Ethiopia - ብዙ ሰው ያልተረዳው ነገር | መንግስት ምንዛሬውን አልወሰነም! | ‹‹እንደፈለጋችሁ አድርጉት››

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 105

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 หลายเดือนก่อน +40

    ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
    መዝሙረ ዳዊት 34:10

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዬጵያ ህዝብ ፈጣሪ ይድረስልህ ከእስካሁኑ መጭዉ ገዜ የስቃይ መሆኑ ግልፅ ነዉ፡፡በእዉነት ወደ እዉነተኛዉ ዳኛ ይቅር ይለን ዘንድ እናልቅስ ከባድ ዉጥንቅጥ ዉስጥ ገብተናል አፍዘዉ አደንግዘዉ የማንችለዉን አከታትለዉ ያለፋታ ሲጭኑን በባርነት መገዛታችን መሰቃየታችን ተስማምቶን ድብን ያለ እንቅልፍ ዉስጥ ነን፡፡

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +18

    ⚠️Ethiopians should learn from our Kenyan 🇰🇪 people ‼️

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 หลายเดือนก่อน +22

    ያገኘውን ዶላር ድሮን ይገዛበታል እኛ ደግሞ ኑሮ ይገለናል ምንም የተደበቀ ነገር የለውም
    ማብራሪያ አንፈልግም

  • @YonasYoyo-m3r
    @YonasYoyo-m3r หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ናቸው የተናገሩት አስተያየት ምክንያቱም የሚነካው ደሀውን ማህበረሰብ ብቻ ነው ሀብታምና ዲያስፖራ ይመቸዋል ምክንያቱም ዶላር ስላለው 😢😢😢?

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 หลายเดือนก่อน +10

    ከዛሬ ጀምሮ ምግብ ነክ ከሆኑ ምርቶች ጀምሮ ጭማሪ እየታየ ነው

  • @adugnaabdissa5563
    @adugnaabdissa5563 หลายเดือนก่อน +3

    አዋጭ የተጠኑ ፕሮጀክት ላይ ማዋል ነው ዘላቂ መፍትሔው fertilizer factory, metal factory and import substitutions must focus!!!

  • @47sh01
    @47sh01 หลายเดือนก่อน +2

    እባክኽ አትዋሽ አፍጦ የታየውን እውነት አትሸፋፍን

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 หลายเดือนก่อน +2

    በምን ሂሳብ አስበውት ነው በረከት የሚሆነው 😔 ህዝብ ማደናገር ካልሆነ😢😢😢

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ይህ መንግስት በሕዝብ ላይ ቃልዶአል

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide หลายเดือนก่อน +18

    🎉ዛሬ ሞኒታይዝ ሆኜ ደስ ብሎኛል 🥰 የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide หลายเดือนก่อน +1

      ❤🔥🙏

    • @Footballkinges
      @Footballkinges หลายเดือนก่อน

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም አበረታቱኝ እስኪ

    • @AbeloHD1
      @AbeloHD1 หลายเดือนก่อน

      inbox awuragn

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 หลายเดือนก่อน +7

    1 Dollar will be 300birr soon

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l หลายเดือนก่อน +7

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ታዲያ የብርን የመግዛት አቅም ማን አንኮታኮተው? ለምን ሕዝቡን ደንቆሮ አድርገው ይገምቱታል? እኛም እንላለን የብርን የመግዛት አቅም አንኮታኩቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ በዋጋዎች መናር ምክንያት ኑሮው እንዲከብደው ያደረገው መንግሥት ነው።

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 หลายเดือนก่อน

      Export makes value the money.
      ethiopia bzum export yelatm ke coffee chat selit wechi

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 หลายเดือนก่อน +6

    ከባድ ችግር አገሪታን መቀመቅ ይከታል

  • @someone8809
    @someone8809 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ጨካኝ ምህረት የለሽ መሪ ነው ፡፡

  • @Ethionews20
    @Ethionews20 หลายเดือนก่อน +2

    ዜናዎችክን በጣም ነዉ የሚመቹኝ .እኔንም ከቻላቹ አበረታቱኝ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน +12

    በተያመት ያስቀረዉ የኢትዮጵያ አምላክ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n หลายเดือนก่อน +2

    ብላክ ስት ነው

  • @informationispowerdagib8306
    @informationispowerdagib8306 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የሚዲያ ሰዎች፡ እባካችሁ ስለ አማራ ህዝብ ብላችሁ የአማራ ፋኖ ቡድኖች ወደ አንድነት እንዲመጡ፣ በንግግር መፍትሄ እንዲያመጡ ጫና አድርጉ። ለድል በቀረቡበት በዚህ ሰአት እርስ በራሳቸው እንደ ጠላት በመተያየት ለጠላት ምቹ ሁኔታ እየፈጠሩ ነው። በዚሁ ከቀጠሉ የአማራ ህዝብ ትግል ውሃ በላው፣ ንቁቁቁቁ!!!!!!

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 หลายเดือนก่อน

      የማነህ ጅል ፋኖ ለምዷል ብር እየተላከለት ስለሆነ ለህዝቡ አያስብም

  • @user-fg9fh3vf5m
    @user-fg9fh3vf5m หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ፈታዎች ሰላማችሁ ይብዛ ! " መሳሪያ ካልገዛበት - - - ! " ማለት ምን ማለት ነው ? እንደሚገዛበት ይታወቃል ። እስካሁን ከመጣበት አመጣጥ በመነሳት ። ሌላው እስካሁን እንደምናየው መብለጭለጭንና ቅድሚያ ከሚሰጠው ይልቅ ለስልጣን ማስጠበቂያ ይበጃል በሚል የፊትየፊቱን ብቻ የሚያይ መሆኑ ከልምድ በመነሳት መናገር ይቻላል። ፈጣሪ አገራችንን ከዕርኩስ መንፈስ ይታደግልን !!!

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 หลายเดือนก่อน +1

    ነዳጅ ያላት ናይጀሪያ እንኳን ጦሱን አልቻለችም።

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw หลายเดือนก่อน +1

    በአብይ የስልጣን ዘመን ስቱን አየን ሰማን

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እንደ ምሁር ዳግማዊ ኬንያ መፈጠሩ እንደማይቀር ነው የሚያሳየኝ ስለዚህ እንዘጋጅ ወገን😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 หลายเดือนก่อน +1

      Baderegew😂

  • @Mukerem-f4s
    @Mukerem-f4s หลายเดือนก่อน +1

    የሚሆነውን ማየት ብቻ ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +10

    Black market 170 ሊገባ ይችላል

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 หลายเดือนก่อน +2

    🌹🙏🌹Mashalah

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ይሄው እቃላይ ዋጋ ተጨመር ምን ይሻለናል?

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የተጨመረዉ ለምሳሌ ሲሚቶ አሁለታ 1850ነበረ አሁን 2000በላይ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun หลายเดือนก่อน

      ​@@user-zc5cv2jg5sእረ 2300 ገብቶል ምክንያቱም ፍብሪካው መስራት አቁሟል ተብሎል

    • @wondemagegne.kassahunabera61
      @wondemagegne.kassahunabera61 หลายเดือนก่อน

      ዘይት 1060 የነበረው ወደ1150 ሽፍት አረገ እርጎ ምናምን

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 หลายเดือนก่อน +1

    የተገኘው ብድር በአንዴ አይለቀቅም ቢያንሥ በተወሠነ አመታት በሚታየው የአፈፃፀም መሠረት ነው

    • @keriem1
      @keriem1 หลายเดือนก่อน

      ቤተመንግስቱ ሲያልቅ ብሩም ያልቃል

  • @jenberuworkie1984
    @jenberuworkie1984 หลายเดือนก่อน +4

    አይልም አይባልም ይህ ፋራ

  • @zdagimtiwled8884
    @zdagimtiwled8884 หลายเดือนก่อน +7

    እኛአኮ ቆየን መሪ ካጣን

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 หลายเดือนก่อน +5

    የመከላከያን 80% የሚሆን ሀይል ለምን በጎጃም ብቻ?

  • @user-lp8yl8dh3s
    @user-lp8yl8dh3s หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም።ብላክ።ማርኬት።ከባንክ።ማናጀርጋ።ተመሳጥረው።ነው።የሚቸበችቡት።እኛ።ወደውጭ።ለመሄድ።ስንፍልግ።ከብሄራዊ።ዶላር።ወይም።ሪያል።በጠየቅን።ግዜ።የለንም።ብለውን።ይመልሱና።ይሄ።ነገር።መግስት።እያወቀ።ዝም።ያለው።ጉዳይ።ነው።ህዝቤ።የንሮ።ውድነቱ።ጫቃህ።ላይ።አድርገህ።ገና።እስከምታቹህ።ድረስ።እንደውርስ።ከትውልድ።ትውልድ።ይሸጋገራል።የሚያዋጣ።ፍጣሪህን።ጋር።አትራቅ።ፀልዮ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 28 วันที่ผ่านมา

    አጎትህ ነው የፈቀደው

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 หลายเดือนก่อน +1

    Yahoo.

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 หลายเดือนก่อน +3

    ኮንዶም

  • @GedaAnl
    @GedaAnl หลายเดือนก่อน +1

    What about what if black will 200 USD? What shall to solve it? Is the main point.

  • @MuhamedArebu-jm6cb
    @MuhamedArebu-jm6cb หลายเดือนก่อน +2

    የኛ ብር ምንድነው?ደካማ የሆነው?

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 หลายเดือนก่อน

      Export yelenm hulunm import new mnaregew

    • @Rabe152
      @Rabe152 หลายเดือนก่อน

      ፡​@@rediettadesse2828

  • @demismuktar
    @demismuktar หลายเดือนก่อน +1

    ሕዝብ ሆ ብሎ ካልተነሳ እራሱን ቢያጠፋ ይሻለዋል። ካልሆነ እያንዳንዱ በቁሙ የሞተ ይሆናል። ❤😂❤

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 หลายเดือนก่อน +11

    ዓብይ ኢትዮጵያን እየሸጣት ነው
    ምንዛሬ ጨመረ ማለት አገሪቱን ንሮ አስቡት
    ያልታደለ ህዝብ ያሳዝናል

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ለማን

  • @maranataabiy4904
    @maranataabiy4904 หลายเดือนก่อน +1

    Denqoro nachu

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በሕግ! በየትኛው የኢኮኖሚክስ ሕግ ነው መንግስት የለሁበትም የሚለው?

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ካብ'ቲ ዕሉሉ መስፍናዊ መራሒኣ ዝነበረ ንጉስ ሃይለስላሴ ዝጀመረን፡ ክሳብ ሕጂን፡ ፍጹም ዕድላ ኣብ ኣዝዩ ሕማቕ እያ ነይራን ዘላን። ክሳብ ሕጂ ካኣ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ነንሓድሕዶምን ምስ ጎረባብቶም ዘፋልስዎ ዝነበሩን ዘለዉን መራሕቲ ዝተዓደለት ሃገር እያን።
    ኢትዮጵያ ብሕርሻዊ ሸነኽ ሃብታም መሬት ከለዋ ህዝባ ብጥሜት ክሳብ ሕጂ ክመውት ከሎን፡ ብሰንኪ'ዞም ርጉማት መራሕቲ ንህዝቢ ኣብ ነንሓድሕዱ ክሳብ ሕጂ ዘናቑትዎን ዘፋልስዎ ዘለዉ ክትዕዘብ ከለኻን፡ ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ህዝቢ ብናይ ከተማ ሸፋቱ ክግፋዕን ክኽተር ከሎን፡ ደቂ ኣንስትዮ ክዕመጻን ፈቐድኡ ክቕተላ ክውዕላን ክሓደር ከለዋን። ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ህዝቢ ብጥሜት ክመውት ከሎን ኣዝዩ ዝገርም እዩ።
    ነዚ ከም'ዚ ሽግር ክፈትሕን ሽግሩ ከቃልል ዝኽእልን ካኣ ህዝቢ ብሓባር ተሲኡ እዩ ክፈትሖ ዝኽእል'ሞ፡ ህዝቢ ኢትዮጵያ ካኣ ተስእን ተበራበርን፡ ምስ'ዚ ምእንቲ ንሽግርካ ክፈትሕ ዝስዋእ ዘሎ ውላድካ ኮይንካ ካኣ ተሓባበርን ሽግርካ ፍታሕን።

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 หลายเดือนก่อน +1

    the lenders dictate the value of the Birr. the question is where the $ will be invested to get out of poverty?

  • @Kidan1234
    @Kidan1234 หลายเดือนก่อน +3

    Min albat ante algebah yihonal

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s หลายเดือนก่อน +2

    እሱ የሀገሪቱን በጀት ለድሮን እያረገ ህዝብ ይሙት አሁን ደሴ ደዉየ ነበር ከተማዉ ዶላር ጨመረ እያለ እዳለ ጨምረዋል ዋጋ

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 หลายเดือนก่อน +1

    በ አንድ ሺ ዶላር ሃምሳ ሺ ብር ያገኝ የነበረ ኤክስፖርተር የውጭ ምንዛሪ ቁጥጥር ሲቀር በአንድ ሺ ዶላር ሰባ አምስት ሺ ብር ስለሚያገኝ ይበረታታል የሚለው ሃሳብ ልክ አይመስለኝም። ምክኒያቱም መታየት ያለበት ኤክስፖርተሩ ያገኘው የቁጥር ጭማሪ ሳይሆን የብር የመግዛት አቅም ንጽጽር ውጤት ነው። ስጋታችን ከሰባ አምስቱ ሺ ሃምሳ ሺው እንዳይሻል ነው።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน +2

    አዉ በግድ ነዉ ያከራይ ተከራ የተፈፀመ

  • @hanan3867
    @hanan3867 หลายเดือนก่อน +1

    የአዲስ አበባ ኗሪዎች ግን ምን እስከሚደረግ ነው የምትጠብቁት ? መቼም እንደዚህ መንግስት የተከበረ የለም።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +1

    ⚠️ " Ye Majitat Mechiwoch Mengist ❗️

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +2

    What does OROMMUMA know about Monitory policy❓️❓️

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 หลายเดือนก่อน

      Why not.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

      @@rediettadesse2828
      Are you kidding me❓️

  • @user-hh8bk2sm8x
    @user-hh8bk2sm8x หลายเดือนก่อน +1

    Folar bebilak market yemikenisbet seat ahun new .

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 หลายเดือนก่อน

    እስቲ አስረድኝ ምንድነው ተገለባበጠብኝ ምንም አልገባኝ ምንዛሬው ጨመረ ነው ቀነሰ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun หลายเดือนก่อน +1

      ጨመረነው

    • @user-hu2qc2fx3r
      @user-hu2qc2fx3r หลายเดือนก่อน

      እረ እኔም ተምታቶብኛል

  • @ZakirMehdi-v9g
    @ZakirMehdi-v9g หลายเดือนก่อน

    ብሩን የተበደረው ሳር ሊተክልበት ነው

  • @ortimes
    @ortimes หลายเดือนก่อน +3

    mangist tilik sitat sartoal ye mangist saratanya damoz tinish nw ye nuro wudinat samayi yewatal yane hagaritu titamasalech eha dagmo ye america na wadajochu yemifaligut hilm nw. mangist tilik sitat sartoal le mangist saratanyoch mn yahil damoz bekafil new yemianor. ahun rasu ye mangist saratanyoch manor akitot damoz nage zare yechamaral eyalu be tasfa eyatasakayu nw.

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน +2

    የትኘዉ መንግስት

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam หลายเดือนก่อน +1

    ልክ እንደናይጀርያ ዙንባቤ ዩጋንዳ ደቡብ ሱዳን እንድ ዶላር ከ4000-5000 ይመነዘራል ይህ ማለት 100ዶላር 400000-500000ማለት ነው ታድያ አንድ የሀበሻ ምግብ ከ 40000ሺ ጀምሮ ይሸጣል ይህ ማለት በፌስታ ይዘህ ሂደህ በፌስታል ትሸምታለህ ማለት ነው

  • @endrishussen5664
    @endrishussen5664 หลายเดือนก่อน +4

    Unsubscribe adergut yihnmedia yemengist lolee!!!!!!!!!

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf หลายเดือนก่อน

    ተዉ, ለውጥ ብላቹ ለማጨብጨብ አትቸኩሉ ስንል የነበረው ይሄ እንደሚሆን ቀድሞ ስለገባን ነበር

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሰውዬ ኢትዮጵያውያንን ጅል እያደረገ ነው። የዶላር ግብይት ገበያ መር እንዲሆን ያደረገው ማነው? ይህንን ባታደርግ የቋመጥክለትን ብድር ታገኝ ነበር። በውሳኔህ ማግስት አይደል እንዴ ዶላር 76 ብር የገባው?

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 หลายเดือนก่อน

    You keep forgetting about peace
    The war is consuming the money

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 หลายเดือนก่อน +1

    Ante koshasha ye beltsegena aleklaki...

  • @meretwork
    @meretwork หลายเดือนก่อน

    lehezebu menem tekem yelewem yehe Awre yechaka setan betun masereya Amharan lemefeget deron megezeya new hezebu betene yehersewal aleke yeleba sebeseb wey serkew hagerun telew lihedu new

  • @mayafas
    @mayafas หลายเดือนก่อน

    Who is Natnael Afework😅😅😅😅

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass หลายเดือนก่อน

    Dolar.bawuche.ylesawe.bamnzarew.matkam.yicilalgin.min.waga.alawe.nuro.tareya.kanaka

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu หลายเดือนก่อน

    የቡልፅግና፣ተክፍይ ተክፍይ ትሽታላችሁ

  • @Hkim185
    @Hkim185 หลายเดือนก่อน

    ማን ሀብታም እንዲሆን ትፈልጋላቹ
    ብርቱኳን ወደ ሳዉዲ የሚልክ
    ወይሰ
    የብርቱኳን ጭማቂ ከሳዉዲ የሚያሰገባ
    የቅባት እህልን የሚልክ
    ወይሰ
    የቅባት ዘይቶችን የረጋ ዘይቶች የሚያሰመጣ ልባቸንን ሊዘጋ
    ቆዳ ወደ ጣሊያን የሚልክ
    ወይሰ
    የቆዳ ጫማ ከጣሊያን የሚያሰገባ
    ወዘተ ይህንን ንገሩኝ
    አሰመጪዎች አገር ወሰጥ ያምርቱ ወይሰ ከዉጭ እንዲያመጡ 130 ብሩን ደላር በ57 ብር እንሸጥላቸዉ

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec หลายเดือนก่อน +1

    ወሮ በላው አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሞት ና ስንብት እያፈጠነው ነው:: ፈጣሪ በማይድን በሽታ ይህን ወሮ የሰው ዘር ነቀርሳ አብይ አህመድ. አሰቃይቶ ያሳየን:

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน +1

    ህግ አስከባሪው አብይ ለምን ምንዛሬው ሲያድግ አለተቆጣጠረም ?ህግ ማስከበረረ የአማራ ገበሬን ከዘራ ያዝክ በሚለ መተብተብ ነው ። መሳሪያ ከአመራ ማስወሰድ ብቻ ነወይ ?ቁጥጥር የለም ? ሲደ

  • @GomadaTube
    @GomadaTube หลายเดือนก่อน

    Bull

  • @user-yu3vb2vl9r
    @user-yu3vb2vl9r หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሁሉ የቆሻሻ ዘረኝነት ውጤት ነው ሁሌም እለዋለሁ ፖለቲካው ሲስተካከል ኢኮኖሚውም አብሮ ይስተካከላል ይሄ ነቀርሳ የሆነ የዘር ፖለቲካ ካልተነቀለ በስተቀር መቶበመቶ እርግጠኛ ነኝ እንደአሸዋ ቤት እየቆለላችሁ ታፈርሳላችሁ እንጂ ስር ነቀል ለውጥ አይመጣም ትክክለኛ ለውጥ ለማምጣት በህገ መንግስት ውስጥ ማንም የፖለቲካ ፓርቲ በህግ በዘር ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረት እንደማይችል መደንገግ ማንም በዘር ላይ የተመሰረተ ዘረኝነትን የሚያስፋ ዘረኝነትን ጓጠኝነትን የሚሰብኩ ሚዲያም ሆነ ግለሰብ እንዲታሰር ይህንን እርምጃ ከወሰደ መንግስት መንግስት እራሱ በፖለቲካውም ሆነ በሌላው ዘርፍ በዘር ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በሞያው የበቁ ሰዎችን ለሚፈለግበት የስራ ቦታ ማስቀመጥ ከቻለ ሁሉ ነገር በከፍተኛ ፍጥነት መቀየር ይጀምራል ሌላኛው ሰይጣን መንግስት እንኳን ቢሆን መስማማት ያለበት ህዝቡ ትልቅ የፖለቲካ ኢንስቲትውሽን ያስፈልጋል መንግስት ቢሄድ ቢመጣ እነዚህ የፖለቲካ ኢንስቲቲውሽን እስካሉ ድረስ ብዙ በሞያው የሰለጠነ ሰው ስላለ ማንም በፖለቲካ በር ያላለፈ ሁሉ ፖለቲካውን ካልነዳሁት ባላለ ፖርላማ ውስጥ ያላችሁ አዎ እናንተን ሁሉንም አይደለም የሚመለከታችሁን ስለዚህ ኢትዮጲያ የሚያስፈልጋት የተማረ ፖለቲከኛ እንጂ አማተር አይደለም ከዚህ እንደድር ከተሳሰረ ፖለቲካ መፈታት የሚቻለው በሞያው አንቱ በተባሉ ፖለቲከኞች ብቻ ነው ለዚህ ደግሞ በከተማና በየክፍለ ሃገሩ የፖለቲካ ዩኒቨርስቲ ያስፈልጋል በተቻላችሁ መጠን እዚህ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገቡ በደረጃ የሚወጡ ተማሪዎችን ቢሆን ይመረጣል ይህ ከሆነ ኢትዮጲያ ከንግዲህ ወደጫካ የሚሄድ ተቃዋሚ አይኖርም ስለዚህ የክፍለ ሃገሩ በክፍለ ሃገር የከተማው በከተማ ከሁሉ የተሻለው መንግስት ይሆናል በዚህ መንገድ ዘላቂ ሰላም ለወደፊቷ ኢትዮጲያ ማምጣት ይቻላል ሰላም ካለ እድገት አለ

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 หลายเดือนก่อน

    Fascist abyi voodoo economy no upset to his government from died alive Ethiopian people

  • @godfather9377
    @godfather9377 หลายเดือนก่อน

    Welcome to እውነተኛው መንግስት አሁን ነው መንግስት መንግስት መሽተት ይጀመረው ።ወንድ ነህ አብይ የሚኒሊክ ልጅ።ዘራፍ ወንዱ አብይ ጀግናው ና ቆራጡ።

  • @Kidan1234
    @Kidan1234 หลายเดือนก่อน +1

    Min albat ante algebah yihonal