Sheger Mekoya - የእስርቤቱ አርቲስት ኤልቻፖ Joaquín "El Chapo" Part 2 በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa @ShegerFM1021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @solomonmelkamu2160
    @solomonmelkamu2160 25 วันที่ผ่านมา +17

    ጋሽ እሸቴ እድሜና ጤና ይስጥልን በውነት ከሳምት ሳምት ግሩም ትረካ ማራኪ አቀራረብ ሸገርንም አንተንም ያቆይልን ከ ብዙሀኑ 1 ወዳጅ

  • @eluzema1654
    @eluzema1654 25 วันที่ผ่านมา +8

    ሸገሮች ሁሌም ምርጥ ናችሁ!!
    ስለ መቆያ ፕሮግራም ደግሞ እሸቴ አሰፋ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!

  • @samuelaraya3299
    @samuelaraya3299 25 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ውድ ለልጄ ነግራያታለሁ ስለ አንተ እሸቴ ዘመን ተሻጋሪ ነህ ወንድም

  • @seifblater2511
    @seifblater2511 25 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ጀግና ባንተ ድምፅ ታሪካችን sesema betam des yemlegn ye sinwar yesunm seraln

  • @MiniMages
    @MiniMages 10 วันที่ผ่านมา

    እሸቴ አሰፋ ፡ ተፈሪ አለሙ፡ መአዛ ብሩ እረጅም እድሜ ኑሩልን

  • @yonastekle8081
    @yonastekle8081 25 วันที่ผ่านมา +3

    እሸቴ አሰፋ ሲተርክ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጎበዝ

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ

  • @ahmedmohammed8675
    @ahmedmohammed8675 22 วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ነው እሼ አሁን ለሁለተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው ድንቅ ነው !!!👍👍

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k 25 วันที่ผ่านมา

    እሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 25 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ናችሁ እኮ ሽገሮች

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሲያልቅ አያምር ነው ነገሩ ግን በጣም ምጡቅ አምሮ ያለው ሰው ነው ኤልቻፖ ጋሽ እሸቴ ላንተ ትልቅ አድናቆት አለኝ

    • @antenehseyfe2501
      @antenehseyfe2501 24 วันที่ผ่านมา +1

      ሲያልቅ አያምር ስትል ምን ትዝ አለኝ መሰለህ ላባቴ የመጨረሻ ልጅ ነይ ማለትም እኔ ስወለድ አባቴ 70 አመታቸው ነበር እና ሁለተኛ ስሜን ሲያልቅ አያምር አሉኝ የአባቴ ጓደኛ ደግሞ ልጃቸውን ሲመሽ ወደ ዱር አሉት

  • @AbdilmalikshemsuAbdilkerim
    @AbdilmalikshemsuAbdilkerim 24 วันที่ผ่านมา

    እሼ የሚገርም አቀራረብ አናመሰግናለን የየህያ ስንዋር ስራልን

  • @Sangwa250
    @Sangwa250 23 วันที่ผ่านมา

    Following you from kigali Rwanda sheger fm thank you for the best documentary about El capo escobar 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @adaynatay
      @adaynatay 19 วันที่ผ่านมา

      Peoeirpe

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @SaudSayed-g5f
    @SaudSayed-g5f 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ እሸቴ እባክህን ስለ የህያ ሲዋር ተርክልን❤ እስራኤል የመን ነዉ አንዴ ኢራን ነዉ ስትል እሱ ጋዛ ቁጭ ብሎ የእስራኤል ወታደርችን ሲያምስ የነረበዉን ጀግናችን Please

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 25 วันที่ผ่านมา +4

    ስለ እስራኤሉ ሠላይ ኤሊ ኮሄን ብታቀርብልን ሸጋ ነዉ።

  • @samavi4725
    @samavi4725 25 วันที่ผ่านมา

    ይሄን አቅራቡ በጣም አደንቃለሁ ❤

  • @osmanmekin653
    @osmanmekin653 25 วันที่ผ่านมา +2

    ያልሰማሁት የመቆያ ፕሮግራም የለም

  • @EndrisMehamed-re6rk
    @EndrisMehamed-re6rk 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላምህ ይብዛ እሼቴ አሰፋ ስለ የሃያ ሲኖር ስራልን

  • @Y0rdiYordanostesfaye
    @Y0rdiYordanostesfaye 25 วันที่ผ่านมา

    እሼ እናመሰግናለን

  • @seka_tube
    @seka_tube 24 วันที่ผ่านมา

    Part 3 Please

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 25 วันที่ผ่านมา +41

    እሸቱ ስለ ያህያ ስን ዋር ስራልን ባንተ ድምፅ ስራልን

    • @teddyshow3126
      @teddyshow3126 25 วันที่ผ่านมา +9

      Yayha sinwar

    • @octopus2309
      @octopus2309 25 วันที่ผ่านมา +2

      እሸቴ ነው ስሜ

    • @MustefaJemla
      @MustefaJemla 25 วันที่ผ่านมา +1

      @@octopus2309 ስምህን ማን ጠያቀህ ስራልን ነው እንጅ የተባልከው

    • @በፍቅርእመን
      @በፍቅርእመን 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@MustefaJemla ስርዓተ ቢስ እናትህ ስርዓት አታቅም እንዴ ልጅ ቤተሰቡን ይመስላል

    • @ZOZIzozi-x6u
      @ZOZIzozi-x6u 25 วันที่ผ่านมา

      ሲንዋር ሮህ ጀነት አኬል ቱፈሀ::

  • @Colepalmer-x4g
    @Colepalmer-x4g 25 วันที่ผ่านมา +3

    You are hero of sheger ፍም
    Voice 🫡🫡🫡🫡💪🏾👌🏾👌🏾hero

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 25 วันที่ผ่านมา +6

    ኤልቻፖ ግን ምጋሪም ሰው ነው

    • @Teddyafro1546
      @Teddyafro1546 25 วันที่ผ่านมา

      ፊልሙን እየው የሚገርም ነው

    • @MustefaJemla
      @MustefaJemla 25 วันที่ผ่านมา

      @@Teddyafro1546 በአማርኛ አላ ወይ

    • @Teddyafro1546
      @Teddyafro1546 25 วันที่ผ่านมา

      @@MustefaJemla አዎ በትርጉም አለ ከፈለክ እልክልሀለው ስልክህን ወይም ቴሌግራም user name አስቀምጥልኝ

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@Teddyafro1546ymmuefan1

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@Teddyafro1546ላክልኝ pls

  • @abelgizawbekere7620
    @abelgizawbekere7620 21 วันที่ผ่านมา +1

    እሸቴ አሁን Sinaloa cartel በኤል ቻፖ ጉዝማን ወንድ ልጆች በዋናነትም በIvan Archivaldo Guzman Salazar ቁጥጥር ስር እየሆነ ነው። የአዲሱ ወንበዴ ትውልድ ከቀድሞ የከፋ ሆኗል።

  • @Kirubelking-q8i
    @Kirubelking-q8i 25 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልቻፖን መሆን አማረኝ

  • @Muhamedtube56
    @Muhamedtube56 25 วันที่ผ่านมา

    ሰለያህያ ሲን ዋር ተርክልን

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 25 วันที่ผ่านมา

    ጀግና❤❤❤

  • @IbnabasAbas
    @IbnabasAbas 25 วันที่ผ่านมา +5

    እሼ እሼ ለምንድነው አንድም ገዜጠኛ እንደንተ አልጥም የለኝ

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 24 วันที่ผ่านมา +1

      ያየሰው ሽመልስን አዳምጠው ...ከዛ ማን አንደኛ እንደሆነ ትለያለህ

    • @IbnabasAbas
      @IbnabasAbas 20 วันที่ผ่านมา

      @@Sk_Football-7 እሱመ እንደ ገዜጠኛ ገለልተኝነት ይጎለወል የረሱን ሀሰብ በድመጮች ለይ ለመስረፅ ይፈልገል እንደ እሸቴ ፍርዱን ለድመጮች አይልም

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 23 วันที่ผ่านมา

    ኤል ጉድጓድ ብዬዋለዉ ::በጉድጓድ እፅ ማዘዋወር ፣ በጉድጓድ ማምለጥ::
    ወንጀለኞች የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከፍርድ አያመልጡም።

  • @ethiopiaselam7873
    @ethiopiaselam7873 21 วันที่ผ่านมา

    ሬድዮ መስማት አልወድም ነበር ያንተ ድምፅ እንድ ውድ አረገኝ! ሰብስክራይብ አድርገህ ደወሏን ተጫንኩ! ግን ወፍ የለም!!

  • @tewufikkebede1483
    @tewufikkebede1483 25 วันที่ผ่านมา

    nice

  • @KasayeKas
    @KasayeKas 18 วันที่ผ่านมา

    Ye zarew You tube lay meche new milekekew

  • @AbduJamel-dn1hh
    @AbduJamel-dn1hh 17 วันที่ผ่านมา

    sheger 102.1 my favorite

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o 24 วันที่ผ่านมา

    ዋው ኤቻፖ ጀግና

  • @grazmachtube
    @grazmachtube 25 วันที่ผ่านมา

    ኤልቻፖ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 25 วันที่ผ่านมา

    ምንም አታውቅም እንዴት እንዳመለጠ