አመለካከት (Attitude) Ethiopian motivational & Inspirational speaker (in Amharic)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @bchalikasa
    @bchalikasa 7 หลายเดือนก่อน +1

    አጅግ በጣም የተባረክ ሠዉ ነህ።በትምህርትህ ተለዉጫለሁ፣ ተባርከያለሁ።

  • @danilomoviescenter5787
    @danilomoviescenter5787 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አመለካከት ሌላም video ብትሰራልን ደስ ይለናል ተባረክ 🙏

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ

  • @Abrishassefa-cn8ry
    @Abrishassefa-cn8ry 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል ከፍ በል አቦ ማኛ

  • @serkaiemabebe4622
    @serkaiemabebe4622 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግናለሁ🙏 የኔ ሙሕር😍

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam liyu nk

  • @eastend758
    @eastend758 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother am 🇪🇷 living in 🇺🇬.

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +1

    "ሰዉን የምወደዉ እራሴን ስለምወድ ነዉ።" እኔም እምጋራዉ ድንቅ አስተሳሰብ ነዉና እስከመጨረሻ እንድንኖርበት ፈጣሪያችን ይምራን።
    ወንድሜ ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክልህ።

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ለዉጥ የሚባል ተአምር ስለፈጠረልን የተመሰገነ ይሁን።
    ሁሌም ሰዎች የመለወጥ እድል እንዳላቸዉ ስላስተማርከን አመሰግናለሁ ወንድሜ።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @embet87
    @embet87 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን. ወድማችን

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ አስተምሮትህ በጣም ይመቻል💚💛❤

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ማመሰግነው ጀግናው ተጉ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ

  • @danielsa7088
    @danielsa7088 หลายเดือนก่อน +1

    sil dearm board serelegn wow idea

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 3 ปีที่แล้ว +7

    አመለካከት ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ትንሽ ነገር ነው👌 ወንድሜ እራሴን ለማሻሻል ሰርች ሳደርግ አገኘሁክ ብዙ ጠቃሚ ነገርች አግኝቻለው ያንተን አካሄድ ሁላችንም ልንጠቀምበት ተገቢ ነው keep it up👌

  • @qintat
    @qintat 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot Jegnaw

  • @kassahun8
    @kassahun8 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @amenkaleab1914
    @amenkaleab1914 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing whatch you read and know. By using this media some people use it for spreading other negative things but you taking the time to put these all together ...i really wana admire your courage. Keep it up brother untile next time

  • @mebratubene591
    @mebratubene591 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መፃፍ ማግኘት እችላለሁ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  2 ปีที่แล้ว

      የመጽሐፉ pdf ቅጂ እዚህ link ላይ አለ። enjoy www.emp-gh.com/wp-content/uploads/2020/09/Attitude-101-John-Maxwell.pdf

  • @ዘይነብዘውዱ
    @ዘይነብዘውዱ 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so mach

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለሑሉ

  • @tadiwosdemessie2638
    @tadiwosdemessie2638 3 ปีที่แล้ว +1

    Bzu gize yetewesenu motivational speakers aychalehu yante yileyal bro ende talak wendm new yemekerkegn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shambelgelan3272
    @shambelgelan3272 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @AHADU2000
    @AHADU2000 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 2 ปีที่แล้ว +1

    የምፈልገው ትምህርት ነበር አመሰግናለው ገና ዛሬ እያየውክ ነው በርታ ክበርልን

  • @siradesea3916
    @siradesea3916 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ሰለምህ ይብዛ በቀደም ስለፍረት የስተመርከውን ሰምቼ ለኔ የተነገርክ ነው የመሰለኝ ፍራት ስር ከሰደደብኝ እመም ከሆነብኝ በአላነው ችግሬን የወኩት የአከል መቀጥቀጥ የተለየዩ እመሞች አሁንግን በረሴ እየሰረው ነው አተስ ምን ትመክረኛልህ ወድሜ ስደት ለይነው የለሁት እደምትመልስልኝ ተስፋ አረገለው

  • @abdurezakmohammed1124
    @abdurezakmohammed1124 3 ปีที่แล้ว +1

    You are doing good thing keep it up brother

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow that's a powerful thank you sir

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my beloved Brother you are so Amazing men

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 3 ปีที่แล้ว

    አቦ መልካም ሰው ነህ በጣም አምስግናለሁ ተባርክ

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለውኝ

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ነህ

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much ! እንደ ኣንተ አይነት ሰዎች ዝም ያለማለታችሁ ለ ብዙ Ethiopians አመለካከት ትልቅ ለዉጥ ያመጣል ፡: ዛሬ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ፡
    ጊዜህን አባክነህ አንተ ማግኘት
    የምትችላቸዉን መፅሃፍት ለማያገኙ ተርጉመህ 👈 ለወገንህ ድርሻህን ስለምትውጣ እናመሰግንሃለን ፥፥

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      ሌላ ምን እላለው ይባርኮት ከማለት በስተቀር። Thank you so much your part in my journey!

  • @totalhealing4430
    @totalhealing4430 3 ปีที่แล้ว +1

    For the things to change you have change !!!

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አስተማሪ

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam gerami new tege

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 2 ปีที่แล้ว +1

    Susi honebegni eko videok 😂 tnx bro

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 3 ปีที่แล้ว

    very true

  • @YET64
    @YET64 3 ปีที่แล้ว

    Great one ..I read all the books but still great to have your review which cemented this wonderful knowledge.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Fantastic! Thanks for your comments and vote of confidence.

  • @LulaG
    @LulaG 3 ปีที่แล้ว +2

    Probably my favorite thus far 🙌🏼 I swear you're becoming a pro at this.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you 🙏 Lula!

  • @zelalemsisay4780
    @zelalemsisay4780 2 ปีที่แล้ว +1

    Please tell me about Grant cardone book

    • @zelalemsisay4780
      @zelalemsisay4780 2 ปีที่แล้ว

      Excuse me Please,i add one other book philkotler book

  • @yikeberayana554
    @yikeberayana554 3 ปีที่แล้ว

    totally u are real hero and i appreciate you for your commitment regard to reading books. the one thing that i would ask you is please recommend us at least one book name that you loved at the end of your video, one from personal development, from philosophy, psychology,... anything related to your topic .thank you brother its a nice job! please keep doing.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Excellent! Appreciate it and thanks for your comments, support, and suggestions. The holy bible is one of my all time favorite book. Speaking of self-help books, I would say Think and grow rich by Napoleon hill is my all time favorite. ጎበዝ በርታ

  • @Liya97468
    @Liya97468 3 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ከቻልክ በሳምንት 2 ወይም ከዛም በላይ አዲርገው እናመሠግናለን

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ:: በርችልኝ አመሰግንሻለው!

  • @tube7688
    @tube7688 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም 🤗

  • @destawoldeethiopian8712
    @destawoldeethiopian8712 3 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU MY BROTHER TEG

  • @siradesea3916
    @siradesea3916 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ በርታ ላኛው እብረተሰብ የታው ትምርት የስፈልገል እግዘብኤር ይበርክህ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! እግዜር ይስጥልኝ አመሰግናለው!

    • @siradesea3916
      @siradesea3916 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግነለው እግዘብኤር ይስጥልኝ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      @@siradesea3916 አሜን ውዴ አብሮ ይስጥልን! ለድጋፎም እጂግ በጣም አመሰግናለው!

    • @Bikinglol
      @Bikinglol 3 ปีที่แล้ว

      17:58🤔

  • @siradesea3916
    @siradesea3916 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥየቂ ፅፌልአለው እዚ ኮሜት ለይ ካተች መልስልኝ ?

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +2

      አሺ ውዴ። እንደሚያውቁት እኔ ገና ተማሪ ነኝ እንጂ መካሪ አይደለሁም። ነገር ግን ዶክተር ሱዛን እንዳሉት ያንን ያለብንን ፍርሃት ለመቀነስ ስለዛ ፍርሃት ማጥናት አለብን ብለው ይመክሩናል። ያ ማለት ስለምንፈራው ነገር በጥልቀት ስናውቅ ለዛ ፍርሃት መልሱን እናገኝለታለን። ለምሳሌ እኔ እባብ በጣም ነበር የምፈራው ግን አንዴ ትዝ ይለኛል አንድ እባብ የሚያራባ ሰው ጋር ተገናኝቼ አትፈራም ብዬ ስጠይቀው ያለንኝን ነገር አስታውሳለው። እንደ ፍጡር አከብራቸዋለው እንጂ አልፈራቸውን ነው ያለኝ። ብዙ ግዜ የምንፈራው ስሜታችንን ነው እንጂ የምንፈራውን ነገር አይደለም። እና የሚጸልዩት ነገር ግዜ ስለሚወድ ሰዎች በብዛት ነጋቲቭ ሃሳቦቻቸውን ያምናሉ። አይሆንልኝም በሚል ሀሳብ ማለት ነው። ስለዚህ ስሜቱን ከማሰብ ይልቅ ድናለው ብለው ሁል ቀን በቅድሚያ ያመስግኑ ከዛ በእርግጠኝነት ይሆንሎታል።

  • @Bikinglol
    @Bikinglol 3 ปีที่แล้ว

    17:58🤔

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @paulosshapa9141
    @paulosshapa9141 ปีที่แล้ว +1

    Thanks