ገጸ-በረከት ነው" የሚባል አባባል ሰምተህ ይሆን ? ... "ማደግህን ጠርጥር! "abba"!
      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @taddelemarye2220
    @taddelemarye2220 ปีที่แล้ว

    "ሐጂ ቁምጣ" ነው።

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ክፍሉ or ጋሽ ክፍሉ whatever the legendery book 'ያ ትውልድ' የፃፈው ሰው አልመስልህ አለኝ፤ ምናልባት የኢህአፓ አመራር የአማራ ብሐርተኝነቱ ተጫነው?! lol

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 ปีที่แล้ว

    የኢማሌድህ አባላትም ገድለዋል ፣ እንደ መኢሶን አይነቶች በቀበሌ ።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 หลายเดือนก่อน

    Kbatare arfeh ezaw Bible ly aferu

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 2 ปีที่แล้ว

    I appreciate that question EPRP support somalia& ethiopia war

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አቶ ክፍሉ የኢህአፓ ከፍተኛ አመራር እና የ'ያ ትውልድ' ደራሲ በአንድ ኢንተርቪው ፍርስርስህ ወጣ፤ ዛሬም ጭምር ለመለወጥ ፈቃደኛ የሆንክ አይመስልም ምክንያቱም ዛሬ ደግሞ የአማራ ብሔርተኝነት የተጫነህ ትመስላለህ ያሳዝናል

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 2 ปีที่แล้ว

    They form a party in the name of Ethiopia and work for wolaita people 😂😂😂there is no such people who do such a thing than Amharas yet he chose to say wolaita because he is one of the those he is criticizing 😂😂😂

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 2 ปีที่แล้ว

    አራጁ ክፍሉ ታደሠ

  • @l2h773
    @l2h773 2 ปีที่แล้ว

    EPRP - has caused tremendous pain.
    EPRP - has a dark future in Ethiopia.
    EPRP - has little thugs as its new leaders and members.
    EPRP - cannot charge its true color- fascism!

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 2 ปีที่แล้ว

    የአንድነት ሀይል ማለት ምን ማለት ምን ማለት ነው?! አንድ አይነት ቋንቋ የሚናገር፣ አንድ አይነት ሀይማኖት የሚከተል፣ አንድ አይነት ባህል የሚያራምድ እና እስክስታ የሚመታ በአማርኛ የሚቀኝ መለት ይሆን እንዴ?!

  • @uninstalledsam9311
    @uninstalledsam9311 2 ปีที่แล้ว

    EPRP no religion

    • @kukulunega
      @kukulunega 2 ปีที่แล้ว

      In party politics, everybody has his own religion. In a part program, you don't need to mention any religious affiliations.

  • @TA106262
    @TA106262 2 ปีที่แล้ว +1

    Still wrongheaded, unreformed and unrealistic!

  • @zaynwolloyew7787
    @zaynwolloyew7787 2 ปีที่แล้ว

    EPRP is the root of anti amhara and anti ethiopian politics

    • @mesfinw5731
      @mesfinw5731 2 ปีที่แล้ว

      ...አስመሳይ Digital.w

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 2 ปีที่แล้ว +1

    The one he act like he is EPRP fake

    • @kukulunega
      @kukulunega 2 ปีที่แล้ว +1

      Are you writing in English? You think in Amharic and try to write it in English.