Ethiopian Media
Ethiopian Media
  • 20
  • 586 657
ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ ጀግና ክቡር አቶ ታዲዮስ ታንቱ የስድስት ዓመት ከሶስት ወር እስራት እና የገንዘብ ቅጣት.
ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ ጀግና ክቡር አቶ ታዲዮስ ታንቱ የስድስት ዓመት ከሶስት ወር እስራት እና የገንዘብ ቅጣት.
Tadios tantu judgment.
มุมมอง: 66

วีดีโอ

ሰቆቃወ መህቡባ...የሀበሾች የዱባይ ሚስጥር. "ዓረብ ወደ እኛ ለግብርና እኛ ወደ ዓረብ ለግርድና... "ያዳኖ" ተስፋየ ገ/አብ. Tesfaye Gebreab.
มุมมอง 467 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰቆቃወ መህቡባ...የሀበሾች የዱባይ ሚስጥር. "ዓረብ ወደ እኛ ለግብርና እኛ ወደ ዓረብ ለግርድና... "ያዳኖ" ተስፋየ ገ/አብ. Tesfaye Gebreab. Yadano. about Dubai city.Ethiopians in Dubai city.
የአቶ ልደቱ አያሌው የዘመነ ካሴ እና የእስክንድር ነጋ አደገኛ ሙግት:: Lidetu Ayalew, Eskindir nega and Zemene Kassie.
มุมมอง 11614 วันที่ผ่านมา
የአቶ ልደቱ አያሌው የዘመነ ካሴ እና የእስክንድር ነጋ አደገኛ ሙግት:: የፋ መዳረሻ የት ነው?ትግል ያለ ድርጅት ይሳካል ወይ? የሚሉት ነጥቦች በአጭሩ ይዳሰሳሉ:: The challenge of Lidetu Ayalew, Eskindir nega and Zemene Kassie.
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 11.Bariyana diaspora full narration part 11. ለአገሬ አፈር አብቁኝ ባይ አስቂኝ ዲያስፖራዎች
มุมมอง 3721 วันที่ผ่านมา
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 11.Bariyana diaspora full narration part 11. ለአገሬ አፈር አብቁኝ ባይ አስቂኝ ዲያስፖራዎች:: #ebstv worldwide #Ethiopianeducation #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #Fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #Kanatv #Waltatv #FanaTv #ArtsTv #A...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 10.Bariyana diaspora full narration part 10. የመባረር ስጋት የሚያባትታቸው ድንጉጥ ዲያስፖራዎች.
มุมมอง 3621 วันที่ผ่านมา
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 10.Bariyana diaspora full narration part 10. የመባረር ስጋት የሚያባትታቸው ድንጉጥ ባሪያዎችና ዲያስፖራዎች. #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #F...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 9. Bariyana diaspora full narration part 9. የባሮችና የባሪያ ባሮች የጋራ ችግር.
มุมมอง 4928 วันที่ผ่านมา
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 9. Bariyana diaspora full narration part 9. የባሮችና የባሪያ ባሮች የጋራ ችግር:: #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #FanaTv #ArtsTv #A...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 8. Bariyana diaspora full narration part 8.የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ስራ እና ሴራ.
มุมมอง 43หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 8. Bariyana diaspora full narration part 8. የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ስራ እና ሴራ. #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #FanaTv #ArtsTv #A...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 7. Bariyana diaspora full narration part 7. የዘመናዊ ባርነት ትርፍ እና ኪሳራዎች
มุมมอง 32หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 7. Bariyana diaspora full narration part 7. የዘመናዊ ባርነት ትርፍ እና ኪሳራዎች:: #abelbirhanu #ebstv #habesha #seyfuonebs #Ethiopianeducation #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #K...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 6. Bariyana diaspora full narration part 6.የ UN ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ባሮች::
มุมมอง 74หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 6. Bariyana diaspora full narration part 6. የ UN ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ባሮች:: #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #FanaTv #ArtsTv #...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 5. Bariyana diaspora full narration part 5. ነጻ ያልወጡ ነጻ አውጭ ባሮች::
มุมมอง 409หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 5. Bariyana diaspora full narration part 5. ነጻ ያልወጡ ነጻ አውጭ ባሮች እና የቤተሰብ ነጻ አውጭ ባሮች:: #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #Fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #F...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 4. Bariyana diaspora full narration part 4.ችግርን በመሸሽ ያሸነፉ ኢትዮጵያዊ ባሮች::
มุมมอง 73หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 4. Bariyana diaspora full narration part 4. ችግርን በመሸሽ ያሸነፉ ኢትዮጵያዊ ባሮች:: ባሪያ ወይስ ዲያስፖራ? #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv ...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 3. Bariyana diaspora full narration part 3.በኢትዮጵያውያን የተተካው የአፍሪካውያን የባሪያ ጉልበት.
มุมมอง 73หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 3. Bariyana diaspora full narration part 3. በኢትዮጵያውያን የተተካው የአፍሪካውያን የባሪያ ጉልበት. #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #FanaTv...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 2. Bariyana diaspora full narration part 2. የአፍሪካውያን ነጻነትና የኢትዮጵያውያን ባርነት::
มุมมอง 94หลายเดือนก่อน
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 2. Bariyana diaspora full narration part 2. የአፍሪካውያን ነጻነትና የኢትዮጵያውያን ባርነት:: #ethiopianeducationalcontent #Fikireskemekabir #Ethiopia #ebstv #abelbirhanu #fetadaily #fetadailyworld #Fetadailynews #Artstvworld #seyfuonebs #Donkeytube #oromayfull narration #dinklijoch #Ethiopiannews #EsatTvEthiopia #tigraytv #Dimtsiweyane #EBC #Ebs #ebstvworldwide #Kanatv #Waltatv #FanaTv #Ar...
አብዲሳ አጋ. ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 1. Bariyana diaspora full narration part 1. ወደ አባቶቹ ትፋት የሚመለስ ትውልድ::
มุมมอง 123หลายเดือนก่อน
አብዲሳ አጋ. ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ ክፍል 1. Bariyana diaspora full narration part 1. ወደ አባቶቹ ትፋት የሚመለስ ትውልድ::
ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ.ሐዲስ አለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ.Haddis Alemayehu.the legal permission of the publisher.
มุมมอง 585Kปีที่แล้ว
ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ.ሐዲስ አለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ.Haddis Alemayehu.the legal permission of the publisher.

ความคิดเห็น

  • @كندر-ل3د
    @كندر-ل3د 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘመኔ ምርጥ ትረካ❤❤❤

  • @EyobAbera-j2r
    @EyobAbera-j2r 2 วันที่ผ่านมา

    በተከታታይ ድራማ መልክ ጀምረውት አልነበር ተቋረጠ እንጂ ቢቀጥሉት ጥሩ ነበር

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananredwanhanan
    @hananredwanhanan 19 วันที่ผ่านมา

    Great👏👏

  • @hananiyagizaw5402
    @hananiyagizaw5402 20 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @habte.
    @habte. 24 วันที่ผ่านมา

    በ1999 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል ትህምርቴን እንደ ጨረስኩ ብዙ ጊዜ የተነበበና ያረጀ የፍቅር እስከ መቃብር መፅሐፍ ከሰዉ ተዉሼ ባነብም እንደዝህ ትረካ ግን በደንብ ግልጥ ብሎልኝ አላነበብኩትም ነበር። ስለዚህ ምስጋናዬ ለክብር ለሐዲስ አለማየሁ፣ ለተራኪ ወጋየሁ ንጋቱና ለዚህ you tube ገጽ እንደገና እንደ አዲስ መልክ አዳምጫለሁ።

    • @Ethiopianmedia1
      @Ethiopianmedia1 24 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን::

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv หลายเดือนก่อน

    የልጅነት ዘመኔን ለትምህርት የምጠዳደፍበትን ማለዳዬን ያሳየኛል

  • @meseretmekonnen6993
    @meseretmekonnen6993 หลายเดือนก่อน

    girum new mechem

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 หลายเดือนก่อน

    መፅሀፉንም አላነበብኩትም ነበር አሁን ግን በትረካ ልሰማዉ ነዉ

  • @DerejeTekle-l6c
    @DerejeTekle-l6c หลายเดือนก่อน

    Betam leb yemineka tereka new Feker_mekaber yemayselch Tereka

  • @lidethailemichael4544
    @lidethailemichael4544 หลายเดือนก่อน

    ትረካው እስከ መጨረሻ አይደለም እባክህ ቀጣዩን 🙏🏽

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 หลายเดือนก่อน

    I read the book 18 years ago. I was 14 years old. I need to revise the story bcoz of the series. It's such a master piece. The book, the audio and the series.i love all.

  • @gdgdxbxh7109
    @gdgdxbxh7109 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነው ብዙ መውለድ የምመኘው ከመልካም ትዳር ብዙ ልጆች አላህ እንድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ😢❤

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp หลายเดือนก่อน

      ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤

  • @ahmedengida3049
    @ahmedengida3049 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ እንደ ጉድ ፈሰሰች።

  • @davechristt
    @davechristt หลายเดือนก่อน

    የእግዜር ቁም ነገሩ ልጀ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ እንጂ ሚሽት ማግባት መውለድ መዋለዱም አይደል።

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 หลายเดือนก่อน

      U guys always say we do not know Jesus Chris tho😂

  • @yaredadugna9824
    @yaredadugna9824 หลายเดือนก่อน

    ባለዋሽንቱ ዮሐንስ አፍወርቅጎጃም አገው ምድር እንቁ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል

    • @SaadaAyale
      @SaadaAyale 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GechMan-bl7uf
    @GechMan-bl7uf หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው እሚገርም መፅሃፍ እሚገርም አተራረክ

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እመት ውድነሽን እንደወቀስኩ ነው😭ለዚህ ሁሉ ታሪክ መዘበራረቅ በሳቸው የመንፈስ ድካም ነው ብዬ አስባለሁ

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 หลายเดือนก่อน

    አወይ ጉድ😯😯 አተራረክ ብሎ ዝም እውነት እጄን በአፌ አስጫነኝ በጣም ልዩ ነው። ይህን የመሰለ ዘመን ተሻጋሪ መፅሐፍ ጽፎ ያለፈው ሐዲስ አለማየሁ❤ እንዲሁም ለጆሮ ጣፋጭ እና የማይሰለች ዝም ብላቹ ስሙኝ የሚል ትረካ ያቀረበልን ወጋየሁ ንጋቱ❤ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsmamawHabteMetaferiya
    @AsmamawHabteMetaferiya หลายเดือนก่อน

    በህይወት ዘመኔ ፍቅር እስከ መቃብርን የሚተካ መፅሀፍ ይኖራል ብዬ አላምንም ሀዲስ አለማየሁ እና ወጋየሁ ንጋቱ መተኪያ የማይገኝላቸው ጀግኖቼ ናቸው።

  • @Akel-y2h
    @Akel-y2h หลายเดือนก่อน

    ክቡር አርቲስት ዶክተር ሃዲስ አለማየሁ ጎጃም በቀድሞው ደብረማርቆስ አውራጃ ባሁኑ ጎዛምን ወረዳ እንዶዳም ኪዳነምህረት ከምትባል ቦታ ተወልደው እዚያው ጎጃም የቤተክህነትን ትምህርት ከፊደል እስከ ቅኔ ከዜማ እስከ ጾመ ድጓ ተከታትለዋል፤እዚህ መጽሃፍ ላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ቦታዎች ዞረው ተምረውባቸዋል።ይህም ብቻ ሳይሆን በዘመናዊው ትምህርት በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት[ባሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ] በሚገባ ተከታትለው ከመምህርነት እስከ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት አገልግለዋል። ሚገርመውና ብዙ ሰው የማያውቀው ታሪካቸው ደግሞ የአርበኝነታቸው ነው፣በ1928 የጣሊያን ወረራ ጊዜ ዳንግላ በመምህርነት ከሚያገለግሉበት ተነስተው በወዶዘማችነት በሰአቱ የጎጃምጦር አዛዥ በነበሩት ራስ እምሩ ጦር ዉስጥ ተካተው በሽሬ ግምባር ተዋግተዋል ከዛም ... በሴራ በጣሊያን መንግስት ወደ ጣሊያን ሃገር በግዞት ተወስደው ለብዙ አመታት ተሰቃይተዋል....። አይ ጎጃም💖

  • @hanagizaw626
    @hanagizaw626 หลายเดือนก่อน

  • @tesfanesheAdugna
    @tesfanesheAdugna หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ሀያ አመት ጀማሪ የመ/ሠራተኛ ሆኘ ያመት እረፍት ወስጀ በትንሿ የኪራይ ቤቴ ውስጥ ሆኘ ነበር እንደማትሪክ ተፈታኝ አልጋዬ ላይ እየተገላበጥኩ ቀንና ሌሊት በተመስጦ ያጠናሁት😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 አሁን ላይስ ቤት ስራቹሁ

  • @debritubezalem2352
    @debritubezalem2352 2 หลายเดือนก่อน

    ስለመጽሐፉም ሆነ ስለትረካው ስሜቴ ለአመታት የማይለወጥና ለሰው መግለጽ አልችልም፤ ...ነብሳቸውን ይማረው፡፡

  • @ShukrUllah-mg3sb
    @ShukrUllah-mg3sb 2 หลายเดือนก่อน

    ❤Wow Amznge🎉

  • @BamanmesenbetBamanmesenb-ox5dj
    @BamanmesenbetBamanmesenb-ox5dj 2 หลายเดือนก่อน

    Gobeze

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 2 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም አቀራርብነው ዋው🎉🎉❤❤❤

  • @desalegndiriba861
    @desalegndiriba861 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @desalegndiriba861
    @desalegndiriba861 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @EtsegenetGeletaw
    @EtsegenetGeletaw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Sintayehu-ds5up
    @Sintayehu-ds5up 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ 19 አመት ነበር በሬድዬ ሲተረክ ከወንድሜ ተደብቄ የሰማሁት ወንድሜ አጥኝ ብሎ በትረካው ሳት ከታናሽ እህቴ ጋር ተደብቀን እንሰማው ነበር ልቤ ወደ ኋላ 19 አመት .........🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AyaGirma-r3c
      @AyaGirma-r3c 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደግሞ ትምህርት ቤት ልሂድ ብዬ ተደብቄ ፍቅር እስከ መቃብር ትረካን ነበር የምማረው😂

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን እርዝመቱ በስማም

    • @Win_Tube1
      @Win_Tube1 หลายเดือนก่อน

      1ሙሉ ቀን

  • @SintiyoSintiyo
    @SintiyoSintiyo 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @SintiyoSintiyo
    @SintiyoSintiyo 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩስ?😌

  • @rehn3785
    @rehn3785 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የሚያክል መፅሐፍ፣ትረካ ቀድሞም የለም ወደፊትም አይፈጠርም ግዜ የማይሽረው ደራሲ ሐዲስ አለማየሁ ምስጋና ይገባቸዋል ነፍሳቸውን ይማርልን።

    • @wondimutegegne6249
      @wondimutegegne6249 หลายเดือนก่อน

      ye terakiwu dersha degmo ijg yibeltal

  • @TadesseDamena-vi4on
    @TadesseDamena-vi4on 2 หลายเดือนก่อน

    በጊዜው በነበረው ሥርዓት ውሥጥ ሆኖ ይህን የመሠለ ሥነ ጽሑፍ መጻፉ ዲሞክራሢ ጭላንጭል እንደነበረ የሚያሣይ ነው

  • @TadesseDamena-vi4on
    @TadesseDamena-vi4on 2 หลายเดือนก่อน

    ውድና ተናፋቂ የማይጠገብ ጽሁፍ ነው አራት ጊዜ አንብቤዋለሁ

  • @EshetuFentaw-of7qr
    @EshetuFentaw-of7qr 2 หลายเดือนก่อน

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ የተፃፈ ሳይሆን አሁን ዛሬ በምደር ላይ የሚፈፀም ይመስለኛል

  • @EjigayehuT
    @EjigayehuT 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል❤

  • @AsratTilahun-p5i
    @AsratTilahun-p5i 2 หลายเดือนก่อน

    የማይጠገብ ትውልድ ተሻጋሪ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
    @ሰሙወሎ-የ7ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፉንእኔእፈልጋለሁየትነዉየማገኜዉ

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 2 หลายเดือนก่อน

    ከ40 አመት በፊት ያነበብኩት እስከ አሁንም ወደዚያው ይመልሳል ድንቅ ትረካ 💐

  • @TelayFentie-bd9qz
    @TelayFentie-bd9qz 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉 ፍቅር ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ምርጥ ታሪክ ❤

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Fikirte.shumiyeFikirte
    @Fikirte.shumiyeFikirte 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hananmuhamed2036
    @hananmuhamed2036 3 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ መፀሀፉ ነው

  • @AbebeWondimu-x5q
    @AbebeWondimu-x5q 3 หลายเดือนก่อน

    ትረካዉ ቀጣይ ነዉ?

  • @SebleAdissu
    @SebleAdissu 3 หลายเดือนก่อน

    Amsegenlo