- 145
- 1 176 423
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
South Africa
เข้าร่วมเมื่อ 25 พ.ค. 2021
ዝማሬዎችን በግጥምና በቪዲዮ እዚህ ያገኛሉ። Subscribe ያድርጉ ቤተሰብ በመሆን በየቀኑ የሚለቀቁ መዝሙሮችን ይካፈሉ። ጌታ ይባርካችሁ።
መጋቢ አብይ ሐዋዝ "ከመታወቅ በላይ" Pastor Abiy Hawaz "Kemetawek Belay" with lyrics
መጋቢ አብይ ሐዋዝ "ከመታወቅ በላይ"
Pastor Abiy Hawaz "Kemetawek Belay"
with lyrics
Pastor Abiy Hawaz "Kemetawek Belay"
with lyrics
มุมมอง: 314
วีดีโอ
እንዳልካቸው ሃዋዝ || Endalkachew Hawaz Album #1
มุมมอง 6K7 หลายเดือนก่อน
እንዳልካቸው ሃዋዝ || Endalkachew Hawaz Album #1
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
มุมมอง 86K7 หลายเดือนก่อน
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
ያሬድ ማሩ አልበም 1 Yared Maru full Album 1
มุมมอง 98910 หลายเดือนก่อน
ያሬድ ማሩ አልበም 1 Yared Maru full Album 1
Pastor Tariku Tewodros Vol #1 መጋቢ ታሪኩ ቴዎድሮስ አልበም ፩
มุมมอง 3.9Kปีที่แล้ว
Pastor Tariku Tewodros Vol #1 መጋቢ ታሪኩ ቴዎድሮስ አልበም ፩
Samuel Oda "Fikirin Yetemolah" ሳሙኤል ኦዳ "ፍቅርን የተሞላ" Vol #1
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
Samuel Oda "Fikirin Yetemolah" ሳሙኤል ኦዳ "ፍቅርን የተሞላ" Vol #1
ጅማ መካነ-ኢየሱስ መዘምራን "እናምናለን በመስቀሉ" Jimma Choir "Enamnalen Bemeskelu"
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
ጅማ መካነ-ኢየሱስ መዘምራን "እናምናለን በመስቀሉ" Jimma Choir "Enamnalen Bemeskelu"
ደረጄ ሙላቱ አልበም #2 "ጨመረው" Dereje Mulatu Vol #2
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
ደረጄ ሙላቱ አልበም #2 "ጨመረው" Dereje Mulatu Vol #2
ብዙአየሁ ገብረፃዲቅ የኔ ወዳጅ Bizuayehu Gebretsadik Yene Wedaj
มุมมอง 557ปีที่แล้ว
ብዙአየሁ ገብረፃዲቅ የኔ ወዳጅ Bizuayehu Gebretsadik Yene Wedaj
ኤልያስ ሽፈራው "እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ" Elias Shefraw Egzabher Besmay Tebark
มุมมอง 804ปีที่แล้ว
ኤልያስ ሽፈራው "እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ" Elias Shefraw Egzabher Besmay Tebark
ልደታ መዘምራን "ተራራን ወጣን" Lideta Mezemran "Teraran Wetan"
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ልደታ መዘምራን "ተራራን ወጣን" Lideta Mezemran "Teraran Wetan"
ድንበሩ ባይለየኝ Deberu Byleyegn ቁ. 2 1988 ዓ.ም
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ድንበሩ ባይለየኝ Deberu Byleyegn ቁ. 2 1988 ዓ.ም
ጌታ ሰዉን ለራሱ ሲለይ ምንኛ ያስቀናል!ተሰፍሸ እድሜው ይለምልም የማያረጅ የጌታ ጸጋ በበዝለበታል የኢየሱስ ፍቅር እሰከ ዛሬም በውስጡ አልበረደም።የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ሰሙ ለዘላለም ይባረክ።
የተጠቀማችሁት ፎቶ የዘማሪዎቹ አይደለም ፎቶው በ1978 ሀረር TTI የተነሳነው ፎቶ ነበር እና ትክክል አይደለም
የዚህ መዝሙር ሙዚቃ ኣስመራ እንደተቀናበረ ምን ያህል ታውቃላቹ ? ታደሰ በኣገልግሎት ወደ ኣስመራ በመጣበት ጊዜ ዮሴፍ የሚባል ሙዚቀኛ ኣግኝቶ ኣልበሙን እንደገና ኣሰርቶት ነው ይህ ድንቅ ሙዚቃ የተቀናበረው። ታደሰ በመድረክ ላይ ሲዘምር እውነት የእግዚኣብሄር ክብር ይገለጥ እንደነበረ ምስክር ነኝ !
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዲህ አይነት የኮየር ሰራዊት በእዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን እንዲሰጥ ፀሎቴ ነው
Eyesus Eyesus Amene amene 🤲🤲🤲🙏🙏💯💯💯📖📖📖💓💓💓💖
ተባረኩ!🙏
አሜን የእወነት እግዚአብሔር መልካም ነው በማከራ ቀን መሸሻግሃነው❤❤❤
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!
ጌታ ይባርካችሁ ስፈልገው የቆየ መዝሙር ነው ያገኘውት ❤❤🙏🙏
❤❤❤❤❤
Wow I heard this. Song After 20 Years 🙏🙏 Amen
ይሄ መዝሙር የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን መዘምራን መዝሙር እንጂ የመካነ ኢየሱስ አይደለም በዚህ ቢስተካከል መልካም ነው
❤❤❤❤እግዚአብሄር በሰማይ በምድር ክብር ላንተ ይሁን አሜን!!!!!!
Please do you have Ledeta mekaneyesus b choir እስኪ ዝቅ ልበል ከእግርህ ስር full album
መጋቢ ዘማሪ ታምራት ሃይሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት🙏.
አሜንንንንንንንን
ምስጋና አይጓደልብህ የሚለውን ልቀቁት እስቲ እኔ በካሴት ነው ያለኝ
Lovely childhood wz zis songs
Bzi mezmur yetsatfachu hulachum zemariwoch GETA YESUS XEGAWN YABZALACHU TEBAREKU BETAM NEW YEMWEDACHU❤❤❤❤
Weyne bzi mezmur endene yetenka sew ynor yhon Mn abate lbelk Abate EYSUS EWEDHALEW YENE ABAT❤❤❤❤
የጥም እርካታ የሕይወት አቅጣጫ ጠቛም፡አንተና ነው፡ጌታ ይክበር ስለስጦታው።
እህቴ በዚሁ ዜማ ግጥሞችን ጨምረሽ ረዘም አድርገሽ ብትመጪ በጣም አሪፍ ይሆን ነበር ምክንያቱም ዝማሬው የሰውን ልብ ውስጥን ይነካል ማጠሩ ግን በረከት ወይም መረስረስ ውስጥ አያቆይም እና እባክሽ ፀልየሽ የተሻለ አድርገሽ እንደገና ነይ ጌታ ይባርክሽ
መራራና አስጨናቂ የነበረውን የደርግ የስደት ዘመን ያለፍነው የደረጀን ዘመን ተሻጋሪ ጥዑም መዝሙሮች በማዳመጥ ነው ጌታ ዘመኑን ይባርክ።
በፅሁፍ መቅረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ ብዙ የቃላትና የፊደላት ግድፈት ስላለበት ቢታረም።
Kes Mule my favorite spiritual exemplary man of God
ድሮ እህቴ ትዘምረው ነበረ እኔም ተራዬን እዘምረዋለወኝ❤❤ ተባረክ
ተባረከ❤❤❤
Geta abzeto yibarkh❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የመዝሙር መጀመርያ መሠረተ ክርስቶስ ተባረኩ❤
Wawuuuuuu nefesen yemiyareseres zemen teshagari tewuleden miwelde geta yibarekeh
Wow! God bless you Pastor Abito
Vol one and 3 kale bante new yamarebege 3 pls
እኔ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ወንድሜ ፕሮስተንታንት 1972ዓ/ም ስሰማው የነበረ ወዝ ያለው ዘመንንና መዝሙር❤❤❤
እረኞች ሆይ የሚለው የሙሉ መዝሙር ካለ እባካችው
Wow wow wow ….. thank you thank you thank you 🙏🏽
አሜን እንደ አግዝሄብሔር ያለ ማንም የለም
thank you for uploading this classic Mezmur❤🙏🙏🙏
ታዴ ወንድሜ ጌታ የሱስ ይባርክህ የሄ መዝሙር ኣይጠገብም ሁልጌዜ ይባርከኛል ጌታ የሱስ ሁሌ ያሰየኛል ዘማሪ ታደሰ እሸቴ ትልቅ ስጦታነው የተውክልኝ ፡
Iilililililililililil Amen
ጌታን ሳላገኝ ነበር መዝሙሩን የሰማሁት ሚደንቅ መዝሙር ጌታ ይባረክ
ዘመንህ የተባረከ ይሁን
Brothers & sisters who mention the name of our LORD & GOD Please do not use the small or lower letter"g" ,because whether grammatically or biblically this letter is used ti indicate idols or gods of gentiles or heathen,so please do not use this small letter to indicate our eternal & Almighty God.Rather use the capital lettet G,stay blessed in Jesus name!
ፀልዩለት አሁን። ለአመጽ አልፎ የተሰጠ ይመስላል።
ለሚገደል ፡ ለሚፈናቀል ህዝብ መጮህ አመጸኛነት ነው? የአብይ ደጋፊ ቢሆን ኖሮ ታንቆለጳጵሱት ነበር። አስመሳዮች!!
እንደ ወንጌል እውነት አመፀኛና ኦሮሞ ጠል ነው። ኦሮሞ በኬንያ በኩል የገባ ሰፋሪ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለም ሲል ጥላቻውን ገልጿል። በብዙ መንገድ ጥላቻውን ገልጿል።
መርደክዮስ ስለሚጠፋው መጮሁ አመጸኛነው ማለት ነው ደረጃን አመጸኛ ማለት አትፍረድ ዝም ብለህ
ተሳዳቢና ጦርነት ቀስቃሽነቱን ሳታዩ ነው እውነት?@@gebretesfaye7565
wow!!
Incredible ❤
"አዎ ጌታዬ እኔ አንተን ታምኜ ኧረ ምን ሆኜ"
ስለ አገልግሎታችሁ ተባረኩ እያልኩኝ አነዚህን 11 ዘማርያን ካለህ ጫንልን እንዳትረሳ እንደ ማስታወሻ ያዛቸው 1- ብርሃኑ ከበደ 1989 ሙሉ አልበም -እንደ ቀድሞ ዛሬም- 2- ዳንኤል ዮሐንስ ሙሉ አልበም 3- ጥሩሰው ሺበሺ ሙሉ አልበም 4- ኤልያስ አብጤ ከ ቁጥረ ሁለት ጀምሮ ሙሉ አልበም 5- ገሊላ ከበደ ሙሉ አልበም ካለ 6- አስቴር ተፈራ ቁጥረ ሁለት ሙሉ አልበም 7- ሮማን ሳሙኤል ቁጥረ ሁለት ሙሉ አልበም 8- ካሌብ ተስፋዬ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም 9- ጰዬን ህላዌ ሙሉ አልበም 10-ስዩም ገብርየስ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም 11-ፀሀይ ዘለቄ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም አነዚህን ዘማርያን ካላችሁ ጫኑልን ሌሎችንም የግድ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ አለበት ይሄን ሁሉ ያልኩበት ምከንያት ወደ ትውልዱ እንዲተላለፍ ብዬ ነው እኔም በጣም መዝሙሮቹን ሰለምወዳቸውና ስለምፈልጋቸው ነው ወይም በቴሌግራም ብትሞክር መልካም ነው ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ
ተባረክ በጣም አመሠግናለሁ። ቁጥር 4, 6 እና 10:: በቻናሉ ላይ ይገኛሉ። ተጨማሪዎችን እንፈልጋለን። በቴሌግራም ቻናል ሰሞኑን እንጀምራለን እናሳውቃለን።
@BKLyrics1 ተባረኩ
በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት (እንደ) ጥንቶቹ ዘማሪያን ቤተ :ክርስቲያን: ማፍራት: የተሳናት እንደው ለምን?ይሆን?እንፀልይ!!
Can you please post the full album
Will do.
www.youtube.com/@Christian-zema