በ25 ዓመቷ የ15 ዓመት የስራ ልምድ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @mbet1840
    @mbet1840 14 วันที่ผ่านมา +26

    ግዛቸው አንተን አለማመስገን አይቻልም ምክኒያቱም የተለያዩ ሰወችን እያቀረብህ ብዙ ትምህርት እየወሰድነ ነው❤❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 14 วันที่ผ่านมา +27

    እንደዚህች አይነት ወጣት እና ብሩህ አይምሮ ያላቸውን ወጣቱን በጥሩ ጎናቸው መቀስቀስ ማነሳሳት የሚችሉ ወጣቶችን ወደ ሚዲያ ማምጣቱ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 12 วันที่ผ่านมา +15

    ቤቲ ጀግና ልጅ ነሽ ። አባትሽ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ይዞሽ ሲመጣ አውቃለሁ ። አባትሽ ጎበዝ ሰው ነበር ። የአንቺንም ታለንት ከደንቃለሁ ። ከዚህ ደረጃ በመድረስሽ አደንቅሻለሁ ።

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 12 วันที่ผ่านมา

      ❤🎉❤❤

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 14 วันที่ผ่านมา +20

    ግዞ ሁሌም ታስገርመናለህ የሚገርም ፕሮግራም ነው። እግዚዓብሔር ይጠብቅህ።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 14 วันที่ผ่านมา +17

    እስከመጨረሻው ሰማሁሽ ልጄ you’re brilliant ..👌 we need more like you young lady…👌😊

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 15 วันที่ผ่านมา +32

    ቤተሰብ የሰማው ልጅ መጨረሻው ያምራል፡፡አስተዳደግ በጣም ወሳኝነት አለው ለማንነት፡፡

  • @Ka0358
    @Ka0358 12 วันที่ผ่านมา +11

    Hi Betty, I still remember you as a child. I recall when your dad, “Gash Desse,” would put you on his shoulders (“enkoko”) and walk with you down the street. I also remember you in your yellow SOS uniform, sitting at your dad’s electronics shop. I’m so proud of all you’ve achieved and always proud of your dad, “Gash Desse.” Keep up the great work, and thank you for honoring the people of Harar, especially your family.

    • @atsedeabebe-kr4pj
      @atsedeabebe-kr4pj 12 วันที่ผ่านมา

      Yes ,Gashe Desse is great father i now

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 14 วันที่ผ่านมา +12

    Wow! You really inspire millions of young Ethiopians. Bless you sister! Your humbleness and smile are contagious! Keep it up girl!

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik5683 14 วันที่ผ่านมา +12

    ቤቲ በጣም ገራሚ ልጅ ነች ከአባትሽ ጋር ቢሮዬ መጥተሽ ነበር አሁን እዚህ ደረጃ በመድረስሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MinaTech-eo2bi
    @MinaTech-eo2bi 13 วันที่ผ่านมา +7

    I absolutely loved this program! Beti, you're incredibly talented. Thank you so much for featuring her in your show.

  • @AbebayehuHailemariamMune
    @AbebayehuHailemariamMune 13 วันที่ผ่านมา +5

    Excellent show እንደዚህች አይነት ወጣት እና ብሩህ አይምሮ ያላቸውን ወጣቱን በጥሩ ጎናቸው መቀስቀስ ማነሳሳት የሚችሉ ወጣቶችን ወደ ሚዲያ ማምጣቱ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት።

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 14 วันที่ผ่านมา +18

    ሀረር የእውቀትና የቆጆዎች መፍለቂያ ከተማ ነው ❤❤❤

  • @kidisttesfaye686
    @kidisttesfaye686 13 วันที่ผ่านมา +10

    ልጅ ሆና ሱቃቸው ሲሄድ አውቃታለሁ በዚህ ደረጃ ሳያት በጣም ደስ አለኝ ጎበዝ በርቺ

  • @enatasmamawu8319
    @enatasmamawu8319 14 วันที่ผ่านมา +19

    የማትሰለች ፈግታዋ ልዩ ነው ማራኪ ወግ እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @hirutsolomon8498
    @hirutsolomon8498 14 วันที่ผ่านมา +9

    Wow yeah SOS Hermann School is the best School all over Ethiopia. That was the basic.Bless your family especially your Dad .He is Model.God bless you Biti.

  • @woubshetbekele7735
    @woubshetbekele7735 12 วันที่ผ่านมา +9

    ግዛቸው በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @solbright6700
    @solbright6700 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጥረትሽን አውቅ ነበር በተለይም የአባትሽን ጥረት መልካም ስኬት

  • @benai5241
    @benai5241 13 วันที่ผ่านมา +11

    Bety እድሜዋ...አእምሮዋ ..ኪሷ በከፍተኛ ደረጃ አድጓል ..እንዲሁም..TH-cam. እኛስ ምን ተማርን?ተለውጠናል ወይ?ወይስ እድሚያችንን በሶሻል ሚዲያ እያቃጠልን ነው😮

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 4 วันที่ผ่านมา

    What a great young technology leader you are. As you discuss, I can see your passion for what you are doing. You will definitely have a great future in the newly emerging Ethiopia. Keep up the great work Bethlehem!!

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 14 วันที่ผ่านมา +12

    ሀረር ስትይ ልኮምት ተነሳው የፍቅር ሀገሬ ያፈራሽ ድቡሼ ❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 12 วันที่ผ่านมา +2

    You are incredible young lady!! I love how you valued your family, friends and social life! Good job young lady!

  • @zenabakadir1504
    @zenabakadir1504 14 วันที่ผ่านมา +8

    Shes really cool, a lovely soul. May Allah bless you both ❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 14 วันที่ผ่านมา +15

    እድሜ ለመለስ ዜናዊ ይህቺን ብርቅዬ ልጅ እሱ አይቷት ወደ አዲስ አበባ ባያስመጣት ኖሮ አናውቃትም ነበር ግዝሽ ደሞ እንደዚህ ዓነቶችን ሃገራቸውን የሚያስጠሩ ጀኞችን አቅርብልን አደራ እነዚያ የውሽት ደራማ እየሰሩ በየሶሻል ሚዲያ ላይ ልባችንን የሚያቆስሉትንtiktoker እንዳታቀርብልን ምክንያቱም ከነሱ ምንም ትምህርት አናገኝም

    • @قاسمقاسم-د4ن
      @قاسمقاسم-د4ن 14 วันที่ผ่านมา

      👍

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 14 วันที่ผ่านมา +2

      She had been already popular before she met Melese. It is her brilliance9 and popularity that brought her to meet Melese. A brilliant student does not need to meet a prime minister to succeed in life or to be famous lady. The argument is fallacious, and try to make sense.

    • @zerguat
      @zerguat 14 วันที่ผ่านมา

      ሞቷል አይደል እንዴ ?

  • @asnimola77
    @asnimola77 14 วันที่ผ่านมา +14

    ያገሬ የሀረር ልጅ በጣም ነው ያኮራሽኝ ድንቅ አዲስ ትውልድ ነሽ፣ አውስትራሊያ ነይ❤

    • @Cr7edit-q6g
      @Cr7edit-q6g 11 วันที่ผ่านมา

      Atmetam

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 15 วันที่ผ่านมา +59

    በናትሽ ልጄ ዘጠኝ አመቱ ነው programming ይችላል እባክሽ ከቻልሽ እድሉን አመቻችለት

    • @Sityanaantuan
      @Sityanaantuan 10 วันที่ผ่านมา

      Birowa hiji ena anagiriyat

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw 7 วันที่ผ่านมา

      @@Sityanaantuan where is it?

    • @simegntsegaye6381
      @simegntsegaye6381 6 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ራስሽ ሄደሽ አናግሪት ያለችበት ቦታ እንጂ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 9 วันที่ผ่านมา +2

    በትንሽ ሰው ልብ ውስጥ ትልቅ ነገር ማየት ሚችለው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ብቻ ነው!! ካቺ ይልቅ በዛ ልክ ባቺ የተማመኑት አባትሽ አስገርመውኛል 😊

  • @Yandyeneh
    @Yandyeneh 13 วันที่ผ่านมา +7

    አባቷ በጣሚ ሚደነቅ ሰው

  • @abc12452
    @abc12452 14 วันที่ผ่านมา +10

    ግዜ የእነ እዮብ ሐዲስ ሄኖክ ,,,,,አባት እና እናታቸዉን ,አቅርብልን ልጆቻቸዉን እንዴት እንደዚ ደስ የሚሉ ልጆችን እንዳሳደጉ ያካፍሉን

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 14 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ቦንቦሊኖ ልጆቼ እንዳንቺ እንዲሆኑ ዘወትር እመኛለው የኔ ተምሳሌት ብዙ እንደምትሰሪ ለሐገርሽ ተስፋ አደርጋለው

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 14 วันที่ผ่านมา +14

    አስተማሪና ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው፣ አንዳንዴ እጅግ ዝቅ ያሉ ዝግጅቶች ጣቢያውን ተመልካች እንዲሸሸው ያደርጋልና ጥንቃቄ አድርግ።

    • @قاسمقاسم-د4ن
      @قاسمقاسم-د4ن 14 วันที่ผ่านมา +1

      👍

    • @mounasabrina8121
      @mounasabrina8121 14 วันที่ผ่านมา +1

      አይሃበሻ እነዚያ እናትና ልጅ ከዝቅተኛ ኑሮ ተነስተው መካከለኛ ገቢ ቢኖራቸውም 3ተኛ አመት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ናት ባለፈው ስለቀረቡት ቅናታም ቀፎ ጭንቅላት

    • @makdis4094
      @makdis4094 13 วันที่ผ่านมา +1

      ዝቅ ብለህ እንዳትቀር ዋ ለኮማች ነው😢

    • @zebibasuliman5338
      @zebibasuliman5338 12 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮 sorry!

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 12 วันที่ผ่านมา

      ​😳😳😳😳አሁንትዝ ለኝ እዉነትም ቅናታም ነች እኔ እኮ ግራገባኝ ማንን ለማለት ነዉ ብየ@@mounasabrina8121

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 14 วันที่ผ่านมา +6

    Wow, very interested topic & betty maturity is more than your age!!

  • @KibromAraya-k6j
    @KibromAraya-k6j 13 วันที่ผ่านมา +5

    it's nice to see you Betty keep it up

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 15 วันที่ผ่านมา +20

    እድለኛዋ ሴት፡፡ጥሩ አባት ያላት ናት ፡፡

  • @metasebiamolla4289
    @metasebiamolla4289 5 วันที่ผ่านมา

    ግዜ በጣም ጎበዝ ድንቅ ሴት ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለንደ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 14 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ይህቺን ልጅ ባየኃት ቁጥር እደነግጣለሁ 😳 የሀረር ልጅ እምወዳት እንደእህቴ የምቆጥራት ጋደኛ አለችኝ እሷን ቁርጥ 😳 ደሞ የሀረር ልጅ ነኝ ብላለች... እና ሰለ ሮቦት .... ግዜ ነው ያየኃት ሰው እንደዚህ ይመሳሰላል ጋደኛዬን ስለምወዳት ወደድኩሽ ልጄ 🥰… በጣም የሚገርም አባት ነው ያለሽ 🙏 እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን :: ከሩቅ አገር ነኝ .....😊

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 14 วันที่ผ่านมา +6

    She is smart and strong.

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 14 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 8 วันที่ผ่านมา

    ለዚህ መድረስሽ ውጤት ከፈጣሪ በታች አባትሽ ናቸው ክብር ይገባቸዋል

  • @danielasnake2166
    @danielasnake2166 14 วันที่ผ่านมา +5

    ቤቲ ጥሩ ልጅ ናት አንድ ወቅት ግን በጣም Motivated ሆኜ የራሴን ለሰራሁት project ጥናት multy pourpose Digital librery tab. የሆነ ፕላትፎርም ለመስራት ኮዲግን እውቀቷን እድታካፍለኝ ፈልጌ ሜሴጅ አድርጌላት ቀላል ዘጋችኝ 😮 እናም አዝኜባት ነበር፣ ግን በድጋሚ በዚህ ስኬት ስላየኋት ደስ ብሎኛል።

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw 12 วันที่ผ่านมา

      multy pourpose Digital librery tab. nice topic

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 12 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ❤❤❤ስታምሪ የኔ ጀግና ሴት እረጅም እድሜ ይስጥሺ ስኬትሺ ለሌሎችም የሚተርፍ ይሁን❤❤ግዜ የኔ አንደኛ ነህ ትህትናህ ፍቅርን የቤተሰባዊነት ስሜትህ ሁሌም ይገርመኛል

  • @atrsawashagrieAatrse2468
    @atrsawashagrieAatrse2468 14 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ በርች የኛ እንቁ

  • @EthioTechinsights
    @EthioTechinsights 15 วันที่ผ่านมา +9

    I proud of you my hero beti

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah 13 วันที่ผ่านมา +4

    Gezeye Swedh Betam Mrx Leje Neh Berta Yeteleyaye nw Yemtakerbel 1gna New Programmh

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 11 วันที่ผ่านมา

    Oh, she is so sweet & brilliant!! Believe me, you achieved extraordinarily because you're in Ethiopia, not NY or anywhere else.በነፃ ጭንቅላት: በነፃነት በሀገርሸ : ሰለአደግሸ:!! The rest are just building your experiences & taking opportunities to learn more. Am proud of you!

  • @BereketmerawiAsmmw
    @BereketmerawiAsmmw 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቤትዬ ሳይሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስወድሽ።

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 14 วันที่ผ่านมา +7

    ፈገግታሽ ኩታ ነው፡፡ ❤❤❤❤

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 12 วันที่ผ่านมา +1

    This girl is a rare breed ...and most importantly Ethiopian 💚💛❤

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 10 วันที่ผ่านมา

    I love her❤ what a brliant girl, no word to say. God bless you more wisdom 🎉🎉🎉❤

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 14 วันที่ผ่านมา +5

    ምጡቅ አምሮ ያላት ልጅ ነች አይቀንስብሽ ፈጣሪ።

  • @aklilekassa5118
    @aklilekassa5118 14 วันที่ผ่านมา +4

    Who ever recommeded she be brought to the program. Thank Your!!!

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 14 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤በኢትዮጵያ ከእያይነቱ የሞያ ዘርፍ ውስጥ ድንቃድንቅ ሰዎች የሚፈልቁባት ሀገር ምሥራቁ ክፍል ሀረርጌ ነው። መንግስት የተለየ የሰው ሀይል ለማግኘት ከፈለገ ሀረርጌ ላይ ለወጣቶች እድል መፍጠር አለበት።❤❤

  • @Tibukiya
    @Tibukiya 14 วันที่ผ่านมา +5

    I can't believe she doesn't own a car still now. She must have some solid reason... Anyway she is an incredible person.

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle 9 วันที่ผ่านมา

      እውነት፡

  • @SamiraSeid-s8z
    @SamiraSeid-s8z 5 วันที่ผ่านมา

    Betty you are one of A kind you are beautiful smart intelligent young woman l have so much love and respect for you always

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd 14 วันที่ผ่านมา +5

    በ9 አመትሽ ኢንተርቪ ስታደርጊ የተገረምኩብሽ አረሳውም ምርጧ ልጅ

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940 12 วันที่ผ่านมา +4

    Bettiey what a beautiful smile

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 14 วันที่ผ่านมา +8

    My beautiful smart Ethiopian woman. Drinking juice, and eating pancakes, is not good for your Insulin. If you don’t take care of your sugar levels, you are wasting your time in the Gym. Just sharing. Thanks

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 14 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ትላለች ❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 14 วันที่ผ่านมา +15

    ማራኪ አንደኛ ፕሮግራም ሚስት ከለለህ አግባት ትመጣጠናላቹ የምትሉ በላይክ

    • @GodisGreat-f1m
      @GodisGreat-f1m 14 วันที่ผ่านมา +7

      አይባልም።

    • @senaitm2897
      @senaitm2897 14 วันที่ผ่านมา +3

      @@GodisGreat-f1m beetam tekekel endesu ayebaleme

    • @temabrand3382
      @temabrand3382 14 วันที่ผ่านมา +1

      ለምድነው እማይባለው እሱ ሸበላነው ታግባው ብዙ የማቅልጅ ነው በፍቅር ሰረቅ አድርጋ ስታየው ነበር ለዛነው ታግባው የምንለው

  • @semTIWu
    @semTIWu 14 วันที่ผ่านมา +5

    የሠዉ ደስታ የምር ያስደስታችኋል ራሳችሁን ጠይቁ!!!😂 ከሆናችሁ ሠብስክራይብ🎉 ❤❤❤❤

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 10 วันที่ผ่านมา

    Wow she is so smart 👏
    Thanks for sharing 👍 ❤

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 14 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ የስራኤል ዓምላክ ይርዳህ

  • @SaadaSaad-g4n
    @SaadaSaad-g4n 14 วันที่ผ่านมา +2

    Masha Allah kazi balyi gan tisralishi ine maleti yemifalgowu negrei binori liji yalachowu hulachu la lijajchu tiqli darga madrsi yenta taxino alewu so betm masirti alebchu inem ishaa Allah ❤❤andi ande betisbi lijochachowu balmsimtachowu buzu lijochi wuqtachowu tadifino yeqrale so bartu betsbabochi

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 12 วันที่ผ่านมา

    ቤቲ እናመሰግናለን❤🎉።በመቀጠል መሬት ውሀ 70% ወጣት አሉን ግን አገራችን ሰው ይራባል እውነት ለመናገር መንግስት ይጥራል ግን ብቻውን መለወጥ አይችልም ቤቲና ቲሙዋን ቢነሳሱ እናንተንም ህዝባችንም መጠቀም አይችሉም ወይ? እንወድሻለን እናከብርሻለን ቀጥይ መልካሙን በወጣሽ በገባሽበት ይግጠምሽ።

  • @DudueKonjo
    @DudueKonjo 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ጎበዝክ መቅረብ ያለባቸው እደዚ ለትውልድ የሚጠቅሙ ናቸው

  • @siltube2735
    @siltube2735 13 วันที่ผ่านมา +3

    1ሺ አስገቡኝ😂 እስቲ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @markoshirigo9469
    @markoshirigo9469 11 วันที่ผ่านมา

    Excellent address all over country

  • @amenayelign4808
    @amenayelign4808 14 วันที่ผ่านมา +2

    አቃታለሁ ይችን ልጅ ❤❤❤

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 14 วันที่ผ่านมา +4

    احب برنامجك

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 14 วันที่ผ่านมา +2

    Kete ametahate ❤waw menw hulum sew endi yetbarki beru aymero binorw

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለስሙ አማራ በጥቂቱም ቢሆን ሰለስነፁሁፍ ያቃል ተብሎ የሚታሰብ ሰው ነው ግን" ሰው የሚለው የሚወክለው ወንድን እንጂ ሴትን አይደለም" የቴክኖሎጂ ሰው ብሎ መግለፅ ስተት ነው

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 14 วันที่ผ่านมา +3

    great betlhem

  • @bekiao
    @bekiao 15 วันที่ผ่านมา +3

    ቤቲ❤❤

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 12 วันที่ผ่านมา

    በርች ጥሩ ጅማሮ ነው

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 10 วันที่ผ่านมา

    በልጅነት ጥብሲሰጥእዴት ደስይላል

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 14 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤

  • @sisobana6212
    @sisobana6212 13 วันที่ผ่านมา +2

    luck= apportunity + preparation

  • @hlimet
    @hlimet 10 วันที่ผ่านมา

    ማራኪ ወግ እሸቱ መለሰ 2ልጆቺ አባት ሁኖል ይቅረብልን

  • @selamselu
    @selamselu 15 วันที่ผ่านมา +4

    Yemejemeriya temelkach negn😊

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 14 วันที่ผ่านมา +3

    ለ1 ሰአት አውርታ አልሰለችሽ አለኝ፡፡

  • @minnina6985
    @minnina6985 14 วันที่ผ่านมา +10

    ሞኝ አትሁኚ ትዳር ይዘሽ መውለድ ያለብሽ እድሜ ላይ ነሽና ፍጠኚ። ሰርተሽ ሰርተሽ ትዳርና ልጅ በጊዜሽ ካላደረሽ ከንቱ ሆንሽ ማለት ነው። ጋደኞች ጋ ይበቃሻል የራስሽ የህይወት ጋደኛ ይዘሽ ከልጆች ጋር ና ከትዳር አጋርሽ ጋር travel ማድረጉ ትልቅ ደስታ ነው። ልትደርሽበት ያለው ጋ ለመድረስ ትዳርና ልጆቾ አይከለክልምና። አስቢበት።

    • @tigist9810
      @tigist9810 14 วันที่ผ่านมา

      EXACTLY

    • @meronnigussie8380
      @meronnigussie8380 11 วันที่ผ่านมา +9

      No, for some people, the goal is not always marriage and kids. Please let's mind our own business.

    • @makw5069
      @makw5069 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@meronnigussie8380, you are right, Also , she is too young for marriage too . If she wants , it is not late but let's to do our business and let's ready to learn something from her life.

    • @Sityanaantuan
      @Sityanaantuan 10 วันที่ผ่านมา +2

      Ayiii... yediro enatoch alama magibat ena mewiled neber. Gena eko 25 ametua new. Ke gabicha befit bizu masakat yalebin negeroch alu beteley set sitihogn. Berasua meqom, berasua memirat, berasua genizeb mamitat yechalech set lelijochua tiliq misale nech.

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 14 วันที่ผ่านมา +2

    👍👍

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 9 วันที่ผ่านมา

    Gobez lij!!

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 15 วันที่ผ่านมา +2

    Maraki weg ሠላም

  • @EWB7
    @EWB7 9 วันที่ผ่านมา

    Marki መቼ ነው yon moh miyamtalen

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 10 วันที่ผ่านมา

    Where is your cross?

  • @fekadutsehay403
    @fekadutsehay403 14 วันที่ผ่านมา +1

    Bety Enkon Lezeh Abekash

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ናችሁ

  • @Hareg21
    @Hareg21 12 วันที่ผ่านมา

    ዉይደስሲል እግዛብሄር ዳሺ

  • @menberegebremedhin1128
    @menberegebremedhin1128 10 วันที่ผ่านมา

    AI technology takes over human being jobs at these time

  • @Tybatube
    @Tybatube 14 วันที่ผ่านมา +4

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤

    • @SuSSh-r2h
      @SuSSh-r2h 14 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩም ሰላም በርቺ

    • @Tybatube
      @Tybatube 14 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውድ አመሰግን አለሁ የኔወድ

  • @mehalettesema1156
    @mehalettesema1156 11 วันที่ผ่านมา

    ትንሿ ቤቲ የሀረሯ ጋራድ ህንፃ ከት/ቤት መልስ ስትመጪ ከነ ዪኒፎርምሽ ነው የማውቅሽ ❤

    • @atsedeabebe-kr4pj
      @atsedeabebe-kr4pj 10 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ቤቲን የማውቃት በትንሽነታ የአባቷ ጎረቤት ነበርኩኝ እንዳለችው አባቷ ሙሉ ህይወቱን ሰቷታል ሰለዚህ አባቷን በደንብ ብትከባከብ እላለሁ ጓዳኛን ከአባት ቀጥሎ ግዜ ብትሰጥ አላለሁ ካልተሳሳትኩ በተረፈ ይጨምርልሽ በርቺ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 9 วันที่ผ่านมา

    Beti excellente

  • @Emumeklit
    @Emumeklit 13 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ኦኦኦ ሰብስክራብ አድሩጉኝ ደስ ይበለኝ

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 12 วันที่ผ่านมา

    Are you ok

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 12 วันที่ผ่านมา

    What’s going on ? There come down

  • @siltube2735
    @siltube2735 13 วันที่ผ่านมา +1

    ደምሩኝ እስቲ የኔ ማሮች❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 14 วันที่ผ่านมา +7

    ቴዲ አፍሮን እና አምስለትን አቅርብልን የምትሉ❤

    • @MihretZetigray
      @MihretZetigray 14 วันที่ผ่านมา +1

      Ashkabach mehayim! Min yixekmenal yenesu tawakinet?

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 14 วันที่ผ่านมา

      አይፈቅዱለትማ

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 14 วันที่ผ่านมา +1

    she looks like ride owner.

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤