በህልም ባርኔጣ ኮፍያ ማለም ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተሰብ ላይክ አትርሱ ቅን ልብ ያለዉ ሁሉ ላይክ በማድረግ ይተባበረኝ

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز 2 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እስኪ እደኔ ሁሉንም ቢደወቿን ላይ አደረገ በጣም ጎበዝነሽ ለኔ በዋሳብ ፈተሽልኛል ግን ገብቸ ላይ አደርጋለሁ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ አላህ ይስጥልኝ

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 2 หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም ስላም እንኴን ደና መጣሽ እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ እሺ እናረጋለን አንረሳም

  • @Mahdiamusma-ow4fn
    @Mahdiamusma-ow4fn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

    • @Mahdiamusma-ow4fn
      @Mahdiamusma-ow4fn 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያኔ ውድ እኔ አልጋ ለይ ታቃምጬ እያለው ዞር ብዬ ሰይ አንድ ድማት አጠጋቤ ተቃምጠለች ማለትም ከጎኔ ቁጭ ብለለች አግብቻለው ፍችልኝ❤❤

    • @Mahdiamusma-ow4fn
      @Mahdiamusma-ow4fn 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንደጋና ሌላ ህልም እኔና በሌ ስንጠለ ናበር እሱ ይጋፈትራኛል እኔም ልክ እንደሱ እጋፈትራወለው ከዘም በጁ ሁለት ብስማር ኢዞአል ክንዴን ሊወጋኝ ሲል ፈጋግ እያልኩ ወደውጪ ወጠው እሱም ሰይወጋኝ ወደናበረበት ታማለሰ ፍችልኝ ❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️🥰❤️❤️❤️🥰👏

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ ዛሬ በህልሜ።ከሶስት ጓደኞቸጋ ነበርኩ ሶስቱም አግብተዋል እኔ አላገባሁም የሆነ ደስ እሚልቦታ ላይ አብረን ያለን ይመስለኛል ድንገት ዘወር ስል ብቻየን እዛ ቦታላይ ቆሜ አሻግሬ እያየሁ ጓደኞቸ የትሄዱ ስል ፈተና ሂደዋል ይሉኛል እዛ መፈተኛ ቦታላይ እኔም ለመፈተን ስገባ ስፈልጋቸው የሉም ብዙ እሚፈተኑ ሰወች መፈተኛ ወረቀት ተሰቷቸው እኔ ግን አይሰጠኝም ዝም ብየቁጭ ብየ ገና እሚሰጠኝም ይመስለኛል ጓደኞቸ ግን ወደሌላ ቦታ የሄዱ ይመስለኛል

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በርችልን እና በህልሜ የተሰራሁት ሹሩባዬን ኣረጀ ብየ እየፈታሁኝ እያለ ኣንድ ዘመዴ ወንድ መጣና ኣበድሬው የነበረ ብር 100 ብር እና 20 ብርም ዝርዝር ሳንቲም ሰጠኝ እና መቶ ብሩ ተቀበልኩን 20ሳንቲሙ ግን ለራስክ ውሰደው ብዬ መለስኩለት
    እናም እኔ ኣላገባሁም ግን ጋደኛ ነበረኝ ግን ተጣልተናል ምን ይሁን ኣይተሽ ፍችሊኝ ማሬ🙏🙏🙏

  • @ZahraZakir-h6t
    @ZahraZakir-h6t 2 หลายเดือนก่อน

    asalawaleyikum wude alagabahum balahh hilmen fichiliny yemote tinichu wodimen behilme bkabad zinabu wusx beiqife tashikim hedalew iyesa qe nebere

    • @ZahraZakir-h6t
      @ZahraZakir-h6t 2 หลายเดือนก่อน

      mazarm Kane gar naberchii be yebuna msawusx new yeimn hedw bakebad zinab zinabu yewo dimen fitilayii yifesa gin yewodimen lips zinabu alnkam bizu fire yeyaze buna new zinabu bexam kabad zinab nebre

    • @ZahraZakir-h6t
      @ZahraZakir-h6t 2 หลายเดือนก่อน

      abazahu bishii wude bexamneu yemiwodishii ❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ማማዬ በህልሜ ሰፊ እና እረጅም ዳገት እየሮጥኩ ወጣሁ ትርጉሙ ምን ይሆን ?አላገባውም ነገር ግን የትዳር አጋር አለኝ ስለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም እህት በህልም በመኪና ካንደሰው ጋ መህሄድ አላውቀውም ጋቤናነኝ እሚያምር መኪና ነጭ ነው ባለጮኛ ነኝ ሴት

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ወዝ ውሥት ትንሺ እህቴን አዝየ ዝናብም ያካፋል ዳመናነው ጥላይጄ ወዝ ውሥጥ ህዲት ምጥት የሚለው ውሀ አለ አይዴል ሲመጣ እሥከጉልበቴ ይሆናል

  • @ZeburaAdem-q8r
    @ZeburaAdem-q8r 2 หลายเดือนก่อน

    Aselamu aleykum የሆነ ማላውቀው ሰው ስሜን ጠርቶ አውስትራሊያ ትሄጃለሽ ይለኛል ማን ይወስደኛል ስለው እኛስ ብንሆን ይለኛል አላገባሁም

  • @Mariontube
    @Mariontube 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @ZahraZakir-h6t
    @ZahraZakir-h6t 2 หลายเดือนก่อน

    balahh hilmen fichiliny biyesh Zim alshinyii??

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน

      የታለ ከሰዉ ኮመንት ሰር ከሆነ አይመጣልኝም

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 2 หลายเดือนก่อน

    አህለን❤❤❤❤

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ግን ለምድነው የፃፍንልሽን ትተሽ ሌላ የምለቂው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ሰዉ እኮ ክመንት መጻፍ የማይፈልጉ አሉ ለነሱ ነዉ የምሰራዉ እይታም የሚኖረዉ ያ ነዉ

    • @swedoalgamde9932
      @swedoalgamde9932 2 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሽ ይቅርታ እኔም መፃፍ ብዙም አደለሁ አስጨናቂ የሆነብኝን ነበር የፃፍኩልሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน

      @@swedoalgamde9932 ህልምሸን ፈልጌ አጣሁት ከየት ነዉ የጻፍሸዉ

    • @Mahdiamusma-ow4fn
      @Mahdiamusma-ow4fn 2 หลายเดือนก่อน

      ግን ለምንድን ናው የታጠያቅሽውን ህልም ማትፈቺው እህት

    • @Mahdiamusma-ow4fn
      @Mahdiamusma-ow4fn 2 หลายเดือนก่อน

      @@swedoalgamde9932 ህልሜን ፍችልኝ

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሊኩም ባሌ 3ራስ ማሰሪያ ሻሽ ሲገዛ አየሁ ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน

      በመሀላቹሁ ችግር አለ እንዴ?

    • @ElhamYimer-z9s
      @ElhamYimer-z9s 2 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 በትዳር ውስጥ አንዳንዴነው