በሻማ እያሞቀ ያበላኛል አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 13,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 871

  • @yididiyatube8445
    @yididiyatube8445 3 ปีที่แล้ว +185

    ይቺ ልጅ ውስጤ ነው የቀረችው እንዴት የምትወደድ ልጅ ናት ። ንፁህ የዋህ አንደኝ የሆነች ልጅ የ2013 መልካም ወጣት የአንደኛ አንደኛ

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 3 ปีที่แล้ว +249

    አንደኛ ነች፣ ስታምር ደግሞ
    የመጨረሻ ቆንጅዬ
    አቦ ይጨመርልሽ

    • @bezahenok1128
      @bezahenok1128 3 ปีที่แล้ว +3

      Tarikn keyari kirstos 👋👋👋

  • @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
    @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +68

    እንዴት ደስ ይላል
    እግዚአብሔር እኮ ታሪክን የሚለውጥ ነው
    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ተባረክ ዮኒ

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 3 ปีที่แล้ว +79

    የኔ እናት ምን ልበል ጌታ ከፍፍፍ ከፍፍፍ ያድርግሽ ሞገስሽ ይቀጥል ከባለቤትሽና ከልጅሽ ጋር ደግሞ መታቹ ባይ ደስስስ ይለኛል
    ዮኒታ ዛሬም ተባረክ❣

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 3 ปีที่แล้ว +24

    Wowድቅ ሴት ነሽ ጌታ ከዝህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ያብዛሽ ለብዙሆች እናት ያርግሽ ትዳርሽን ቤትሽን ይባርክ ልብ እውነትም በልካም ወጣት በተግባር አደኛነሽ ዮኔዬ ዘመን ይባረክ ፀጋው ይብዛል ወጣቶች ተባረኩ ተለውጣቹ ቅሩ ክፉ አይያቹ አይካቹ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @asniasrat5006
    @asniasrat5006 3 ปีที่แล้ว +193

    እስካሁን እያለቀስን ተማርን በአንቺ ደሞ እየሳቅን ተማርን ዘመንሽ የሳቅ ይሁን ግልፅነትሽ አሁንም አይወሰድብሽ

    • @momloveyou4437
      @momloveyou4437 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው 😃🙏

    • @salemutesfaye3333
      @salemutesfaye3333 3 ปีที่แล้ว

      Selamu ye tesfaye

    • @yohanatsegay6815
      @yohanatsegay6815 3 ปีที่แล้ว +1

      Ygermal

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ተናግረሽ።🤩🤩💖💖❣️🤩🙏አዲስ ጀማሪ ነኝ እና አበረታችኝ ላኝክ ሼር ሳብስክራኝብ በማድረግ ፌዶየን አይተሽ ፕሊስ🙏🙏🙏🙏++++++++++

    • @KeffyalewGebremedhin
      @KeffyalewGebremedhin หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ! ገበዝ ወጣት ነሽ! እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ!

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว +125

    በሚቀጥለው ባሏን ብታቀርቡልን ጀግና ነው እውነት እሷም ጀግኒት ናት 👍👍👍👍

  • @rabeyoutube2318
    @rabeyoutube2318 3 ปีที่แล้ว +50

    የሆነች ደስ የምትል ጣፋጭ ልጅ ናት ግልፅነቷ ደስ ሲል

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood742 3 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምታሲቂው እንኳን ጌታ ረዳሽ ዮኒዬ አንተ እኮ አንደኛ ነህ 🙏🙏🙏🙏

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +62

    ስታምር ኢትዮጵያዊያን እኮ ቆንጆዎች ነን!!! በብዙ ተባረኪ!!!!😍🙏

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 ปีที่แล้ว +17

    የግልፅነት የትህትና የጥንካሬ ጥግ የኔ ቆንጆ አሁንም ተባረኪ በብዙ😍

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 ปีที่แล้ว +20

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምገርም ምስክርነት ነው ጌታ ሲናገር የማይሳካ ይመስላል ግን እሱ ቀን አለው የተናገረውን የምፍፅምበት ዮኒ ተባረክ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእየሱስ ክርስቶስም ክብር ለጌታ ይሁን ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ ይባርክሽዘመንሽይባርክለመልሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว +53

    ሁፍፍፍፍይ ስታምሪ ወሪያዋ ሁላ ስጥም ባላልቀ ምስክርነቱዋ ነው ያልኩት የምር የጌታዬ ደግነት ገረመኝ ዮንም ተምመስጠ

  • @አቢኒኤምአክሊሉ
    @አቢኒኤምአክሊሉ 3 ปีที่แล้ว +29

    ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ
    ሌላ ቃላት የለንም 🙏🙏🙏🙏
    ገራሚ ነሽ አንቺም የኔ ዉድ ምያሳዝን ታሪክ ነው ግን ጌታ በነገር ሁሉ መልካም ነው😥

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ በአንቺ አላማ ስላለዉ ነዉ ያ ሁሉ ፈተና የበዛብሽ ሊነጋ ሲል ይጨማል ገድንቅ ምስክርነት ነዉ እህታችን ተባረኪ
    ዮኒዬ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባርከዉ ተከናወን

  • @alazartessema3444
    @alazartessema3444 3 ปีที่แล้ว +51

    learned so many things GOD BLESS HER AND HER FAMILY. STRONG GIRL

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 3 ปีที่แล้ว +14

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ ዯኒየ ዘመንህ ይባረክ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +14

    ልጅትዋ ነጭ ወረቀት ነች ደስሥትል ጌታ ጨምሮ ይስጥሽ በብዙ ተባረኪ ቆንጆ

  • @teklutedla8386
    @teklutedla8386 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው የዚችልጅ ምስክርነት እና የዋ ህነት በጣም ነው የገረመኝ እያለቀስኩ ነው የሰማዋት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ ልጅሽንም እንደዛው ባለቤትሽንም እቤታችው በደስታ ይዋጅ ድንቅልጅ ነሽ እውነትም 1ኛ ነሽ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ነገርን ሁሉ የምቀየር ጌታ ነዉ የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረደሽ አንደኛ ነሽ ዮኒ ለሁሉም መልካም አባት አድርጎሃልና ተባረክ

  • @amergaashamo8509
    @amergaashamo8509 3 ปีที่แล้ว +242

    ኧረ ግልጽነት ደስ ስል ፈጣሪ ሆይ ግልጽና አድርገኝ

    • @libnshe1423
      @libnshe1423 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ከዝህ የበለጠ ማሰተዋል ይስጥህ 🔥🔥🔥🔥📖📖📖📖🙏

    • @woyenshetbeyene2010
      @woyenshetbeyene2010 3 ปีที่แล้ว +2

      ዋው ለሠወች ተመሳሎ ነሺበርች

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ

    • @hanantadisi4574
      @hanantadisi4574 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam yewah fetari yemiwdew

    • @hanantadisi4574
      @hanantadisi4574 3 ปีที่แล้ว

      Yewah konjeye Tebareki

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 3 ปีที่แล้ว +54

    She was so blessed and I learned a lot from her. Galatoomi obbooleetti koo ebbifami

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +85

    በሳቅ ሞትኩኝ ጌታን አነጋገሯ ግልፅነቷ

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว +1

      Oromo tata yelewom dink nachew.

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

      @@godblessethiopia4524 እኔ ምን አልኩ ልጅቷ ቅመምነቷ ጥበቧ ነውኮ እየገረመ ያሳቀኝ ውዴ

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +4

    ***እናተ ወንዶች እንደ ባሌ ሁኑ ያለቹ ነገር በጣም ተመቼኝ***
    ወይኔ ስትጣፍጥ ስታወራ ብትውል ራሱ አትጠገብም ቅንነትሽ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም፡ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው፡
    ዮኒዬ የኔ ትሁት ወንድሜ እንዴት ነጻ እንደምታደርጋቸው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባረክ🙏🏽

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ህመምሽ ጉዳትሽ ካቅምሽ በላይ ነው።እግዚኣብሔር ግን መልካም ነው ለምስክርነት ያበቃሽ።

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 ปีที่แล้ว +3

    Woooooow yemigariminew እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክነው ተሪኩን በተረክ ይለውጣል እግዚአብሔር እንኮን እራዳሽ ተበርክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ሆንጆ ቅመ ም በ5ብር የተጀመረ ፍቅር እዚ አደረሰሽ ጌታእኮ ጌታነው በቃ ምን ይሳነዋል ተባረኪ ቅመ ሜ ምናለ ልጇን አምጥታ ባየነው ኡፍ ደስስስስትል ተባረኪ❤❤❤

  • @selamerejabo6292
    @selamerejabo6292 3 ปีที่แล้ว +35

    በኢየሱስ ስም የአንቺ ዕድል ለኔም ይድረስብኝ እወድሻለው😍😍😍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭‼

    • @nubekan3951
      @nubekan3951 3 ปีที่แล้ว

      Algebashm.666.newkkkkk

    • @rithgirum4053
      @rithgirum4053 3 ปีที่แล้ว

      @@nubekan3951 malet endet 666 yehonw

  • @goldcost6035
    @goldcost6035 3 ปีที่แล้ว +17

    She so honest and Sweet, May God bless you,your husband and little boy.

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +17

    ይገርማል ጌታ ሆይ የኔ ማር እውነትም ጌታ የተናገረው ባንቺ ፈፀመው ጌታ ታማኝ ነው

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም እሚገርም ምስክርነት ነው የኔ ቆንጆ አንችን የጎበኘ እግዚአብሄር ይባረክ አሁንም ቤትሽ ለብዛች እረፍት ይሁን!! ዮኒ ተሳክቶልኃል፡፡

  • @alemitujesuse7600
    @alemitujesuse7600 3 ปีที่แล้ว +16

    Wow! ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አንድኛነሽ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ያስፋልሽ የኔ ቆንጆ😍😘

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +30

    ጌታን የሚገርም እውነተኛ ምስክርነት ነው የኔ ቆንጆ ተቀጠቀጥኳ በስርዐት ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @እኔየክርስቶስነኝ
    @እኔየክርስቶስነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን. እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም. ነገሮችን ለመልካም የቀየረ እምላክ አያልቅበት: የኔንም ነገር ለመልካምንት እንዲቀይር ቃል አወጣሁ:: ብርክ በይ በጣም ደስ የምትል የእግዚአብሔር ልጅ: በብዙ ተባረኪ ከቤተሰቦችሽ ጋር እህቴ እንቺ እንደኞ ነሽ:: እግዚአብሔር አላማ አለው:: ዬኒዬ ተባረክ ደሞ ተሳክቶልሀል:: ❤️🙏

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 ปีที่แล้ว

    ብትሰማ ብትደመጥ የማትሰለች የልብ ቅንነት ያላት ፡፡ጌታ እየሱስን ድጋሜ አየሁት፡፡ደግ የዋህ ቅን፡፡ጌታ ግን ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነህ፡፡ያንተ ፀጋ ሰዎችን እንደዚ በሞገስ ያሳድጋል፡፡ብርታት ደግነት ፍቅር ሰላም ደስታ ሁሉም ከጌታ የሚሰጡ ናቸው፡፡ያላንተ የሚሆን ምንም የለም፡፡እንደ እብድ እስክትታይ ጌታን ያመሰገነች እሷን (ንጉስ ዳዊትን አስታወሰችኝ)
    የታመነው አላሳፈራትም፡፡ጌታ ለታመኑት ታማኝ ነው፡፡

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገረም የሕይወትሽ ታርክና ምስክርነት ደግሞም ምክር ነው ተባረኪ አንተም ተባረክ ዮኒ ምርጥ ሰው

  • @amanikidane5215
    @amanikidane5215 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ጌታ ደረሳ ተባረክ ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ የወጣቶችን ሕይወት ቃያራኮ ተባረክ በብዙ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዳንቺ አይነቷን ጌታ በምድሪቱ ላይ ያብዛልን ተባረኪልኝ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ሴት ዋው ደሰ ሰትል ዘመንሸ ይለመልም

  • @geni4074
    @geni4074 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይ የጌታ ስራ አስደናቂ ነው ጀማሪያችን ሳይሆን ጌታ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንንም ተባረኪ ስታምሪ ደግሞ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 ปีที่แล้ว +2

    እልል በይ ኢትሕዮጵያ ሰዉ ሰቶሻል ጌታ ከእንቁ የከበረ ዮኒ አንተ እኮ የክርስቶስ ትግስ ነዉ የተሰጠሕ ብሩክ ነሕ🙌🙏እንወድሀለን! ትዉልዱ ያጣዉ የሚሰማዉ የሚረዳዉ ነበር

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 3 ปีที่แล้ว

    ሲንቦና በጣም የዋህና ቅን ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።ዮንዬ የዘመኑ ጴጥሮስ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ።

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና ጅግና ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባረክሺ

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 3 ปีที่แล้ว +18

    What an Extraordinary Testimony plus Extraordinary and Amazing Woman 👏👏👏
    Good is Good indeed 💯♥️

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ቆንጅዬ ነሽ ዮኒን በባረክሽው በረከት በ7 እጥፍ ተባረኪ ብሩክ ነሽ You are so beautiful Love you may God richly bless you !

  • @danielfekadu3733
    @danielfekadu3733 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ ለብዙ ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ምሰክርነት ነው ።አንተ አንደኛ እሰዋም ቅን

  • @alemiamenou6580
    @alemiamenou6580 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow dubbartii ogeetii waaqayyoo gooftaan barafi jireenya kee haa eebisuuu eebifaamii dachaa dachaa dachaa 💘💖😍

  • @seritoain1786
    @seritoain1786 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት ደሰ ሰትይ ቅኔ ነሸ ለዚህ ነው ጌታ የበራከሸ ሄዋይ ነሸ ደሙ። እግዚአብሔር አሁንም በብዙ በረከት ይበረክሸ ዮኔዬ አንተም ተበረክ መልከመ ወጠት በሙሉ ተበረኮ❤❤❤🙏🙏😘😘

  • @Yagerlij7016
    @Yagerlij7016 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የሚወደው ንፁህ ማንነት። ብዙ ነገር ተማርኩ ከዚች ልጅ ተባረክ ዮኒ።

  • @ዘርሁንኤልያስ
    @ዘርሁንኤልያስ 3 ปีที่แล้ว +45

    አቤት ነጭ ነሺ
    ስታምር

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 3 ปีที่แล้ว +3

    ከእድሜዎ የተነሳ ወንድሟ ከመምተት ይልቅ መምከር ነበረበት ነገር ግን እሷ በተፈጥሮ ቅን፥ የፈጠራና ጠንካራ የሥራ ሰው በመሆኗ ከችግሯ ተቋቋመ ወጣች ። ጀግና ልጅ ! ግልጽ ድንቅ ምስክርነት ጌታ ዘመንሽን ይበርክ።

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደበትሽ ሲጣፍጥ ዘመንሽ ይባረክ ኢትሕዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💚💛💛❤❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว

    ሖ! ይበለኝ እንጂ ጌታ ይናገረኝ እንጂ ማለት ይህ ነው ዋው መሳጫ መሳጭ ታሪክ ጌታ አቦ ዘመንሽን ይባርክ ያለፍሽበት ነገር በርግጥ ሰይፍ በነፍስሽ ቢያልፍም ይህው ብዙዎችን የምታስጠጊ የምትረጂ ሆንሽ ዘመንሽ ይለምልም !! የጌታን ታማኝነት ባንቺ አየሁ እኔም ተማርኩኝ !!

  • @eliliiprince6456
    @eliliiprince6456 3 ปีที่แล้ว +10

    😍awwww የኔ ቆንጆ ደሞ አፍሽ ሲጣፍጥ🥰 የምር አንቺ 1ኛ ነሽ። ብርቱ ጀግና ሴት። እስቲ እንደኔ እየሳቀ እና እያለቀሰ አይቶ የጨርሰ👍

  • @sinafikishabebe1940
    @sinafikishabebe1940 3 ปีที่แล้ว +4

    የምትገር ልጅ ነች እግዛብሄር ዘመንንሽን ይባርከው.

  • @neganegatu5364
    @neganegatu5364 3 ปีที่แล้ว +1

    ATI namaa addaaadha WAQAAYYOO sin dhuguumaa si dibeeraa ebbifaamii sin si arguuukootii anii namaa carraa qabuudha..you are unique so u are one of hero person in the world GOD blessed you.be iwneet anchii dinqii lijii nesh anchiin be mayeetee bexaam idileegnegn.GETA EYESUS BE iwneet qebtooshal GETAA yibarkish.

  • @Telaye
    @Telaye 3 ปีที่แล้ว +5

    She so sweet OMG May God bless you more and more all your family we love you 😍 she have pure heart ❤️

  • @dastakuwait8294
    @dastakuwait8294 3 ปีที่แล้ว +11

    እፍፍፍፍ ስታምር ጌታ ይባርክሽ ጀግና ነሽ አንች ውብ ብሩክ ነሽ

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ እንዴት ደስ የምትል የዋ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይባርክሸ እዉነተኛ ሰዉ❤️❤️❤️

  • @kidesttesfaye5177
    @kidesttesfaye5177 3 ปีที่แล้ว +19

    ቅን ነሽ ልብሽ እጅግ ምርጥ ነው ተባረኪ

  • @leniijoy9481
    @leniijoy9481 3 ปีที่แล้ว +1

    Asikagni weda mecharashaly asilakasachigniiii yene konjo enati.geta gena banchi sera alw

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ ልጅ ሀገራችን ኢትዮጲያ እራሱዋ ነች..................ፍቅር ነች..........!!!!!!!!!!

  • @danielberhane440
    @danielberhane440 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ስትል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንዳንቺ ቅን ደግ ልብ ያላት ሚስት ክርስቶስ ይስጠኝ ትባረኪ እንወድሻለን

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ብዬሻለው አቤት አተሠው ባተምክንያት ሥቱን ሠማው ፈጣሪ ጨርሦ ይባርክህ።

  • @hana4jesus59
    @hana4jesus59 3 ปีที่แล้ว +31

    She is so sweet 😘😘😘 l love this testimony yony may GOD bless you 💞

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 ปีที่แล้ว +7

    እዴት የዋህ ሰውናት ጌታ ይጠብቅሽ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እኮ ማንንም አይጥልም አይንቅም እንኳንም ጌታ ካሰሽ ግልፅሴት ተባረኪልኝ

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንክ የታበራከ ይሆ ማር ነች የምር ነው ዮንየ የአንቴ ዋጤት ነው❤❤❤❤❤

  • @ሃኒናዝሬት
    @ሃኒናዝሬት 3 ปีที่แล้ว

    ጌታሆይ አቤት ግልጽነት የዋህነት እግዚአብሔር ጥበቃ ብዙ ያየንበት ምስክርነት ነው እውነት ደግሞ ስታምር ውብ አሁንም ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ በረከቱን ሞገሱን ሁሉን ያፍስስልሽ ኡፍፍፍ

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 3 ปีที่แล้ว +1

    🛑አሜን ተባረክልኝ ዮኒዬ አምናለሁ ደግሞ ጌታ በአንተ አልፎ ገና የብዙዎችን እንባ ያብሳል እድሜ ይስጥል ዮኒዬ!!
    በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 ปีที่แล้ว +7

    wow what a testimony. Brave young lady. young people need to learn a lot from you. God bless you. God bless all .

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 ปีที่แล้ว +60

    😃ቅመም የሆነች ልጂ❤🥰

  • @shalomselam3649
    @shalomselam3649 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አንቺና የአንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ , eebbifami bareeduu koo♥️

  • @mitikbiru5953
    @mitikbiru5953 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእዉነት ቃሉን ይጠብቃል በጣም ነዉ ጌታን የምባርከዉ ጌታዬን ደግሞ አንደኛ ነሽ በእዉነት ስታምሪ

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 3 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful young women inside and out. May God bless you and yours! Walk in the light of your testimony. I'm crying out to God to save the young generation of my beloved contry 🇪🇹. Yoni may God bless you. You are a gift from God. God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @CimbomGalatasaray1905-t6t
    @CimbomGalatasaray1905-t6t 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የምዩ ቆንጅ ወደድኩሽ ተባረኪ ጀግና ሴት ዘመንሽ ይባረክ ዩኔ ተባረክልኝ

  • @saratune3948
    @saratune3948 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነዉ
    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት ፻ነሽ!!!!!!ጀግንነትን ካንቺ ተምራለው ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ

  • @nahomishiferaw8999
    @nahomishiferaw8999 3 ปีที่แล้ว +11

    What a gorgeous and naïve girl!! She is so sweet!

  • @ermiasersido5190
    @ermiasersido5190 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ መልካም ወጣት ምስክርነቶች እና ስለ ዮኒ ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ!!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ናት የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ተመስገን እንኻን ለዚ አበቃሽ ከዕድሜሽ በላይ ነው የተፈተንሽውም የበሰልሽውም እግዚአብሔር ከናንተው ጋ ይሁን ውለዱ ክበዱ መልሳቹሁ መላልሳቹሁ። ብር ልጅ አይሆንም ሰለ ቸርነሽ ደሞ ቀጥይበት ለቤትሽ በረከት ነው እና ሙሉ ደስታ እንዲሆንልሽ እናትና አባትሽንም አስታሪቃቸው የየራሳቸውንም ሂወት መስርተው ቢሆኑም እንደኖርማል ቤተሰብም መከባበርና መዋደድ ይኑራቸዋል 😘😍😇🙏🏽❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ጌታ በሰዎች መካከል ታሪክን የሚሰራ ታአምረኞ አምላክ ነዉ ሰዎች አይናቹሁኑ ወደ እርሱ አንሱ

  • @matimatigeda9038
    @matimatigeda9038 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሴት ጀግና በዛ ላይ ግልፅነትሸ ያኮራል አቦ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሸ ሲስቱ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +2

    እየሱሰ ጌታ ነዉ እየሱሰ ያድናል የኔ ዉድ በጣም ግልጽ ነሸ ጌታ እዉነት ነዉ ገና በአነሰች አሁንም ብዙ ነገር ይሆንልሻል ተባረኪ ዋዋዋ ዩወኒ ተሳክቶልሀል በጣም ደሰ ብሎኛል እዚህ ደረጃ ላይ ሰለደረሰሽ ደግሞ ቆንጆ ነሸ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 ปีที่แล้ว +15

    ይመችሽ አንደኛ ነሽ👌👌😁😁ስታሳዝን የኔ ሞክሼ ☺️☺️😘ልጁም ብርቱ ነው ጎበዝ ነው አንቺም ጠንካራ ሴት👌

  • @ምህረትወርቅነህ
    @ምህረትወርቅነህ 3 ปีที่แล้ว +2

    ታበርክ የኔ ቆንጆ አሁንም ጌታ አብዝ ይበርክሽ ዮኒዬ የብዞዎች አበቴ ነህ ጌታ ባብዙ ይባርክህ

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በእውነት መልካም ወጣት ነሽ እ/ር ቀሪውን ዘመንሽን ብርክ ያርግልሽ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ለሴቶች ሁሉ መልካም አሪያ የምትሆኝ ሴት ልጅ ነሽ
    I am very very proud of you. You inspired all young people to work hard to be successful. God bless you 🙏 ❤ 🙌

  • @semirajesus5522
    @semirajesus5522 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነሽ ጌታ ጸጋ ና ሞጎስ ኣብዝቶ ይስጠሽ ማሬ

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ጌታ በሁሉ አላማ አለው ሃሌሉያ ሃሌሉያ እንኳን ለምስጋና አበቀሽ የኔ ውድ እህት እሰይ እሰይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ✅️✅️✅️✅️✅️👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 3 ปีที่แล้ว +1

    Egezihaber yebarekeshe ahuneme yebezuwoche marefiya hugne wagashe kegeta new yoniye tebarekelegne 🙌❤️

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኪ ዘመንህ ይባረክ

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ጌታ ይባርክሽ ♥️♥️♥️😭ልዩ ነሽ ♥️ wowoowowowowow❤️ ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🍇🍇🍇 እልልልልልልልል እልልልልልልልል በእውነት ነው እኔም አሁን ጀግና እሆናሎ በቃ 😄😍እልልልልልልልል እልልልልልልልል😍😍😍

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ!!!እግዚያብሔር ቅንነትሽን አይቶል ፡የሚገርም እምነት ነው ።

  • @abckml3527
    @abckml3527 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት አንቺ አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ ተባረኪልኝ

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 3 ปีที่แล้ว

    የወንድሟ ስህተት ነው ለዚህ የዳረጋት ከመምከር ከመወያየት በፍቅር እህቱን ከመንከባከብ ይልቅ መቀጥቀጥ ማስጨነቅ የታባቱ ይህ ይህ አውሬ እንኳን እ/ር ለዚህ አበቃሽ ጎበዝ!!

  • @tntgeneral896
    @tntgeneral896 3 ปีที่แล้ว +1

    I saw God within her. Ehite geta yibarkish. Gena kezihim belay geta lebereket yabekashal

  • @meles1991
    @meles1991 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር መሰዋእትነት ነው ።ልጃ ገበዝ በመሆኗ ለራሳ ጠንክራ ለባን አጣናከረች ባላ ሰላ አደንቅ አላልፍም ለፍቅሩ መሰዋእትነት የከፈለ ጅግና ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 3 ปีที่แล้ว +3

    Yaa habibiti akka namati toltu dammako baga waqayyo sifi tasise❤❤