ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህርዬ በጣም እወድዎታለሁ በእርሶ ትምህርቶች ብዙ ነገራችን ተስተካክሏል እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ፀጋውን ያብዛልዎት እርስዎን የሰጠን መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ! እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት አሜን!
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አስካለ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባአዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡መነሻ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁለወልድ እሰግዳለሁለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁምስጋና ይሁን ለአብምስጋና ይሁን ለወልድምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ ለአብሃሌሉያ ለወልድሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስበረከቱን ለሰጠንኃይሉን ላበዛልንበዚህ ሰዓት ላቆመንበቸርነቱ መንገድ ለመራንበዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀንበብርሃኑ መንገድ ለመራንቅዱስ እግዚአብሔርቅዱስ ኃያልቅዱስ ሕያውቅዱስ ኤልሻዳይቅዱስ አዶናይቅዱስ ያሕዌቅዱስ ጸባዖትቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልየድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ አሜን፡፡በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
ሰላም አግዛአብሄር ከርሶና ከሁላችን ይሁን አባታችን።መቸም ለተቸገረና ላዘነ ልብ ቀድማ የምትፈውስ አናት አለቸንና በመቤቴ አላፈርም ግን ሁሉም ሞክሪ አምቢ ቢለኝም አምኛት በስዋ ተማምኘ አለሁ የከፋኝ ግን ሳልበድላቸው በኩፉ አይናቸው የሚያዩኝ በዙብኝ በስራየም አረፍት አጣሁ አባክዋን በጸሎት አርዱኝ አባኮትን ለሁሉም ለሚረዳ ጊታይና መታመኛየ አላምኑኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለህይ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛል የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛልን 🙏🙏🙏
በተገቢ ሰአት አስፈላጊ መረጃ ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በጸሎትዎ ያስቡኝ ሐይለ ጊዮርጊስ
ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ፆምን በሰላም አሰጀምረሽ በሰላም አስጨርሺኝ የወደቀውን ጉዳዬን አነቺ ታውቂያለሽ እና በእጄ አሰገቢልኝ ምንም ሳይጎድል የሞቱትን ነብስ ማሪልኝ የተጎድትን ደግሞ ጠግኝልኝ እኔ አቅም የለኝም አቅም ሁኛቸው እናቴ አመሰግንሻለው አብሳሪው ቅድስ ገብርኤል አደበሰረሽ እኔንም አብስሪኝ አንቸው ቅደሜ ከፊቴኤ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን አባታችን ፀጋዉን የብዛልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏⛪❤️
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ከልቤ ነው የምወዶዎት በረከትዎ ይደርብን አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ ፈውሴን አቅርብልኝ የቆሸሸውን ማንነቴን ከስደት መልስ ታጥቤ ሱባኤ የምገባበት ቀን ናፍቆኛል እግዚአብሔር በስደት ያለን ሁሉ በለንሰሀ ለመታጠብ በፆም በስግደት ለመበርታት ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በጽሎት ያስቡኝ ውለት ገብርኤል እስከቤትስቦቹ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በእርሶ ትምህርቶች ብዙ ነገre ተስተካክሏል
መምህር እግዚያቢሄር ረጅም እድሜ ይስጦዎት እኖዶታለን ለድንግል ማርያም ያላቸው ፍቅር ያስቀናል የተዋህዶ እንቁ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን
amen amen amen kalewute yasemalen 🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሱባዔያችንን ይቀበልልን🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ከክፉ የጠብቆት
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
አባቴ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያበርታን እመብርሃን ታግዘን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ጽጌማርያም እያላችው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝሞልን
አሜን ቃላ ህወት ያሰማልን አበታችን ።ስልኮትን አንዴት አገኘላሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሃንስ ከመላው ቤተስባች
amen amen amen memirachin enkwan abroh adersen:
በጣም እናመሰግናለን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚያብሔር ይስጥልን
ብዙ ጌዜ ሰምቻለሁን የማይጠገብ ነው የሆነብኝ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 👏🕊️👏⛪️👏⛪️🕊️⛪️
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አሥቡን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልወት አሜን ከኔ የበረታችሁ በጸለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴወልደ ሰበት አያላችሁ
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን አባቴ በፆለተዎ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልንፀሙን የበረከት ፆም ያድርግልን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌾🌾🌾
እንኩዋን በደና መጡልን አባ እንኩዋን ለዝች ለምንናፍቃት ውዱዋ ለሆነች ፍልሰቱዋ በሰላም በጤና አደርሶት አደርስን አባ፡የበርከት ፆም ያሪግልን አመተ ስላሴ ነኝ ከሳአውዲ እኔንም ለደጁዋ ታብቃኝ ተራዬ ደርሶ አባ ለአውደምህርቱዋ uuuufffffeeyyyyy erejim edike ketene gar le abatachin!!!
ኣባታችኝ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ ኣባታችን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችን እመብርሃን❤ ፀጋዉ ታብዛለዉት
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንየናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን ለአባታችን 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጥያቄ ነበርኝ ንሰሃ ሳይገባ ሱባዬ መያዝ ይቻላል እንዴ
Kale hiyote yasmlen Mahmerachin Ameen
እድሜጤና ይስጠውት አባ ቃለህወት ያስማልን እኛም አምላክ እንደቸርነቱ ይማርን
አባታችን አናመሠግናለን በአውነት በረከታችሁ ይደርብን በፅሎት አስብን ወለተ ስላሴ ብላችሁ
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️👏👏👏
Abatachin Egziabher Eregim edme yistilin bestelothu asbugn Welete Silase negn
አሜን(፫) አባታችን ቃለህይወት ያሠማል
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት አባታችን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ድንግልማርያም ትጠብቅልን
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏
ቃለህንወት ያሰማልን አባት
እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷይደርብን ፀሎቶት አይለየን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን ድንግል ማርያም ታበርታን አሜን(፫)
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንኳን አደረስዎት አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
Kalehiwot yasemaln Abatachen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
ሰላም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ! መምሕር🙏
አባታችን እንዃን ደና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን በጸሎትዎ ሚስጥረ ስላሴ ያስቡኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሄርይመስገንአባታችንእድሜ በጤናይስጥልን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። ፅጌ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
ቃለህውትን ያሰማልን +++
Amen Amen Amen abatachen kale hiwet yasemalen beteloto asebon welet selase ,tedale mareyam
አሜን አሜን አሜን።👏❤❤💓💓💓👏👏👏❤❤❤❤❤👏💔💔💔💔💔
መምህርየ ሰላምወ ይብዛ. ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen
ቃለ ሒወት ያሰማልን
Amen 🙏
ቃለ ኀይወት ያሠማሌን አባታቹን! 🙏
አበቴ ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ አበቴ ሀገሬ መግበት እፈልገለሁ ግን በጠም እየ ተገለኝ ነው እመ ብርሃን ራጂም እድሜ የድልልን !
አይዞሽ ትርዳሽ እናቴ አዟኝቷ
አሜንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጸሎት አስብኝ አፀደ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ አስብን አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasamalin 💝
መምህርዬ በጣም እወድዎታለሁ በእርሶ ትምህርቶች ብዙ ነገራችን ተስተካክሏል እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ፀጋውን ያብዛልዎት እርስዎን የሰጠን መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ! እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት አሜን!
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አስካለ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባ
አዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡
መነሻ የአምልኮት ስግደት
ለአብ እሰግዳለሁ
ለወልድ እሰግዳለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
ምስጋና ይሁን ለአብ
ምስጋና ይሁን ለወልድ
ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ ለአብ
ሃሌሉያ ለወልድ
ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
በረከቱን ለሰጠን
ኃይሉን ላበዛልን
በዚህ ሰዓት ላቆመን
በቸርነቱ መንገድ ለመራን
በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
በብርሃኑ መንገድ ለመራን
ቅዱስ እግዚአብሔር
ቅዱስ ኃያል
ቅዱስ ሕያው
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ያሕዌ
ቅዱስ ጸባዖት
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
የድንግል ማርያም ልጅ
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
ሰላም አግዛአብሄር ከርሶና ከሁላችን ይሁን አባታችን።
መቸም ለተቸገረና ላዘነ ልብ ቀድማ የምትፈውስ አናት አለቸንና በመቤቴ አላፈርም ግን ሁሉም ሞክሪ አምቢ ቢለኝም አምኛት በስዋ ተማምኘ አለሁ የከፋኝ ግን ሳልበድላቸው በኩፉ አይናቸው የሚያዩኝ በዙብኝ በስራየም አረፍት አጣሁ አባክዋን በጸሎት አርዱኝ አባኮትን ለሁሉም ለሚረዳ ጊታይና መታመኛየ አላምኑኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለህይ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛል የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛልን 🙏🙏🙏
በተገቢ ሰአት አስፈላጊ መረጃ ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በጸሎትዎ ያስቡኝ ሐይለ ጊዮርጊስ
ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ፆምን በሰላም አሰጀምረሽ በሰላም አስጨርሺኝ የወደቀውን ጉዳዬን አነቺ ታውቂያለሽ እና በእጄ አሰገቢልኝ ምንም ሳይጎድል የሞቱትን ነብስ ማሪልኝ የተጎድትን ደግሞ ጠግኝልኝ እኔ አቅም የለኝም አቅም ሁኛቸው እናቴ አመሰግንሻለው አብሳሪው ቅድስ ገብርኤል አደበሰረሽ እኔንም አብስሪኝ አንቸው ቅደሜ ከፊቴኤ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን አባታችን ፀጋዉን የብዛልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏⛪❤️
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ከልቤ ነው የምወዶዎት በረከትዎ ይደርብን አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ ፈውሴን አቅርብልኝ የቆሸሸውን ማንነቴን ከስደት መልስ ታጥቤ ሱባኤ የምገባበት ቀን ናፍቆኛል እግዚአብሔር በስደት ያለን ሁሉ በለንሰሀ ለመታጠብ በፆም በስግደት ለመበርታት ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በጽሎት ያስቡኝ ውለት ገብርኤል እስከቤትስቦቹ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በእርሶ ትምህርቶች ብዙ ነገre ተስተካክሏል
መምህር እግዚያቢሄር ረጅም እድሜ ይስጦዎት እኖዶታለን ለድንግል ማርያም ያላቸው ፍቅር ያስቀናል የተዋህዶ እንቁ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን
amen amen amen kalewute yasemalen 🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሱባዔያችንን ይቀበልልን🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ከክፉ የጠብቆት
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
አባቴ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያበርታን እመብርሃን ታግዘን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ጽጌማርያም እያላችው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝሞልን
አሜን ቃላ ህወት ያሰማልን አበታችን ።ስልኮትን አንዴት አገኘላሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሃንስ ከመላው ቤተስባች
amen amen amen memirachin enkwan abroh adersen:
በጣም እናመሰግናለን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚያብሔር ይስጥልን
ብዙ ጌዜ ሰምቻለሁን የማይጠገብ ነው የሆነብኝ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 👏🕊️👏⛪️👏⛪️🕊️⛪️
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አሥቡን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልወት አሜን ከኔ የበረታችሁ በጸለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
ወልደ ሰበት አያላችሁ
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን
አባቴ በፆለተዎ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
ፀሙን የበረከት ፆም ያድርግልን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌾🌾🌾
እንኩዋን በደና መጡልን አባ እንኩዋን ለዝች ለምንናፍቃት ውዱዋ ለሆነች ፍልሰቱዋ በሰላም በጤና አደርሶት አደርስን አባ፡የበርከት ፆም ያሪግልን አመተ ስላሴ ነኝ ከሳአውዲ እኔንም ለደጁዋ ታብቃኝ ተራዬ ደርሶ አባ ለአውደምህርቱዋ uuuufffffeeyyyyy erejim edike ketene gar le abatachin!!!
ኣባታችኝ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ ኣባታችን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችን እመብርሃን❤ ፀጋዉ ታብዛለዉት
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን ለአባታችን 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጥያቄ ነበርኝ ንሰሃ ሳይገባ ሱባዬ መያዝ ይቻላል እንዴ
Kale hiyote yasmlen Mahmerachin Ameen
እድሜጤና ይስጠውት አባ ቃለህወት ያስማልን እኛም አምላክ እንደቸርነቱ ይማርን
አባታችን አናመሠግናለን በአውነት በረከታችሁ ይደርብን በፅሎት አስብን ወለተ ስላሴ ብላችሁ
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️👏👏👏
Abatachin Egziabher Eregim edme yistilin bestelothu asbugn Welete Silase negn
አሜን(፫) አባታችን ቃለህይወት ያሠማል
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት አባታችን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ድንግልማርያም ትጠብቅልን
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏
ቃለህንወት ያሰማልን አባት
እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷይደርብን ፀሎቶት አይለየን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን ድንግል ማርያም ታበርታን አሜን(፫)
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንኳን አደረስዎት አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
Kalehiwot yasemaln Abatachen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
ሰላም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ! መምሕር🙏
አባታችን እንዃን ደና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን በጸሎትዎ ሚስጥረ ስላሴ ያስቡኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሄርይመስገንአባታችንእድሜ በጤናይስጥልን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። ፅጌ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
ቃለህውትን ያሰማልን +++
Amen Amen Amen abatachen kale hiwet yasemalen beteloto asebon welet selase ,tedale mareyam
አሜን አሜን አሜን።👏❤❤💓💓💓👏👏👏❤❤❤❤❤👏💔💔💔💔💔
መምህርየ ሰላምወ ይብዛ.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።