የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2023
  • የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @banchatenaf1943
    @banchatenaf1943 9 หลายเดือนก่อน +567

    ከዚህ ምድር ካሉት ወንዶች ውስጥ አንዱ ጀግና ይሄ ልጅ ነው ማነው በlikeየሚያሳየኝ

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 8 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ምን ማለት ነው የሰውን መብት መጋፉት ትክክል ነው ? ደንሮ

    • @user-rk5gv4nj7z
      @user-rk5gv4nj7z 7 หลายเดือนก่อน +3

      የምር የሚያመጣቸው አይዳዎች በጣም ይመቹኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም አለም

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 7 หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ እኒሕ ሴት አድሪወች ሐይለኛናቸዉ ተጠቀቅ ፈጣጣ ነት እኮን ሙስሊም ያደረከኚ አላሕ አልሐምድሊላ እኔ አድስ የመጣብን ነገርከባድ ግዜ ነዉ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 7 หลายเดือนก่อน +2

      አላሕ ይጠብቅክ ጥርነዉ

    • @lemlemtesfaye-mq4zw
      @lemlemtesfaye-mq4zw 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያግዝክ እኔ እርዳሻለው የኔ ወንድም ምን ላርግክ ❤❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 9 หลายเดือนก่อน +355

    የዚህ ልጅ አድናቂዎች👍

    • @nugachami4859
      @nugachami4859 9 หลายเดือนก่อน +1

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 9 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👌👌

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 9 หลายเดือนก่อน +2

      👍👍👍👌👌

    • @tebebuseboka2352
      @tebebuseboka2352 7 หลายเดือนก่อน

      ደሞ የሚለውን ሁሉ እንደምንሰማው ቃል እገባለሁ ይሄን ቪዲዬ ለማንም አለቀውም ሲላት ቢያንስ ቤተሰቦቹዋን እንኮን አላሰበም አዋረዳት ይህው ቪዲዬውን ስለለቀቀው ልንታዘብ ችለናል ግን ለጊዜው ነው ይሄን አሳፋሪና የዘቀጠ ስራ ኢትዬ ውስጥ ያላቹሁ የዚህ ዓይነት ስራ የምትሰሩ ይቆማል ድርጊታቹሁ የሰው ልጅ ኢትዬጲያ ውስጥ በልቶ ማደር አይደለም ከቤቱ ወጥቶ በሰላም መመለሱ ወደቤቱ እርግጠኛ የማይኮንባት ሃገር ላይ አንድ እንጀራ 28 ብር ወይም 100 ኪሎ ጤፍ 20 000 ብር በገባበት ዘመን ሴት ልጅ ከ ሹገር ዳዲ አይደለም ከአህያ ጋር ብትተኛ ማን ምንያገባዋል በግለሰብ ሰውነት ምናገባው ሌላው ግለሰብ ይልቅ ዕፃናትን ለሚደፍሩና እርጉዝ እናትን ለሚያርደው የዕፃናትን ዓይን አሳውሮ ለመለመኛ የሚያደርጋቸውን ወ ዘ ተ ብዙ ማለት ይቻላል ለገንዘብ ብለው ደሃውን የሚያገላቱ፣ የሚያፈናቅሉ፣ ለሚያርዱ ፣ ለስደት ፣ለሚዳርጉ ለምን እነሱን አትከታተልም በጣም የሚገርመው በዚህ ነውር ስራክ ደሞ የጊዜ ጉዳይ ነው ትጠየቅበታለክ ይልቅ አስብበት በድብቅ ቪዲዬ ስዋችን መቅረፅ ሙያ አይደለም የትም ስልጠና የሚጠይቅ ስራ አይደለም ላንተና መሰሎችክ ከብርቅም በላይ ነው። ስለሆነም ከድርጊትክ ብትቆጠብ ይሻላል ።

    • @helenkebedewtigray465
      @helenkebedewtigray465 7 หลายเดือนก่อน

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h 4 หลายเดือนก่อน +29

    ግን ማነው ይህንን ጋዜጠኛ ጀግና ማነው እደኔ የሚወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @user-ks2nw4jn1b
      @user-ks2nw4jn1b 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ አፍቅርዋለሁ😢😢😢

  • @bizualemesuendale9710
    @bizualemesuendale9710 3 หลายเดือนก่อน +16

    ''የሌባ አይነ ደረቅ ነች'' አንተ ግን ትግስትህ ከሳቅህ ጋር በጣም ደስ ይላል በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 9 หลายเดือนก่อน +383

    አንተ ልጅ ላንተ እኮ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤ተባረክ

    • @ZainabZainab-jt2mn
      @ZainabZainab-jt2mn 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነው የምድህ የማደንቅህ ወድሜ ደሞ በጣም ነው የምሳሳልህ የምር እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 8 หลายเดือนก่อน +1

      ልጁ ስተት ነው እንደዚህ አይደረግም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@meleseberehannu2861ምንድነው ሽርሙጥና እኮ በጣም ነዉር እና ቆሻሻ ሥራ ነው

    • @user-wg5ht2ht7d
      @user-wg5ht2ht7d 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለሁሉም ትምህርት ይሆናል።❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ።

    • @user-wg5ht2ht7d
      @user-wg5ht2ht7d 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ እዳተ አይነት ጀግና ያፈራል።ይሄ ቆሻሻ ስራ ለሁላችንም ምክርነው በርታ ።ቃል የለኝም ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiztaTizta
    @TiztaTizta 5 หลายเดือนก่อน +26

    ወላጆቹ ምን ያህል ቢመረቁ ነው እደዚ አይነት ጀግና ልጂ የወለዱት ጀግና እሚለው ቃል አይበቃውም ለእውነት የቆመ

  • @senaitharegu8441
    @senaitharegu8441 6 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ልጅ መቼም ትዕግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ፣ የምክር ችሎታህ ከትልቅ ትዕግስት ጋር ፣አዳማጭነትህ ፣ ለዚህ ስራ የተፈጠርክ እስከሚመስል ነው ።አንተን የወለደች ፣ ያሳደጉህ ወላጆች እግዛብሔር ይባርካቸው ።አንተንም የ እግዛብሔር ጥበቃ በገባህበት ሁሉ ይጠብቅህ ። የምትሰራው ሥራ ብዙ ሰዎችን ፣ወጣቶችን ከስህተት እንዲመለሱ ቢያደርግም ላንተ ግን አደገኛ ነውና የዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ጥበቃ አይለይህ ። በጣም ሳሳሁልህ የኔ ጎበዝ።

  • @HelinaGebru
    @HelinaGebru 7 หลายเดือนก่อน +26

    እኔመዝሙር እና ስበከት(ት/ት)ነበር የምከታተለው ስራህን ስመለከት ግን አስተማሪና እግዚአብሔር የሚጠላውን ስራ የሚያጋልጥ ፕሮግራም ነው የምትሰራው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እንደስራችን ሳይሆን በምህረቱ ይጎብኘን አንተ ግን ተባረክ የልጅ አዋቂነህ

    • @LovelyGamingHeadset-ib7mo
      @LovelyGamingHeadset-ib7mo 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ በስራህ የልጅ አዋቂ ነህ ይቺ ልጅ ወንድሜ ቢያይስ ስትል ነበር ከፊቷ ውጭ በሆነ ሰውነቷና ደምጿ ቤተሰብና ጓደኞቿ ሊውቋት ስለሚችሉ ለጥንቃቄ እንዲሆን ቢሮ ብትቀያይር በጌታ ኢየሱስ ደም የተሸፈንክ ሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።

    • @user-gy6kd1yb4d
      @user-gy6kd1yb4d 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤❤

    • @izzzankizzank7216
      @izzzankizzank7216 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ትባያለሽ ታዴያ አንች መዝሙሩ አይሻልሽም ነበር

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 9 หลายเดือนก่อน +172

    ለማንም ወንበዴ ደሞዝ ከሚከፍል መንግስት ላንተ ደሞዝ ቢከፍል ይሻላል። ❤❤መልካምነትህ ቅንነትህ ።እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @user-tp2cl9dz2q
      @user-tp2cl9dz2q 9 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnetm

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኡነትነው። ጊንየጥቂ። መንግስት። አለው ይ።ነው። መንግስት ። የሩሱ።ከሪሲነው። ያሟሞለላው።።ፈጠር።ይነቀለወ። መንግስት ። ተበይ።ሇደም

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 9 หลายเดือนก่อน +141

    እርግጠኛ ነኝ በሷ ብዙሰው ይማርበታል👍👍👍👍👍👍👍👍ላይክ አድርጉት አይከፈልበትም

    • @kiduskidus7019
      @kiduskidus7019 9 หลายเดือนก่อน +1

      ልጁ ባለጌ ነው እሷ የራሷ ምክኒያት ወንድ ብዙ አማራጭ አለው ሴት ምን አማራጭ አላት

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 8 หลายเดือนก่อน

      ይህ ብልግና ነው አያስተምርም

    • @user-uh4zb7ip9y
      @user-uh4zb7ip9y 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@kiduskidus7019 እናዝሙት መፍተሄ ነው እደ ምን አይነት ድቁርና ነው በሽታ ቢይዛትስ መቸም ፈጣሪ መፍራቱ ቀረቷል

    • @user-uh4zb7ip9y
      @user-uh4zb7ip9y 7 หลายเดือนก่อน +2

      ምነው ማንነትሽጰተነካብሽ እደ መቸም ወደሽ እደዚህ አላልሽም ዝም ብትይ ይሻላል እሷ ማለት እኔነኝ አልሽ እኮ አዋረዳት አችም እደሷከሆሽ አድቀን ትዋረጃለሽ

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 7 หลายเดือนก่อน +29

    ማርያምን አንተን አለማድነቅ አይቻልም አስተማሪ መካሪ ጀግና በርታ ❤❤❤❤

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 6 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ አባት አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 9 หลายเดือนก่อน +194

    ወይኔ ከቃል በላይ ነክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ሰው

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሱ ደሞ ይለያል

    • @todaytube718
      @todaytube718 9 หลายเดือนก่อน

      jiloch ehe ko drama new @@gabreelgabre6813

  • @yeshiharegestifanos6678
    @yeshiharegestifanos6678 9 หลายเดือนก่อน +56

    ልጄ ተባረክ ሙሉ ነገር ይግጠምህ በረከትን ያብዛልህ መድሐኒአለም ይጠብቅህ

  • @user-di3vq8um6y
    @user-di3vq8um6y 6 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሞ። እንደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን እራስህን ጠብቅ

  • @kassa1894
    @kassa1894 8 หลายเดือนก่อน +58

    እግዚአብሔር ይሰጥህ ወንድማችን በእዉነት በጣም ጡሩ ነገር ነዉ የስራህ በእዉነት አይዞን ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ ሰዉ ለሰዉ መዳኒት ነዉ በእዉነት በጣም በጣም ደስ ይላል 😍

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 8 หลายเดือนก่อน

      የሰውን መብት መጋፉት ነው ትክክል የሆነው ? ሰው ሳያቅ ሪከርድ ማድረግ ህገ ወጥ ነው። ካሜራ መኖሩን ቀደም ብሎ መናገር ህጉ ያስገድዳል ደብቆ መቅረፅ ህገወጥ ነው።

    • @Hasen-lg8du
      @Hasen-lg8du 8 หลายเดือนก่อน

      እናተክሬሰታኗፈጦሬችሁንአትፈሩምእደ

    • @fekertcherent3986
      @fekertcherent3986 7 หลายเดือนก่อน

      Gegena neh

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 9 หลายเดือนก่อน +119

    ማነዉ እደኔ የሂልጅ የሚወድ ማነዉ ❤

    • @user-nx2nq7yy5d
      @user-nx2nq7yy5d 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በጣም ነው የምወደው አላህ ይጠብቀው

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 9 หลายเดือนก่อน +254

    መነፀር እና ኮፍያ አድርግ ወንድሜ ሰው ተጨካክኖል ለናትክ እንድትኖርላት

    • @Astertesfaye-yp3co
      @Astertesfaye-yp3co 9 หลายเดือนก่อน

      Yes,mntr,,yadrgi

    • @eliasalene5948
      @eliasalene5948 9 หลายเดือนก่อน +1

      Awo batame kabadie nawe

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      @@eliasalene5948
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@Astertesfaye-yp3co
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡

    • @akramcell6073
      @akramcell6073 9 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ውዴ ለናትክ ኑርላት ግዜው ከፍቷል ወድሜ❤❤❤❤

  • @habeshaghion351
    @habeshaghion351 7 หลายเดือนก่อน +12

    አንተን አለማድነቅ አይደለም የልጀ አዋቄ ነክ ተባረክ❤❤❤

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 5 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ትለያለህ ወንድማችን አንዳንተአይነት ወንድሞች ያብዛል ተባረክ

  • @sep9070
    @sep9070 9 หลายเดือนก่อน +58

    ውድሜ እዳት አይነት ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ሰው ቢኖር አገራችን ታድግነበር በተረፈ እመብርሀን ተጠብቅህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน +23

    ወንድም እባክህ እባክህ... መነፅር እና ኮፍያህን ዝቅ አርገህ አርግ እባክህ.. ዘመኑ
    ከፍቶዋል.. ብዙ ዘላኖች ስላሉ
    በተረፈ.. በጣም ምርጥ ወጣት
    ነህ.. ሀገራችን ህግ ቢኖር.. እንዳንተ ያሉትን.. ወጣቶችን ነበር.. ማበረታታት በርታ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏🔥🙌🏻 ልጅትዋ ግን ሀት ነው ምላስዋ 🥹🥹🥹

  • @HJi-bf6uz
    @HJi-bf6uz 8 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ አባት እዳተ አይነቱ መልካም ሰውና መካሪ ቢበዛልን ምናለ ከልብ ሆኖ ላዳመጠህ የእውነት በጣም የልብ ሰው ነህ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ😊❤❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 7 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቃላት ያንሰኛል ስላንተማውራት ጌታ ይባርክህ እራስህን ጠብቅ የተናደደ አደጋእንዳያደርስብህ ጌታከአንተ ጋይሁን

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 8 หลายเดือนก่อน +23

    ዋው ይህ ደግሞ ይለያል!!! በጣም የሚበራታታ ተግባር ነው። ጎሽ። በርታ።

  • @Exodus2547
    @Exodus2547 9 หลายเดือนก่อน +29

    ዉይ የኔ ወንድም እንዴት እንደምወድህ እንዴት እንደምሳሳልህ ማርያምን ተባረክልኝ ዘመዴ ቢሆን ብዬ ሁሌ ነው የምነግራት ለጓደኛዬ ወኔህን የዋህነትህን ስወድልህ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 7 หลายเดือนก่อน

      ከኔ የሚበልጥ የሚወድህ ያለ አይመስለኝም በጣም ነው የምወድህ ብሮ አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 8 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምስራ ስራ በጣም ከባድነው እግዚአብሔር የሚጠየፈው ሀጢያትን ነው ከአተ ጋር እንደሚረዳህ ለቅንጣት አልጠራጠርም በርታልን❤❤❤

  • @zedtube1032
    @zedtube1032 6 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ ነዉ ወንድም ማለት
    ለ እህቱ አሳቢ
    ክፉ እንዳይነካት ነዉ ተንከባካቢ
    ከዚህ እኩይ ተግባር
    ሰዉ እንዲቆጠብ
    እዉነትን ለማንገስ ይሰራል ከልብ
    ይህ ነዉ መልካምነት
    ለ ወገን መቆርቆር
    የዘመኑ ጀግና ይገባሃል ክብር ::
    ብቻ ቃል የለኚም
    ላንተም ላምሳዮቺክ
    ከ ክፉዎች ሴራ አልላህ ይጠብቅክ ::

  • @uaekfn2124
    @uaekfn2124 9 หลายเดือนก่อน +35

    ወይኔ ይህ ልጅ ስወደው ደሞ ትግስቱ❤❤

  • @zed9651
    @zed9651 9 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ ላንተ ቃላት አጣሁልህ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነህ ከክፉ ነገር አላአህ ይጠብቅህ

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም❤

    • @user-ur4ol2lv1m
      @user-ur4ol2lv1m 3 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ነህ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 6 หลายเดือนก่อน +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ብዙ risk ወስደህ ነው የምትስራው ስለሚደርስብህ ነገር ሁሉ ያሳስበነል ጥንቃቄ እያደረክ ጀግና ነህ

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም አለም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ተባረክ ኑርልን የእውነት ደስ እሚል ፕሮግራም ነወ በርታልን እራስህን ጠብቅ በማሪያም እሺ የዝህ ዘመንስው ጨካኝ ነወ ለእትህም ለኛም ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @tameratadmasu4196
    @tameratadmasu4196 9 หลายเดือนก่อน +23

    ወንድሜ ልጅቷ የለመደች ነው ምንም ማፈር የሚባል ነገር የለባትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ስለንግድ ሲያወራት እራሱ መስማት አትፈልግም።😢

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p 9 หลายเดือนก่อน +51

    ውይ አተልጅ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስተካከል!

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 8 หลายเดือนก่อน +24

    የሰው ልጅ ክቡር ነው በምንም አይነት ህይወት ውስጥ ይኑር ክብር ያስፈልገዋል

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 9 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ምርጥ ልጅ ስወድህ እክ በምክኒያት ነው ወንድሜ በርታልን እንወድሀለን😊

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 9 หลายเดือนก่อน +15

    ይህ የመንፍስት ሴራ ነው አባክህ ወንድሜ የመምህር ተስፍየን ገጠመኝ አንድታድምጥ አርዳት አንተም በዚሆ አጋጣሚ አድምጠው በማርያም ልጅቷ ንግሩ ላይ ያሳታውቅል አሶ ብቻ አድልሆነች 😢😢😢አግዝኦ ምን አይነት ጊዜ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 8 หลายเดือนก่อน +17

    ሱቡሀን አለህ አለህ አሰምሮ የሰጠቻውን ገለ በቆሸሸቦተ ስየዊለት ያመል አለህ ከደዚ አይነት ውርደት ይጠቢቀን

  • @negseti7949
    @negseti7949 6 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ያንተን አይነት ትግስት የስጠን ስረአትክ የገርማል ❤❤❤

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 9 หลายเดือนก่อน +22

    ደሞ ስራነዉ ትላለች አቺ አፍር ቢይ ምናይናትዋ አይ አወጣናት ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 9 หลายเดือนก่อน +5

    እብድ ናት ጤነኛ እግዚኣብሄር ቀልብ እና ልቧና ይስጣት ኣንተ ደግሟ ተባረክ ትግስተኛ ነህ

  • @Mahret-cg4wq
    @Mahret-cg4wq 8 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅር የሆንክ ልጂ ጌታ ይባርክ እራስህን ጣቢቂ እንዎዳለን 💞💞💞💞💞💞

  • @edrees3917
    @edrees3917 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወሏሂ ስነስራአቱ ትግስቱ አሏህይጠብቅህ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 9 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት ክፉ መንፈስ ነዉ እኮ ገጠመኝ ገብታችሁ እዩ በመምህር ተስፋዬ አበራ እዉነትኛ ታሪክ አለ የሁላችንም ሕወት ያስተምረናል ተባረክ አንተ ፈርዶብህ ሀይለኛ ነዉ የሚያጋጥምህ ተባረክ

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 10 หลายเดือนก่อน +197

    ዘመኑሳይሆን የተበላሸዉ ሰዉነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 9 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢በትክክል

    • @maryaimkenan
      @maryaimkenan 9 หลายเดือนก่อน

      ዉላህ የዘደ ር ሴት የገርማለ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመኑምን ያድርግ ትክክል

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 9 หลายเดือนก่อน +2

      ቂያማ

    • @saadahsaadah2535
      @saadahsaadah2535 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል 100%

  • @abebahamer1200
    @abebahamer1200 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና ልጀ ለመግለፅ ቃላት የለኝም አስለቀቀስከኝ ፈጣሪ ዘርህን ሁሉ ይባርክ ❤💖💖💝💝💐💐💖💖💖💝💝💝💝💪💪💪💪

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 8 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ትምህርት ቀጥልበት ጅግና

  • @uaeuae888
    @uaeuae888 9 หลายเดือนก่อน +38

    የአላህ ሰተጀጅለኝ ሰተቆሸኝ በንጹ ድህነቴ ግደለኝ 😢😢😢😢

    • @user-yp7ue2ds4e
      @user-yp7ue2ds4e 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን😢😢

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭👍👍👍

    • @user-ur4ol2lv1m
      @user-ur4ol2lv1m 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e 9 หลายเดือนก่อน +31

    ኣምላኬ ሆይ ከዚ ኣፀያፊ ስራ ኣንተ ጠብቀን ለም የሰው ቤት ሰርተ ኣይበሉም እጭ😢😢

    • @graceplug3471
      @graceplug3471 9 หลายเดือนก่อน

      They don’t get paid well

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 8 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ጅግና ኔክ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ይሁን ደብሎስ ተመታ በመስቀሉ አሁንመ የምያገፈፍት ደብሎስ ደግጦውል ❤❤❤❤

  • @medinasead8250
    @medinasead8250 5 หลายเดือนก่อน +2

    ንፁህ ኒሞሪ ያለህ ጀግናነህ
    አላህ ይጠብቅህ❤🎉❤🎉

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 9 หลายเดือนก่อน +12

    አምላኬ ሆይ ከዚህ ሁላችንንም ይሰውረኝ
    ምን አይነት ጊዜ ነው ምሀረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 9 หลายเดือนก่อน +39

    ይከ የመንፈስ ስራ ነው እባክሽ ገጠመኝ አዳምጪ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት😢😢😢

    • @user-ks7ok6co9m
      @user-ks7ok6co9m 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 9 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new 😢😢

  • @targettube4968
    @targettube4968 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል አይመሰለኝም ልጅ ነች እንዲህ አድርጎ ማዋረድ ተገቢ አይደለም። ወጣቶች ሊሳሳቱ ይችላል በዚህ መልኩ ማወረድ ግን መሀበራዊ ቀውስ ያመጣል። እባካችሁ ይሄን ስራ አስቡበት ትክክል አይመስለኝም። አገራችን ያለችበት የድህነት ደረጃ ይታወቃል። የወጣቶችን ህይወት በዚህ መልኩ መስበር አገራዊ አደጋ አለው። እባካችሁ ይሔ ስራ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይብሳል። ምንም ፊቱ ቢጋረድም ቤተሰቦቾ ያውቋታል። እች ልጅ የራሳችን እህት ብትሆን እንዲህ እንድትሰበር አንሻም። በኛ ቤተሰብ እንዲደረሰ የማንፈልገውን ለምን በሌላው ቤተሰብ እናደርጋለን። በእውነት በሰው በተለይ በወጣቶች ላይ እንዲህ አይነት ፍርድ መፈረድ ለፍርድ ይጥላል። እህቴ እኔ በአንች አልፈርድም። ከይቅርታ ጋር ይሔ ስራ አልተመቸኝም።

    • @user-ur4ol2lv1m
      @user-ur4ol2lv1m 3 หลายเดือนก่อน

      እማይጠቅምን ነገር እድህ ማጋለጥ ነው

  • @user-gu6tf9go8y
    @user-gu6tf9go8y 7 หลายเดือนก่อน +9

    ስወድህ እራስህን ጠብቅ ወድ ነህ ከልብህ💪💪💪💪💪

  • @user-lg9kt7ut1w
    @user-lg9kt7ut1w 9 หลายเดือนก่อน +10

    ከያወቸዉ ዩትዩበር ሁሉ በለጩ ጀግና አንተ ብቻ ነህ እራስህን ጠብቅ🎉

    • @moerkettomoerketto2980
      @moerkettomoerketto2980 7 หลายเดือนก่อน

      አወንወላሂአላህይጠብቀዉያረብ

  • @SalamSalam-rm5bw
    @SalamSalam-rm5bw 9 หลายเดือนก่อน +16

    ተባረክ ውድ ወንድማችን በጣም ጡሩ ስራ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሱብሃነሁ ተአላ
    ቻይ ነው
    አኡዙቢላህ
    የሃላል ስራ ያጣች ይመስል
    አላህ
    እደነሱ አይነቶቹን
    እየለየ
    በቁማቸው እሳት ይልቀቅባቸው
    ያረብ ያረብ ያረብ
    ብራቦ አለይክ
    ያወገኔ
    ጀግናነህ
    ባለጌስ አችይ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal 11 วันที่ผ่านมา

    አንተ ልጅ እንደው ምንአይነት ሰው ነህ ቃል የለኝም ወላሂ አላህ ብቻ ውለታህን ይክፋልልህ ጀግና ነህ ወላሂ

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ለወገን ተቆርቋሪ በመሆንህ አስደሳች ፍሬማ ተግባር ህ ያስመሠግንሀል በዚሁ ቀጥልበት ❤❤

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 9 หลายเดือนก่อน +9

    የዚህ ሁሉ ምክኒያት የእህቶቻችን ባልሆነ መንገድ መጏዝ የድህነታችን ምክኒያት ነው

  • @HayatHayat-sf8xf
    @HayatHayat-sf8xf วันที่ผ่านมา

    የምር ምርጥ ጅግና ወድ ነክ አላህ ይጠብቅህ እዳንተ አይነቱን ወድም ያብዛልን

  • @user-sj7nj4kg2r
    @user-sj7nj4kg2r 7 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እደታ አይነቱን ጀግና የብዘልን

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 9 หลายเดือนก่อน +21

    ተባረክ አባቴ 🍃🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 9 หลายเดือนก่อน +18

    የኔወድም ከርጋታጋ ፈጣሪ ሁሉን አሞልቶ የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከምር❤🙏🙏🙏

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም ትግስትህ በስማም በርታልን ጀግና ነህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @edrees3917
    @edrees3917 8 หลายเดือนก่อน +8

    አሏህይጠብቅህ ወላሂይሄልጅያሳስበኛል😢😢

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @yenantw21
    @yenantw21 9 หลายเดือนก่อน +12

    ወይይይ ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም።

  • @saada5858
    @saada5858 9 หลายเดือนก่อน +19

    የኔወዲም በሰላም ነዉየጠፋሀዉ😢😢❤❤መነፀር ኮፍያ ልበስ❤❤ ሰላምህን አላህ ያብዛልን

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ክፍ። ያርግሕ ለትጎዳ ድራሽ ስለሆንክ አምላክ ይርዳክ እኔ ልቤ ክአንት ጋር ነው እራስሕን ጠብቅ 💗💝💗💝👍💝👍💟💗💝

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you brother. One day she will thank you for saving her from a sinful life. እህቱ አይዞሽ ህይወት ከባድ ነው ነገር ግን የሰው ልጅ በርትቶ ከሰራ ይባረካል
    Brother በጣም ነው የምከታተለው ፕሮግራምህን በርታ

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 9 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት በጣም ጀግና ቅን ሰው ነህ ሰው መሆንህን በስራህ ገልፀህልናል ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ወንድም

  • @destata7749
    @destata7749 9 หลายเดือนก่อน +40

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @merryadenew21
    @merryadenew21 7 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ መልካም ልጅ ነህ❤ፈጣሪ የላከህ ሰው ነህ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ትውልድ ይዳን የማይጠቅም ነገር ይቁም እኛ እትዮጵያዊየን የተከበረ ሕዝቦች ነን የተለያዩ የውጭ ወራሽን ይብቃ ።

  • @kuritamene3562
    @kuritamene3562 9 หลายเดือนก่อน +15

    ድንቅ ልጅ ዋው ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @kamnoah
    @kamnoah 9 หลายเดือนก่อน +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እረ ምድራችን በዝሙት ተጨመላለቀች ይቅር በለን ለንሰሃ አብቃን አሜን

  • @user-no6pl3tz6o
    @user-no6pl3tz6o 8 หลายเดือนก่อน

    ከሁላቸው የሚለይህ አንተ በመናገር ሆነ በመፋጠጥ ታግዛቸው አለህ እግዛብሄር ሞጎስ ይሁንህ ገብርኤል ይከተልህ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ❤❤❤

  • @EmuyeEmu-pj7jv
    @EmuyeEmu-pj7jv 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወይስ ልታገባኝ ነው አላለችም😂😂😂😂😂😂ስድ ወንድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej 9 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ገበዝ በርታ ወንድሚ❤

  • @TV-qc2lu
    @TV-qc2lu 9 หลายเดือนก่อน +35

    ልጅዋ ነገረኛ ናት ራስዋ ! ጭንቀት ና ሂወትዋ የጠላች ኣይነት ልጅ ናት ::

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 😢😢

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ነገር ነው ያደረከው ለሷ ብቻ ሳይሆን ሌሎች እህቶችንም ያስተምራል 👏👍

  • @nigiasfaw4515
    @nigiasfaw4515 9 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ጎበዝ በርታ ወንድም❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 9 หลายเดือนก่อน +16

    እኛ ለብር ብለን ጥቁር ባህር ዘለን እንሰራለን❤❤አንዳንዶ ግም ድግሞ እዛው ትግማማለይ ይህም ስራ ሆኖ በሽታ ማስፋፋት ይቁም😂😂😂😂

    • @user-tg2kk1vz7c
      @user-tg2kk1vz7c 9 หลายเดือนก่อน +5

      እኛ የመዳም ታክሲወች ልንኮራ ይገባል❤❤❤❤❤

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs 6 หลายเดือนก่อน

      ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው እኔ በበኩሌ መፍረድ አልችልም😢

  • @user-rw9fs6eg8e
    @user-rw9fs6eg8e 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ አስተዋይ ነህ በጣም ነው የምታስደስተው እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ትለያለህ ቃላት ያጥረኛል

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ እንትን የወልዱት ቤተስቦቸህ ይባርክ መጨርሻህን ያሳምርልህ እመቤቴ ማርያም ከፈትህ ትቀድምልህ

  • @RichManTeshe-sm3bx
    @RichManTeshe-sm3bx 9 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም አሪፍ ነው በርታባት ጌታ ይባርኪክ ህቶቻችን ወንድሙቻችን ይመለሱ

  • @user-ge8eb2tc2d
    @user-ge8eb2tc2d 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወድሜ ፈጣሪየጠብቅሕ በጣም ጎበዝነሕ እመብርሀን ትጠብቅሕ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @Reesan-bv7ue
    @Reesan-bv7ue 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጡሩ ስራ ነው በርታ

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክ ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ እራሥህን ጠብቅ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ያለፈውን በደ ላችን አትቁጥረብን2016 የሀገሬ የኢትዮጵያ ምህረትህ ሸፍናት

  • @heesan7389
    @heesan7389 9 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ነህ ወዶሜ 💪💪💪

  • @user-hk1dp2ic6e
    @user-hk1dp2ic6e 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ምርጥ ልጅ በጠም ነው የማደንቅህ አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetabebe2937
    @genetabebe2937 6 หลายเดือนก่อน

    ለእህታችን የመምህር ተስፋዬ አበራ እና ኤፍታህ ተድፋስላሴ የሚለውን ዬትዬብ ጋብዝልኝ ወዳ አይደለም የዝሙት መንፈስ ነው ለዚህ ያነሳሳት አንተ ተባረክ እሷሰንም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 9 หลายเดือนก่อน +15

    ጠፍተህ.ነበር.እካን.ደህና.መጣህ.እራስህን.ጠብቅ.መልካም.ሰው.ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtealemayehu7159
    @habtealemayehu7159 9 หลายเดือนก่อน +34

    ከዚህ በላይ አገር መዉደድ የለም
    እ/ግ ካንተ ጋር ይሁን።
    ታኮራለህ

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 7 หลายเดือนก่อน +1

    Good job May God bless you more and more brother woooooooooow

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎን ስራህ ስከታተልህ ነበር ተባረክ የኛ ውድ ወንድም

  • @seadaebrahim2784
    @seadaebrahim2784 9 หลายเดือนก่อน +13

    ጡሩ ስራነዉ ወንድም በርታ