"ከባሌ ጋር ተኝታ አገኘዃት" ይድረስ ካናዳ ላለኸው የልጆቼ አባት ያለፈውን ታሪክ እርሳውና....Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  3 ปีที่แล้ว +62

    ሻሎምን ወይም ፋሲካን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ በ +251922452485 ማግኘት ትችላላችሁ!

    • @merymergia8628
      @merymergia8628 3 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ናሆም 1:7

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ እህቴ I understand you. እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ ተስፋ አትቁረጪ። ቢከብድሽም አገርሽ ላይ ስራ ሰርተሽ ለመለወጥ ጠንክሪ ስለ ውጪ አታስቢ። ልጅሽ አጠገብሽ እየኖረ በደስታ ቆሎ በልተሽ ብታድሪ ይሻልሻል። በተቻላቹ መጠን ትንሽም ብትሆን ስራ ስሩ እራሳቹን ለማስተዳደር። ክፍለ አገር ደሞ ንሮ ቀለል ስለሚሆን እዛ ኑሩ። እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን። ተስፋ አትቁረጪ ፎከስሽን አንቺና ልጆችሽ ላይ አድርገሽ ስራ በቻላቹት መጠን ስሩ

    • @negefavoriteyedego9930
      @negefavoriteyedego9930 3 ปีที่แล้ว +1

      ሻሎም እንዳለችው በእድሜ በጣም ይበልጣት እንደነበር ነው ለምሳሌ ያኔ 60 አካባቢ ቢሆን አሁን ወደ ስማንያ ይጠጋሉ ስለዝህ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አይታወቅም የጤና ጉዳይ የእድሜ ጉዳይ ይህን መርዳት የሚችሉት እህት ተብለው የሄዱት ናቸውና ልቦና ይስጣቸው

    • @menberess7835
      @menberess7835 3 ปีที่แล้ว

      @@merymergia8628 ¡¡!

    • @saronnati636
      @saronnati636 3 ปีที่แล้ว +1

      ENem tarik alegne way wondoch

  • @aziza7702
    @aziza7702 3 ปีที่แล้ว +58

    ከካናዳ በረዶ ነው የቀረባቹህ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ እላህ ልጆችሽን ለቁምነገር ያድርስልሽ ክፉ የሰራ መቼም አይሳካለትም አብሽሪ 🇨🇦🇪🇹

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 3 ปีที่แล้ว +3

      ግን ያው ድህነቷ ነው ከዚህ ሰውዬ ጋር ሕይውቷ ተበላሸው ያሳዝናል

  • @mizanabr5371
    @mizanabr5371 3 ปีที่แล้ว +67

    የኔ እህት ካናዳ መሔድ ማለት ሁሉም ነገር አልጋ በ አልጋ ይሆናል ማለት አይደለም ለልጅሽ ተስፋ ስጪው አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ጌታ ቅን ፈራጅ አምላክ ነው አይዞሽ 🙌🙏🙌

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 3 ปีที่แล้ว +178

    ልጁ በትምህርቱ ጎበዝ እንዲሆን ብትረጂው ጥሩ ነበር ላይፍ ያለው ካናዳ ብቻ አይደለም። ከጎበዘ በራሱ ጥረት ሊሄድ ይችላል። የግዴታ አንቺ ማሳመን አለብሽ።

    • @tigisttafese1839
      @tigisttafese1839 3 ปีที่แล้ว +4

      Yes of course my sis

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ካናዳ ካናዳ ማለት የሚያድግ ህፃን ጭንቅላቱን እያቆሰለች ይገርማል

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว +6

      አዎ ሴት ልጅ ለምን ሞኝ እንደምትሆን ባል ከማግባት በፊት ወንዱ በኢኮኖሚ እራሱን ለማቆም እንደሚታትር ሁሉ ሴትዋም ትኩረቷ ባል ሳይሆን የተገኘውን ስራ እየሰራች በኢኮኖሚ እራሷን ለማጠናከር ብትሰራ ኖሮ ባል ሲለይ መከራ አይደርስም ወይም ባል ላይ dependent አይኮንም። ወንዶች አንዳንድ ጊዜ ጥፋት ይሰራሉ እጮኛቸውን ወይም ገርል ፍሬንዳቸውን ወይም ሚስታቸውን ከነድንግልናዋ እራሱ ቢያገኟት የሆነ ሰውን ሰላም ካለች መጠርጠር ይጀምራሉ የሴቷን አምናቸው ክብሯን ሰጥታ አብራ ሆና እሱን ብላ በኖረችበት ተቀይሰው እስዋን እንደ ዱርዬሴት አስመስለው ለመለየት ይፈልጋሉ የራስ መተማመን ስለሚጎላቸው ወይም ኬርለስነት ወይም ሰልፍሽነት ወይም ቀጣፊነት ያጠቃቸዋል። ሴት ልጅ ግን ሁልጊዜም ንቁ ሆና እራስዋ ላይ ከሰራች፣ እራስዋን በኢኮኖሚ ካጠነከረች ባል በግፍ ቢለያትም ሀዘኗን ችላ at least ከልጆቿ ጋር ለመኖር አያቅታትም። ሴቶች እባካቹ ከማግባታቹ በፊት እራሳቹ ላይ ስሩ። ጠንክራቹ ስራ ስሩ ይሀ ነው የሚያስከብራቹ የሚያኖራቹ። ስራ ለወንድ ብቻነው ያለው ማነው?? ሴትዋ ተሳክቶላት ሰርታ ገንዘብ ካገኘች ያልተሳካለትን ገንዘብ የሌለውን ብታገባ እንኳን አትበድለውም በወንድነቱና ሰው በመሆኑ ብቻ አክብራው ትወደዋለች እስዋ successful የሆነችበትን መንገድ ታስለምደዋለች ሴት የዚህን ያህል የዋህ ናት። ወንዶች ግን ኧረ ያንገሸግሻሉ፣ ብር ቢያገኙ ብሬን ትወስዳለች ብለው ያስባሉ እንጂ እንዴት ይሄ ብር እንድታገኝ ስራ ላስለምዳትና የበለጠ እናድጋለን አይሉም። አይ ሰው መሆን ጨካኝነት ነው በተለይ ወንድ መሆን በጣም ብዙ ጊዜ ግፍ ይሰራሉ።

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 3 ปีที่แล้ว

      Yes you are right ለእህታችን እግዛቤር ልቦናና ማስተዋልን ይስጥልን

    • @arsemaalazar2055
      @arsemaalazar2055 3 ปีที่แล้ว

      Ehtea pls don't let him go his father he can't be a good father cos he lesson his fsmily more than his son so

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ 3 ปีที่แล้ว +450

    እንዴት ሀላፊነት ለማይሰማው አባት ልጁን ውሰድ ይባላል አክስቶቹ ያሰቃዩት አንሶ የእንጀራ እናት እንድታሰቃየው ነው?ኧረ አንቺው እናቱ የፍላጎቱን ሁላ ባታሟይለት ፍቅርሽ ይሻለዋል እህቴ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +25

      20 አመት ሞልቶታል የግድ ከእንጀራ እናቱ ጋር መኖር አይጠበቅበትም።በጣም የሚያሳዝነዉ ታሪክ እናቱ ገና በልጅነትዋ የደረሰባት ስቃይ እና የልጆችዋ ስነልቦና መጎዳት ነዉ በተለይ ትልቁ ልጅዋ ፈጣሪ ይድረስላት።

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +9

      @@Bt-Y2XLO ሥራ እና የመኖሪያ ፍቃድ እሥኪያገኝ ድረሥ ከባድ ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +8

      @@nefisa3053 ልክ ነሽ የኔ ዉድ ሁላችንም በተመሳሳይ መንገድ ነዉ ያለፍነዉ። እናቱ እንደተናገረችዉ ለትንሽ ጊዜ ታግሶ እራሱን መለወጥ ይችላል በማለት ተስፋ ነው።ልጁ በጣም ያሳዝናል ከልጅነቱ ከባድ ህይወትን ያሳለፈ ነዉ😢

    • @selamsorie8676
      @selamsorie8676 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣ ው

    • @selamsorie8676
      @selamsorie8676 3 ปีที่แล้ว

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 3 ปีที่แล้ว +202

    ፍቅር በዉለታ አይቀየርም
    የዝቺ ሴት ግፍ የትም አያደርሳችሁም ቤተሰብ ተብየዎቹ።
    ሁሌ ሴትን ማሳቀቅ ይብቃ በፍፁም የሴትን ልጂ በደል አልቀበልም ።

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን አለአንድ ወር ፅንስ ማጋባድ ወሪ አታካብች

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว +1

      Betkkl

    • @be8cab
      @be8cab 3 ปีที่แล้ว +3

      @@racheltakala7118 ሴት አይደለሽ ? ከአንድ ወር እኮ ነው 9 ወር የሚገባው ። ሰው ነው የተገደለው።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 ปีที่แล้ว +3

      @@racheltakala7118 ግፈኛ አንድም ቢሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል ለምናደርገው ሀጢያት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @Samri3344
      @Samri3344 2 ปีที่แล้ว +1

      @@racheltakala7118 Baleg! Ke set endezi kebad kal yewtal. Egzabher yefredish.

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 3 ปีที่แล้ว +78

    አይዞሸ እህቴ በጣም የተረጋጋሸ ሰዉ ነሸ!!! ሁሉም በሀያሉ ልእል እግዚአብሄር ይስተካከላል የጊዜ ጉዳይ ነዉ ትልቁን ክፉ ጊዜ አልፈሸዋል ነገሩ ሁሉ ወደ መሥመር ይገባል በእግዚአብሄር ተስፋ አድርጊ፡፡እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @TheLala6490
    @TheLala6490 3 ปีที่แล้ว +201

    በጣም ጥበበኛ፣በእርጋታ የተሞላ very Worthy የሆነ ቤተሰብ ነው ያመለጠው።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ትክክል👍

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ።

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ወንድ ልጅ በወሬ ብዙ ሲጣ ይታያል።

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam

    • @leeylamohammad4847
      @leeylamohammad4847 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +20

    ካናዳ መሄድ ገነት መኖር አይደለም እናቱ:: ልጆቹን ያናግር እንጂ ሌላው ነገር ግን ብዙም ጠቃሚ አይደለም 18 አመት ካለፈው ደሞ አባቱም መውሰድ አይችልም:: ይሄ ውጭ ሃገር መሄድ እኮ የስንቱን ህይወት አበላሸ :: እንደ እኔ አመለካከት በርትታችሁ በራሳችሁ ሁሉንም ተወጡት እንጂ አባትየውን ብቻ ተስፋ ማድረግ ተስፋ ያስቆርጣል :: በፀሎት በርቱ

  • @tigestyitbarek1712
    @tigestyitbarek1712 3 ปีที่แล้ว +78

    የኔ እህት ካናዳ መንግስተ ሰማያት አይደለም እንኳን ቀረ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያስቀመጠላቸው ነገር አለ 20 አመት የሞላው ልጅ ከሆነ እራሱን ያውቃል ለምን በሀገሩ እያለ መለወጥ እንደሚችል አትነግሪውም ይህንን ያህል ለመሰደድ መፈለጉ አይታየኝም አባትም ቢሆን ከፈለገው ባለበትመጠየቅና መርዳት ይችላል ስደትን ምርጫ ብቻ አታድርጊው አንችም ብትሆኝ ገና ወጣት ነሽ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +1

      ልጁ ቢወጣ እራሱን ቀይሮ ለሁሉም ቤተሰብ በር መክፈት ይችላል የኔ እህት መዉጣቱ የሚደገፍ ነዉ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 3 ปีที่แล้ว

      እናቱንም መቀየር ይችል ነበር ቢሄድላት ልባም ልጅ ከሆነ ግን ይሄን ያህል ካናዳ ገነት አደረግሽዉ

    • @konizeleke7353
      @konizeleke7353 3 ปีที่แล้ว +1

      በኤንባሲው መክሰስ ትችላለች የሁለቱንም ልጆች ግዴታ በየወሩ ይከፍላል ከወሰደው ብላ ጓግታ ካልሆነ በስተቀር መክሰሱ ያዋጣታል

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 3 ปีที่แล้ว

      Betam tikikil 100% ❤️❤️❤️

    • @elizabethsmith6419
      @elizabethsmith6419 3 ปีที่แล้ว

      Well said.

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +51

    ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርሺ በእርግጠኛ ነት መናገር እችላለሁ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያኑርሽ ቤተሰቦች መልካሞች ናቸው ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +136

    ወንዶች ልባቸዉ ከድጋይ ይብሳል
    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ሁሉንም
    ወንዶች አላልኩም

    • @emurabaapppz9005
      @emurabaapppz9005 3 ปีที่แล้ว +2

      አረልክነሽ ቆስያለሑ እኔም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

      በእነሱም አልፈርድ ባለ ትዳር ወንድ ላይ ምን አንጠለጠላት

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +5

      @@ግእዝቲዮብ መጀመሪያኮ ሲቀርቡ ትዳርና ልጅ እንዳላቸዉ አይናገሩም

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

      @@ግእዝቲዮብ Balege set kehonesh wey set keweledesh Banch derso yasayesh e/r

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      @@fatimaabdallah1397 አቃለሁ እንዳልተናገረ ነገር ግን እንደወለደች ሰምታለች ያን ጊዜ ነገሮችን አጣርታ ባለትዳር ከሆነ አዉቃ መወሰን ምክንያቱም ትዳሩን ጥሎ የመጣ ለእኔ ምን ይጠቅመኛል ብትል ነገሮች እየበዙ አይሄዱም እና ቡሃላ አዉቃላች ግን አንችን ነዉ የመረጥኩተሰ አለኝ አለች ሴትን ጎድቶ እንዴተሰ እኔን ይጠቅመኛል ብላ አሰበች

  • @fitseethio
    @fitseethio 3 ปีที่แล้ว +150

    ሰውየው ጨካኝ አረመኔ ነው :: ታሪኳ እጅግ ልብ ይነካል :: ህይወቷን አበለሻሸቶ ጊዜዋን አጥፍቶ ለዚህ በመዳረጉ የዘራውን ያጭዳል ::

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔኮ እሱዋ በምታሳየው ሁኔታ ነው ልጆቹ ሚጠይቁዋት ብዬ ነው ማስበው እንዴት ትልቅ ያደገ መከታዋን ልጁዋን ውሰደው ትላለች ለፍታ አሳድጋ የስነ ልቦና አማካሪ ጋር ውሰጂው ልጅሽን ልጅሽ መመኪያሽ ነው ሰውዬው ከመጀመሪያውም አይፈልግሽም ቢፈልግሽ ይሄን ሁሉ አሉባልታ አያቦካም ነበር ሚያስጠላኝ ነገር አሉባልተኛ ሰው አለችኝ አለኝ ምናምን ወሬ ትሽሽሽ እኔ ሳስበው እሱዋ በጣም እልክ ይዞዋታል ካናዳ ለመሄድ አሁንም ልጁ ሄዶ ለኛ ይተርፋል ትላለች አርተይ ስደት ስደት ነው እናቴ ወጥርሽ አሳድጊ ተይ ቦሀላ ይቆጭሻል

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነት😘💝🙏

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      @@ሀዊኪያ እንዛመድ በቅነት

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +29

    ካናዳ ገነት አደለም እኮ ሲጀመር መጀመሪያ ባለትዳር እንደሆነ ስታቂ ለምን አላቆምሽም ብዙ ሴቶች ባለትዳር ወንዶችን ሳያቁ ካፈቀሩ ቡሃላ ከመተዉ ይልቅ ሚስቱን ፈቶ የእነሱ እንዲሆን ይፈልጋሉ ራስን ከፍ አድርገሸ እኔ እበልጣለሁ ማለት የተሳሳተ አመለካከት ነዉ ጥፋቱ ሲገባዉ ከእነ ስህተቱ ወደ በፊቱ ነዉ የሚመለሰዉ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +193

    ምንድነው ስው ካላባአባት መኑር ይችላል እረ ካናዳ ገነት አይደለም እግዚአብሔር የባረክልሽ እንሱ የዘሩትን ያጭዳሉ

    • @gy8086
      @gy8086 3 ปีที่แล้ว +2

      Betame eko yasznale!!

    • @Hanan-po4xf
      @Hanan-po4xf 3 ปีที่แล้ว +4

      የተለየ ሆኖ ሳይሆን ጥያቄዋ ቃሉን ይጠብቅ ፈጣሪ ካልፈቀደ አይደለም ካናዳ የትም ብትሆን የተፃፈልክነው የምትኖረው ስንቱ ያልፍልኛል ብሎ ጎዳና ተዳዳሪ የሆነ አለ በሰው ሀገር አፍሮና ምዤ ብሎ በሰው ሀገር እራሱን ደብቆ የሚኖር ስንቸት አለ ካናዳ ገነት አይደለም የልጁ ልቦና

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 3 ปีที่แล้ว +6

      ገነት የሚያስመስሉት እኮ ስደተኞች ናቸው ።

    • @Hanan-po4xf
      @Hanan-po4xf 3 ปีที่แล้ว +2

      @@fikirtv5509 በጣም ያናድዳል ከሰሩ መርካቶም ጅዳ ነው ስንቱን አላዩ ያልፍልኛል ብለው ወተው የቀሩ ጀሀነብ ሆኖባቸው

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 3 ปีที่แล้ว +4

      @@Hanan-po4xf እኛ እኮ ነን ስለሀገሩ ለለህብ ማስረዳት አለብን ። የብራዚል ቅብ አርቴ አብለጭልጨን ስደት እንዲናፍቁ የምናደርገው

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 ปีที่แล้ว +182

    የባል ዘመድ….የተባለው ለካ እውነት በተለይ እናቶች እና እህቶች የጃችሁን ይስጣቹ

    • @tast684
      @tast684 3 ปีที่แล้ว +10

      በጣም ባለጌ ናቸው ምንም ብትሆኝ መልካም ነገር ከባል እህት እናት መጠበቅ ከንቱነት ነው ።

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

      ባለትዳር ከሆነስ ይችን እኮ ዋሽቶ ነዉ

    • @sofanitmasresha245
      @sofanitmasresha245 3 ปีที่แล้ว +7

      ከነ ተረቱ የባል ዘመድ አይኑ አመድ አይደል

    • @sintuabebe8902
      @sintuabebe8902 3 ปีที่แล้ว +9

      የባል እናት እና እህት ክፋ መሆናቸውን ስትገልጹ እኮ እናንተም ተናጋሪዎች ወንድም ካላቹ ለወንድማቹ ሚስቶች እስከ እናታቹ እንደዛ ናቹ ይህ አባባል ሁሉም የሰው ዘር እኔስ እንዴት ነኝ የወንድሜን ሚስት የምቀበላት እናቴስ እንዴት ነው ብለሽ ለእስዋ ጥሩ ስትሄኚ እግዚአብሔር የአንቺን የባልሽን እናት እና እህቱን ጥሩ ይሆኑልሻል እራሳችን ላይ ነው ችግሩ

    • @tigistwalid270
      @tigistwalid270 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🤲 Amen

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 3 ปีที่แล้ว +34

    ምንድነው ውጭ ውጭ ካናዳ ካናዳ እያሉ የልጆቹን አእምሮ በርዘው አሁን ልጁ የህልም ኑሮ ነው የሚኖረው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +119

    እስኪ እንስማው መቼም ጆሯችን አይሞላ አይደክም 😭😭😢😢

    • @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
      @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

      የጆሮ ሚሞሪ የለው ስሚ

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ወይ ኮመንት እውነትም አይሞላ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว

      ውይይይ ስታሳዝን 😂😂😂😂😂😂😂የፈርዳችሁባት ሴቶች ግን?? አፈራችሁ አይደል??

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      @@mulubirara7956 እንዴት? አልገባኝም? እኔ እኮ አልፈረድኩባትም 🙄😢

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 ዓይ የመጀመሪያው ንግግር ላይ የፈረዱባት ነበሩ ለዛ ነው

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 3 ปีที่แล้ว +48

    ካናዳ የህይወት መጨረሻ አይደለም እግዚአብሔር ለልጅሽ የተጠነቀቀለት ነገር አለ ሁሉም ለበጎ ነው አባትየው ግን ሃላፊነት የጎደለው ነው

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 3 ปีที่แล้ว +21

    አንቺ ጋር ስህተት እንካ ቢኖር የሱ እየሰራ ያለው ባንቺ ቢደደረግ ምን ችግር አለው የተበላሸ ግንኙነት ውስጥ መግባት ከባድ ነው ልጅ ሲጨመር ደግሞ የበለጠ ይከብዳል ዝንበይው ልጆች ያድጋሉ እሱ ግን የዘራውን ያጭዳል ዳግም በህይወትሽ እንዳይገባ ተጠንቀቂ የተረገመ ሰው እየዞረ ህይወት ያበላሻል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @gabrelaasfawe6714
    @gabrelaasfawe6714 3 ปีที่แล้ว +70

    አይዞአችሁ የልብን የሚያይ ፈጣሪ ብቻ ነዉ እግዚአብሔር ይክስሻል በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +49

    ካናዳ ቤተዘመድ አሉኝ እህቴ የሱ አድራሻ ውን ፎቶውን ብለቂ በህግ መጠየቅ ይችላል አይዞሸ እህቴ ልጆቹን ሀላፊነት መወጣት ካልቻለ ዲፖርት ማሠደረግ ይቻላል ህጉን የሚከተል ከሆነ ልጆቹን መውሠድ ግዴታው ነው

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +2

      በክስ በእግ ከተኬደና ልጅ ከሄደ ሊበቀሉት ይችላሉ ይቅርበት ይህ ክፍ ጌታ ይፍረድባቸው።

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +3

      @@barkotbarkot8945 ልጆቹን መውሠድ ግዴታው ነው ሢወሠዳቸው የካናዳ ህግ ከሱ ሣያኖራቸው በየወሩ በሚሰራበት ደሞዙ ይቆረጥላቸዎል እንቢ ካለ ጆሮታሸቶ ኢትዪጲያ ዲፖርት ይደረጋል ካናዳ አኗኗር በሢሰተም ነው

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 3 ปีที่แล้ว

      @@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ስልክ ቁጥር መጀመሪያ ኮሜንት አለልሽ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว

      ትልቁ ከ18 አመት በላይ ነው ትንሹን የኔ አደለም ብሏል ካናዳ ኢትዮጵያ መሰለሽ እንዴ በህግ እኮ ነው የሚተዳደሩት በዚህ ላይ ከሁለቱም ወገን ሳንሰማ ማንፈራጅ አረገን ተረጋጉ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ይበልጣል

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว

      @@barkotbarkot8945 ካናዳ ክ18 አመት በላይ የሆነ ልጅ አያስገድዱም እሱ የክስ ፕሮሰስ እስኪያረግ 21 ይሆናል
      He is going to be an adult

  • @konjoooo1
    @konjoooo1 3 ปีที่แล้ว +30

    Fasika , get contact with emigration office in Canada, you can send them e-mail ,and tell them what your husband did to you and the kids ,send them your marriage certificate and some pictures too ,tell them he has falsely got his nieces and nephews to Canada while he abandoned his own .
    Good luck ❤️

    • @seniyaefdsiyum3964
      @seniyaefdsiyum3964 3 ปีที่แล้ว

      Thank you very much I’m gonna help her on that way I will explain who I am maybe she knows me i will fixe this promise .

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 ปีที่แล้ว +2

      Don't tell he took other kids falsely. No need for revenge. God pays debts with out money

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 ปีที่แล้ว +71

    እንዴት: ልብ:ሰባሪ: ታሪክ: ነው!!! የኢትዮጵያ: ሴቶች: ጨዋ: እና:ትዳራቸውን:ልጆቻቸውን: ባላቸውን:የ ሚወዱ: እና:የሚያከብሩ: ናቸው!! ግን: ሆኖም: ግን:ጉዳት: እና:በደል: ይበዛባቸዋል!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    This story is heartbreaking!!! 💔

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነት😘💝🙏

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ልብ ሰባሪ ብቻ ሳይሆን ሌላም ሌላ እንጂ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      @@hassenabagibee371 🇪🇹🇪🇹እንዛመድ በቅነት

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 2 ปีที่แล้ว

      Why she enter in another woman life in the first place???

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 3 ปีที่แล้ว +41

    የካደ ሰው እረፍት የለውም አንቺ ግን ጠንካራና ብርቱ ስለሆንሸ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ልጅሸን እየተከታተልሸ አጠንክሪው ህይወታችሁን ቀጥሉ እድሉንም እንዳያይ እንቅፋት የሚሆንበትን ስደት ይርሳው ጊዜው ሲደርስ በራሱ ሰአትና ጊዜ እራሱ ይሄዳል አባታቸውም ፀፅቶት ይመጣል ክፊ ሰዎችም ብድራቸውነረ የሚከፍል አምላክ አለ

  • @geda630
    @geda630 3 ปีที่แล้ว +113

    ውድ ፋሲካ በእውነት ምርጥ እና ጠንካራ እናት ነሽ ሁሉንም ታሪክን ሰማሁት ብጣም ጎበዝ እና ጠንካራ እናት ነሽ አሁንም በርች ጠንክሪ በዚህ እጋጣሚ መረዳት የምትፈልጊ ከሆነ ብታሳውቂን የኔ ምርጥ ጠንካራ እናት 💖👍🙏

    • @mer2222
      @mer2222 3 ปีที่แล้ว +7

      አዎ እንርዳት ኑሮ ስለከበዳት ነው እኮ እንጂ ልጅን የሚያህል ነገር ካናዳ ላለ ነብስበላ ልትልክላቸው የምትፈልገው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 3 ปีที่แล้ว +4

      @Askale Geda.Senbeta,
      You are so kind!🙌💜

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 3 ปีที่แล้ว +4

      የሰውየው ቤተሰቦች ጴንጤ አይደሉም ጴንጤ ምህረት እንደተደሰገለት ምህረት ማድረግ ውዴታው ሳይሆን ግዴታው ነው።

    • @gezachignedadi583
      @gezachignedadi583 3 ปีที่แล้ว +1

      @Askale geda ተባረኪ መልካም ሴት🙏🙏🙏

    • @sofanitmasresha245
      @sofanitmasresha245 3 ปีที่แล้ว +2

      ተባረኪ

  • @habeshahomestead779
    @habeshahomestead779 3 ปีที่แล้ว +107

    This is so hard. If I were her , I won’t even want my child to go to canada. I will let them stay with me. U can be successful regardless where u at if u work hard.

    • @Lomi-u1t
      @Lomi-u1t 3 ปีที่แล้ว

      Very true. He played her …he took advantage of her . He got married without divorce his previous marriage…

    • @mamem3436
      @mamem3436 3 ปีที่แล้ว

      me too

    • @bffboss7901
      @bffboss7901 3 ปีที่แล้ว +2

      I will say keep your children with you!!!

    • @eyuman7214
      @eyuman7214 3 ปีที่แล้ว

      Life is very hard in ethiopia, 2 children and her mother. The oldest son is addicted by drugs. For sure he won't listen her. If everything control by her hand I would say the same. 1 son he have been thinking success is go to Canada and make money since he was little. 100 % sure he won't be successful in ethiopia.

    • @bffboss7901
      @bffboss7901 3 ปีที่แล้ว +2

      Any way the mother should be smart never trust the guy she should more believe in herself

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 3 ปีที่แล้ว +14

    ይቅርታ ግን ማንኛዋም ሴት ብትሆን ትጠራጠራለች ምክንያቱም አንተ ከባሏ ጋ እቤት ሆነሽ ዘበኛው ባልሽ የለም ብሏት እቤት ውስጥ አንቺን ስታገኝሽ ምን እንደሚሠማት አስቢ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው

  • @Wongelmitiku
    @Wongelmitiku 3 ปีที่แล้ว +35

    ከዚህ ታሪክ ምንማረው ያልሆነ አና የሰው ወንድ ጋ መጠጋት ዋጋ ያስከፍላል ጆሮ ያለው ይስማ

  • @hirutgmeskal7581
    @hirutgmeskal7581 3 ปีที่แล้ว +37

    በጣም ጎበዝና ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ ሰው ካቺ ብዙ ይማራል የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣልሽ
    አይዞሽ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 3 ปีที่แล้ว +120

    ጉደኛ ሰው ነው መጨረሻው አያምርም መስሎት ነው ጊዜው አይርቅም " what goes around comes around "

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 3 ปีที่แล้ว +2

      ሲጀመር እነዚያ ጓደኞቿ ከባሏ ጋር ተነጋግረው የሰሩት ድራማ ነው

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 3 ปีที่แล้ว +4

      @@fikirtv5509 : “what goes around comes around” apply to all involved. Just a matter of time. As one of eth TH-cam said
      በአሁን ግዜ ክፉ ጨቃኝ ሰው ሰውን ያሳዘነ ያስለቀሰ የእጁን ለማፈስ ግዜ እሩቅ አይደለም " እጅ በእጅ ነው ".
      I concur with his opinion.

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 ปีที่แล้ว +2

      Yegune yagejale yekere kalalate areminie newe betame

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว

      @@fikirtv5509 enam endesu new yetereterkut gun yesew sum matfat mn ytekmal besmeab

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነት😘😘💝🙏👈

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 3 ปีที่แล้ว +39

    በመጀመሪያ ጎበዝ ነሽ ሲቀጥል ልጆችሽ አድገዋል ብርቱ ክድ አላቸው ፈጣሪ ያለው ይሆናል የልጆችሽ አባት አንድ ቀን ይፀፀታል። ክፉ ሰወችን ፈጣሪ ይገስፃቸው የትም ቢሆን ጠንካራ ሰው ተፈላጊ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      ተፀፀተ አልተፀፀተ ምን ይጠቅማል ? ለማኝ ሆኖ የሰው ኑሮ ላይ ተስፋ አድርጎ እየተቁለጨለጩ መጠባበቅ እጅግ ያስጠላል ይቀፋልም። ሰርተሽ ልጅሽን አኑሪ። የለማኝነት መንፈስ የተጠናወተሽ ከንቱ ሴት ነሽ።

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +25

    የወንዶች ቤተሰቦች እንዲህ በሰው ትዳር ውስጥ እየገባችሁ ቤተሰብ እንደምትበታትኑ እግዚአብሔር አምላክ ይበታትናችሁ ስንቱን ካለ ወላጅ እንዲቀር አደረጋችሁት

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 3 ปีที่แล้ว +131

    እሱንም ቤተሰቦቹንም በዙፋኑ ያለ ኣምላክ ፍርድ ይስጣቸው

    • @hannawake5271
      @hannawake5271 3 ปีที่แล้ว +6

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር
      ይፈርዳል ::ደግሞ በቅርብ ግዜ
      ኢትዮጵያውያ እንደካናዳ ትሆናለች
      ለልጅሽ ጸልይለት እግዚአብሔር
      ሰው ያደርገዋል ጎበዝ ሴት ነሽ
      በርቺ ::ዘካርያስ 4: 6 በመንፈሴ
      እንጂ በሀይልና በብርታት አይደለም
      ይላል እግዚአብሔር ነገርሽን ጌታ
      ይሰራዋል!!!!

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 ปีที่แล้ว +2

      Yeferedebachewe bekerbu ayezegeyeme

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว +1

      Eguzabhar alea bezufanu yderdal ayferdm atbelu yblagnu lemkegnuchu leweragnuche ayzoshe yferedalu anchi tenkara sat hugnu bcha

    • @emebettilahun1915
      @emebettilahun1915 3 ปีที่แล้ว +1

      Amennn

  • @munalove8143
    @munalove8143 3 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ጠንካራና ጎበዝ እናት ነሽ ባለቤቴ የምትይው ደሞ ላንቺ አይመጥንሽም ላንቺ ሚመጥንሽ እደራሥሽ ጠንካራ ሰውጂ የሰው ወሬ እያመነ ከመጣበት የሚነፍስ እና ሰወች የሚያቀሣቅሱት እሪሞት ሰውዬ ነው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 3 ปีที่แล้ว +2

      I agree with you.😔

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว +1

      ወሬ እየሰማ አይመስለኝም የራሱን ኑሮ እየኖረ በእስዋ ሂወት እየቀለደ ነዉ

  • @paulton1234
    @paulton1234 3 ปีที่แล้ว +11

    ስለ ልጅሽ ስለ አባቱ መጨነቅሽ የሚጠበቅ ነው
    ግን ልጅሽ ለመኖር የግድ ካናዳ መሄድ የለበትም ሀገር ውስጥም ሰርቶ ማደግ ይችላል።ካናዳ መንግስተ ሰማያት አይደለችም።

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 3 ปีที่แล้ว +24

    እህቴ ከባድ ፈተና ነዉ ወንዶች የተረገሙ ናቸዉ ብዬ ብልህ ድፍረት አይሁንብኝ እኔም እንዳንቺ ተመሳሳይ መከራ አይቻለሁ በስደት ግን ግን ፈጣሪ መልካም ነዉ ሁሉ ነገር ለትምህርት ሆነኝ ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ይመልስ ሰዉ በቃሉ የማይገኝበት ክፉ ዘመን

  • @ዘናቱዩብ
    @ዘናቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +102

    ይሄንን ሁሉ አርጎሽም እህቴ ጠንካራነሽ እሱግን ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ የደረሰብሽ እህታችን
    እግዚዓብሔር ለቅሶሺን ተመልክቷል/ሰምቷል በቅርቡ የምትሰሚዉ ተዓምር አለ.
    እመኝ!!!.

  • @טשומהאילו
    @טשומהאילו 3 ปีที่แล้ว +69

    አይዞሸ እህቴ ተገፉ ሰውን አትግፊ የሰራችውን ያገኝሉ አይዞሸ ፀናቱን ይሰጥ😭😭😭😭😭

  • @hfddgfff6096
    @hfddgfff6096 3 ปีที่แล้ว +10

    ምክንያቱም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ልጅን መካድ እግዚአብሔር መካድ ነዉ ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +24

    አንች ቢያንስ መርሻ የሚሆን ልጅ አለሽ 😢
    እኔ እጅግ በምወደው ፍቅረኛየ ልጅ ካላስወረድሽ አብረን አንኖርም ብሎ ካስወረድኩ በኃላ በዓመት ውስጥ ከሌላ ሲወልድ ምን ይባላል?? 🥺🥺እኔ እሱንም ልጄንም አጣሁ 😥አሁን ንስሐ ገብቼ ኃጢያቴን ይቅር ይለኝ ዘንድ ፈጣሪን እየጠየቁ ነው 🤲🏿🤲🏿እንደቸርነቱ ይማረኝ 😭😭😭😭

    • @eutimjv
      @eutimjv 3 ปีที่แล้ว +2

      💔😥

    • @merafkebede7673
      @merafkebede7673 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ሁሉን ያጥብልናል።

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว +2

      ለምን እናተ ክሪስቲያን ኖቸ ሳታገቡው ወንደ ጋር ግኙነት ታደረጋላችሁ ሀጢያት አይደለም እንዴ በየ ሚዳያ ፈቅረኛ እያላችሁ ታወራላችሁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +5

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ክርስቲያን ብትሆኝ ይሄን ጥያቄ አትጠይቂም ነበር
      ዘማዊዋን ይቅር ያላት ክርስቶስ መድኃንያለም ለምን ይመስልሻል??? 😢😢ምክንያቱም ስተት ስለምንሰራ ከትዳር በፊት ዝሙት ባያስፈልግም ግን ከተሳሳትሽ ደግሞ ይቅር ባይ ነው እግዚአብሔር 🙏🏿ንስሐ ፆም ፀሎት ስግደት ነው ካንች ሚያስፈልገው 🤲🏿ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን 🙏🏿

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@bosenagashu1673 ይህ እኮ ስህተት አይደለም አውቃችሁ ወዳችሁ ነው ወንዶች ጋር ለገኘነት የምትገቡት ሀጢያት መሆኑን ካወቃችሁ መጀመሪያ ለምን አሰፈለገ ሚዳያ አብዛኞቹ የቱብ የሚጠቀሙ ፈቅረኛ እያሉ ነው ልጀ ወልደው አልተጋባንም ይላሉ ታያዳ ሀጢያት ከሆነ ፈጣሪን የምፈሩ ከሆነ ለምን መጀመሪያ አፈሩም ?እየተጉዳችሁ ያላችሁት እናተ ናችሁ በየ ቦታው ሰታለቀሱ በየ ቦታው ልጀቹ እያለቁሰ በእናተ የተነሳ ለምን መጀመሪያ ጠንቃቂ አታደርጉም በቃ ተተዋደደችሁ ታገቡው በቃ በትዳር ይሆነ ብተጣሉ ለራሱ ደሰ ይላል መጣላት ጥሩ ሳይሆን በትዳር ከሆነ ይሻላል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በየ ቦታው የሴት ለቀሱ የገረሞኛል ችግሩ ከራሳቸው ነው ወንዶች ለመውቀስ ወንዶች ለትዳር የሚፈልጉት እረገት ያለች ፈቅር ይሆነች ፈጣሪን የምፈራ ነው ረካሸ የሚፈልጉት ለጊዜው ነው

  • @ቴወድሮስበዛብህ
    @ቴወድሮስበዛብህ 3 ปีที่แล้ว +8

    ቤተሰቦቹም እሱም እግዛብሔር ይፍረድበት የ3 ሰው ሂወት ያበላሸ የሱ ቤተሰብ በሙሉ የዘራችሁትን ክፉ ነገር ጌታ ፍርዱን ይስጣችሁ

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 3 ปีที่แล้ว +16

    እራስሽ ስብስብ አርገሽ እራስሽ አሳድጊ ምንም ሆነሽ ተያቸው ተይው ጤና ካለሽ ምንም ሆነሽ ብታሳድጊ ይሻልሽ ነበር ከእሱ በላይ ሆነሽ መገኘት ነው ይለብሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @elizabethteklu5954
    @elizabethteklu5954 3 ปีที่แล้ว +6

    ያላሳደገዉ አባቱና የካደዉ አባቱን ብዙ አይናፍቀዉ በርትቶ በራሱ ይቁም አንቺም በርቺ ካናዳ መምጣት ያለም መጨረሻ አይደለም ባለሽበት በርቺ ቭዙ ወንዶች ኢትዮጲያ እየመጡ ደርቦ ማግባትና መዉለድ ፋሺን አርገዉታል እዛም ያለዉ ሴት ለመዉጣት ሲሉ ማንነቱን ሳያጣሩ ማመን ከባድ ነዉ ህይወታችን ሲበላሽ አብሮ ዩልጆቻችንም ነው እግዚአብሔርይርዳሽ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 3 ปีที่แล้ว +47

    ግን መፈረድ አይደለም ይቅርታና ባለ ትዳር መሆኑኑ ከሰማች በኋላ መለያየት ነበረባት መጻፍ ቅዱሳችን አይደለም ያልፈታ የፈታም ማግባት አይቻልም ምክንያቱም ከተጋብ መፋታት ሰለ ማይችሉ በሱ ላይ ዝሙት ከሰራች ከሰራ በሰተቀር በረግጥ ይህ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በራሳችን መጻፍ ቅዱስ ላይ ነው ይህን የእግዚአብሔር ቃል ያለው ልቦና ይሰጠን አንቺሰ ልክ ነኝ ነው የምትየው?

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +7

      አትገርምሽ ባሌ ስትል አታፍርም እንዴ ደሞ ባለትዳር ሆኖ

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 3 ปีที่แล้ว +10

      @@Master_ofElements ለምን በሷ ብቻ መፍረድ አስፈለገ እሱስ ልክ ነበር ፈትቻለው ብሎ ልጅን የሚህል ነገር ማምጣት ትከከክል ነው ?

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +3

      @@itsmydam5912 ትክክል አይደለም ግነ ያችኛዋ እኮ ባሌን ልቂልኝ እያለቻት ነበር

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 3 ปีที่แล้ว +22

      @@Master_ofElements ከፋሲካ ጋር አብሮ እየኖረ ነበር ሲቀጥል ኡጋንዳ ድረስ የወሰዳት ሚስቴ ብሎ መስሎኝ በነገራችን ላይ በእኛ አገር ወንዶች ላይ ብዙ መሰራት አለበት በተለይ ባለትዳር ሆነው የሌላኛዋን ሴት ህይወት ለሚያበላሹ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +6

      @@itsmydam5912 ተባረኪ

  • @ameco952
    @ameco952 3 ปีที่แล้ว +24

    የአባቱ ቤተሰቦች ክፋ ራስ ወዳዶች ናቸው ጨካኝ ናቸው አባትየው ፍርድ ይጠብቅሀል

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 3 ปีที่แล้ว +45

    እግዚአብሔር. ታማኝ ነው.
    ታሪክን. ቀያሪው. ህያው አምላክ. ነው.
    አይዞሽ. እሽ.

  • @Taredan77
    @Taredan77 3 ปีที่แล้ว +35

    እውነት ነው ለካ የባል ዘመድ ባይኑ አመድ የሚባለው አውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምን ይባላል።

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነት😘💝🙏

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 ปีที่แล้ว +1

      😅😅 ኧረ በርበሬ ይሻላል

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 ปีที่แล้ว +15

    ሞኝ አትሆኝ ልጅ ካናዳ ቢሄድም ጋይድ የሚስጠው ከሌለ መጨርሻው የከፍ ነው የሚሆኑው እንድምታስቡት ውጭ ሀገር ቀላል አይድለም በተለይ ለ ውጣቱ

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 3 ปีที่แล้ว +28

    Listen just forget about the father. Look after yourself and your children in Ethiopia. They need love and support. Protect them from people who reject them. You have a mother. You are healthy. Find a job and start a new life. Forget about the father. He is not capable of giving love.

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank 🙇 you this was my opinion too he doesn't want to leave with her she is the only person for her kids

  • @yt5596
    @yt5596 3 ปีที่แล้ว +21

    አህቴ ፀልይ ልጅን ያለ እናት ወደ ውጭ መላክ መልካም እመስለኝም. ይበለጠ ችግር አለው

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 3 ปีที่แล้ว +76

    ከአሉባልተኛና ከከሀዲ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ።🤔🤔🤔🤔🤔

    • @pupigirma9756
      @pupigirma9756 3 ปีที่แล้ว +2

      Demo eko ene megerrmegn hule alubaletegna kehone wend lij kehadi new mehonew

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      @@pupigirma9756 እንዛመድ በቅነት

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነት😘💝🙏

    • @pupigirma9756
      @pupigirma9756 3 ปีที่แล้ว

      @@agelgay.birhan.niguse good idea

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 3 ปีที่แล้ว +59

    Power is in the hand of Jesus christ, he will unimaginable doors for your kids. Just kneel down and pray, your kids will go to Canada for shopping and vacation. God does the impossible 🍁🙏🇨🇦

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว

      Yes you are right

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነት😘💝🙏

    • @efrembeyin461
      @efrembeyin461 3 ปีที่แล้ว

      Tebarekhi-habtey-Qudus-hasab..,- hawkhi-Efraim-Beyin kab Gävle, Shweden..,-

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 ปีที่แล้ว +23

    እንደሚመስለኝ ሰውዬው የሰው ወሬ ይሰማል በዛ ላይ እምነት የለውም አይዞሽ እህቴ በጣም ከባድ ፈተና ነው ያሳለፍሽው ሰው ብጥልሽ እግዚአብሔር ግን አይጥልም አሁንም እሱ ጥንካሬና ብርታቱን ይስጥሽ

    • @mekiltgirma9152
      @mekiltgirma9152 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድ አደል እንዴ ምን ወሬ ይለቃቅማል ወሬኛ ስለሆነ እንጂ በተፈጥሮ ክፉ ሰው ስለሆነ ነው

    • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
      @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 3 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ሌባ ስለሆነ እደራሱ መስሎት ነው

  • @GetachewD
    @GetachewD 3 ปีที่แล้ว +7

    እህቴ የምታመልኪው አምላክ ሉአላዊ ነው ሁሉ በእጁ ስለሆነ እውነትሽን በግልጥ ይከፍልሻል በርቺ !!!
    ጌታ በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ነው !!!

  • @etsegenetarefayne7196
    @etsegenetarefayne7196 3 ปีที่แล้ว +28

    እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ዉጪ ሀገር ሁሌ መልካም ነዉ ማለት አይደለም አንቺ እንደናትነትሽ ፈሪሀ እግዚብሔርን እንዲኖራቸው ና ትምህርታቸውን አስተምሪያቸዉ እግዚአብሔር መቼም አይጥልም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhantesfa3891
    @berhantesfa3891 3 ปีที่แล้ว +48

    It is very sad to see a father neglecting his kids. But you also need to realize that your children are growing up in the best culture protected from the heart breaking of the western culture. There are also parents who regret bringing their children at young age to Canada or America. Millions of Ethiopians are living and studying in their own country. Life might be a little tough but still people can work hard and become somebody. Life is not only in Canada. After all whether in Ethiopia, Canada or anywhere else life is just temporary. So please make the best out of it.

    • @netserehailemariam5302
      @netserehailemariam5302 3 ปีที่แล้ว

      Kc I’m in

    • @romeoslife2091
      @romeoslife2091 2 ปีที่แล้ว +1

      I 100% agree with you! I wish my kids grow up in Ethiopia!!

    • @peacelove185
      @peacelove185 2 ปีที่แล้ว

      very true and wise advice , ppl think western is heaven to raise child little they know 5 out of 10 burden to the family and challenges the society all i am saying is the amount of time u spent to look for the father and empty hope for the kids is damaged them more than helping where ever they are if you are strong and raise them not poison their mind you could be their rock leave the looser father out of their life he is the one loose two beautiful children

  • @sabakiflekiros313
    @sabakiflekiros313 3 ปีที่แล้ว +16

    አይ ድሕነት አይኑ ይጥፋ አይዞሽ እግዚአቢሔር እውነተኛ ዳኛ ነው

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 3 ปีที่แล้ว +16

    ድሮውንም የሰው ባል ያው የሰው ነው በትዳር መሀል ገብታችሁ እራሳችሁን ላአደጋ የምታጋልጡ ልቦና ይስጣችሁ ትዳር መኖሩ ስታውቂ መውጣት ነበረብሽ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 ปีที่แล้ว +1

      ትልቁ ቁም ነገር ይህ ነው ሴቶች በደመነብስ ወንድ ካመንና ከወደድን አጋድሞ ቢያርደንም እሱ ለኛ መልአክ ነው እስካሁን የሱን ክፋት አትናገርም እንደሷ እየተበደለች አንጀቷ ስላረረው የመጀመሪያ ሚስቱ ክፋት ብቻ ትናገራለች ታዲያ ያቺስ ለትዳሯና ለልጇ በምትከፍለው መስዋትነት ለምን ይፈረዳል ?ሴቶቹ በጣም ያበሳጫሉ በዚ በተረገመ ወንድ እርስ በርስ ይባላሉ ውይ ግን እኛ ሴቶች መች ይሆን የምንማረው

    • @konizeleke7353
      @konizeleke7353 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hiwel9209 እውነት ነው እኔም ገርሞኛል የመጀመሪያ ሚስቱኮ ህጋዊ ነች ምንም ብታረግ ለትዳሯ እዳይፈርስ ነው ደግሞ ልክ ነች ትዳር እዳለው እደዋዋሻት ስታውቅ እሷ እየደወለች ስትናገራት መጀመሪያ ስለዋሸኝ ነው ይቅርታ ብላ ማቆም ትችል ነበር እሷ እስከመጨረሻው ደጋግማም እያረግዘች ተስማምታ ነው የቀጠለችው የሱን ክፋት የራሷን ስህተት እደማውራት የሚስቱን መደጋገም እኛ ሴቶች መቼነው እርስበርስ ደሚንደጋገፈው የዳችን ቁስል ለሁላችን የማያመን ለዚህኮነው ሁሌ የወንድ መጫወቻ አሻጉሊት የሆነው ሁሌ የምናለቅሰው እኛ ነን ስለማንተዛዘን ስለማንደጋገፍ ነው ለራሳችን እዲሆን ብቻ ስለምንል ነው አምላክ ይታረቀን

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 3 ปีที่แล้ว +5

    እሱ የልጁ መቅረት ካልቆጨው አውሬ ነው ግን እሱ ከቤፊቱ ስለልጁ ሰሜቱ በኖረው እነሱ ደፍረው የወለደው ልጅ እንዲቀር አያደርጉም ነበር ተመልከቺ የት እንደደረስሽ ከናዳ አለመሄደችሁን አትጥሊው ፈጣሪ በእናንተ ላይ እየሰራ ነው ነገ ሌላ ህይወት አላችሁ እመኚኝ ጌታ ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ጥሎ አይጥልም እህትሽን አስትሳሳብዋ አንጋግርዋ ማሻ አላህ ደስ ስትል

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የገረመኝ የሷ አስተዋይነት የቤተሰቧ መልካም አንደበት፡ ፡

    • @edendagne1093
      @edendagne1093 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ብለሻዋል(ብልሀል)

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 3 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ብርቱ እናት ነሽ እግዚአብሔር በካናዳ ብቻ አይደለም ያንቺም የልጆችሽም በረከት እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @የማርያም-ረ8ከ
    @የማርያም-ረ8ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ይሄ ታሪክ የሆነ ነገር አስታወሰኝ!!!
    ተመሳሳይ ታሪክ ሌላ ስደት ላይ የነበረች በጣም በቅርበት የማውቃት ልጅ ያጋጠማት ነገር ነው።
    ባልና ሚስት ሚስትየዋ ካረገዘች በሆላ ባልየው አልፈልግም ይልና ይለያያሉ የተለያዩት ቀድሞውኑ ሳይፈልግ ገብቶ ስታረግዝበት ነው።
    ከዛም ልክ ያንቺ አይነት ታሪክ ያላት ልጅ ከባልየው ጋር አንድ ቤት ተከራይተው መኖር ይጀምራሉ ።( ያው በስደት ዓለም ማንም ይሁን ማንም አብሮ ተከራይቶ መኖር የተለመደ ነው)
    ከዛ በሆላ ያረገዘችው ሚስት ሐገሩን በሙሉ ባሌን አጣላቺኝ የህግ ባሌን አፋታችኝ በማለት ቤተክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በውጭ የሚያውቃትን ሰው በሙሉ እየዞረች እያለቀሰች ምንም ነገር ውስጥ ያልገባችውን ሴት ሰው እጅግ በጣም እንዲጠላት ያያት ሰው በሙሉ ተጠይፏት እኔን ጭምር ልጅትዋትን ለዓይናችን እንኳን ጠልተናት ከሰው እርቃ ብቻዋን አስቀረናት።
    ወሬው ተዛምቶ በጣም የሚወዳትን ሊያገባት የነበረውን ፍቅረኛዋን ሳይቀር አጣልተናት በሰው ሐገር ብቻዋን አስቀረናት ።
    ምንም ግንኙነት የለንም ብትለን ማን ይመናት። እራስዋን ሁሉ ለማጥፋት ሞክራ ሆስፒታል ተኝታ ነው የተረፈችው። ማንም የሚረዳት አጥታ ሚስትየዋም በየሄደችበት እያለቀሰች ኑሮዬን ቤቴን አፈረሰችው እያለች በአረቦች ጭምር ልታስደበድባት ብዙ መከራ አሳይተናታል አበሻውም ሁሉም እንደ ጠላት ሲያያት ሳትወድ በግድዋ እሱኑ አማካሪ እና ጓደኛ አርጋ በመጨረሻ ሐገሩን ለቃ ወጣች።
    በዚህ አጋጣሚ የልጅትዋን መልካምነት እያውቅኩኝ ክርስቲያን ሆኜ ማገናዘብ ሲገባኝ ባልና ሚስቶች በግል ችግራቸው እንደተጣሉና ልናስታርቃቸው ሞክረን እንዳቃተን እያወቅኩ አብዛኛው ህዝብን ተከትዬ ልጅትዋን መሳደቤ ቤት አጥታ አብሮዋት የሚከራይ አጥታ እንደ እርኩስ ተቆጥራ አንድ ቀን እንኳን ቀርቤ አላማናገሬ በጣም ይቆጨኛል ።
    በአሁኑ ሰዓት በሐገርዋ ላይ ጥሩ ነገር ላይ እንዳለች አውቄያለሁ
    በዚህ አጋጣሚ ይሄንን መልክት ካየሽ አብሬሽ በልቼ ጠጥቼ ጠላት አርጌ ስላሳደድኩሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ፈልጌ አግኝቼሽ ላናግርሽም ብሞክር ፍቃደኛ አልሆንሽም።
    ይቅርታ!!!!!!!!
    ባለታሪክዋም ራሴን ዞር ብዬ እንዳይ ስላረግሽኝ አመሰግናለሁ ብዙ ግዜ በማናውቀው ነገር ፈርደን ሰዎችን ያልሆነ ህይወት ውስጥ ለምንከት ጥሩ ትምህርት ነውና
    አንቺም ጠንካራ ሁኚ የልጅሽንም አባት አትለማመጪ ልጅሽም ጠንክሮ ተምሮ እራሱን እንዲችል አድርጊው የማያውቀውን አባት እንዲናፍቅ አታድርጊው ካናዳ ምንም ማለት አይደለም።

  • @takelegonfaangos9977
    @takelegonfaangos9977 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰው እንዴት ከጊዜ ወደ ጊዜ ሀጥያቱን እንዲህ ያበዛል ?ሁሉንም ነገር ምድርና ሰማይን ለፈጠረው አምላክ ትተሽ ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ይሄ ይሄ ሰው ልቡ ከድንጋይ የተሰራ ነው ።

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም በልጆቹ ላይ ግፍ መሥራት ነዉ እሷ ብትሳሳት እንኴን በስለጠነ ሀገር እየኖር እዴት ልጆቹን ይቀጣል ስውየው ጂል ነዉ የሌላ ልጂ ወሥዶ የራሱን መተው በጣም ይገርማል ከባድ ታሪክ ነዉ

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 3 ปีที่แล้ว +19

    ምነው ካናዳ ባይኬድ ልጅሽን እቅፍ አድርገሽ ብታሳድጊ አበሻ መጥፎ ነው እንኳን ወድቀሽ በቁምሽ ቢረግጡሽ አይጠሉም
    ለማነኛውም ጠላት ከሩቅ አይመጣም

  • @samf2062
    @samf2062 3 ปีที่แล้ว +12

    ልጅሽ እጅሽ ላይ ቢሆን መልካም ነው አባትየው ሀላፊነት የማይሰማው ነው ካናዳ ወስዶም ሊያስከፋው ይችላል ለመልካም ነገር ሊሆን ይችላል ሁሉም ነገር ለመጎ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ... ለ እዩሀ ሚድይል ቃላት የለኝም.... ስቀጥል የ ዛሬዋ እመቤቴ
    በእለተ ቀንዋ.. እንባሽንታብስው
    ድካምሽን ትቁጠረው.... በተረፈ
    ዘመንሽ በ ደስታ ይቀየር... ይቺ ቀን
    አልፋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @53067
    @53067 3 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ጠንካራ ጅግና እናት ነሽ እነሱን ግን እግዚአብሔር ይፋረዳቸው ህሊናቸው ይፍረድ በነገራችን ላይ ዘመዶቹ ሳይሆኑ እሱ እርስ ነው ጥፋተኛ እግዚአብሔር ይቅጣው

  • @haregbekele9456
    @haregbekele9456 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ የኔ እህት ይህ ጊዜ ያልፋል። እግዚአብሔር ልቦናዉን ይመልስለት ኑሮዉን ቤተሰቡ አይኖሩለትም !!! እነሱ ምን አይነት ኑሮ ላይ እንደሚገኙ እግዚአብሔር ነዉ የሚያቀዉ ሁሉም የሰራዉን ያገኛል አንቺ ከነ ልጆችሺና ከነቤተሰቦችሺ እራሳችሁን ጠብቁ። እግዚአብሔር ልጆችሺን ለቁም ነገር ያብቃልሺ። አይዞሺ

  • @simeneshtezera6300
    @simeneshtezera6300 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ልጅሽን እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ትተይዋለሽ እባክሽ የካናዳ ጉዞ ይቅርበት እና ካንቺ ከእናቱ ጋር ቢኖር ይሻልሻል እህቴ ልጅሽ ሳይኮሎጂካሊም ሊጎዳብሽ ይችላል

  • @abrahambalhe822
    @abrahambalhe822 3 ปีที่แล้ว +24

    ስሙን እና ያለበትን እስቴት ብናውቀው መልካም ነበር በካናዳ ውስጥ ያለነው ኮሚኒቴዎችም ልናነጋግረው እንችላለን።እህታችን ግን በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።

    • @Ethi912
      @Ethi912 3 ปีที่แล้ว +6

      እባክቹሁ እርዳታ አደረጉላት !

    • @freweiniyohannes5230
      @freweiniyohannes5230 3 ปีที่แล้ว +10

      በናታችሁ ካናዳ የምትቀመጡ ልትረዳት ሞክሩ በተለይ ልዶች ይጎዳሉ በሕግ መጠየቅ አለበት
      ቢያንስ,የልጅ ማሣደጊያ መክፈል ግዴታው ነው

    • @freweiniyohannes5230
      @freweiniyohannes5230 3 ปีที่แล้ว +3

      ወንዶች ግን ቆም ብላችሁ ልታስቡ ይገባል ሚስት ማለት እናትህ እና አህትህ ማለት ናት
      በከፉ ግዜ ም ይሁን የደህና ግዜ ተካፋይ የጎንህ ቁራጭ ናትና ክብር ነውጂ እንዲህ የወረደ አይነት ተግባር አይገባትም

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እባክህ እርዳት

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 3 ปีที่แล้ว

      ምን፣አይነት፣የተረገመነዉ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል ካናዳ ገነት መንግስተ ሠማያት አይደለም እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ !
    አይዞሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ አንቺን ብሆን ከነዚህ ከሃዲ ቤተሰብ ምንም አልፈልግም ግን ልጆችሽ የግድ አባታችንን ስላሉ ልባቸውን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ።
    ሚገርመው እሺ ቢል ልጅሽን ልትልኪ ነው ?
    እህቷን ግን በጣም ላመሰግናት እወዳለሁ ኩሩ ኢትዮጵያዊት መልካም ሥነ ልቡና ያላት ነች።
    ስልኳ ቢጻፍ ጥሩ ነበር።

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 3 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ጀግና ነሽ አሁንም ግዜ አለሽ ቆንጆ ነሽ በመልክሽ ተጠቀሚ አግቢ ኢትዮጵያን ካናዳ ያርግልሽ የኔ እህት አይዞሽ

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +17

    አረ አዳድ, ወዶች! ነብሳቹ አይማር !!!
    ይመስላችዋል የጊዛዊ ደስታ የዘላለም እሳት ይሆንባችዋል!!!

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 ปีที่แล้ว +1

      እንዴው የሰው ህይወት በማበላሸት....ሽልማት ቢኖር....አቤት የኢትዮጲያ ወንድ.....

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 3 ปีที่แล้ว +36

    የልጆቹን ህይወት አበላሽቶ ምን አይነት የደስታ ህይወት ይኖራል? የሚያድግ ልጅን ተስፋ እንደሻማ አብሮቶ ማጥፋት ሕሊናስ ምን ይላል? በጣም ያማል! ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ

    • @አምላኬመታመኛዬ
      @አምላኬመታመኛዬ 3 ปีที่แล้ว +2

      የልጆቹ ህይወት ካናዳ ስላልሄዱ ተበላሸ
      አልልም ስንት እናቶች ጉልት ነገ ደው
      ልጆጃቸውን አስተምረው ለወግ ያበቁ
      ጀግና እናቶች አሉ ጠንካራ መሆን ነው

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 3 ปีที่แล้ว +3

      @@አምላኬመታመኛዬ ሐገርም ብሩህ ህይወት አለ ግን ችግሩ ልጁን በልጅነቱ የማይሆን ተስፋ ሰጥቶ መንጠቁ ነው ችግሩ ታሪኩን እንደሰማነው የትም ኢትዮጵያ ይሁን ሌላ አገር እግዚአብሔር ለልጆቹ ብርሐኑን ህይወት ይስጣቸው

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 ปีที่แล้ว +17

    እመ ብርሃን ታሪክሽን ትቀይረዉ
    አንደበት እሳት ነው ሀገር ያጠፍል እህቴ የሰዉ ወሬ አትስሚ
    ወንዶችም ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ /ን ❤👏
    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እመ ብርሃን ወቶ ከመቅረት ትሰዉረን 👏

    • @ameledrese8573
      @ameledrese8573 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen 🤲🤲🤲

    • @meronmolla5214
      @meronmolla5214 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen

    • @mube8885
      @mube8885 3 ปีที่แล้ว +2

      አሚን 🙏🙏🙏🥰

  • @nanidanel7670
    @nanidanel7670 3 ปีที่แล้ว +84

    በጴንጤ ይብሳል አቤት ክፋት ዘርማንዘርክ አይባረክ

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +10

      ዘርማንዝሩ ምን አደረገ ሆ የርግማን ሱስ አለብሽ እንዴ

    • @BONANZ321
      @BONANZ321 3 ปีที่แล้ว +22

      አትሳሳቱ ጉዳዩ ከ ግለሰቡ ጋር እንጂ ከእምነቱ ጋር አይደለምና እንጠንቀቅ;; ጉዳዩ ወደ ፓለቲካ እንዳይሄድ:: እዚህ ሙስሊም ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ሁሉም እንደ ሀገር አንድ ነው ልዩነት አንፍጠር::

    • @hjfhanalhff9128
      @hjfhanalhff9128 3 ปีที่แล้ว

      😡😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 3 ปีที่แล้ว

      አሜን የተባረከ ቢሆን ይህን ባላደረገ ነበር ይባርከው ማስተዋልን ያድለው

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      Betesbe enhune weda

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 3 ปีที่แล้ว +6

    ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ግን የመጀመሪያ የሰው ባል ነው የወሰድሽው እሷን ትቶ ሲመጣ አንድ ቀን አንቺን ትቶ መሄዱ እንደማይቀር ማወቅ ነበረብሽ። ሌላው ኦጋንዳ ሄደሽ አንቺን ትቶ እሷን ከወሰዳት እና ወንድሙም ምንም እንዳላደረገልሽ እና እሱም ወንድሙ እንዲወስድሽ እንደማይገፋፋው እያወቅሽ ሦስተኛ ልጅ ባታረግዢ ጥሩ ነበረ። እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว

      ወንዶች ወስላቶች ናቸው ሚስት እያላቸው ተለያይተናል ብለው የዋሀዋን ሴት አታለው ካጠቋት በዋላ ይሸሽዋታል they take advantage of her. ሴት ሁልጊዜ ንቁ መሆን አለባት relationship ላይ የሚቀድም ነገር ነው ማሰቀደም ያለባት የምታገባውን ጠንቅቃ ማወቅ፣ ስለወደደችው ብቻ ፍቅር ጋራንቲ አይደለም መጣላት አለ መጨቃጨቅ አለ፣ ወንዱ ሚስት እያለው ሊሸውዳት ይችላል ስለዚህ እነዚሁሉ ሊያለያያቸው ይችላል ስለዚህ ፍቅር ብቻውን አብሮ ለመኖር ዋስትና አይደለም በደንብ እሱነቱን ማወቅ፣ ሴቷም እራሷን በኢኮኖሚ ለማሻሻል መታገል አለባት እስዋ ብትወደው እሱ ሊቀየር ስለሚችል በፍቅር ብቻ ተማምኖ አለማግባት ፣ እራስን መለወጥ መጀመሪያ ምንም ክፉ ነገር ቢመጣ ሴት ልጅ እንዳትቆጭና እንዳትቸገር

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว +1

    የባል ዘመድ .... እኔን እስከ ልጄ አስቀምጠው እህት ወንድሞቹን እንዲወስድ ስንት በላዬ ላይ ሲሸርብ የኔ መድሃኒያለም ቀድሞ ሹልክ አርጎ ሳይነግራቸው ባለቤቴ ወሰደኝ የቆየ ታሪክ ቢሆንም እኔም ብዙ አሳልፌያለው
    አይዞሽ እናት

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 ปีที่แล้ว +33

    ወልደው ለሚጥሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ ያገኛሉ

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 3 ปีที่แล้ว +5

      ደሞ እኮ ጥለው ሄደው ሲያድጉ አባትህ ነኝ ብለው ይመጣሉ።እኔም ተምሳሳይ ታሪክ ነው ግን በራሴ ጠንክሬ ወደ አኢሮፕ መጣው አሁን እየደወለ እነሱን ማውራት ሲፈልግ ልጄቼ ደሞ አይኑንን ማየት አይፈልጉም ግን እኔ አንድም ቀን እስኪያድጉ ድረስ ክፉ ነገር ነግሬያቸው አላቅም ነበር ግን አግኙት ስላቸው እሱ ሞትዋን ነው የሚሉኝ እና ወንዶች ፍርዱ ከፈጣሪ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ የማይረባ ወንድ አባት መሆንም አይችልም ሰው ቢሆን ልጆቹን አይተውም ነበር ለሁሉም አንች በርች ለልጆችሽ ሰርተሽ የምትውይበት የምታገኝ ከሆነ ደጋግ ኢትዬጽያዊንና ኤርትራዊያን ይሄን አይተው ዝም አይሉሽም እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር እነዚህም ጠማሞች ቤተሰቦቹ ግን እግዚአብሔር ዋጋችውን ይክፈላችው አይዞሽ ለቁጣህ ፋንታ ስጥ እንጂ ብድርና መላሹ እግዚአብሔር ነው ቢዘገይም እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @rachel-f8f
    @rachel-f8f 3 ปีที่แล้ว +16

    ያለውን ነገር አስረጂው ለልሽ እና በራሱ የሚተማመን ልጅ አርገሽ አሳድጊው ተምሮ ጥሩ ደረጃ እዲደርስ እርጃቸው ጥሩ ደረጃ ሲደርሱ እንካን አባትየው ዘመዶቹ ይፈልጋቸዋል

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 ปีที่แล้ว +1

    ተይ ልጅሽ ይቅርበት ካናዳ !!!
    ከዚህ በኋላ በተቃረነ ልብ አባቱ እና ዘመዶቹ ጋር ልካችሁት ምን አይነት ኑሮ ሊኖር ነው!!!

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 3 ปีที่แล้ว +46

    Wow I can’t believe it you are so amazing and brilliant woman. I hope you will be achieve your goals. Please don’t send your child to Canada with out you.

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว

      Yes, you are right

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 3 ปีที่แล้ว +3

      Can you explain to me what makes you to call her Amazing women??? I don't get you sorry.

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 3 ปีที่แล้ว +6

    ልጇን ወደዛ ሀገር ማውጣት የምትችሉ ከሆነ ተባበሯት በህይወቷ ብዙ ነገር ያጣች እናት ናት ልጇን እንዳታጣ አግዟት እባካቹ የልጇን ፍላጎት ሙሉላት

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 ปีที่แล้ว +12

    ስሚ የኔ እህት ሚስት አለው እየተባልሽ ከሰውየው ጋር ለምን ሆንሽ? የጉዋደኛሽም ታሪክ ትንሽ ያጠራጥራል ሌላው ሰውየው ቤተሰቤ ብሎ ያስመዘገበው ሚስቱን ነው ያ ሁሉ ግልጽ ነው አንቺ ምነው ሙጭጭ አልሽ ተይው በቃ ልጅ ያለ አባት መኖር ማደግም ይችላል እራሱን መቀየር ይችላል

    • @ababab799subscribe
      @ababab799subscribe 3 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏✅✅✅✅

    • @tenaworkfikre7012
      @tenaworkfikre7012 3 ปีที่แล้ว

      ሰርታችሁ ተለወጡ።በምኞት አትኑሩ።መገፋትሽን የሚያይ የምታመልኪው አምላክ ይበቀላል።አባትየው ቢፈልግ እስካሁን ለምን ዝም አለ።እባክሽ ልጁን የስነ ልቦና አማካሪ ጋር ይወሰድ።ፀልይ ፀልይ :አትለምኝውይሄን ያህ ሰውን መደገፍ ለምን?

    • @ababab799subscribe
      @ababab799subscribe 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህቴ ድህነት አዋራ ነው ይሬገፋል‼ ወንድ ጨካኝ ነው!! እናት እናት ናት!! ክፉ ሰው ነው ካናዳ እየኖረ ለልጆቹ የምግብ ቤት ትርፍራፊ እየበሉ😭 100 ዶላር እማይሰጥ የሰው አህያ ባለጌ!!! እግዚአብሔር ይፍረድብህ‼ አንች ጀግና ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ ተማሪ ለልጆችሽ ኩራት ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው!!! 😍🙏

  • @eutimjv
    @eutimjv 3 ปีที่แล้ว +25

    መልካም ጊዜ ናፈቀኝ የእምነት አባል ሆን እንጂ እውነት በተግባር አልኖርንም ለዛ ነው ክፋታችን የበዛ 😥

    • @meseretwordofa1195
      @meseretwordofa1195 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እግዚእብሂር የስራቸውን ይስጣችውል

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 3 ปีที่แล้ว

      You are right....
      I agree with you.

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጀግና ነሽ ልጆሽ ያንቺን ሀይል ጎብዝናሽን አውርሻቸው እንደኔ እንድ ነገር ይሰማኛ እዛ ሄዶ እንዳሰበው ባይሳካ እዛስ ምን እንደሚጠብቀ ምን ይታውቃል ወንድማማቾቹ አንቺ ላይ የሰሩትን ፊልም በሌላ መልክ እሱ ላይ እንደማይሰሩት ምን ታውቂያለሽ ልጆሽን አትላኪ ዛሬ ጠንክራችሁ ከሰራችሁ ካናዳ ለጥገተኝነት ሳይሆን ቱሪስት ሁናችሁ እንደምትመጡ ተስፉ አለን ልጆችህን ውሰድ አትበይው ሁሉም የስራውን ያገኛልና የኔ ጀግና እጅ እንዳትዘረጉ ይናንተም ቀን ቅርብ ነው ትልቁልጅሽ በሌላ እስፖንሰር ያገኛል አይምሮህን አትረብሽ በይው ባገርም ላይ ሚልየነር መሆን ይችላል

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 3 ปีที่แล้ว +7

    በስመእብ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ጥሩ ድራማ ነው የተስራብሽ ይገርማል የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሻል ለጥሩ ደረጃ በቅተሻል የልጆቹ አባት ግን ይህ ሀሉ ግፍ ይድረስባቸው አይቀርም እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል አይዞሽ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌ ትሆኛለሽ ።ስቀጥ ትዕግሥት ያለሽ የተረጋጋሽ👌 ሴት ነሽ። አይዞሽ አሁንም ጠንካራ ሁኚ ።

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 3 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ እህቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ያለው የማቀው የሰፈሬ ልጅ አለ ህይወቱ የተበላሸ አንቺም መስራትና መጠንከር ያለብሽ በልጅሽ ጭንቅላት ላይ ነው ወደ አጓጉል ሱስ እንዳይገባና በርትተሽ መምከር ነው

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ድንቅ እናት ነሽ? ልጆችሽም የተባረኩ አይዞሽ እህቴ ይነጋል እንደመሸ አይቀርም ።

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +11

    እህቴ ይሄንን ቴክስት የምታይው ከሆነ ልጆችሽን ትምህርታቸው ላይ እንዲጠነክሩ አድርጊ እራሳቸው የሚሄዱበት አጋጣሚ ይፈጠርላቸዋል

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 3 ปีที่แล้ว +1

    Ayoha media በጣም በጣም ቡዙ ጉዶች ከህብረተሱ አቅርባቸዋል ነገር ግን እንደ ፋሲካ ልብ የሚሰብር ታሪክ አላየሁም በጣም ልትመሰገኑ ይገባል

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 3 ปีที่แล้ว +19

    የአገራችን ሰላም መጥፈት የወንዶች መልከስከስ ታድያ ፈጣሪ በምን ይታረቀን 🤔😥😥

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው አቤቱ ይቅር በለን ማለት ነው

    • @techledge6521
      @techledge6521 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አግዚያብሄረ ያስብሽ

  • @firstlast4378
    @firstlast4378 3 ปีที่แล้ว +32

    ከእንድዚ ሆዳም ወንዶች የሚገርሙኝ ቤተሰቦቻቸው ናቸው፡ ስሙን ተናገሪና የስራውን ያግኝ