- 72
- 121 848
Mudi 's moya 🍳
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 22 ส.ค. 2020
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቼ
እንኳን ወደ ሙዲስ ሙያ (Mudi's moya) በሰላም መጣችሁ,,,
በዩቲዩቡ ቻናሌ ላይ በዋነኝነት ለአዋቂም ለልጆች የሚሆን ባህላዊና ዘመናዊ የምግብ አሰራር ሲሆን አንዳንድ የራሴ ፈጠራንም በመጨመር እሰራለው። ከምግብ ውጪም ይጠቅማል የምለውን ነገር ሁሉ አሳያለው።
*ጤንነትን በተመለከተ _የስነምግብተ ተመራማሪዎች (የጤና ባለሙያዎች) የሚሉትን ከኢንተርኔት ላይ በማውረድ በመጠኑ ገለፃ አደርጋለው።
* ተመልካቾቼ ስለዚህ ላይክ, ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንሁን።
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችው 🙏💚💛❤️
እንኳን ወደ ሙዲስ ሙያ (Mudi's moya) በሰላም መጣችሁ,,,
በዩቲዩቡ ቻናሌ ላይ በዋነኝነት ለአዋቂም ለልጆች የሚሆን ባህላዊና ዘመናዊ የምግብ አሰራር ሲሆን አንዳንድ የራሴ ፈጠራንም በመጨመር እሰራለው። ከምግብ ውጪም ይጠቅማል የምለውን ነገር ሁሉ አሳያለው።
*ጤንነትን በተመለከተ _የስነምግብተ ተመራማሪዎች (የጤና ባለሙያዎች) የሚሉትን ከኢንተርኔት ላይ በማውረድ በመጠኑ ገለፃ አደርጋለው።
* ተመልካቾቼ ስለዚህ ላይክ, ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንሁን።
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችው 🙏💚💛❤️
ለፆም ተመራጭ የቡላ ገንፎ በሱፍና በተልባ የተዘጋጀ (Ethiopian Traditional food, bulaGenefo) 👍👍
#mamaskitchen #ethiopianfoodrecipe #food #Bulagenfo#ቡላገንፎ#genetnigatu#adishiwotnigatu#genirealityshow#cooking#ebstv#Ejigemoya#kiyatube
มุมมอง: 340
วีดีโอ
መሞከር ያለበት,,በቤቴ አሰራር የሚጣፍጥ የምጣድ ሽሮ ፍርፍር(Ethiopian Traditional food Yemetade shiro) 👍👍
มุมมอง 41828 วันที่ผ่านมา
#ethiopianfood#abogidamedia #mamaskitchen #yemetadshiro ebstv#melattube#meskitube#meklitmulugrta#genirealityshow#liyashow#sebelbekele
በሀገራችን የሚገኝ ለጤና ብዙ ጠቀሜታ ያለው የላውሮ ቅጠል ሻይ (Bayleaf tea) ለጉንፋን ,ለጉሮሮ ,ክብደት ለመቀነስ ,,,,,,,,
มุมมอง 255หลายเดือนก่อน
#mudi'smoya#ሙዲስ ሙያ#የላውሮሻይ#bayleaftea#abogidamedia #mamaskitchen#recipe#cooking#yohinmagna#liyashow#gigkiya#genirealityshow#addishiwotnigatu#foodie #cooking
በልዩ ስጎና ክሬም ጣፍጦ የተሰራ ላዛኛ (Special Lasagna)👌👌
มุมมอง 314หลายเดือนก่อน
#Abogidamedia#pizza #lasagnarecipeindianstyle #ebstvSeifuonebs#cooking#melattube#meskitube#yemitenrecipe #mamaskitchen
በእንጀራምጣድ ልዩ ጥፍጥ ያለ ሚኒ ፒዛ ለልጆች ት/ቤት, ለቁርስ ለቡና ቁርስ ,ለመክሰስ🙏👍
มุมมอง 1913 หลายเดือนก่อน
#mudi'smoya#አቦጊዳሚድያ#pizza Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
የፒዛ ሶስን እንደዚህ ብንሰራው ልዩ ጣአም ይኖረዋል ሞክሩት 👍👍
มุมมอง 1713 หลายเดือนก่อน
#mudi's_moya#Abogida_media#yemitinrecip
የሙዝ ፓንኬክ ለልጆች ለት/ቤት ስናክ / ቁርስ/ ለአያያዝ ቀላል (Banana pancake) 👍👍
มุมมอง 3153 หลายเดือนก่อน
#seifuonebs#melatrecip#yemetinrecip#cooking
ለልጆች የምሳ እቃ ለማሰር ይህን ተጠቀሙ( Ethiopian traditional food) 👌👌
มุมมอง 4553 หลายเดือนก่อน
#abogida_media#meskitube#meklitmulugeta
ጭቅና ጥብስ ለየት ባለ አሰራር ( FRIED BEEF)👍👍
มุมมอง 1374 หลายเดือนก่อน
#kizzdaniel#food#marhaba#cooking#shorts
ተአምረኛው የሞሪንጋ ሻይ(Moringa The super food) ☕️👍👍
มุมมอง 1.6K5 หลายเดือนก่อน
#seifuonebs#merejatv#moringatea
ስፔሻል የሽሮ ፍትፍት (Ethiopian traditional food , shiro fetefet) 👍👍
มุมมอง 332ปีที่แล้ว
@ebstv@zemenite@sebelbekel@abelbirhanu@abogidamedia#absalat
ለጤናችን ከፍተኛ ጥቅም ያለው የከርከዴ/Hibiscus/መጠጥ/ሻይ👍👍🍷
มุมมอง 14Kปีที่แล้ว
#mudi'smoya#ሙዲስሞያ#ከርከዴ Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ለየት ያለ የስንግ አሰራር እና የፆም አይብ ( Ethiopian traditional food)🙏👍
มุมมอง 434ปีที่แล้ว
#abelbirhanu#absalat#melattube#Zemenite
ልዩ ሰላጣ,, በዘቢብ ማጣፈጫ የተቀመመ(Ethiopian food)🥗🥗
มุมมอง 337ปีที่แล้ว
ልዩ ሰላጣ,, በዘቢብ ማጣፈጫ የተቀመመ(Ethiopian food)🥗🥗
የፆም ለጤና ተመራጭ የሱፍ ገንፎ (Ethiopian traditional food,, porridge ) 👍
มุมมอง 496ปีที่แล้ว
የፆም ለጤና ተመራጭ የሱፍ ገንፎ (Ethiopian traditional food,, porridge ) 👍
ቀላልና ጣፋጨ የዶሮ አሮስቶ ይሞከር!!!! Ethiopian food/chicken Arrosto👍👍
มุมมอง 436ปีที่แล้ว
ቀላልና ጣፋጨ የዶሮ አሮስቶ ይሞከር!!!! Ethiopian food/chicken Arrosto👍👍
ቀለል ባለ ግብአተ ,,1 ስኳርድንች 1ካሮት,2 እንቁላል ልዩ ኩኪስ👍👍
มุมมอง 191ปีที่แล้ว
ቀለል ባለ ግብአተ ,,1 ስኳርድንች 1ካሮት,2 እንቁላል ልዩ ኩኪስ👍👍
አብሽን እንደዚህ እንስራው (Ethiopian food) Fenugreek milkshake👍👍
มุมมอง 302ปีที่แล้ว
አብሽን እንደዚህ እንስራው (Ethiopian food) Fenugreek milkshake👍👍
ጤናማ የሽምብራ ጨጨብሳ chickpeas chechebesa / (Ethiopian traditional food) 👍
มุมมอง 285ปีที่แล้ว
ጤናማ የሽምብራ ጨጨብሳ chickpeas chechebesa / (Ethiopian traditional food) 👍
ጥፍጥ ተደርጎ የተሰራ የበግ ቅቅል (Ethiopian traditional food) 👍
มุมมอง 225ปีที่แล้ว
ጥፍጥ ተደርጎ የተሰራ የበግ ቅቅል (Ethiopian traditional food) 👍
ጤናማ የጤፍ ዳቦቆሎ(Ethiopian food ,, dabokolo) 👍👍
มุมมอง 226ปีที่แล้ว
ጤናማ የጤፍ ዳቦቆሎ(Ethiopian food ,, dabokolo) 👍👍
ያለ ኦቭን ተቀምሞ የተሰራ የበግ አሮስቶ ( Lamb Arrosto) ዎው,,,, ልዩ ነው 👍👍
มุมมอง 194ปีที่แล้ว
ያለ ኦቭን ተቀምሞ የተሰራ የበግ አሮስቶ ( Lamb Arrosto) ዎው,,,, ልዩ ነው 👍👍
ልዩ ጥፍጥ ያለ የበሰለ የዱለት አሰራር (Ethiopian traditional food)👍👍
มุมมอง 150ปีที่แล้ว
ልዩ ጥፍጥ ያለ የበሰለ የዱለት አሰራር (Ethiopian traditional food)👍👍
የበአል ዶሮ በሸክላ ድስት ልዩ ጥፍጥ ያለ (Ethiopian cultural food) 👍👍👍
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
የበአል ዶሮ በሸክላ ድስት ልዩ ጥፍጥ ያለ (Ethiopian cultural food) 👍👍👍
ጥፍጥ ያለ የደበርጃን ጉላሽ (Eggplant )🍆🍆🍆 በሩዝ ልዩ ነው 👍👍
มุมมอง 367ปีที่แล้ว
ጥፍጥ ያለ የደበርጃን ጉላሽ (Eggplant )🍆🍆🍆 በሩዝ ልዩ ነው 👍👍
Yimeral eko betam
የት ይገኛል
አፍልተን ብናሳድረዉስ ለጁሱ እና ደሞ ልጆች ብናጠጣስ
የት ነው የምናገኝው ዋጋውስ ስንት ነው
Yet neew yemigengew
ከርኬደ ቃሉ አድስ ነዉ ግልፅ አደርግ
best😊
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ለመግዛት እፈልጋለው ስልክ ቁጥር ላኪልኝ
@etorganic ብለህ Telegram ላይ ግባና አውሩ
kadkada kayte ahyalu
etorganic ብለሽ telegram ላይ ግቢና አውሩ 🙏
ሰለም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው እግዝአብሔር ይመስገን,,,,, ሰብስክራይብ ,ላይክ,ሼር በማድረግ በቅንነት እንረዳዳ ተባረኩ ❤ 🙏
Arif!🤌🏻
ቦርጭ አይቀንስም አትዋሺ
እህቴ በስነስርአት ከተጠቀምሽ ቦርጭ ላይ ያለውን አለስፈላጊ ስብ( ቅባት) ያስወግዳል በተረፈ Google አርገሽ አንብቢ
I will never eat normal shiro again..this is betam delicious!!!!
ሰለም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው እግዚአብሔር ይመስገን,,,,,ሰብስክራይብ ,ላይክ ,ሼር በማድረግ በቅንነት እንረዳዳ 🙏 ተበረኩ
It looks delicious, ejish yebarek
ከየት ነው ማገኘወ እና ግፍት መዲንት ተጠቃም ነኝ እንዴት ልጠቀም
ሀይ ወነድሜ መድለኒት ተጠቃሚ ከሆንክ ከመውሰዳችን በፊት ዶክተር ማማከሩ ይመከራል 🙏
Lemenden new le Metateba enat yemayehonew
ሀይ እህቴ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር በእርግዝና ስአት ዉረጃ ሊከሰት ይችላል በምታጠባበት ጊዜ ልጁ የሆድ ድርቀት ,ቁርጠት እና ከፍተኛ ማስቀመጥ ይኖራል በተጨማሪ Google አርገሽ አምብቢ 🙏 ተባረኪ
ሰለም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው እግዝአብሔር ይመስገን ,,,,ሰብስክራይብ,ላይክ , ሼር በማድረግ አበረታቱኝ ተባረኩ❤🙏
ከርከዴ የእፅዋት አይነት ሲሆን በሀገራችን ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እንደልብ ይገኛል። እህታችን አሰራሩን በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅተሽ አቅርበሽልናል እናመሠግናለን!
እሺ ወንድሜ 🙏 ተባረክ
ለሰሞኑ ጉንፋን ፋቱን መድሀኒት ነው አንደኛ 👍👍👍
ኩኩዬ ተባረኪ❤
👍👍👍👍😍😍😍
ኩኩዬ 🙏
ኩኩዬ 🙏
ከርከዴ ከየት ይገኛል??
etorganic ብለህ Telegram አውሩ 🙏
የት ይገኛል እባክሽ ጠቁሜን
etorganic ብለህ Telegram ግባና አውሩ 🙏
It tasted amazing !!✨✨
Glad you liked it!!
Waw liyu new mudiye
🙏 ማሚዬ ተባረኪ
ጎበዝ
🙏 ተባረኪ
ሰለም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው እግዚአብሔር ይመስገን,,,, ላይክ ,ሰብስክራይብ, ሼር በማድረግ በቅንነት እነረዳዳ አመሰግናለው ተባረኩ❤
አቸቶ ከለለስ ይሆናል ወይ
ሀይ ,,, አዎ ይሆናል ከፈለግሽ የሎሚ ጭማቂም ሳይበዛ መጨመር ትችያለሽ 🙏
እባክሽን እሕቴ 2 ቀኔነው አልደርቅ አለኝ እባክሽ መልስ ስጪኝ ምክንያቱም ብዙ ስኳር አባከንኩኝ
ሀይ ,,,,,,, መልሼልሻለው እኮ ስለቆየው ይቅርታ 🙏
በየቀኑ ስንት ብርጭቆ ነው የትስ ይገኛል
በቀን አንድ ብርጭቆ @organicgarden ብለህ telgram ግባና አውሩ 🙏
መልስ እፈልጋለሁ
ሀይ,,,,,, ደርደረሽ ስቲኪን ካረግሽ ቡሀላ ስጨርሺ ፍሪጅ ውስጥ ከላይ አስቀምጭው ስትፈልጊ ብቻ አዉጥተሽ ተጠቀሚ በተጨማሪ ዉሀ አታብዢበት 🙏
እባክሽ የኔእሕት ከአዴም ሀለቴ ሰርቼ አልደርቅ አለኝ
yemetateba SET LEMN ATETATAM
ሀይ እህቴ በእርግዝና ስአት ሆርሞን ለውጥስለሚኖር ውርጃ ይከሰታል , በምታጠባበት ጊዜ ልጁ ላይ የሆድ ቁርጠት የሆድ ድርቀት,ከፍተኛ ማስቀመጥ ይከሰታል ስለዚህ ባይወሰድ ይመከራል በተጨማሪ Google አርገሽ አምብቢ 🙏 ተባረኪ
ጤናደም ነው የሚባለው
ሀይ እህቴ አቃለው ስናጋር ተሳስቼ ነው ተባረኪ 🙏
የት,ማግኘት,እንችላለን
@ethorganic ብለሽ Telegram ላይ ግቢና አውሩ 🙏
ማር,ባይጨመር,ጥሩ,ነው
እሺ እህቴ ማር እንደየምርጫችን ነው ጎምዘዝ ስለሚል ከስኳር ማር ጤናማ ነው 🙏
ወይኔ ጉዴ አጠባለው በጣም ሲያዞረኝ ከርከዴ መጠጣት ጀመርኩ አረ አቆማለው ግን ችግር አለው 2 ቀን ነው የጠጣውት
ሀይ እህቴ የወሊድ መከላከያ የሚወስዱ እርጉዝ, የምታጠባ እናት መውሰድ የለባቸውም በዙ ጊዜ ስላልወሰድሽ ችግር የለውም አሁን ግን አቁሚው 🙏
@@mudis7458 ወይ ጉድ ለደማነስ ጥሩ ነው ብለውኝ ነበር ስጠጣው ጭራሽ ያዞረኝ ነበር
Yet nw yemishetew....?
@ethorganic ብለህ Telegram ላይ ግባና አውሩ🙏
የሆድ ድርቀት በጣም አለው እኔ እየወሰድኩ ነበር
ሀይ,,,እህቴ የጎንዮሽ ጉዳቱ በተከታታይ ወይም አብዝተን ከወሰድን ለአንዳንድ ሰው ድርቀት ቁርጠት ማቅለሽለሽ ማስመለስ ይኖረዋል ስለዚህ አለማብዛት ወይም ማቆሙ ይመረጣል 🙏
ለገበያ ይሖናል
ሀይ ,,,,,ዉጪ ከተቀመጠ የመቅለጥ ባህሪ ስላለው አይሆንም 🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ😮😮😮
አመሰግናለው ተባረክ
Wow❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው ተባረኪ🙏
የት ነው የሚገኝው እባኮት ይንገሩን
@ethorganic ብለሽ Telegram ግቢና አውሩ🙏
ወድጄዋለው እጀምራለው ዛሬ ጠይቄ አግኝቻለው የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ
እሺ ተባረኪ🙏
የሚያጠግብ የሚያረካ ከምጣዱ ያስታዉቃል 👍👍👍
ኩኩዬ ተባረኪ❤
It was really delicious 😋
ሰላም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው እግዝአብሔር ይመስገን ___ላይክ ,ሰብስክራይብ, ሼር በማድረግ እንረዳዳ ተባረኩ❤🙏
አመሰግናለሁ
እሮዙ hibiscus ይሆናልእንዴ
ሀይ ,,,ማንኛውም አበባ አይደለም hibiscus( ከርከዴ) እሮዝ ,ቀይ ከለር አለው ስለዚህ ከገኘሽው ይሆናል👃