Its absolutely wrong and false supposed not to show that on meskel holyday we never seen it now why honey? Because its time no priest or church teach us about it we born and raised in ethiopia .the people who show up that zendo...on that day they may have another agenda sorry .
Abiye welcome ❤
❤ሰላሙን ያብዛልህ መምህር
ሰላምህ ይብዛ
እኔ የሚገርመኝ ጊዮርጊስ ከሞት 7ቴ ከተነሳ በኋላ 70ውን ነገስታት ግደልልኝ ብሎ መጸለዩ ነው።ክርስትና የገባው ሰው ቢሆን የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ይል ነበረ።አሳድልኝ ግደልልኝ ያለ ቅዱስ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ያለው
እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቤ ዐብይ፡ ተባረክ፡
Thank you 🙏
መምህር ተባረክ
የክፋት መንፈስ የተነቀለ ይሁን፡ ጌታ ይጥረግልን፡፡
Orthodox got to stop 🛑 drinking this 🍺 beer 🍻
Abiy you don't afraid ..
B/c world is last
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላምሰላም ወድማችን
רק ישוע הוא המשי.
ቢራው ን አትጠጡ
Dude where do you find all the information? Would you please recite the original articles, books all of them? ✌️
😢ስጀመር በተቀደሰ በእግአብሔር ስምየራከሰ የሴጠን መጠጥ ስገራጨት ዉስክ ሃራቄ 😢ትዉልድን ገደል የከተ የሴጠን ስራነዉ ጠጅ ድራፍት በእየሱስ ፍት የራከሰ እግመንነዉ?
This needs to be translated to English so non-Amharic speakers can learn about it.
እኔኮ ማን አባቱ ነው ቅዱስ ጊወርጊስ ቢራ ብሎ የሚለጥፈው ከጀርባው ማን አለ እያልኩ ውስጤ ይከነክነኝ ነበር አሁን ግልፅ ነው👍 እንደው አባቶች ግን በዚህ ጉዳይ ለምን አርምሞ እንደያዙ ነው ያልገባኝ ? እንደው ካንፓኒውን በቦንብ ማለት ነው 😡
Selam egzabihier ymesgen abiy
አንዳንድ ነገር ላይ ግን ከእውነት ጋር የሚጣረስ መረጃ ነው የምታቀርበው ለምሳሌ ታቦተ ፂዮን የሚባለው ከቅዠት ማለት ነው። ታቦቱም መጣ የሚባልበት መንገድ በስርቆት ነው።
1.በስርቆት ማምጣት ደግሞ እግዚአብሔር በሌብነት አይከብርም።
2.ከመዳናችን ጋር ምንም አይገናኝም። በቅዱስ ቃሉ እንደ ተፃፈው የሰረቀ 4 እጥፍ መክፈል አለበት ተብሎ ተደንግጓል። ዘዑልቁ ላይ መመልከት ይቻላል።
3.የእኛ ትኩረት የሚሆነው መስቀሉ ሳይሆን የመስቀሉ ቃል የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ስለሆነም በማስተዋል ነገሮችን ማየት ያስፈልጋል።ሌላም ጥሩ የሆነ ትንታኔ ነው በርታ።
ארון הקדוש לא נמצא באתיופיה
አዋሳ እያልሁ በጣም አዳምጥህ ነበር. አሁን ግን ጠፍቶብሃል ያልሆነ አታውራ.
አንተ እኮ ሠው ነህ ከ ሠውም ሠው ❤
knights temple's meskel newe mitekemut. ye Catholic warriors neberu. wanaw cheger gen kidus Giorgis le kiristos fikir 7 gize moto 6 gize yetenesa newe. Be grider mulu sigaw tefechtowal. sigawen amed argew benefas betinewtal. Bestemecheresha Kristos Nebsun wesedat, Teamregnaw semaet Feresegnaw Giorgis. Tadia Bemin Ayenet Menfesawi helina newe "Kidus Giorgis birra" bilen yeminitetaw? Hatatiachin siasafer...
የእምዬን ለአብዬ ጃንሆይ!! የኢትዮጵያ ወጣቶች በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ነው በአደንዛዥ ሱስ የተጠመዱት? ወይስ ህወሓት አገሪቱንና ኢትየያን ኤርላይንስ ከተቆጣጠሩ ጀምሮ? በማን ዘመን ነው ኢትዮጵያዊያን የአየር መንገዳችን ተሳፋሪዎች በህገወጥ ድራግ ማዟዟር በቻይና እስር ቤት የታሰሩ?
ምንም አልገባኝም የምታወራው ነገር
ጥያቄ ነበረኝ ስለ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚል መፅሐፍ እውነተኛ ነው ወይስ ድርሰት
ምን ጥያቄ አለው መጽሀፋ ላይ ያለው ሁሉ እየተፈጸመ ነው
እውነት ብለሃል ወንድም እኔ መፅሐፉን ከ2 ዓመት በፊት ነው ያነበብኩት ግን ሳልጨርስ ተውኩት ምክንያቱም እየሆነ ሰለሆነ@@tariku8486
አቢይ እንደሚቀጣ እወቁ በጌታ ቅጣት ኦሮሞ ብቻ አደለም ሚቀጣ የአማራን ህዝብ 6 ስድስት አመት እያሳረደ ስለሆነ ለኦሮሞ ሀይል አብሮ እንደሚቀጣ እወቁ
አብይ የሀገራችንን ታሪክ ነጮች ሪቨርስ ያረጉትን አንተ አድቨርታይዝ እያረክላቸው ነጭን አታምልክ ላሊበላን እኛ ነን የሰራነው ለማለት የፈለጉትን አንተም አትታለል ልክ እውቀትህን በክርስትና ትምህርት ኢትዮጵያ ውስጥ ሳታዳብር ማንበብህ እውቀት አይሆንም እንደፊክሽን ነው ላንተ ኢትዮጵያዊ እውቀት ያላቸውን እንደ ዶር ሮዳስ እንደ መምህር መስፍን በሀይማኖት ትምህርት የሚራቁትን አምጥተህ ስለሀገራችን እያመሳከሩ ይናገሩ ሌላ ላሊበላይሄን አረገ ሀይለስላሴ ይሄን አረገ ቡለህ አትዘላብድ የጴንጤ እውቀት አስመሰለብህ አንብቤ መምህር ነኝ ይመስልብሀል።
"ታቦተ ፅዮን" የሚባል ነገር የለም። እግዘብሔር ለ እስራኤላውያን የሰጠው የቃል ኪዳን ታቦት አገልግሎቱን ጨርሷል።
Mutan
Betkekel❤
የዚች ሀገር ዋነኛ ውድቀት የእየሱስ ክርስቶስ ወዳጅ መሳይ ጠላት ፔንጤዎች መስፋፋት ነው
@@ashemanall
*ደደቡ፡ ታቦቱ ላይ የተፃፈው፡ "እስርቱ ትዕዛዝ ቃላቶች" መሆናቸውን ታውቃለህ?! የእግዚአብሂር ህግ ግዜ አይሽረውም!! ካለህበት የምንፍቅና አምልኮ ወተህ ተስተካከል። ማፈርያ ነህ! Period.
@@ህዝቅኤል
ትክክል! *ምንፍቅና አጀማመሩ፡ የ ONG Oromo ፖለቲክስ ነው፡ በሃይማኖት ሽፋን ተደርጎ! Orthodoxen እንደ አማራው እምነት ቆጥረውት እየዋሹ ለተከታዮቻቸው!! ይሄን ሁሉም ዜጋ ማወቅ አለበት!! ወደፊት አጭበስባሪ የ Bible ነጋዴዎችን ጠራርጎ ማፅዳት ነው። They have nothing to do with Christianity! አለም እቀፍ ተባባሪ ወንበዴ ወንጀለኞች ናቸው "ፓስተር" ነኝ ባዮቹ። የሚከተሉዋቸው ሰዎች ውስጡን አያውቁም! *እየሱስ የሚሰበክ መስሎዋቸው ነው! " አይደለም ግን። So called "ፓስተሮቹ" ሁሌም *ነጭ የመተት መሃረብ በእጃቸው እየያዙ፡ በተከታዮቻቸው ላይ *የሰይጣን መንፈስ በድብቅ እየረጩ፡ ያፈዙዋቸዋል ያስጮሁዋቸዋል። Basic Hypnotism/መተት እያሰፈኑባቸው "ልሳን" እያሉ ያስጮሁዋቸዋል ያንደፋድፋዋቸዋል! አይ የኢትዮጵያ ህዝብ፡ የማንም ተራ ዱርዬ መጫወቻ ሆኖ ቀረ!! At the same time, "ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ! " ብለናል። Let them help themselves!
በርታ ይህ ሁሉ የንጹሀን ደም መፍሰስ የነሱ ሴራ ነው ልብ ያለ ው ነገሮችን ማጤን አለበት እግዚያብሔር አትጠራጠር አንተን ይጠብቀሀል
አብይ የሀገራችንን ታሪክ ነጮች ሪቨርስ ያረጉትን አንተ አድቨርታይዝ እያረክላቸው ነጭን አታምልክ ላሊበላን እኛ ነን የሰራነው ለማለት የፈለጉትን አንተም አትታለል ልክ እውቀትህን በክርስትና ትምህርት ኢትዮጵያ ውስጥ ሳታዳብር ማንበብህ እውቀት አይሆንም እንደፊክሽን ነው ላንተ ኢትዮጵያዊ እውቀት ያላቸውን እንደ ዶር ሮዳስ እንደ መምህር መስፍን በሀይማኖት ትምህርት የሚራቀቁትን አምጥተህ ስለሀገራችን እያመሳከሩ ይናገሩ ሌላ ላሊበላይሄን አረገ ሀይለስላሴ ይሄን አረገ ቡለህ አትዘላብድ የጴንጤ እውቀት አስመሰለብህ አንብቤ መምህር ነኝ ይመስልብሀል።
@@meskeremwondimu2886 yeMehaymm seww comment siddibb yibezabettal
Beqa metet aqumu
አቢይ የፈጠረህ የማያንቀላፋ ነው ብትሉ አይሆን እናንተም እብራችሁ ባአማራ ህዝብ ደም ላይ እየተጫወታችሁ ነው ስለዚህ አብራችሁ ትቀጣላችሁ በጌታ ቅጣት ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን ብታላግጡ አይሆን ጌታን ማላገጥ አትችሉ እያላገጠ ነው ጌታ ሚቀጣችሁ አሁን መንጋ ቡዳ ሰው በላ አላጋጭ መንጋ
😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አብይ ግን የፈጠረህ ስለማያንቀላፋ ነው በሰላም ያለሀው!!! አሁንም ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏🙏🙏 በቤሩት ያሉት ወገኖቼንም ይጠብቃቸው🙏🙏🙏
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አብይ ሰላም ጎንደርውስጥ የመስቀል ባል ላይ ዘመዶች በማሳየታቸው የተረዳዋቸው ነገር አለ 666 ናቸው ዞሮዞሮ ምንም ይበሉ ምስሉን አሳይተዋል ክርስቶስ ይገስፃቸው ምንም አይነት ምክንያት የለው ሞኝ የለም በዚ አልደራደርም ኢየሱስክርስቶስ ይገስፃቸው።
ምንአይነት ደነዝ ዘረኛነህ ገደልግባ ማንም ጋዜጠኛነን ባይ ወቶይቀባጥራልና ምኑንከምን ታገናኛላችሁ ኧረአሰተዉሎ ገና ጥሩአርጎ ይገዛል ምቀኞች ሰንት ባለሰልጣን እንደገደላችሁ ቁጠረዉ
ከአብይ የነጮቹን ታሪክ ልትማሩ ትችላላችሁ ስለሀገራችን አብይ ጎንደር ምንድ ነው ያዙትን እነሱን የቤተክርስቲያን እውቀቱን ጠይቋቸው አብይ ማንበብ ጎበዝ ያ ደግሞ የቤተክርስቲያን ትምህርት እውቀት የለውም በርግጥ ማንበቡ ስለውጭዎቹ የፃፉትን ሰለሆነ እሚያነበው የራሳቸውን በራሳቸውእመን ስለኛ ግን አብይ የዛ እውቀት የለውም መምህሮቹ እዛው የሰሩትን ጠይቅ ከቄሱ ደቀመዝሙሩ እንዳይሆንብህ ቀጥታ የሚመለከተውን ጠይቅ
Its absolutely wrong and false supposed not to show that on meskel holyday we never seen it now why honey? Because its time no priest or church teach us about it we born and raised in ethiopia .the people who show up that zendo...on that day they may have another agenda sorry .
@@maheletaberham3119 You have another agenda for me go ask before you talk.