ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሃና ጥላቻዋን አሳየች እውነትን አልቀበልም አለች | mezmur yared | tsedi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    ሃና ጥላቻዋን አሳየች እውነትን አልቀበልም አለች | mezmur yared | tsedi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ሃና ጥላቻዋን አሳየች እውነትን አልቀበልም አለች | mezmur yared | tsedi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ሃና ጥላቻዋን አሳየች እውነትን አልቀበልም አለች | mezmur yared | tsedi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

ความคิดเห็น • 79

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx หลายเดือนก่อน +12

    ፕሮቴስታንት የድንግል ማርያም ክብር ለመናገር አፋቸው ይዘጋል አጋንንቱ ነው እንደዚ የምያረጋቸው ጌታ ያከበረው አለማክበር ጌታውን የመረጠው አለመምረጥ ያሳዝናል

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 หลายเดือนก่อน +10

    እኔን አምላኬ ሆይ ይያሬድን ትእግስት ስጠኝ አሜን

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse หลายเดือนก่อน

      አሜን !!! ለኔም ይስጠኝ !

  • @user-tv3sf8he8i
    @user-tv3sf8he8i 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያሬዶ ተባረክልኖ እድሜጤና ይስጥልን የእመቤቴን ስም ሰትጠራ ሲያምርብህ።።። 36:28

  • @user-tv3sf8he8i
    @user-tv3sf8he8i 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ከኛ ቤት ቢወጡ ይሻላል።።።ቃለህይወት ያሰማልን።።።።

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ደሞ ምን ጉድ ነው?🙄 ደምረው የሚያወራውን ያውቀው ይሆን? እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ልብህን ትፈውስ ሰውም ታድርግህ💕🙏🏽💕 እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx หลายเดือนก่อน +5

    ፕሮቴስታንት ለድንግል ማርያም ያላቸው ጥላቻ የሚገርም ነው ድያብሎስንኳን እንደነሱ አይጠላትም ከድያብሎስ በላይ

    • @geregere6952
      @geregere6952 หลายเดือนก่อน

      ዳቢሎስ እኮ አባታቸው ነው አይጠልቱም ዳቢሎስ እኮ የድንግል ማርያም ጠላት ነው

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 24 วันที่ผ่านมา

    Damirew tabarak you are right🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @marthatesfu3960
    @marthatesfu3960 หลายเดือนก่อน +1

    Mezmurye, I appreciate your patience so much. I feel sorry for these Protestant people. They seem to harbor a deep dislike for the Virgin Mary. They reject anything that our Orthodox Tewahdo Church says. Our Virgin Mary is unique.

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu หลายเดือนก่อน

    ያሬዶእግዚአብሄር ይርዳህ

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 หลายเดือนก่อน

    Ebte Ebte yedeqenye Tegsete🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l หลายเดือนก่อน +2

    Tibarek abate fitari yebarikachiw

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ሁላቹንም ሚመጥን ጠፋ እኮ የተም ቤት ስገባ ተዝርክርከው ነው የሚወጡት ይሄን ያክል በማሪያም ላይ በቅዱሳን ላይ ያላቸው ጥላቻ ኧረ ልቦናቹን ያብራላቸው

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 หลายเดือนก่อน +3

    ከመጀመርያዉ ድንግል ገና ከቅድስት ሀና እና ከቅዱስ እያቄም ስትጸነስ ነበር ዲያቢሎስ የተበሳጨዉ ምክንያቱም የሰዉ ዘር ሊድን ስለሆነ ❤❤ መድሃኒአለም ከድንግል ተወልዶ ስለዚህ ክፉ ሁሉ ይቃወማታል በፍጹም ስሟንም መጥራትም ሆነ ማመስገን አይፈልጉም የሰራችዉ ተሸፍኖባቸዋል ተፈጸመ።

  • @GetutadeseAnebse
    @GetutadeseAnebse หลายเดือนก่อน +6

    ሰላምታ ውስጥ ውስጥ ድምጽ አለ አይ ደምረው

  • @telmelaermias4195
    @telmelaermias4195 หลายเดือนก่อน +3

    በዘርህ እና በዘሯ መካከል ጠላትነትክን አደርጋለሁ ብሎ የለ የዘንዶው ዘር ናቸው ። ልብ ይስጣቸው

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶ አደረቀክ ኮ ወንድሜ😢ትእግስትክ ይገርማል

  • @MikiyasDegaga
    @MikiyasDegaga หลายเดือนก่อน

    Yaredo kal hiwot yasemalen ye sewuye tenegna ayimeslegnem yant tegest gen fetari yibarek❤

  • @kokifikadu
    @kokifikadu หลายเดือนก่อน +3

    የያሬዶን ትዕግስት ስጠኝ

  • @romangesses8983
    @romangesses8983 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ደሜ አንተ ስታወራ እርግጠኛ ነኝ እየደነገጠ እየተገረመ ነው ሰይጣን የሚሰማ።

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 หลายเดือนก่อน +2

    ጥላቻቸው መጠን የለው

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 หลายเดือนก่อน +2

    የወይን ጠጀ የላቸዉንም ያለችዉ መች ነወ ደሜ

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un หลายเดือนก่อน

    እንደ ደምረው ያለ ሳባኪ ነው እንግዲ ጌታን ተቀበሉ እያሉ የሚጮሁት! ይገርማል!!! ግን!!! መንፈሳቸው የተመታ ነው!

  • @AkliluAberelelago
    @AkliluAberelelago หลายเดือนก่อน +4

    ደምረው በትዕብት ጋር ተደምሯል

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 หลายเดือนก่อน +4

    ደምረው አሉት ስሙን አአይ ደምረው

  • @TesfayeLiben-yo2xk
    @TesfayeLiben-yo2xk หลายเดือนก่อน +1

    ደምረዉ ነዉ ቀንሰዉ አይ ይሄ ሰዉዬ ግራ የገባዉ በዚ ላይ ጩኸቱ ልቦና ይስጠዉ

  • @MikiyasDegaga
    @MikiyasDegaga หลายเดือนก่อน

    Yaredo kal hiwot yasemalen ye sewuye tenegna ayimeslegnem yant tegest gen fetari yibarek

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 หลายเดือนก่อน +2

    በስማች ጌዜ ፀንሱ ዘለለ አይ ደሜ ግራ የገባክ ደረቅ

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 หลายเดือนก่อน +2

    ደምረው ለመከራከር ብቻ አትግባ

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ከእንዲህ አይነት እብድ ጋር ባትነጋገሩ ጥሩ ነው።

  • @alexbirhanu9381
    @alexbirhanu9381 หลายเดือนก่อน

    አይት ነው

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p หลายเดือนก่อน

    ውይ ጲንጢ ደርቅ መሆናችሁን አሁን ነው ያወካቹህ

  • @user-cw9fo5vz7z
    @user-cw9fo5vz7z หลายเดือนก่อน

    አቶ ደምረው ጥያቄ መጠየቅ እንኳን አትችልም ያንተ ያሳዝናል ውሀ እንኳን አያነሳም ይህ ሁሉ የድንግልን ጥላቻ ለመግለፅ ነው ያሬድን አደረቅኸው የማታውቀውን 120ን ትላለህ ይህን 120ን ቤን መጥተህ ተማር እያወቅህ ለማምታታት ሲከብድህ ታወናብዳለህ ያሳዘነኝ ያሬድ ነው የማይገባህ ሰነፍ ተማሪ ነህ አደረቅኽው 0ከ100 ያሬድ ትእግስትህ ውይይይይይይይይ

  • @tensaetilahun6663
    @tensaetilahun6663 หลายเดือนก่อน +2

    Aaaabbbbeeeeettttt kihudet Demrew!!
    Amlak libona yustih!!!
    T

    • @tensaetilahun6663
      @tensaetilahun6663 หลายเดือนก่อน

      Yared tigist ena ewket yeseteh neh!!!

  • @MikiyasDegaga
    @MikiyasDegaga หลายเดือนก่อน

    Yaredo kal hiwot yasemalen

  • @ZinashZinash-xl7wk
    @ZinashZinash-xl7wk หลายเดือนก่อน

    Demerew yemibalew gudegna new ayne lebona yeberalhe

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l หลายเดือนก่อน

    ኣይ መናፍቃን 😂😂😂 ከእውቀት ነጻ ናቸውኮ

  • @user-uh7iw6td5o
    @user-uh7iw6td5o หลายเดือนก่อน

    መድሀኒያለም መርጦ እናትያደረጋትን ,የወደዳትን በሱ ምርጫ እየተናደዱ ነው መሰለኝ?

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m หลายเดือนก่อน

    አይይይይ ደሜ እትባል ሰውየ የህን ጠነባራ እውቀትህን ይዘህ ከያሬዶ ጋር ጥያቄና መልስ ትወዳደር ሀሀሀለሀሀሀለለለለተ

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse หลายเดือนก่อน +1

    ደምረው ሰክሮ እነደገባ መዝሙሬ አላወቀም 😂😂😂😂😂😂😂😂 የጴንጤ መንፈስ ቅዱስ የሚያሰጓራ እንደታረደ ዶሮ ያንደፋድፋል 😂😂😂😂😂😂😂😂 የደሜ ድምፅ መስከሩን ያስታውቃል የሚያወራውን እየረሳ ነው አይይይይይ ጴንጤ እንጨት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 หลายเดือนก่อน

    ደሜ እባክ እሷ ከሀዎሬራት በፊት ነወ ፀጋን የተቀበለተወ ነዉ

  • @user-cghh
    @user-cghh หลายเดือนก่อน

    መንረፈሰ እርኩሰ ነው እደዚ የሚያቅበዘብዘው

  • @meazabirhane
    @meazabirhane หลายเดือนก่อน

    አንደህ አየቾሁ ነው ለማሳመን የመፈለጉት ምን አይነት ደረቄና ነው ወይ ወይ የማራቸሁ.

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx หลายเดือนก่อน +1

    የፕሮቴስታንት ጥላቻ ድንግል ማርያም ላለማክበር የኢሳያስ ሚስት ናት ድንግ ብሎ እርፍ ወይ ምንፍቅና በዚያህል ነው የወረዳቹት

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ 😅😅😅😅 ባራኪውም አንተ ሆንክ

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 หลายเดือนก่อน +1

    ደሚሮ መለት የዶቄሮ ሀለቃ ነው

  • @agelgaydemrewwolde
    @agelgaydemrewwolde หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የጠየኩትን አታቀርብምዴ ፈሪ😅😅😊

    • @samrawitgetie8647
      @samrawitgetie8647 หลายเดือนก่อน +1

      ደሜ ደሜዋ ደምስሽ ለምን በዚህ ትኮምታለልህ መቸሥ በዚህ አይኮምትልህ😂😂😂😂😂

    • @samrawitgetie8647
      @samrawitgetie8647 หลายเดือนก่อน

      ደሜ የኢሣያሥ ሚሥት በድንግልና ወለደች😂😂😂 አለ አይ መናፍቆይ 😛😛😛😛

    • @eyualeeyuale5235
      @eyualeeyuale5235 หลายเดือนก่อน

      ጭንቅላትክ ብቻ አደለም ጆሮክም ሚፈልገውን ብቻ ነው ሚያዳምጠው😂😂😂😂😂

  • @bettygenet7663
    @bettygenet7663 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቅ ለመባል ነው ሙግትህ ታሳዝናለህ

  • @user-fs3dm2qk3l
    @user-fs3dm2qk3l หลายเดือนก่อน

    Anyey yemlew lemn ke menafkan gar tkerakeralache

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkk አይ ደሜ ደሜየ ደሜ ደሜዋ ደምነት ደሙሸ ደምሰው ደንቆሬ ደንቋሬ ደንቆሮ ደንቆርሸ ደንቆርሽካ ደሜዋ ደምሽካ እመ ብርሐንን እናንተ ብትጠሏት ክብሯ እሚወርድ መስሏችሁ ነው

  • @mengistuyisma2023
    @mengistuyisma2023 หลายเดือนก่อน

    ሠላምታ ውስጥ ድምፅ አለ..😂

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 หลายเดือนก่อน

    ክስ ነወ ወይ ስ ማብራራ ኦረረረረረ ምን ጉድ

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ደምረዉ ሚባለዉ ሰዉ ክርክር ብቻ አይ መናፍቅ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน

    በሥላሴ ስም ጭራሽ የኢሰያስ ሚስት በድንግልና ወልዳለች አማኑኤል አለችው ጆሮዬ ነው???? ደምረው😢rip

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p 20 วันที่ผ่านมา

    እዋይ የእሳያስ ምስት አረ አረ

  • @user-cghh
    @user-cghh หลายเดือนก่อน

    ውሰጡ ያለው

  • @AbelGetachew-o8l
    @AbelGetachew-o8l หลายเดือนก่อน

    Ere kdmrew gare debet large ebakachu

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน

      ልትሳደበው ነው አይደል😂😂😂

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 หลายเดือนก่อน

    ሃና ታስፍሪያለሽ የምትዪው ብታጪ እመቤታችንን ከእስራኤላውያን ሴቶች መካከል ትያለሽ?ማለት መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተባለው ሁሉ እስራኤላውያንን ብቻ ነው የሚወክለው?

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ደሜ ዘለለ ሰገደ ማለት ለምን ከበደክ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p หลายเดือนก่อน

    ከማይገባውና ከማይሰማ ሰው ጋር ኦርቶዲክሳውያን ለምን ጌዜአችሁን ለምን ታጠፋላቹህ?

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m หลายเดือนก่อน

    ደሜ የዲያቢሎስ አገልጋይ ደናቁርት ደደብ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 หลายเดือนก่อน +1

    ሕይወት እና አዳኝ ሆነው ጌታ ኢየሱስ መች ይሰበክ? ጊዜያችሁን ሁላ ይዛ ያለችው……..

    • @robsenmulu4038
      @robsenmulu4038 หลายเดือนก่อน +1

      የትኛው ኢየሱስ የመናፍቁ እሱ በስሙ የሚመጣ አዉረው ነው አምልጥ

    • @haileasmare8637
      @haileasmare8637 หลายเดือนก่อน

      ያልዳነ ሰው ሃሳብ 😁

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 หลายเดือนก่อน +1

      ......ያለችው የክብር ባለቤት የሆነውን ስለ እኛ በመስቀል ተሰቅሎ ያዳነንን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ በሰጣት ክብር ልክ መስበክ ብንችል ምንኛ ደስ ባለን! ገና ምኑን አይተህ!!! አስብ እስቲ ...አምላክን መውለድ! ረቂቅ እኮ ነው

    • @getachewtekle5296
      @getachewtekle5296 หลายเดือนก่อน

      @@abeyewoubeshet9857 የነፍስ መዳን የሚኘው በልጁ በማመን ብቻ ነው:: እሺ???

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ሁላቹንም ሚመጥን ጠፋ እኮ የተም ቤት ስገባ ተዝርክርከው ነው የሚወጡት ይሄን ያክል በማሪያም ላይ በቅዱሳን ላይ ያላቸው ጥላቻ ኧረ ልቦናቹን ያብራላቸው

  • @MikiyasDegaga
    @MikiyasDegaga หลายเดือนก่อน

    Yaredo kal hiwot yasemalen ye sewuye tenegna ayimeslegnem yant tegest gen fetari yibarek❤

  • @MikiyasDegaga
    @MikiyasDegaga หลายเดือนก่อน

    Yaredo kal hiwot yasemalen ye sewuye tenegna ayimeslegnem yant tegest gen fetari yibarek

  • @MikiyasDegaga
    @MikiyasDegaga หลายเดือนก่อน +1

    Yaredo kal hiwot yasemalen ye sewuye tenegna ayimeslegnem yant tegest gen fetari yibarek❤