እሳት ውሃን ተሸክሞ የሚኖርበት አስደናቂ ዓለም !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2020
  • #Orthodox_Tewahdo #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወአሐዱ አምላክ አሜን፡፡
    Gedl ገድል ትዩብ
    ሰላም የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ዝግጅቱን ተመልክተው Subscribe እና የደውል ምልክቷን በመጫን የዚህ መንፈሳዊ ትዩብ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
    Telgram: t.me/joinchat/HnCzQB11nwoIMlU...

ความคิดเห็น • 4

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 3 ปีที่แล้ว

    የኛ አባት ቸሩ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሥራው እጹብ ድንቅ ነው ሁሉን የሚመረምር ቅዱሱ ግን በማንም የማይመረመር ዘለዓለማዊ ንጉሥ ነው።
    የኛ አባት ልዑል እግዚአብሔር ነው ተፈጥሮን የሚያዛት ዓለማትን የፈጠረ እርሱ ነውና ስለዚህ ምን ያስፈራናል ።
    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አዘጋጆች

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ አድርገን እናመስግናለን እስኪገባኝ ዳጋግሜ ሰማውት እፍፍፍይ ድስ ሲል።በእውነት በግሌ አመስግናለው በርቱ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

    ቃልሽ ይሰማ ወይ ውይ ማሔሪ ጋታ ይማረን ግራ አጋቡን

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የገድል መርሃ ግብር አቅራቢዎች ሰለሃይማኖታችን በጥልቀት እንድናውቅ ለምታደርጉት ድካም እግዚአብሔር ዋጋቹሁን ይክፈላቹሁ ።ምስጉን ነው የተመስገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ሳይገባኝ የታላቋ ቅድስት ኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ልጅ አድርገህ የፈጠርከኝ አምላክ ክበርልኝ አሜን።