ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አጀብ እደዉ ምን ሲኖረን ምን ስንሆን ይሆን አሏህን የምናመሰግነዉ ያረቢ የሄ ሁሉ በዱኒያ ፍቅር መታሰር ነዉ ወሏሂ ሁለት ጎደኞቸ ገብተዉ አንድቱ ወለደች አንዷም አገባች ነይ እያሉ እሚሉኝ ዮቶቡሮችን አትስሟቸዉ ባለዉ ነገር መብቃቃት ያልቻለ ምንም ቢደረግለት አይብቃዉም አሏህ የሰጠንን ኒኢማ ብናይ ወሏሂ የጎደለን አንድም ነገር የለም አልሀምዱሊላህ አሏህ አመስጊኝ ባሮቹ ያድርገን ያረብ
@@سميهعلي-ج1ي በጣመሰ እህቴ ልክነሺ ሡበሃን አሏህ
ዝም በሏቸው ሰው እደኖረ እንኖራለን
@@Aminat-nv3cu ሪዝቅ በአሏህ እጅ ኑዉ እኛ ስበቡን አድርሰናል ወደ ፊትም አሏህ ጤና ይስጠን ስበቡን እናደርሳለን አሏህ ይረዝቀናል ኢንሻ አሏህ ዋናዉ አሏህን ተወኩል ማረግ ነዉ እስተመቸ የሰወ ቤት
ራዚቅ አሏህነው ውደ ኧረ ድብን ይበል ሀገሬ እንቅልፌን ጠግቤ እንኳን መኖሩ ያለ ሀሳብ አአ ሀገሬ
አይዞሽ😢😢እውነትነወ@@Aminat-nv3cu
እቃ ከመኮተት 300ሺ እያወጣችሁ ጂብሰም ከመስራት 30ሺ ኬሻ አሰርታችሁ ወረት አርጎ መስራት ተቀምጦ ብር አይመጣም ቲማቲም ቢሆን አዙሩ
ትክክል
ሣህ😢
እሄቴዋ እኔም ጅብሰን አሰራለሁ እያልኩ ነበር ልተወውዴ😢 ደሞኮ አልኖርበት የቤተሰቦቼ ነው የራሱ ጉዳይ ብዙም አልጨነቅለትም
አታሰሪ ውድኮነው@@sofia________bintislam8509
እዳታሠሪ ውዷ እኔ ቤት ጨረሸ አከራይቸ አሁን ላገባነው ብል እባልሽ ቤት ሂጂ ነው የተባልኩት ብርሽን ያዢ@@sofia________bintislam8509
ለመግባት ያሰባቹ ግቡ የማንንም እሮሮአትስሙ!!!ሁሉም እደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ አላህ ባለን ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን ማን እደሀገር ዬትም ቢሆን ያለስራ ይከብዳል እዚስቢሆን ያለስራ አይከብድም እዴ ስለዚይ ባሉበት ስራ ሳይንቁ መስራትነዉ አብሽሩ እህቶች አትፍሩ አገራቹ ለመግባት ምንም አያስፈራም ብቻ ሰላም ይሁን
ወላሂ እኔ አስቤ ነበር ጨነቀኝ😢😢
ሳህ
ኢንሻ አላህ ገበባለን ዋናው ጤና ካለ እረዚቅ በአላህ እጀ ነው ይረዝቀናል ብቻ አላህን በተውሂድ በሱና ቀጥ ያድረገን ከወንጀል እንራቅ ያረብ እዘንልን አልሀምዱልላ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሠውል ልጂ በቃኝ የሚለው ወይም ሆዱን የሚሞላው አፈር ነው አሉ ማለታቸው መቃብር ስንገባ እንጂ በቃኝ አናውቅም 300 ሺ 400 መቶ ሺ እያወጣን ቤት ከምንፈርሽ ቢዚነስ ብንጀምር ከዛ እየሠራን የጎደለንን ብናሟላ ነው የሚሻለው ስትኖሩ ቀለል ያለ ኑሮ ኑሩ አታካብዱ በአላህ ይሁንብኝ ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ አኗኗሩን አላህ በሰጠኝ ተብቃቅቼ እኖራለሁ ሲቀጥል በባህር መምጣት ሸሪአ አይፈቅድም ያለ መህረም አላህን ልንፈራ ይገባል ባለማወቅ አንዴ ተሰደን መጣን ሁለተኛ ደግሞ እዴት ጥፋት ይጠፋል ሌላው ደግሞ ያላሟላችሁት ካለ ላልሽ ዱኒያ ከአሁን በፊት ላሉት ሞልታ አታውቅም ለኛም አትሞላ ወደፊትም ለሚመጡት አትሞላም አለቀ ተብቃቅተን መኖርን እንልመድ
አወ አንድ ሸለቆ ሀብት ቢኖራችሁ ሌላ ሁለት ሸለቆ ትፈልጋችሆል ብለዋል በባህር እዳመጪ በጠለብነይ😢
@@fatma6629 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መብቃቃትን ይወፍቀን
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አሚን እህቴ አላህ ይበቃችሁ ይበለን ሞትም ያለንን ሳንበላ ብንሞትስ
እንታ ምን ትበሉ ያየ ያውቀዋል ጥር ባንናገር ጡሩነው ታገኝታላችሁ
@@Asia-y5q ማለት ፍትህ ለፊደሎቹ አማሪኛውን አስተካክለሽ ፃፊ
ሀገር ሰገቡአታካብዱ እህቶችሀገርእዳገቡአታድርጉ
♥♥
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉
ዝም አትያትም እና በሰው ሀገር እናርጅ
እናህደሺሞክሪው@@ሊገባኝ123
በጣም
አልሀምዱሊላህ አትይም ትገርሜለሺ ሰው በቃ ሀገር እዳይገብ የምታደርጉትነገር ይገርመኛል የሰውልጂ ኑ ሀገራችሁ ግቡ ሀገር ሰላምነው ነው የሚባለው አታካብጂ
ለምን ሄደሽ አትሞክሪውም ምክሯ ከደበረሽ
ሀገር ሰላም ነው የሚባለው ሰላም ሲኖር ነው ግን የመከራ መሰቆ መምታት ዜማቸው ነው ዩቱበሮች 😅😅😅ስለዚህ አትው የዚህ አይነት ወሬ ወላሂ ከምሬ ነው እኔ ጣጣ የለኝም የለፈለፉትን ቢለፈልፊ እየሄድኩ እየሰየሁት ነው አልሀምዱሊላህ
እነሱን አትስሚ ተመልካች ለማገኘት ነው ሁልግዜ ችግር የሚያወሩት
ከባድ ነው ግን ቤትሽ ሳያልቅ ለምን ገባሽ እህቴ ልጅሽን ጥለሽ መልሰሽ ስደት አትምጭ እስኪ እናበረታታት ዩቱብ ጠንክራ ትስራ
ቤት ከጀመርሽ ለምን ሣጨርሽ ገባሽ እዛ ተሁኖ መቼም አይሥተካከልም አይዞሽ ለማንኛውም አሏህ ርዝቅሽን በሀገርሽ ያርግልሽ መጣ መጣ ካልሽ ዩቱብሽም ያድጋል
እዱኒምኮ ከለለሺ አሰቸጋሪ ነዉ😢
ሀራም ያቢንት ማንም እየተጫወተብሽ መምጣት ፈለግሽ ሞትም አለ መደፈር ይዘገንናል ታው ነውር ነው ወላሂ ስራ ሳትንቁ ሰርታችሁ ኑሩ
እኔም ቤተሰብ ላይ 6 ወር ኢጃዛ ነው ቆይቸ የመጠሁ አስቦበት ለሄደ ይኖራል ለመኖር ስላልሄድኩ እንጅ ለመኖር አስቦ ለስራ መጀመሪያ ከያዙ አይከብድም ሀገር ቤት ያሉት ነው ሰንጠውና እራሳቸውን ሳያጨናንቁ የሚኖሩት ለለት በሚኖራቸው እኛ ስደተኞች አርቀን እያሰብን ይሄን ሳልሰራ እከሌን ሳንረዳ እያልን አርቀን እያሰብን ጊዜያችንና ጉልበታችን ነው ያለቀው በይ አርፈሽ ተቀመጭ በባሀል ለመሞት ለመደፈር ነው የምትመጭው
ትክክል እህቴ
መአትእያወራችሁ እህቶቻችን በሰው ቤት ውበታቸው እርግፍአለ ባልም ውበሽን ሲያይ ያቅሻል ያቺ ነበረች ይላል ብትበሳቆይ እኳ አሁን ግን በሰው አገር ምጥጥ ብለው ምንም ሳያይው እቺ አሮጊት ይባላሉ ከዛ ምቅስማቸው ይሰበራል መሄድ ያሰባችሁ ይቺን አርጌ ለከሌ ምንይዠ አትበሉ ዝበሏቸሁ ሂዱ እስከመቸ ለዝች ለምትቀር እዱኛ ችግራችንን ችለን እንኑር እስከመቸ ግርድና ማአት አታውሩ እናተችግር ጦሩ አትዋጊውም. በስደትብቻነውእሚያልፈው ያለው ማነው. አታስጨንቁብን ምንም ሳያይው ብዙአመት ለቤተሰብ. ብቻ የኖሩ እነሱስ ነገ ማነው ያላቸው ይውለዱ ይሂዱና ይሻአላአላህ የተዝረከረከ እርዚቅ. ይወፍቀን ባገራችን እኔስ ስልችት ብሎኛል አልሀምዱሊላአላህሳሊህ ይሁኑልሽ በሎኝ ልጆችም አሉኝ ብጨምርም. እወዳለሁ
ዝበይ 😢😢 ምን አይነት መከሪ ነሽ ደበርሽኝ ሆ ምንአይነት ነው ድህነት ብርቅ አደለም አታካብጂ. ኢትዮ አትምጡ አላለችም አርፈሽ ተቀመጪ ፍየል አርቢ 😢. እንመጣለን እኛ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አሳቅኘ እሄ ኮሜት "" ዝም በይ እነመጣለን በያት ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየወ በሳቅ
@@seadetube5367 ክክክክ ሳቂልኝ
ብርሽን ሳጨርሽ የቺብስ ማሽን ግዥና እየጠበስሽ ስሪ
ክክክክክክክክእኮ
እኔራሱ ደሜን አፈላችው ጭራሽ የማናውቀው አረገችውኮ ሀገራችንን ብቻ ሰላሙን ይስጠንጅ ለኑሮ አታስቡ
ሱበሀን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ማን እደሀገር
እህቶቼ እቤት ላየ ብዙ ብረ አታዉጡ ቅለል ቅለል አረጋቸሁ ስራረታቸሁ ገቡ የምነ ጀብስም ብላስቲከ ሻማ የጨረቅ አለ ሁላቸነም እነድቤታቸነዉ እምኖነረዉ እረ ስዉ እያለቅ ነዉ ምገድዱ ጦረነት ነዉ እህት አድራ አድራ አትጪ💔💔 ገቢ አረጊና እረባታ ስሪ ዶሮ ብጎቸ እያረባቹህ እያድለብሽ ስሪ ብስፈራቸሁ አከባቢ የማዉጣ ነገረ ድሞ ጠያየቅሸ ጀምሪ ምከሬ የህ ነዉ ❤
ገጠር ነው ገጠር ላይ እንድህ አይነት ቤት ከምትሰሪ ቀለል ያለቤት ሰርተሽ ከተማ ውስጥ ተከራይተሽ መቀሳቀስ ይሻልሽ ነበር የገጠር ሂወት ከባድ ነው እንኳን ላለመደው ልጂ ከባድ ነው አብሽሪ ግብርና እርባታስሪ በባህር አትሰደጂ እስትለምጂው ነው እህት አብሽሪ ልጂሽ አስትምሪ በዝህ እድሜ መማር አለበት ስደት !!!
ሀገር የገባቹሁ ሰወች ሁለዜ ችግር ብቻነው የምታወሩት😢
ያለውንቺግርነውየነገሩሺ
አዎ ሀገር ቤትኮ ከባድ ነው ግን ሂወትን ማሸነፍ ግድ ነው. እኔም ሂጄ ነበር በአራት አመቴ ወዴ ስዴት ተመለስኩኝ ሂወትበስዴት. እስከመቼ. ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@@FareehaFareeha-j1pአንች በአራት አመትሽ እሷኮ ወበሯ አይጣል
@@زينبابراهيم-ف7ص😂😂ኧረዝም በያት በዩቶቧ ተፍተፍ ብላአሠራምና አትምጡ ከልጀ ተለያይቸልቅርእደ😢
@@زينبابراهيم-ف7ص አህለን ዙዙዬ. አራት አመት ከሰባት ወር ነው የቆዬሁት. እናም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ሀገራችንኮ ሰላም ብቻ ነው ያሰዴተን አላህ ሰላሟን ያምጣልን ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ ብቻ ሰላም ያርግልን
እኔ የምልሽን ስሚኝ እህቴ ወላሂ የሰው ሀገር መቸም አይሙላም ባለሽ ተብቃቅተሽ ዱአሽን እያደረግሽ አሁን ያለሽን ብር ቆጠር አርገሽ ያዥና ስራጀምሪበት የሰውልጁ ከትንሽ ተነስቶነው ትልቅደረጃየሚደርሰው ስራ አትናቂ አሁኑኑው የሁነውን ጀምሪና ስሪ ለምን ጉልት ስራአይሆንም የሰው ሀገር የሰውነው ተልኩ አያልፍም ወላሂ የሰውቤትደግሞ እድሜልክ መገትገት ይከብዳል እዛው ሀገርሽላይ ቤት ታለሽ ልጁሽን እያሳደግሽ ጠረኑን እያሸተሽኑሪ አላህ ካለደግሞ እህትና ወንድም ለልጁሽ ውለጅለት ነገሩቹው ታካበድናቸው ይካበዳሉ ታቃለልናቸው ደግሞ ይቃለላሉ ስለዝህ ሆለተኛ ስደትይቅርብሽ ለዛወም በባሀር እደትስ አሰብሽው ዱኒያነው ያንን ያክል አትጉጊለት 😢
እባካችሁ ስልችት ብሏችሁ በምክኒያት ትሄዱና ምክኒያታችሁን ካሳካችሁ እድሁም ቤተሰብ ጋር ተገናኝታችሁ ቢያስ ትንሽ እርፈትን እየወሰዳችሁ ነው ያላችሁት ሀገራችንን ሁሉም ነገር እያላችሁ አታካብዱ ወላሂ ወርጀ አይቸዋለሁ ኑሮን የምታከብዱት እናተው ናችሁ አስተሳሰብ ድፍረት እቅድ ካለን ቀለል ባለ ይኖራል ዱኒያ ነውኮ ያለንበት አታናዱኝ
ኖሪማን ነው ሀገርቤት እኮንአች 10ሚሊወን ቤትየገዙት ሰወች በቀደምተመልሰው መተው ስለ ንሮውድነት ስለ ችግር እየነፉብንነው አብሽሪ የልጂሽ አባት ካለ እደቤትሽ እዳቅምሽ ኑሪ ይችኮ ዱኒያነች
😂😂 10 ሚሊወን ቤት ድፈረት ነው እደት ይኖራቸዋል ከቤቱስ ሰውይኖርበታል 😅😅
@@abcabc7430 ማሻአላህ ወይት ነው ?
የኔ እህት ሙተነቂብ ነሽ አሰተካክሊ ሂና ሰረተሻል ከነቀብን መሰፈረቱን ማማላት አለብን ለብሰው ካለበሱት እዳንሆን ያመተል ሙሀመድ
የኒቃብ ነገር ተከድኖ ይብሰል
እና ሀኒ ማድረጉ ችግር አለዉ
@@zinetyoutube5162 ይፋ ማሳየት ሀራም ነው
@Umufetit😂ube
እኔምኢንሻአላህ ከ20ቀንቡሀላ ፕሮሰስእጄምራለሁ አላህ ያሳካልኝ ባለኝ አላህን አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላ ኢማን ከለለ ምንም ቢኖረን ዴስተኛአንሆንም ሀገራችንንብቻ ጦርነት በቃይበላት
እኔም ኢጃዛ ሂጄ አይቸው አለሁ በጣም ነው የሚያስጠላው ሰውጋ እራሱ መግባባት አትችሉም ደግሞ ሁሉም የሚያስቡት ብርተሸክመን የመጣን ነው የሚመስላቸው ምንም እሚቸግርሽ አይመስላቸውም ካንች ነው የሚጠብቁት ስለዚህ ያስጠላል ግን በብሀራ እንዳታስቢው ካልሆነ በጠለብ ብትሞክሪ ይሻላል እህቴ
አወ ወላሂ እኔም ሁለቶር ተቀምጨ ነዉ የመጣሁት ወላሂ ከባድነዉ😢😢😢😢
ስለ ሰው ምን አገባኝ የምኖረው የራሴን ህይወት ነው መስሚያ የለኝም
@@عبداللهمحمد-ر4ذ ትክክልነሽ ዉዴ እዚህም እዛም ካልሰሩ ኑሮከባድ ነዉ አሏህ እርዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልን
ያበጠው ይፈዳ ሂጄ አያለሁ እኔማከ6ወር በሆላ ኢንሻአላ
@@عبداللهمحمد-ر4ذትክክል
ወደሀገር መግባት ስናስብ ቆራጥ መሆን አለብን እንደኔ ሀሳብ ለምን መልሶ ስደት እያሰብን ከሄድን እንቅልፍም አንተኛ
ኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ምን ላርግልሽ ባይሆን በባህር አትምጪ ምንም ምርጫ ከለለ በጠለብ ነይ
እኔ ከ12 አመት ቡሀላ ከ 15ቀን ቡሀላ ልገባ ነው አሏህ ባለኝ ያብቃቃኝ ያረብ
በሰላም ግቢኦክቲ
አወን የኔ ውድ ባለሽ ተብቃቂ
@@fatma6629 አሚንን
@@HayathHyath ኢንሻአሏህ ውዴ
@@ميمونهمحمد-ي1ن አትሂጅ እኔ ልምክርሽ ያየነው የሚቀው
አይዞሽ እህታለም ቶሎቶሎ ልቀቂ እስተመጨረሻዉ እናይልሻለን እህት ወድሞቸ በምታምኑት እምነት ይሁንባችሁ እናበረታታት
ቶሎ ቶሎ ቪድዎ ስሪ እናበረታታሻለን
ትለምጂው አለሽ አግብተሽ ጠቀመጪ ባልሽም ይስራ ሁለየየ ከሰው አገር አይኖር
ትክክክል ሻመት አይኖር ለዱኒ😢😢😢😢😢😢😢
ውዶችየ እና በረታታት አይከፈልበትም ከዚህ ቡሀላ ሥደት ለሧም ለልጇም ጥሩአይሇንም አብሸሪ ጠካራሁኝ እናይ ልሻለን ኢንሻአላህ🎉🎉❤❤
አይዞሽ የኔ ቆጆ ተረጋጊ ትለምጃዋለሽ መሰደት አማራጭ አይደለም ጠከሪ ከልጂሽ አትለይ
ኮሜተሮች የሰው ስሜት ተረዱ እኔ አች ያለፍሽበትል ችግር አልፌበታለሁ እህቴ አስቲግፍር አብጅ ቁርአን ቅሪ ላሀውለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ አብዥ አትጭ ያአሁን አትይ የልጅሽ መለየት ይጎዳሻል አሱም ቡሃላ እደማትተዋወቁ ነው የምትሆኑት አሏህ ሀላል ሪዚቅ ይክፈትልሽ ግን የሰራሽበት ቦታ እና ቤቱ አይገናኝም ትንሽ ብትሶብሪና ብሰሪ እየሠራሽ ቤትሽ ማስተካከል
አትምጡ አትበይ እኳን እደዚህ ብለሻቸው ብዙ እህቶቻችን አለትዳር አለልጅ እርሚያቸውን በሰውሃገር ጨረሱት 😢
ቪደው እስከሚያልቅ አዳመጥኩሽ ወላሂ እንደው መከራ እንዳወራሽ አለቀ 😢
😂
😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂አሳቅሸኝ😂😂😂😂እኔሰ እየጅምርኩት ነው ልትውው እነዴ😂😂😂😂
ክክክክ ኦረ በሳቅ
😂😂
እረ እንደመድና ኮምቦልቻ ስሪ ጠለባት አስቤዛ የቤት እቃ ማድረስ ምናምን ጠንክረሽ ስሪ ከሱ
እረ አላህን ፍሪ በአንድ ወር የምን ማካበድ ነው ሀድ እዱኒያ ያኦክቲ
ሲገርሙ
አረ ሀዩየ ልጅሺ እኮ ካንች ተለይቶ አይኖርም አምስግነሺ ኑሪ
አብሺሪ ይለመዳል ጠከር ብለሽ ስሪ ካሜራላይ ሳወጪ በፊት ኒቃብሽን ልብ ብለሽ እይ ስራ የራሽበትን ኒቃብ ቀይራሽ ቪድወ ስሰሪ ኒቃባችን ለመቆሸሽ በጣም ቅርብ ነው❤
እና ወተን እንቅር ኧረ እንተሳሰብ ሆይይይ ብቸኝት ይብላን እንዴ በሰው ሀገር ያለ ትዳር ያለ ልጂ ያለ ቤተሰብብ
ኧረ መግባትነው
በህጋዊ ዱባይ ሂጂ ሳውዲማ አሻራ አያስገባሽም በጠለብም ቢሆን
መአት አታውሪብን እህቶች ቀለል ያለይ ቤት ሰርታችሁ ግቡ የጉሊት ገበያም ባገራችሁ ስሩ አልሳካ ካለ ወደ ሌላ መሰደት ይቻላል 😮አሁን ካሁን 13አመቴ ከመጣሁ እናቴን አያቴን 4 አክስቶቼን በሞት ተለዩኝ😢😢😢
የኔ ውድ ኣይዘን እደኔ። እረ ኣገር የመሰለ የለም ሰው ሰቆቃ ያወራሉ። ቤተሰቤቼ ሁሌ ነይ የምሉኘ እዳትመጡ ይባለል ተሰፍ ያሰቆርጣሉ
@sabemaryoutube2367 ዝም በያቸዉ አትስሚያቸዉ ያንገት መግቢያ ቤት ሰርተሽ ወርቅ ግዝተሽ ታጌጭበታለሽ ንብረት ነው ኦንደፈጄ እንደፈጄ አድርገሽ ወርቅ ግዢ ሌላው ትርፍ ነው ና የቤት እቃ ና ወረት እያልሽ እንዳደክሚ
እና የሰው ሀገር እንሙትዴ አላህ ወኪል ለዱኒያ ይሄ ሁሉ አታካብዱ
አጨናነቁንእኮ😢
ትክክል በሰው ኣገር መበሰበሰ። ምትምኮ ኣገር ክብርነው
አዴው መገን የኛ ነገር ታዲያ በሰው ሀገር እድሜችንን እጨርስዴ ኧረ ዱዓ እናድርግ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እርዝቃችንንም ይክፈትልን😢😢 አገርሽ ተቀመጪ ባልም ታለሽ እሱ ዴሞ አርሷም ነግዶም ያኑርሽ ተለለሽም አግቢ
አብሽሪ ሀዩቲ አላህ ከልጅሽ ጋር ያኑርሽ ስደት በቃ ይበልሽ ዮቶብሽ ጠክረሽ ስሪ ታድጊያለሽ🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አበረታቷት በበሀር እዳቴጂ እኳን ለሤት ለወዲ ይከብዳል በአላህ ተማመኝ ሁሉም ይለመዳል ያልፋል የሠው አገር ሁለየ ሞትኮ አለ ባለሽ ተብቃቂ ከበላይሽ ያሉትን ሣይሆን ከበታችሽ ያሉትን ተመልከች አላህ ከይሩን ይምረጥልሽ እህትነት
እኔም ልገባ ነበር አላህ ረዳኝ ሀሳቤን ቀየስኩ ልጅ ይዤ ተቀምጫለሁ አሁንም 9ወሬ ሊገባ ነው ሁለተኛ ልጄን ኢንሻ አላህ ከወለድኩ በኃላ ሁለቱንም እልካቸዋለሁ ብየ ሀሳቤን ቀየስኩ እናቴም እህቴም ይይዙልኛል ባሌ ቋሚ ስራ አለው ቤት ጀምሬ ልክ እንዳንች ሆኖ ቀረ ብዙ ነገር ይቀረዋል ባሌም ትመለሻለሽ ብሎኝ ነበር እኔ እቢ አልኩትና በቃ ቀረሁ
ምክሮንተቀበይ
አይዞሺ አላህ አለ በባሀር እዳመ ጭ ከፈለግሺ ጠለብ ሂጂ
ኧረማሬ በባህአትጭ ልጅሺም ይሰይብሻል ኢቶብስሪ እናይልሻለን😢😢😢ባህረደግሞ ከባድነውማሬ የወጣውሁላ አይገባምኮ😢 ተይውደ ከባድነው
ከአረብ ሀገር የምትሄድ እሮሮ እንጂ ሊላ አታቁም እና ማን ሰርቴ ላበላችሁ ነው የምትሄድት
ኧረ ልጆሽን አገር እየሠራሽ አሣድጊ አልሀምዱሊላህ በሠላም መግባትሽ እህቴ
ሁሉንም ትለምጂው አለሽ ሁቢ እናሳድጋት ልጇን የሚወድ በላክ ❤
በአንድ ወር ገና ቤተሰብ አንተሽ ሳጠግቢ ችግር እረ ይቅር ይበልሽ እህት በእምነትሽ ፈጣሪን አመስግኝ የእውነት ተረጋጊ በበሀር እዳሞክሪው ምክሬ ነው
ቤተሰብራሱ ከሌለሽ አይፍልጉሽም
@@HgXf-mq2xf የራሳቸው ጉዳይ ኑሮዋን ትኑር እሶ ረልተርጋጋችም
ስሚ እህቴ ትንሽ ስራ ፍጠሪ እና በገርሽ በረች ሂወት አጭርናት ሀቢቢት ከልጂሽ አትለይ ዩቱብሽንም ስሪ አብሽሪ ልጂሽ ዴግሞ በጣም ዴስይላል
ተይእባክሺቤቱን ዙሪያውንበረበሪ እና ቲማቲም ትከይካልሰሩ አይገኘምከሱም ከዚህም ተሰረቶነው እሚገኘው
ተወኩል የሚባል ነገር የለምደ ግደታ ስደት ላይ አይደለም ስሪ ባገርሽ መጀመሪያ ባልገባሽ ከገባሽ ሶብር አርጊ ደሞ ባል ካለሽ እሱ ይስራ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽ ኡሙ አብደረዛቅ ሀገር ገባሽ እዴ አበሰሽሪ ጠንካራ ሁኝ በአላህ ተመኪ ግን ኒቃብሽን አስተካክይ
ግርም ትልኞላቺሂ እዱንያ መቼም አትሞላ ባትመጡማለትምንማለትነው ሀገራቺንቤተሰብሲያኖሩንካለዴመወዝነው አርፈሺ ተቀመጪስራፉጠሪ የአላህ
አይዞሽ በኡምራ ነይ ታዳበብሀርከምትመጭ ነው አሻራአለብሽ
እባክሺ ተይ እጅ እህት አሁን አኔች መክረሺ ሙተሻል ሆ እና እዚህ እንሙት እንደ ሲጀመር አድስ ስለሆሺ ነዉ ስትለምጅዉ ይጣፍጥሻል ዝም ብለሺ በርች ግን አትምጡ አትበይ 😢😢
እረ በጣም ትገርማለች። ቤት ልጁ እያለት አላህን እያመሰገነች መኖር ስገባት
@@زينبابراهيم-ف7ص ይች ምን ታመሰግናለች ጭራሺ ሰዉን ተስፋ ታስቆርጣለች እጅ ሲጀመር ሀገራችን እንደ አረብ ሀገር ማሰብ የለብንም ሰዉ እደሚኖረዉ መኖር እጅ
ሳህ የኔቢጢውች ዛሬ ነገ እያለን ጨረሽ ተሰፋ አሰቁረጠችን
ኸረ አልሀምዱሊላህ በይ ያደግንበት ሀገር አይደልደ የዛሬን ሳይሆን ድሮ እደት ነበር
አይዞሽ ድግጥግጥ ብለሻ ትለምጅዋለሽ ድህነት ያጠነክራል አብሽር
ስጀመር ልጁ ሌተኘዉ ትምርት ነዉ ቁራን ይበቀወል የተመርነም እኘ ተሰደነል አትግቢ ብዬሽ ነበር አሁን ዶሞ ስደት ይቅርብሽ ዱኒያ አይሞለም እኮ
አብሽር በባሀርማ አትምጭ በአለህ ከበድ ነው ንግድ ነገር ስር።💞💞💞
እህቴ አትምጪ ቤትሽ መስመር ዳር ከሆነ ቤቱን ማስተካከሉን ተይና ቆጣሪ ካለሽ የችብስ ማሽን ገዝተስ እሚጠባበሱ ነገሮችን ሽጪ ተማሪ እሚበዛበት አካባቢ ሁነሽ ደረቅ እንጀራ ሽጪ ውዴ አላህ ይርዝቅሽ ሀላል እርዝቅ ያረብ
👌👍
አይዞሺ እናት ስሜንቱ አቀዋለሁ ብር ቢኖርሺም ሁሉም ነገር ነው የሚያስጠላው እኔም ወልጀ ልጃን ትቸ ነው ሳኡድ የሄድኩት መመለስን ሳስብ በጣም ያስጠላኛል ግን ደሞ ልጀ ናፍቆኛል😢❤
አተፍረዱ እሱም እደኛ ነብርች እኔ እራሱ ለህድ እያልክ አደት እህት ነብርችኝ እዳመጪ አለቸኝ እሱ እራሱ በዱባይ እየሰራይ ነው እናም አብሽሪ ልጂ ሸን አሳደጊ አሏህ ነው የሚርዘቅው ❤❤
እህቴ አላህን ፍሪ ደሞ በባህር መደፈር አለ ስደት ለኛ አይፈቀድም አላህ ያዢ አመስግኚ
አላህ አላሠብሽውን ሪዝቅ ባገርሽ ላይ ይሥጥሽ እህት አብሽሪ
አብሽሪ ሀዩ ተረጋጊ ስደትን አትመኝ አላህ ያመቻችልሻል
ምን እሮሮትያለሺ የቺግር መሠቆ እሥከመቸ ሥትገርጂ ትኖሪያለሺ
@@emanwelyewayawmamaraytu5919 እረ ዝም በያት
ኧረ በአላህ እንደዚ አትበሉ በሰው ሀገር እንቅር እንደ😢 እንደ አረብ ሀገር ሳይሆን እንደ ኢትዮ ሁነሽ ኑሪ ማለቴ ተወልደሽ ያደግሺበት ሀገርሽ ነው እራስሽን አሳምነሽ ኑሪ የኖርሽበትን እረስተሽ ነው አብዘሀኖቹ የገጠር ልጆች በጣም ያካብዳሉ ያደጋችሁበትን አትርሱ የሰው ሀገር የሰው ነው
እህቶች እኔ ኢትዮ ገብቸ ከተነለስኩ አራት ቀኔ ነው ግን ኑሮ ውድነት አለ ቢኖርም እንደኑሮው እየሰራን ማግኘት ሂወትን መግፋት ይቻላል ።እኔ የተመለስኩት ኢትዮጵያ ሰላም የላትም ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ መስራት ያልተቻለ ጦርነት ነው ሌላ ችግር የለብንም እንኳን ለእኛ ስደተኜች ለዘመዶቻችንም የመረራቸው የኑሮ ውድነት ሳይሆን ጦርነት ነው ሰላም ከተሆነማ ይሰራል ይበላል ይጠጣል ይለበሳል ።ጦርነት ግን አያሰራ ያለውም ችግር የሌለው ችግር ነው እናማ ዱአ አድርጉ እኔ የተመለስኩት ሰላም ባለመኖሩ ነው ሰላሙን አላህ ቢመልሰው በአቅሜ መስራት እችላለሁ ይህን ነው የተረዳሀት ሂጀም ያየሁት
የየት ሐገር ልጅነሽ❤❤
እሰይ ጎበዝ ተመሰገን። ለዮቲብ ሰሉ ይቀባጥራሉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ እደት ነሽ ሀዩየ እኔ መምጣት ሳስብ ያዞረኛል
ችግር መከራ አታውሩ ባላችሁ አመስግናችሁ ኑሩ የሰው ልጅ ፍላጎት አይሟላም የምበይው ካለሽ ጤና ካለሽ ምን ትፈልጊያለሽ
እህቴ ዋይፋይፊ አመቻችና ልጅሽጋር በይቱብሽ ስሪ ጠክርሽ ከስራሽ ባገርሽ ትቀየሪያለሽ ዋናዉ ጤና ከዛ ጎበዝ መሆን ስራ አትምረጭ
ኢማን አጣን. ወላሂ. ያአላህ. ባለን የምንብቃቃ ያድርገን
ተረጋጊ ባልካለሽ ውለጂ ስደት መቸም አያልቅም የምበይው ካገኘሽ ለሠው አትጨተቂ ሐቢቢቲ
አስከምትለምጅው ነው አራት ወር አምስት ወር ከሆነሽ ይለመዳል ሁሉም ሁልግዜ ስደት ይደብራል ሽ አመት አንቀመጥም እዱኒያላይ ሀገርሽ ተቀመጭ
አላህ ከአንችጋርይሁን በባሀር አትጨ በጠለብይሸላል እደኔ ከልጂሸ አትለይ🎉🎉
እዝህ ላይአችም ጥፋት አለብሸ መጀመሪያ አሰተካክለሸ ነበር መግባት ቤቱ እኳን ማለቅ ነበረበት
እኔ ምን ላርግሽ ወላሂ እኔ አይሻለሁ ኮሜት ግን ብዙም አይደለሁ ጠካራ እናት ነሽ ቢደወ በሳምት ቢያስ ሁለት ልቀቂ አዳደየም ኮሜት ላይ እጠይቅሻለን ሀገር ስንገባ ምን ይዘን እንጣ ከምታይው ከምሰሚው አይዲያ ያዥ እሚያግዝሽም ፍቃደኛ ሰው ካለ አብረሽ ለመስራት ሞክሪ
የሰደት እህቶቼ ቢያስ የጀመራቹትቤት ሳጨሪሱ አትምጡ አገሪ ሆናቹ አድ መስታወት ማስገባት አትችሉም ቢያስ ባድክላስ እየራቹ ሌላዉ አከራይታቹ ትኖራላቹ እኔም በቅሪብነዉ የገባሁት ዉነብሪ ቢኖሪም ስራየለም ኢትዮጵያ😢
አይዞሽ ጠክሪ ድሮስ ቤት ሳይጨረስ በፍቃደኝነት ይኬዳል ነይ ልምከርሽ የምሰሪውን
አገርሠላም ከሆነ ምንም ቢሆን ባገራችን እንኖራለን አላህወኪል እዱንያ የመከራአገር ናት አልሀምድሊላህ በሉ
ሳታስተዉሉ አትሂዱ ከሄዳችሁም እያወቃችሁት ሂዱ ዱኒያ አትሞላም ባገርሽ በርትተሽ ስሪ እደገና ስደት ብለሽ አትሰቢ
ሢጀመር ቤት ሣጨርሱ አትግቡ ቤት የቤት እቃ ከተሟላ መኖር አይከብዲም እኔ 2 ት ወር እርፍት ብመጣ እደት እደሚየሥደሥቱት ካገር የሚኖሩት ቅሪ እያሉ ኝ ነበር ቤቴን ሣልጨርስ ብየ ተመልሸ መጣዉ አሁን ቤቴን ጨርስኩ የቤት እቃ አሟልቸ የጂ ወርት ከያዝኩ እደቤቴ እኖራለዉ አታካብዱ
ሚስኪን አብሽሪ ረጋ ብለሽ አስቢ ዱአ አድርጊ አቀዋለሁ ልጅ ያላት እናት መከረዋ ብዙ ነው😢
የአሏህ እደው የኛ መጨረሻ ምን ይሆን ብዙ አመት ሰርተንም ሂደን ዳግም መመለስን ነው የምንመኘው ቤት ብቻ መስራቱ ፍይዳ የለውም ስራ መስራት አለብን ሀራ ላይ ምን እደሚሰራ አላውቅም 😢
ቤትሸ ደሞ በጣም ያምራል ጎበዝ ችህሩ አለመጨረስሸ ነው ጠንክረሸ ዩቱብሺን ተሰራሺኮ ያድግልሻል እዳልሸው ስደት ተሄድሸ ቶሎ አትመለሺም ብቻ አይዞሸ ሀያቲ 🎉🎉🎉🎉🎉😢
ሰላም ሀያትየ በጣም ይከብዳል ግን እኔ ያለችሽን ይዘሽ ከተማ ግቢና አቡዲየን አትነጠይ ስሪነው ሀገርሽነው የምለው እኔልጀን ተንጥየይህው አለሁ አይደል😢😢😢😢አችይውም እማ ልጅሽም አውቆሻልይጎዳብሻል
ማሻአላህ ደሞ ምርጥ ቤትአለሽ መልካችን ምንም ይሁንምን እሱም ጤናይሁንልሽ እጅ ንጥጥትቢልምናምን አትሰቢ እኛም እደዚሁሁነንነውያደግነው በግእየጠበቅን
እና በባሀር ምን አስመጣሽ ጠለብ አመጭምደ
ሱብሀን አሏህ እኛ የሰው ልጆች በቃን አንልም 3 መቶ ሽ 4 መቶ ሺ እቃ እየጠለባችሁ አይደል ከዩቱበሮች ምን አለ ለእድሜያችንስ ብናስብ ሁሌ ለዱንያ ስንል አረቦችንን እያኗኗርን አጀላችን ይደርሳል የመስራታችን ትርጉም ምድነው እኛ የምንኖረው አረቦቹ ጋር ከሆነ ዱንያ እኮ ነው ቀደምቶች ምን አሳልፈው እንደሄዱ ከተረዳን ቡሀላ እንኳን ትንሽ አቅላችን አለመስተካከሉ ያረብ በዱንያ ፍቅር ልባችንን አትሙላብን ኧረ ተው እህቶቼ ተቸግረንም ቢሆን በኢማን ልጅ ያለንም ከልጆቻችን የሌለንም ለመውለድ በተርቢያ ለማሳደግ እናስብ እድሜም እኮ ይሄዳል ዱንያን ለማከማቸት ስንሮጥ والله المستعان
ተይተይጅ ሀራምኮነዉ ከቻልሽ በስፖስፖርትነይ አለዛምግብቤት ክፈች ያዋጣል አይዞሽ በዱአ ከልጅሽጋር
ነይቶሎ ውዴ ኢቶቢ በጣም የምታሳዝን አገርናት እንኳን ኑሮው ስው ሜሬትና ሰማይ ነው ሌባና ሞርተኛ ነው የሚኖር ባት ደግ አየሽው ሕትመለሽ ትጠነክራለሽ እኔ ግን ጠልብ ተቃጥየ ልሞትነው የሚወጣኝ አድ እህት አጣሁኝ😢
የኔ ውድ አይዞሽ
የኔ እናት እፍ አጀቴን በላሽኚ
ይቱብሽን ጠክረሽ ስሪ ሁለተኛ እዳትሰደጂ
እዴ እሺ እስከመቼ በሰው ሀገር 😢😢 እንቆይ ያረቢ ባለችሺ ገዘብ ቶሎ ውደ ስራ ግቢ እጅ እዚህም ስራ ጠፍቷል እደምታቂው
እኔ ቤቴአልቋል እናምአደም ብርየለኝ ሰደትላይ 12አመቴ አሁላዬ አደት ቆጆልጂወለጃለሁ እናም መለየትአለፈለኩም ቤተሰበ አተመጪየሉኛል😢😢😢 ምንየሻለኛል ወላሂ ገራገበቶኛል እሰተ መቸ በሰውአገረ እስቲመከሩኝ እኔነም እናቴብቻናት ነየቶሉ የመተለኝ እፍፍፍ
አልሀምዱሊላሂሂ በይ እስቲ እህቴ ያረብብብብብ ።ምክረሸን አልቀበለውም እኔ ።ተብቃቅቼ እኖራለሁ ።ደሞም አልሃምዱሊላህ
አጀብ እደዉ ምን ሲኖረን ምን ስንሆን ይሆን አሏህን የምናመሰግነዉ ያረቢ የሄ ሁሉ በዱኒያ ፍቅር መታሰር ነዉ ወሏሂ ሁለት ጎደኞቸ ገብተዉ አንድቱ ወለደች አንዷም አገባች ነይ እያሉ እሚሉኝ ዮቶቡሮችን አትስሟቸዉ ባለዉ ነገር መብቃቃት ያልቻለ ምንም ቢደረግለት አይብቃዉም አሏህ የሰጠንን ኒኢማ ብናይ ወሏሂ የጎደለን አንድም ነገር የለም አልሀምዱሊላህ አሏህ አመስጊኝ ባሮቹ ያድርገን ያረብ
@@سميهعلي-ج1ي በጣመሰ እህቴ ልክነሺ ሡበሃን አሏህ
ዝም በሏቸው ሰው እደኖረ እንኖራለን
@@Aminat-nv3cu ሪዝቅ በአሏህ እጅ ኑዉ እኛ ስበቡን አድርሰናል ወደ ፊትም አሏህ ጤና ይስጠን ስበቡን እናደርሳለን አሏህ ይረዝቀናል ኢንሻ አሏህ ዋናዉ አሏህን ተወኩል ማረግ ነዉ እስተመቸ የሰወ ቤት
ራዚቅ አሏህነው ውደ ኧረ ድብን ይበል ሀገሬ እንቅልፌን ጠግቤ እንኳን መኖሩ ያለ ሀሳብ አአ ሀገሬ
አይዞሽ😢😢እውነትነወ@@Aminat-nv3cu
እቃ ከመኮተት 300ሺ እያወጣችሁ ጂብሰም ከመስራት 30ሺ ኬሻ አሰርታችሁ ወረት አርጎ መስራት ተቀምጦ ብር አይመጣም ቲማቲም ቢሆን አዙሩ
ትክክል
ሣህ😢
እሄቴዋ እኔም ጅብሰን አሰራለሁ እያልኩ ነበር ልተወውዴ😢 ደሞኮ አልኖርበት የቤተሰቦቼ ነው የራሱ ጉዳይ ብዙም አልጨነቅለትም
አታሰሪ ውድኮነው@@sofia________bintislam8509
እዳታሠሪ ውዷ እኔ ቤት ጨረሸ አከራይቸ አሁን ላገባነው ብል እባልሽ ቤት ሂጂ ነው የተባልኩት ብርሽን ያዢ@@sofia________bintislam8509
ለመግባት ያሰባቹ ግቡ የማንንም እሮሮአትስሙ!!!ሁሉም እደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ አላህ ባለን ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን ማን እደሀገር ዬትም ቢሆን ያለስራ ይከብዳል እዚስቢሆን ያለስራ አይከብድም እዴ ስለዚይ ባሉበት ስራ ሳይንቁ መስራትነዉ አብሽሩ እህቶች አትፍሩ አገራቹ ለመግባት ምንም አያስፈራም ብቻ ሰላም ይሁን
ወላሂ እኔ አስቤ ነበር ጨነቀኝ😢😢
ሳህ
ኢንሻ አላህ ገበባለን ዋናው ጤና ካለ እረዚቅ በአላህ እጀ ነው ይረዝቀናል ብቻ አላህን በተውሂድ በሱና ቀጥ ያድረገን ከወንጀል እንራቅ ያረብ እዘንልን አልሀምዱልላ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሠውል ልጂ በቃኝ የሚለው ወይም ሆዱን የሚሞላው አፈር ነው አሉ ማለታቸው መቃብር ስንገባ እንጂ በቃኝ አናውቅም 300 ሺ 400 መቶ ሺ እያወጣን ቤት ከምንፈርሽ ቢዚነስ ብንጀምር ከዛ እየሠራን የጎደለንን ብናሟላ ነው የሚሻለው ስትኖሩ ቀለል ያለ ኑሮ ኑሩ አታካብዱ በአላህ ይሁንብኝ ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ አኗኗሩን አላህ በሰጠኝ ተብቃቅቼ እኖራለሁ ሲቀጥል በባህር መምጣት ሸሪአ አይፈቅድም ያለ መህረም አላህን ልንፈራ ይገባል ባለማወቅ አንዴ ተሰደን መጣን ሁለተኛ ደግሞ እዴት ጥፋት ይጠፋል ሌላው ደግሞ ያላሟላችሁት ካለ ላልሽ ዱኒያ ከአሁን በፊት ላሉት ሞልታ አታውቅም ለኛም አትሞላ ወደፊትም ለሚመጡት አትሞላም አለቀ ተብቃቅተን መኖርን እንልመድ
አወ አንድ ሸለቆ ሀብት ቢኖራችሁ ሌላ ሁለት ሸለቆ ትፈልጋችሆል ብለዋል በባህር እዳመጪ በጠለብነይ😢
@@fatma6629 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መብቃቃትን ይወፍቀን
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አሚን እህቴ አላህ ይበቃችሁ ይበለን ሞትም ያለንን ሳንበላ ብንሞትስ
እንታ ምን ትበሉ ያየ ያውቀዋል ጥር ባንናገር ጡሩነው ታገኝታላችሁ
@@Asia-y5q ማለት ፍትህ ለፊደሎቹ አማሪኛውን አስተካክለሽ ፃፊ
ሀገር ሰገቡአታካብዱ እህቶችሀገርእዳገቡአታድርጉ
♥♥
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉
ዝም አትያትም እና በሰው ሀገር እናርጅ
እናህደሺሞክሪው@@ሊገባኝ123
በጣም
አልሀምዱሊላህ አትይም ትገርሜለሺ ሰው በቃ ሀገር እዳይገብ የምታደርጉትነገር ይገርመኛል የሰውልጂ ኑ ሀገራችሁ ግቡ ሀገር ሰላምነው ነው የሚባለው አታካብጂ
ለምን ሄደሽ አትሞክሪውም ምክሯ ከደበረሽ
ሀገር ሰላም ነው የሚባለው ሰላም ሲኖር ነው ግን የመከራ መሰቆ መምታት ዜማቸው ነው ዩቱበሮች 😅😅😅ስለዚህ አትው የዚህ አይነት ወሬ ወላሂ ከምሬ ነው እኔ ጣጣ የለኝም የለፈለፉትን ቢለፈልፊ እየሄድኩ እየሰየሁት ነው አልሀምዱሊላህ
እነሱን አትስሚ ተመልካች ለማገኘት ነው ሁልግዜ ችግር የሚያወሩት
ከባድ ነው ግን ቤትሽ ሳያልቅ ለምን ገባሽ እህቴ ልጅሽን ጥለሽ መልሰሽ ስደት አትምጭ እስኪ እናበረታታት ዩቱብ ጠንክራ ትስራ
ቤት ከጀመርሽ ለምን ሣጨርሽ ገባሽ እዛ ተሁኖ መቼም አይሥተካከልም አይዞሽ ለማንኛውም አሏህ ርዝቅሽን በሀገርሽ ያርግልሽ መጣ መጣ ካልሽ ዩቱብሽም ያድጋል
እዱኒምኮ ከለለሺ አሰቸጋሪ ነዉ😢
ሀራም ያቢንት ማንም እየተጫወተብሽ መምጣት ፈለግሽ ሞትም አለ መደፈር ይዘገንናል ታው ነውር ነው ወላሂ ስራ ሳትንቁ ሰርታችሁ ኑሩ
እኔም ቤተሰብ ላይ 6 ወር ኢጃዛ ነው ቆይቸ የመጠሁ አስቦበት ለሄደ ይኖራል ለመኖር ስላልሄድኩ እንጅ ለመኖር አስቦ ለስራ መጀመሪያ ከያዙ አይከብድም ሀገር ቤት ያሉት ነው ሰንጠውና እራሳቸውን ሳያጨናንቁ የሚኖሩት ለለት በሚኖራቸው እኛ ስደተኞች አርቀን እያሰብን ይሄን ሳልሰራ እከሌን ሳንረዳ እያልን አርቀን እያሰብን ጊዜያችንና ጉልበታችን ነው ያለቀው
በይ አርፈሽ ተቀመጭ በባሀል ለመሞት ለመደፈር ነው የምትመጭው
ትክክል እህቴ
መአትእያወራችሁ እህቶቻችን በሰው ቤት ውበታቸው እርግፍአለ ባልም ውበሽን ሲያይ ያቅሻል ያቺ ነበረች ይላል ብትበሳቆይ እኳ አሁን ግን በሰው አገር ምጥጥ ብለው ምንም ሳያይው እቺ አሮጊት ይባላሉ ከዛ ምቅስማቸው ይሰበራል መሄድ ያሰባችሁ ይቺን አርጌ ለከሌ ምንይዠ አትበሉ ዝበሏቸሁ ሂዱ እስከመቸ ለዝች ለምትቀር እዱኛ ችግራችንን ችለን እንኑር እስከመቸ ግርድና ማአት አታውሩ እናተችግር ጦሩ አትዋጊውም. በስደትብቻነውእሚያልፈው ያለው ማነው. አታስጨንቁብን ምንም ሳያይው ብዙአመት ለቤተሰብ. ብቻ የኖሩ እነሱስ ነገ ማነው ያላቸው ይውለዱ ይሂዱና ይሻአላአላህ የተዝረከረከ እርዚቅ. ይወፍቀን ባገራችን እኔስ ስልችት ብሎኛል አልሀምዱሊላአላህሳሊህ ይሁኑልሽ በሎኝ ልጆችም አሉኝ ብጨምርም. እወዳለሁ
ዝበይ 😢😢 ምን አይነት መከሪ ነሽ ደበርሽኝ
ሆ ምንአይነት ነው ድህነት ብርቅ አደለም አታካብጂ. ኢትዮ አትምጡ አላለችም አርፈሽ ተቀመጪ ፍየል አርቢ 😢. እንመጣለን እኛ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አሳቅኘ እሄ ኮሜት "" ዝም በይ እነመጣለን በያት ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየወ በሳቅ
@@seadetube5367 ክክክክ ሳቂልኝ
ብርሽን ሳጨርሽ የቺብስ ማሽን ግዥና እየጠበስሽ ስሪ
ክክክክክክክክእኮ
እኔራሱ ደሜን አፈላችው ጭራሽ የማናውቀው አረገችውኮ ሀገራችንን ብቻ ሰላሙን ይስጠንጅ ለኑሮ አታስቡ
ሱበሀን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ማን እደሀገር
እህቶቼ እቤት ላየ ብዙ ብረ አታዉጡ ቅለል ቅለል አረጋቸሁ ስራረታቸሁ ገቡ የምነ ጀብስም ብላስቲከ ሻማ የጨረቅ አለ ሁላቸነም እነድቤታቸነዉ እምኖነረዉ እረ ስዉ እያለቅ ነዉ ምገድዱ ጦረነት ነዉ እህት አድራ አድራ አትጪ💔💔 ገቢ አረጊና እረባታ ስሪ ዶሮ ብጎቸ እያረባቹህ እያድለብሽ ስሪ ብስፈራቸሁ አከባቢ የማዉጣ ነገረ ድሞ ጠያየቅሸ ጀምሪ ምከሬ የህ ነዉ ❤
ገጠር ነው ገጠር ላይ እንድህ አይነት ቤት ከምትሰሪ ቀለል ያለቤት ሰርተሽ ከተማ ውስጥ ተከራይተሽ መቀሳቀስ ይሻልሽ ነበር
የገጠር ሂወት ከባድ ነው እንኳን ላለመደው ልጂ ከባድ ነው አብሽሪ ግብርና እርባታስሪ በባህር አትሰደጂ እስትለምጂው ነው እህት አብሽሪ ልጂሽ አስትምሪ በዝህ እድሜ መማር አለበት ስደት !!!
ሀገር የገባቹሁ ሰወች ሁለዜ ችግር ብቻነው የምታወሩት😢
ያለውንቺግርነውየነገሩሺ
አዎ ሀገር ቤትኮ ከባድ ነው ግን ሂወትን ማሸነፍ ግድ ነው. እኔም ሂጄ ነበር በአራት አመቴ ወዴ ስዴት ተመለስኩኝ ሂወትበስዴት. እስከመቼ. ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@@FareehaFareeha-j1pአንች በአራት አመትሽ እሷኮ ወበሯ አይጣል
@@زينبابراهيم-ف7ص😂😂ኧረዝም በያት በዩቶቧ ተፍተፍ ብላአሠራምና አትምጡ ከልጀ ተለያይቸልቅርእደ😢
@@زينبابراهيم-ف7ص አህለን ዙዙዬ. አራት አመት ከሰባት ወር ነው የቆዬሁት. እናም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ሀገራችንኮ ሰላም ብቻ ነው ያሰዴተን አላህ ሰላሟን
ያምጣልን ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ
ብቻ ሰላም ያርግልን
እኔ የምልሽን ስሚኝ እህቴ ወላሂ የሰው ሀገር መቸም አይሙላም ባለሽ ተብቃቅተሽ ዱአሽን እያደረግሽ አሁን ያለሽን ብር ቆጠር አርገሽ ያዥና ስራጀምሪበት የሰውልጁ ከትንሽ ተነስቶነው ትልቅደረጃየሚደርሰው ስራ አትናቂ አሁኑኑው የሁነውን ጀምሪና ስሪ ለምን ጉልት ስራአይሆንም የሰው ሀገር የሰውነው ተልኩ አያልፍም ወላሂ የሰውቤትደግሞ እድሜልክ መገትገት ይከብዳል እዛው ሀገርሽላይ ቤት ታለሽ ልጁሽን እያሳደግሽ ጠረኑን እያሸተሽኑሪ አላህ ካለደግሞ እህትና ወንድም ለልጁሽ ውለጅለት ነገሩቹው ታካበድናቸው ይካበዳሉ ታቃለልናቸው ደግሞ ይቃለላሉ ስለዝህ ሆለተኛ ስደትይቅርብሽ ለዛወም በባሀር እደትስ አሰብሽው ዱኒያነው ያንን ያክል አትጉጊለት 😢
እባካችሁ ስልችት ብሏችሁ በምክኒያት ትሄዱና ምክኒያታችሁን ካሳካችሁ እድሁም ቤተሰብ ጋር ተገናኝታችሁ ቢያስ ትንሽ እርፈትን እየወሰዳችሁ ነው ያላችሁት ሀገራችንን ሁሉም ነገር እያላችሁ አታካብዱ ወላሂ ወርጀ አይቸዋለሁ ኑሮን የምታከብዱት እናተው ናችሁ አስተሳሰብ ድፍረት እቅድ ካለን ቀለል ባለ ይኖራል ዱኒያ ነውኮ ያለንበት አታናዱኝ
ኖሪማን ነው ሀገርቤት እኮንአች 10ሚሊወን ቤትየገዙት ሰወች በቀደምተመልሰው መተው ስለ ንሮውድነት ስለ ችግር እየነፉብንነው አብሽሪ የልጂሽ አባት ካለ እደቤትሽ እዳቅምሽ ኑሪ ይችኮ ዱኒያነች
😂😂 10 ሚሊወን ቤት ድፈረት ነው እደት ይኖራቸዋል ከቤቱስ ሰውይኖርበታል 😅😅
@@abcabc7430 ማሻአላህ ወይት ነው ?
የኔ እህት ሙተነቂብ ነሽ አሰተካክሊ ሂና ሰረተሻል ከነቀብን መሰፈረቱን ማማላት አለብን ለብሰው ካለበሱት እዳንሆን ያመተል ሙሀመድ
የኒቃብ ነገር ተከድኖ ይብሰል
ትክክል
እና ሀኒ ማድረጉ ችግር አለዉ
@@zinetyoutube5162 ይፋ ማሳየት ሀራም ነው
@Umufetit😂ube
እኔምኢንሻአላህ ከ20ቀንቡሀላ ፕሮሰስእጄምራለሁ አላህ ያሳካልኝ ባለኝ አላህን አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላ ኢማን ከለለ ምንም ቢኖረን ዴስተኛአንሆንም ሀገራችንንብቻ ጦርነት በቃይበላት
እኔም ኢጃዛ ሂጄ አይቸው አለሁ በጣም ነው የሚያስጠላው ሰውጋ እራሱ መግባባት አትችሉም ደግሞ ሁሉም የሚያስቡት ብርተሸክመን የመጣን ነው የሚመስላቸው ምንም እሚቸግርሽ አይመስላቸውም ካንች ነው የሚጠብቁት ስለዚህ ያስጠላል ግን በብሀራ እንዳታስቢው ካልሆነ በጠለብ ብትሞክሪ ይሻላል እህቴ
አወ ወላሂ እኔም ሁለቶር ተቀምጨ ነዉ የመጣሁት ወላሂ ከባድነዉ😢😢😢😢
ስለ ሰው ምን አገባኝ የምኖረው የራሴን ህይወት ነው መስሚያ የለኝም
@@عبداللهمحمد-ر4ذ ትክክልነሽ ዉዴ እዚህም እዛም ካልሰሩ ኑሮከባድ ነዉ አሏህ እርዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልን
ያበጠው ይፈዳ ሂጄ አያለሁ እኔማከ6ወር በሆላ ኢንሻአላ
@@عبداللهمحمد-ر4ذትክክል
ወደሀገር መግባት ስናስብ ቆራጥ መሆን አለብን እንደኔ ሀሳብ ለምን መልሶ ስደት እያሰብን ከሄድን እንቅልፍም አንተኛ
ኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ምን ላርግልሽ ባይሆን በባህር አትምጪ ምንም ምርጫ ከለለ በጠለብ ነይ
እኔ ከ12 አመት ቡሀላ ከ 15ቀን ቡሀላ ልገባ ነው አሏህ ባለኝ ያብቃቃኝ ያረብ
በሰላም ግቢኦክቲ
አወን የኔ ውድ ባለሽ ተብቃቂ
@@fatma6629 አሚንን
@@HayathHyath ኢንሻአሏህ ውዴ
@@ميمونهمحمد-ي1ن አትሂጅ እኔ ልምክርሽ ያየነው የሚቀው
አይዞሽ እህታለም ቶሎቶሎ ልቀቂ እስተመጨረሻዉ እናይልሻለን እህት ወድሞቸ በምታምኑት እምነት ይሁንባችሁ እናበረታታት
ቶሎ ቶሎ ቪድዎ ስሪ እናበረታታሻለን
ትለምጂው አለሽ አግብተሽ ጠቀመጪ ባልሽም ይስራ ሁለየየ ከሰው አገር አይኖር
ትክክክል ሻመት አይኖር ለዱኒ
😢😢😢😢😢😢😢
ውዶችየ እና በረታታት አይከፈልበትም ከዚህ ቡሀላ ሥደት ለሧም ለልጇም ጥሩአይሇንም አብሸሪ ጠካራሁኝ እናይ ልሻለን ኢንሻአላህ🎉🎉❤❤
አይዞሽ የኔ ቆጆ ተረጋጊ ትለምጃዋለሽ መሰደት አማራጭ አይደለም ጠከሪ ከልጂሽ አትለይ
ኮሜተሮች የሰው ስሜት ተረዱ እኔ አች ያለፍሽበትል ችግር አልፌበታለሁ እህቴ አስቲግፍር አብጅ ቁርአን ቅሪ ላሀውለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ አብዥ
አትጭ ያአሁን አትይ የልጅሽ መለየት ይጎዳሻል አሱም ቡሃላ እደማትተዋወቁ ነው የምትሆኑት አሏህ ሀላል ሪዚቅ ይክፈትልሽ ግን የሰራሽበት ቦታ እና ቤቱ አይገናኝም ትንሽ ብትሶብሪና ብሰሪ እየሠራሽ ቤትሽ ማስተካከል
አትምጡ አትበይ እኳን እደዚህ ብለሻቸው ብዙ እህቶቻችን አለትዳር አለልጅ እርሚያቸውን በሰውሃገር ጨረሱት 😢
ቪደው እስከሚያልቅ አዳመጥኩሽ ወላሂ እንደው መከራ እንዳወራሽ አለቀ 😢
😂
😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂አሳቅሸኝ😂😂😂😂እኔሰ እየጅምርኩት ነው ልትውው እነዴ😂😂😂😂
ክክክክ ኦረ በሳቅ
😂😂
እረ እንደመድና ኮምቦልቻ ስሪ ጠለባት አስቤዛ የቤት እቃ ማድረስ ምናምን ጠንክረሽ ስሪ ከሱ
እረ አላህን ፍሪ በአንድ ወር የምን ማካበድ ነው ሀድ እዱኒያ ያኦክቲ
ሲገርሙ
አረ ሀዩየ ልጅሺ እኮ ካንች ተለይቶ አይኖርም አምስግነሺ ኑሪ
አብሺሪ ይለመዳል ጠከር ብለሽ ስሪ ካሜራላይ ሳወጪ በፊት ኒቃብሽን ልብ ብለሽ እይ ስራ የራሽበትን ኒቃብ ቀይራሽ ቪድወ ስሰሪ ኒቃባችን ለመቆሸሽ በጣም ቅርብ ነው❤
እና ወተን እንቅር ኧረ እንተሳሰብ ሆይይይ ብቸኝት ይብላን እንዴ በሰው ሀገር ያለ ትዳር ያለ ልጂ ያለ ቤተሰብብ
ኧረ መግባትነው
በህጋዊ ዱባይ ሂጂ ሳውዲማ አሻራ አያስገባሽም በጠለብም ቢሆን
መአት አታውሪብን እህቶች ቀለል ያለይ ቤት ሰርታችሁ ግቡ የጉሊት ገበያም ባገራችሁ ስሩ አልሳካ ካለ ወደ ሌላ መሰደት ይቻላል 😮አሁን ካሁን 13አመቴ ከመጣሁ እናቴን አያቴን 4 አክስቶቼን በሞት ተለዩኝ😢😢😢
የኔ ውድ ኣይዘን እደኔ። እረ ኣገር የመሰለ የለም ሰው ሰቆቃ ያወራሉ። ቤተሰቤቼ ሁሌ ነይ የምሉኘ እዳትመጡ ይባለል ተሰፍ ያሰቆርጣሉ
@sabemaryoutube2367 ዝም በያቸዉ አትስሚያቸዉ ያንገት መግቢያ ቤት ሰርተሽ ወርቅ ግዝተሽ ታጌጭበታለሽ ንብረት ነው ኦንደፈጄ እንደፈጄ አድርገሽ ወርቅ ግዢ ሌላው ትርፍ ነው ና የቤት እቃ ና ወረት እያልሽ እንዳደክሚ
እና የሰው ሀገር እንሙትዴ አላህ ወኪል ለዱኒያ ይሄ ሁሉ አታካብዱ
አጨናነቁንእኮ😢
ትክክል በሰው ኣገር መበሰበሰ። ምትምኮ ኣገር ክብርነው
አዴው መገን የኛ ነገር ታዲያ በሰው ሀገር እድሜችንን እጨርስዴ ኧረ ዱዓ እናድርግ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እርዝቃችንንም ይክፈትልን😢😢 አገርሽ ተቀመጪ ባልም ታለሽ እሱ ዴሞ አርሷም ነግዶም ያኑርሽ ተለለሽም አግቢ
አብሽሪ ሀዩቲ አላህ ከልጅሽ ጋር ያኑርሽ ስደት በቃ ይበልሽ ዮቶብሽ ጠክረሽ ስሪ ታድጊያለሽ🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አበረታቷት በበሀር እዳቴጂ እኳን ለሤት ለወዲ ይከብዳል በአላህ ተማመኝ ሁሉም ይለመዳል ያልፋል የሠው አገር ሁለየ ሞትኮ አለ ባለሽ ተብቃቂ ከበላይሽ ያሉትን ሣይሆን ከበታችሽ ያሉትን ተመልከች አላህ ከይሩን ይምረጥልሽ እህትነት
እኔም ልገባ ነበር አላህ ረዳኝ ሀሳቤን ቀየስኩ ልጅ ይዤ ተቀምጫለሁ አሁንም 9ወሬ ሊገባ ነው ሁለተኛ ልጄን ኢንሻ አላህ ከወለድኩ በኃላ ሁለቱንም እልካቸዋለሁ ብየ ሀሳቤን ቀየስኩ እናቴም እህቴም ይይዙልኛል ባሌ ቋሚ ስራ አለው ቤት ጀምሬ ልክ እንዳንች ሆኖ ቀረ ብዙ ነገር ይቀረዋል ባሌም ትመለሻለሽ ብሎኝ ነበር እኔ እቢ አልኩትና በቃ ቀረሁ
😂
ምክሮንተቀበይ
አይዞሺ አላህ አለ በባሀር እዳመ ጭ ከፈለግሺ ጠለብ ሂጂ
ኧረማሬ በባህአትጭ ልጅሺም ይሰይብሻል ኢቶብስሪ እናይልሻለን😢😢😢ባህረደግሞ ከባድነውማሬ የወጣውሁላ አይገባምኮ😢 ተይውደ ከባድነው
ከአረብ ሀገር የምትሄድ እሮሮ እንጂ ሊላ አታቁም እና ማን ሰርቴ ላበላችሁ ነው የምትሄድት
ኧረ ልጆሽን አገር እየሠራሽ አሣድጊ አልሀምዱሊላህ በሠላም መግባትሽ እህቴ
ሁሉንም ትለምጂው አለሽ ሁቢ እናሳድጋት ልጇን የሚወድ በላክ ❤
በአንድ ወር ገና ቤተሰብ አንተሽ ሳጠግቢ ችግር እረ ይቅር ይበልሽ እህት በእምነትሽ ፈጣሪን አመስግኝ የእውነት ተረጋጊ በበሀር እዳሞክሪው ምክሬ ነው
ትክክል
ቤተሰብራሱ ከሌለሽ አይፍልጉሽም
@@HgXf-mq2xf የራሳቸው ጉዳይ ኑሮዋን ትኑር እሶ ረልተርጋጋችም
ስሚ እህቴ ትንሽ ስራ ፍጠሪ እና በገርሽ በረች ሂወት አጭርናት ሀቢቢት ከልጂሽ አትለይ ዩቱብሽንም ስሪ አብሽሪ ልጂሽ ዴግሞ በጣም ዴስይላል
ተይእባክሺ
ቤቱን ዙሪያውን
በረበሪ እና ቲማቲም ትከይ
ካልሰሩ አይገኘም
ከሱም ከዚህም ተሰረቶነው እሚገኘው
ተወኩል የሚባል ነገር የለምደ ግደታ ስደት ላይ አይደለም ስሪ ባገርሽ መጀመሪያ ባልገባሽ ከገባሽ ሶብር አርጊ ደሞ ባል ካለሽ እሱ ይስራ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽ ኡሙ አብደረዛቅ ሀገር ገባሽ እዴ አበሰሽሪ ጠንካራ ሁኝ በአላህ ተመኪ ግን ኒቃብሽን አስተካክይ
ግርም ትልኞላቺሂ እዱንያ መቼም አትሞላ ባትመጡማለትምንማለትነው ሀገራቺንቤተሰብሲያኖሩንካለዴመወዝነው አርፈሺ ተቀመጪስራፉጠሪ የአላህ
አይዞሽ በኡምራ ነይ ታዳበብሀርከምትመጭ ነው አሻራአለብሽ
እባክሺ ተይ እጅ እህት አሁን አኔች መክረሺ ሙተሻል ሆ እና እዚህ እንሙት እንደ ሲጀመር አድስ ስለሆሺ ነዉ ስትለምጅዉ ይጣፍጥሻል ዝም ብለሺ በርች ግን አትምጡ አትበይ 😢😢
እረ በጣም ትገርማለች። ቤት ልጁ እያለት አላህን እያመሰገነች መኖር ስገባት
@@زينبابراهيم-ف7ص ይች ምን ታመሰግናለች ጭራሺ ሰዉን ተስፋ ታስቆርጣለች እጅ ሲጀመር ሀገራችን እንደ አረብ ሀገር ማሰብ የለብንም ሰዉ እደሚኖረዉ መኖር እጅ
ሳህ የኔቢጢውች ዛሬ ነገ እያለን ጨረሽ ተሰፋ አሰቁረጠችን
ኸረ አልሀምዱሊላህ በይ ያደግንበት ሀገር አይደልደ የዛሬን ሳይሆን ድሮ እደት ነበር
አይዞሽ ድግጥግጥ ብለሻ ትለምጅዋለሽ ድህነት ያጠነክራል አብሽር
ስጀመር ልጁ ሌተኘዉ ትምርት ነዉ ቁራን ይበቀወል የተመርነም እኘ ተሰደነል አትግቢ ብዬሽ ነበር አሁን ዶሞ ስደት ይቅርብሽ ዱኒያ አይሞለም እኮ
አብሽር በባሀርማ አትምጭ በአለህ ከበድ ነው ንግድ ነገር ስር።💞💞💞
እህቴ አትምጪ ቤትሽ መስመር ዳር ከሆነ ቤቱን ማስተካከሉን ተይና ቆጣሪ ካለሽ የችብስ ማሽን ገዝተስ እሚጠባበሱ ነገሮችን ሽጪ ተማሪ እሚበዛበት አካባቢ ሁነሽ ደረቅ እንጀራ ሽጪ ውዴ አላህ ይርዝቅሽ ሀላል እርዝቅ ያረብ
👌👍
አይዞሺ እናት ስሜንቱ አቀዋለሁ ብር ቢኖርሺም ሁሉም ነገር ነው የሚያስጠላው እኔም ወልጀ ልጃን ትቸ ነው ሳኡድ የሄድኩት መመለስን ሳስብ በጣም ያስጠላኛል ግን ደሞ ልጀ ናፍቆኛል😢❤
አተፍረዱ እሱም እደኛ ነብርች እኔ እራሱ ለህድ እያልክ አደት እህት ነብርችኝ እዳመጪ አለቸኝ እሱ እራሱ በዱባይ እየሰራይ ነው እናም አብሽሪ ልጂ ሸን አሳደጊ አሏህ ነው የሚርዘቅው ❤❤
እህቴ አላህን ፍሪ ደሞ በባህር መደፈር አለ ስደት ለኛ አይፈቀድም አላህ ያዢ አመስግኚ
አላህ አላሠብሽውን ሪዝቅ ባገርሽ ላይ ይሥጥሽ እህት አብሽሪ
አብሽሪ ሀዩ ተረጋጊ ስደትን አትመኝ አላህ ያመቻችልሻል
ምን እሮሮትያለሺ የቺግር መሠቆ እሥከመቸ ሥትገርጂ ትኖሪያለሺ
@@emanwelyewayawmamaraytu5919 እረ ዝም በያት
ኧረ በአላህ እንደዚ አትበሉ በሰው ሀገር እንቅር እንደ😢 እንደ አረብ ሀገር ሳይሆን እንደ ኢትዮ ሁነሽ ኑሪ ማለቴ ተወልደሽ ያደግሺበት ሀገርሽ ነው እራስሽን አሳምነሽ ኑሪ የኖርሽበትን እረስተሽ ነው አብዘሀኖቹ የገጠር ልጆች በጣም ያካብዳሉ ያደጋችሁበትን አትርሱ የሰው ሀገር የሰው ነው
እህቶች እኔ ኢትዮ ገብቸ ከተነለስኩ አራት ቀኔ ነው ግን ኑሮ ውድነት አለ ቢኖርም እንደኑሮው እየሰራን ማግኘት ሂወትን መግፋት ይቻላል ።እኔ የተመለስኩት ኢትዮጵያ ሰላም የላትም ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ መስራት ያልተቻለ ጦርነት ነው ሌላ ችግር የለብንም እንኳን ለእኛ ስደተኜች ለዘመዶቻችንም የመረራቸው የኑሮ ውድነት ሳይሆን ጦርነት ነው ሰላም ከተሆነማ ይሰራል ይበላል ይጠጣል ይለበሳል ።ጦርነት ግን አያሰራ ያለውም ችግር የሌለው ችግር ነው እናማ ዱአ አድርጉ እኔ የተመለስኩት ሰላም ባለመኖሩ ነው ሰላሙን አላህ ቢመልሰው በአቅሜ መስራት እችላለሁ ይህን ነው የተረዳሀት ሂጀም ያየሁት
የየት ሐገር ልጅነሽ❤❤
እሰይ ጎበዝ ተመሰገን። ለዮቲብ ሰሉ ይቀባጥራሉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ እደት ነሽ ሀዩየ እኔ መምጣት ሳስብ ያዞረኛል
ችግር መከራ አታውሩ ባላችሁ አመስግናችሁ ኑሩ የሰው ልጅ ፍላጎት አይሟላም የምበይው ካለሽ ጤና ካለሽ ምን ትፈልጊያለሽ
እህቴ ዋይፋይፊ አመቻችና ልጅሽጋር በይቱብሽ ስሪ ጠክርሽ ከስራሽ ባገርሽ ትቀየሪያለሽ ዋናዉ ጤና ከዛ ጎበዝ መሆን ስራ አትምረጭ
ኢማን አጣን. ወላሂ. ያአላህ. ባለን የምንብቃቃ ያድርገን
ተረጋጊ ባልካለሽ ውለጂ ስደት መቸም አያልቅም የምበይው ካገኘሽ ለሠው አትጨተቂ ሐቢቢቲ
አስከምትለምጅው ነው አራት ወር አምስት ወር ከሆነሽ ይለመዳል ሁሉም ሁልግዜ ስደት ይደብራል ሽ አመት አንቀመጥም እዱኒያላይ ሀገርሽ ተቀመጭ
አላህ ከአንችጋርይሁን በባሀር አትጨ በጠለብይሸላል እደኔ ከልጂሸ አትለይ🎉🎉
እዝህ ላይአችም ጥፋት አለብሸ መጀመሪያ አሰተካክለሸ ነበር መግባት ቤቱ እኳን ማለቅ ነበረበት
እኔ ምን ላርግሽ ወላሂ እኔ አይሻለሁ ኮሜት ግን ብዙም አይደለሁ ጠካራ እናት ነሽ ቢደወ በሳምት ቢያስ ሁለት ልቀቂ አዳደየም ኮሜት ላይ እጠይቅሻለን ሀገር ስንገባ ምን ይዘን እንጣ ከምታይው ከምሰሚው አይዲያ ያዥ እሚያግዝሽም ፍቃደኛ ሰው ካለ አብረሽ ለመስራት ሞክሪ
የሰደት እህቶቼ ቢያስ የጀመራቹትቤት ሳጨሪሱ አትምጡ አገሪ ሆናቹ አድ መስታወት ማስገባት አትችሉም ቢያስ ባድክላስ እየራቹ ሌላዉ አከራይታቹ ትኖራላቹ እኔም በቅሪብነዉ የገባሁት ዉነብሪ ቢኖሪም ስራየለም ኢትዮጵያ😢
አይዞሽ ጠክሪ ድሮስ ቤት ሳይጨረስ በፍቃደኝነት ይኬዳል ነይ ልምከርሽ የምሰሪውን
አገርሠላም ከሆነ ምንም ቢሆን ባገራችን እንኖራለን አላህወኪል እዱንያ የመከራአገር ናት አልሀምድሊላህ በሉ
ሳታስተዉሉ አትሂዱ ከሄዳችሁም እያወቃችሁት ሂዱ ዱኒያ አትሞላም ባገርሽ በርትተሽ ስሪ እደገና ስደት ብለሽ አትሰቢ
ሢጀመር ቤት ሣጨርሱ አትግቡ ቤት የቤት እቃ ከተሟላ መኖር አይከብዲም እኔ 2 ት ወር እርፍት ብመጣ እደት እደሚየሥደሥቱት ካገር የሚኖሩት ቅሪ እያሉ ኝ ነበር ቤቴን ሣልጨርስ ብየ ተመልሸ መጣዉ አሁን ቤቴን ጨርስኩ የቤት እቃ አሟልቸ የጂ ወርት ከያዝኩ እደቤቴ እኖራለዉ አታካብዱ
ሚስኪን አብሽሪ ረጋ ብለሽ አስቢ ዱአ አድርጊ አቀዋለሁ ልጅ ያላት እናት መከረዋ ብዙ ነው😢
የአሏህ እደው የኛ መጨረሻ ምን ይሆን ብዙ አመት ሰርተንም ሂደን ዳግም መመለስን ነው የምንመኘው ቤት ብቻ መስራቱ ፍይዳ የለውም ስራ መስራት አለብን ሀራ ላይ ምን እደሚሰራ አላውቅም 😢
ቤትሸ ደሞ በጣም ያምራል ጎበዝ ችህሩ አለመጨረስሸ ነው ጠንክረሸ ዩቱብሺን ተሰራሺኮ ያድግልሻል እዳልሸው ስደት ተሄድሸ ቶሎ አትመለሺም ብቻ አይዞሸ ሀያቲ 🎉🎉🎉🎉🎉😢
ሰላም ሀያትየ በጣም ይከብዳል ግን እኔ ያለችሽን ይዘሽ ከተማ ግቢና አቡዲየን አትነጠይ ስሪነው ሀገርሽነው የምለው እኔልጀን ተንጥየይህው አለሁ አይደል😢😢😢😢አችይውም እማ ልጅሽም አውቆሻልይጎዳብሻል
ማሻአላህ ደሞ ምርጥ ቤትአለሽ መልካችን ምንም ይሁንምን እሱም ጤናይሁንልሽ እጅ ንጥጥትቢልምናምን አትሰቢ እኛም እደዚሁሁነንነውያደግነው በግእየጠበቅን
እና በባሀር ምን አስመጣሽ ጠለብ አመጭምደ
ሱብሀን አሏህ እኛ የሰው ልጆች በቃን አንልም 3 መቶ ሽ 4 መቶ ሺ እቃ እየጠለባችሁ አይደል ከዩቱበሮች ምን አለ ለእድሜያችንስ ብናስብ ሁሌ ለዱንያ ስንል አረቦችንን እያኗኗርን አጀላችን ይደርሳል የመስራታችን ትርጉም ምድነው እኛ የምንኖረው አረቦቹ ጋር ከሆነ ዱንያ እኮ ነው ቀደምቶች ምን አሳልፈው እንደሄዱ ከተረዳን ቡሀላ እንኳን ትንሽ አቅላችን አለመስተካከሉ ያረብ በዱንያ ፍቅር ልባችንን አትሙላብን ኧረ ተው እህቶቼ ተቸግረንም ቢሆን በኢማን ልጅ ያለንም ከልጆቻችን የሌለንም ለመውለድ በተርቢያ ለማሳደግ እናስብ እድሜም እኮ ይሄዳል ዱንያን ለማከማቸት ስንሮጥ
والله المستعان