የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በሽታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
  • #ethiopia
    #orthodox
    #church
    ሰኔ 19 /2016 ዓ.ም
    haymet_media ሐይመት_ሚዲያ

ความคิดเห็น • 11

  • @amhsyesSendros-sn4nv
    @amhsyesSendros-sn4nv 15 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር። እናመሰግናለን

  • @YeneGudayTube
    @YeneGudayTube 13 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @Feta_Tube1
    @Feta_Tube1 15 วันที่ผ่านมา +4

    ተስፋ እናደርጋለን

  • @CassioPeia-hv1qx
    @CassioPeia-hv1qx 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @eyerusalemchernet5132
    @eyerusalemchernet5132 15 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ጊዜ ቤተክርስቲያኒቱ የምትፀዳበት ጊዜ ይሆን?

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 8 วันที่ผ่านมา

      ቤ/ክ አንተ ስለምን ጽዳት ነው ምታወራው ? ቤ/ክ መጽዳት አለባት ብለህ ካሰብክ ንስሀ ግባ።

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 8 วันที่ผ่านมา

      ቤ/ክ አንተ ነህ ስለምን ጽዳት ነው ምታወራው ? ቤ/ክ ቆሽሻለች ብለህ ካሰብክ ንስሀ ግባ። ያኔ ቤ/ክ ትስተካከላለች።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 10 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ለመምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት የያንዳንዳችሑን ድብቅ ክፋታችሑን አደባባይ አውጥተው አሣወቁን እውነቱ ይሔ ነው ቤተክርስቲያኗ በጠንቁዋይ በመተተኛች በሟርተኛች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ።

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 8 วันที่ผ่านมา

    እንዳው እንዲህ ፓሽኔት ሆነህ ስታወራ የእለተ ዓርብ የክርስቶስን ህማም እንጂ የሰው ገበና በአደባባይ እያሰጣህ ያለ አትመስልም ። ገና ግራ ቀኛቸውን ለማያውቁ ወጣቶች ስለ ጳጳሳት ገበና በመለፍለፍ በመንፈሳዊ ህይወታቸው ምን እንደምትጨምርላቸው የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ። ልብህ በትዕቢት ስለተወጠረ ምን እንደምትናገር እንኳ አታውቅም። ማንም አያስፈልግም ያለ ባይኖርም አስሬ " መዋቅር ያስፈልጋል " ትላለህ መልሰህ ደግሞ መዋቅሩን ህያው የሚያደርጉትን አባቶች ታበሻቅጣለህ። ጳጳሳት እንዲህ ናቸው እንዴ " የሚል ወጣት ፈጥረህ መዋቅሩን ምን ታደርገዋለህ ? " ያለ ገንዘብ የተሾሙት አስር በመቶ አይሞሉም " ብለሀል ። ምንድነው ማስረጃህ ? ዘጠና ፐርሰንት ገንዘብ ተቀብለው ሲሾሙ አይተሀል ?....ወንድሜ እናትህ ሌባና አመንዝራ ብትሆን እንዲህ በአደባባይ እንደማታሰጣት ሁሉ እናትህንም ቤ/ክ በመናፍቃንና በአህዛብ ፊት አታዋርዳት። ተረጋጋ ሚድያ ላይ መውጣቱም ይቆይህ። ለግዜው እዛች ሰ/ትምህርት ቤት ላይ ብታተኩር ። በትዕቢት እየተፈተንክ ነው።

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 6 วันที่ผ่านมา +1

      አንተ ከመናፍቃን ወገን ነህ መሰል እውነታው ይሄው ነው ቢመርህም ዋጠው ለእኛ ለምዕመናን ከተኩላወች እንድንጠበቅ ይረዳናል

    • @Feta_Tube1
      @Feta_Tube1 4 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@mulu-ui8ybትክክል