መቶ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የሚጠየቁበት ሃጢያት ተፈጽሟል || አለማየሁ ገላጋይ || Alemayehu Gelagaye || ውልብታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2019
  • በውልብታ እኔ ቀልድ አልጻፍኩም || መቶ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የሚጠየቁበት ሃጢያት ተፈጽሟል || አለማየሁ ገላጋይ || Alemayehu Gelagaye || ውልብታ

ความคิดเห็น • 42

  • @birukterefe8862
    @birukterefe8862 4 ปีที่แล้ว +33

    ቀኑን ሙሉ ሲያወራ ቢውል የማይሰለቸኘኝ ሰው ቢኖር አለማየው ገላጋይ ነው እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ከጤና ጋር

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔራሱ፡ የሱን ንግግር ካለበት ፈልጌ ነው የማዳምጠው

    • @jadielethan8023
      @jadielethan8023 2 ปีที่แล้ว +1

      you probably dont care but does any of you know a way to get back into an Instagram account..?
      I was dumb lost the password. I love any tips you can give me!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ደርባባ ወንድም❤️🇪🇹
    ውነትህን ነው።
    ግዜው የአውሬ ዘመን ነው 🙏🏾💝💝

  • @mohammedabdella5645
    @mohammedabdella5645 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ጋሽ አለማየሁ አይነት ትልቅ ሰዉ አላህ ያብዛልን።ዉሬዉ ሁሉ የመፅሀፍ ትረካ ነዉ ሚመስል።

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 4 ปีที่แล้ว +7

    ለአለማየው ገላጋይ ዘና ፈታ ረሀ ሆኖ የሚኖርበትና የሚፅፍበት ቅልብጭ የለች ቤት መች ነው የምሰራለት ውድና ብርቅ ድንቅ ሰው ምትክ የለክ

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 ปีที่แล้ว +1

    አለማየሁ እኔ አላውቅህም ስምህን በተደጋጋሚ ስሰማ እስቲ ልስማው ብዬ ሰማሁህ በጣም የመትገርም ድንቅ ሰው ነህ አንድ ችግር ግን አይቼብሀለሁ ያም ምንድን ራስህን የምታይበት መንገድ ልክ አይደለም ከእድሜ አኳያ ስትናገር ልክ 75 _80
    እድሜ ላይ እንዳለና ከጥቂት አመታት እንደሚሞት ሰው ነው የምታስበው ስገምትህምናልባት52_56 ልትሆን ትችላለህ ያ ደግሞ አለመታደል ሆኖ ነው እንጂ በእኛ ሀገር በሰለጠኑት ሀገሮች ገና ሀ ተብሎ ጉልማሳነት የሚጀመርበት ጊዜ ነው አስብበት መሻሻል አለበት በርታ የህዝብ ስጦታ ነህ

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 2 หลายเดือนก่อน

    Ur blessed ma dear

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሰው ቢደመጥ ቢዋል የማይሰለች

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ስትነገር መስማት እንዴት ደስ ይላል!

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 2 หลายเดือนก่อน

    Antem bezu setehenal Alex. Nurelen ma dear

  • @jds7669
    @jds7669 4 ปีที่แล้ว +2

    ነገን መልካም እንደሆነ የማወቅ አንተን ስሰማ ነው

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 4 ปีที่แล้ว +3

    ቋንቋው አነጋገሩ እንዴት ነው ደስ የሚለው!

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asthey
    @asthey 4 ปีที่แล้ว +1

    Derase Alemayhu !!! BERTA BERTA!!! 💚💛❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናከብርሀለን። እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @ETUBEMyChannel
    @ETUBEMyChannel 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job! Both the interviewee and the interviewer have performed well. The background music is also nicely put. Thanks!

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 4 ปีที่แล้ว +2

    He's amazing person and nice personality

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሠው

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 7 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም አገላለፅ ነው አሌክስ ሁላችንም ተወቃሽ ነን

  • @danielshewangizaw7344
    @danielshewangizaw7344 4 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ወንድሜ ቢሆን ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር። ለረጅም አመታት አብሬው በአንድ ቤት ለመኖር።

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    💕🙏💕

  • @alemsegedsmart5287
    @alemsegedsmart5287 ปีที่แล้ว

    ንግግሩ እጅግ በጣም ነው የሚጣፍጠኝ አልጠግበውም

  • @momu5465
    @momu5465 ปีที่แล้ว

    አሌክስ

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w 3 ปีที่แล้ว

    Swdh❤🥰🙏

  • @jemmatube4741
    @jemmatube4741 ปีที่แล้ว

    love u

  • @gersamb4548
    @gersamb4548 4 ปีที่แล้ว

    Tale, wulbita, yebrhan felegoch, befikir sim, meleyayet mot new etc Alexo

  • @semretsemri2751
    @semretsemri2751 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው በዚህ ልክ እንዲኖር ነበር የተፈጠረው ።

  • @yezihalemzena8040
    @yezihalemzena8040 4 ปีที่แล้ว

    alexo ewedihalew betam

  • @awokemasrie3471
    @awokemasrie3471 3 ปีที่แล้ว

    ye Gashe mitik

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin8350 3 ปีที่แล้ว

    እረ አላረጀህም እረጅም እድሜይሥጥህ

  • @henokliyuzema4850
    @henokliyuzema4850 2 ปีที่แล้ว

    maweki endi sihon naw melikam abooo nurilin safilin ena nigeren alexo akibirehalehu

  • @shekabala9555
    @shekabala9555 4 ปีที่แล้ว +3

    Alex ማለት ላይብረሪ ነው

  • @kelemkelem5829
    @kelemkelem5829 4 ปีที่แล้ว

    I I rely like this guy..I just want to know him in person.pleas I just want to know his tell phone ☎️ this from 🇺🇸

  • @tesfayegirma7140
    @tesfayegirma7140 หลายเดือนก่อน

    ፍርድ ቤት ይዘጋል
    ትምህርት ቤት ይዘጋል
    ፓርላማ ይዘጋል
    በጀት ይዘጋል
    አረ ስንቱ ........😂

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 ปีที่แล้ว

    አቤት አለማየሁ🤔

    • @tikurmedia
      @tikurmedia  ปีที่แล้ว

      ግሩም ደራሲ ነው!!!