ልንበርከክ ሁሉን ልንገረው Linberkek Hulun Lingerew ንግስት ተ ማሪያም እና ቄስ ብርሃኑ ባልቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Gospel song by singers Nigist T/Mariam and Rev Birhanu Balcha.
    ልቤ ተሰብሮብኝ ሳቃስት
    መንፈሴ ሲሞላ በጭንቀት
    መፍትሔ ከሰው አልሻ
    ጌታዬ እያለ ወገሻ
    ከእግሩ ስር ወድቄ አነባለሁ
    ኋላ በፈውስ እመለሳለሁ /2
    ልንበርከክ ሁሉን ልንገረው
    ልገስግስ ውስጤን ላሳየው
    መሰውያዬ ስር ነውና
    ነገሬ ሁሉ የሚያልቀው /2
    የተቀጠቀጠን ሸንበቆ
    ሳይሰብር የሚጠግን አለኮ
    ማንም የማይዘጋው በር አለኝ
    ላራግፍ ገብቼ ሸክሜን
    ስለእኔ የሚሰማው ኢየሱስ ነው
    በጸሎት ነገሬን ላጫውተው /2
    ልንበርከክ ……
    ለኑሮዬ ትርጉም ሲጠፋ
    ሲጨላልምብኝም ተስፋ
    በመጠበቂያዬ ላይ ሆኜ
    መጠበቅ አውቃለሁ ታምኜ
    ሁሉንም ያደርጋል ለበጎ
    ብዙ አሳልፎኛልኮ /2
    ልንበርከክ ….
    የነፍሴ የስጋዬንም ቀንበር
    ሰብሮ ይጥለዋል እግዚአብሔር
    ቃሉ አይሻርም እውነት ነው
    ትላንትና ዛሬም ሕያው ነው
    ጌታ ከችግሬ በላይ ነው /2
    ልንበርከክ …
    “ልንበርከክ ሁሉን ልንገረው”
    በዘማሪያን ንግስት ተ/ማሪያም እና ቄስ ብርሃኑ ባልቻ
    እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ
    ወ/ም ሶካ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

ความคิดเห็น • 120

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልጅ ሆኜ ይህን መዝሙር ሰምቼ በጣም ውስጤ ተነካ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ የሰማሁት ሰው ቤት ነበረና የቤቱን አባት አስቸግሬ ደብቆ ሰጠኝ ከሚስቱ በጣም ይገርመኛል እስከዛሬ አሁን እኔ በጌታ ቤት አገለግላለሁ ቄስን ሀዋሳ መቶ እኔ ማገለግልበት ቸርች ተጋብዞ ሲያገለግል ሳይ ጌታን አመሰገንኩኝ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @fritaaddis727
    @fritaaddis727 4 ปีที่แล้ว +24

    የዶሮ ፡ መዝሙር ፡ መንፈስን ፡ የሚነካ ፡ የሚያድስ ፡ ነበረ ፡ አቤት ፡ ደስ ፡ ሲል🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op 4 หลายเดือนก่อน +5

    23_8_2016 ኬ ሊሊቱ 9፥30 ልንበርከክ ሁሉን ልንገረው ልገስግስ ሁሉን ላሳየው ይህ ሰዓት ጥሩ ሁኔታ ውስጥ ያልነበርኩበት ጊዜ ነው ቢሆንም ባለብዙ ይቅርታ የሆነ እግዚአብሔር ከእኔ ጋ መሆኑን አልጠራጠርም። ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አትጣለኝ በውደ በኢየሱስ ስም እለምናልሁ። አሜን። ይህንን መዝሙር ለእኔ ልዩ ነው።

    • @canadanetflix8501
      @canadanetflix8501 20 วันที่ผ่านมา

      23-8-2016 now after 3 months all Good ?

  • @adanechtamiru7032
    @adanechtamiru7032 4 ปีที่แล้ว +15

    እባካችሁ የነዚህን የተባረኩ ሰዎች መዝሙር
    ልቀቁልን እናመሰግናለን

  • @tilayehabtemariam6219
    @tilayehabtemariam6219 4 ปีที่แล้ว +8

    ብርሽዬ እና ንግሥቴ መዝሙሮቻችሁ እ/ር ሰጥቶአችሁ ከወጡ ከ20 አመት በላይ ሆኗቸዋል ሲሰሙ ሁል ግዜ ዛሬም እንደ አዲስ ይደመጣሉ ይሄም የሆነው በእናተ ሕይወት ውስጥ እ/ር ምን እንደሚመስልና ለማን እንደምትኖሩ ለማወቅ አያዳግትም ተሰርታችሁ እኛንም አይኖቻችንን ወደ እርሱ እንድናነሳ ስላደረጋችሁን የሰማይ አምላክ እ/ር አሁንም ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክ በብዙ ዛሬ የሚወጡና የሚሰሙት ከልብ ጠብ የሚሉ አይደሉም ወንድሞቼና እህቶቼ ከመዝሙሩ በፊት ሕይወት ይቀድማልና በዚህ ዘመን ጌታን በመምሰል ሕይወት እንድንገለጥና እንድንኖርለት ለዚህም እርሱ እ/ር እንዲረዳን የሁልግዜ ምኞቴና ፀሎቴ ነው ።

  • @TigistBatebo
    @TigistBatebo หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SihnDeribe
    @SihnDeribe ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለኔናለቅዱሳን ሑሉ መልክት ነው

  • @asteryosef7331
    @asteryosef7331 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር በፀጋው ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ተባረክ 🤲 አሜን አሜን

  • @konju283
    @konju283 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ጌታ ይበርከች ሰበርውን የምጠግን እሱ ብቻ ዘሬ ውለለችን በእሱ ፍት እንበከክ ምንነታችን ትታን

  • @shitayalemayehu6194
    @shitayalemayehu6194 ปีที่แล้ว +1

    Elelellelellelelelelllelleleleleelelelelelellelelelelelelel ameeeen

  • @yttube7392
    @yttube7392 4 ปีที่แล้ว +3

    I can't stop listening... it just keep taking me to heavenly father throne

  • @ruthmekonne3624
    @ruthmekonne3624 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እውነት ነው! እባክህ እዚህ ካሰት ላይ ያሉ መዝሙሮች የትማግኘት እችላለሁ

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዛብሔር ይመስገን

  • @asefutessa
    @asefutessa 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @gemechugebre5135
    @gemechugebre5135 ปีที่แล้ว +1

    የሚር ዘመሩ ዘመናቸዉ እስከወዲያኛው ይባረክ

  • @ህያውተስፋኢየሱስ
    @ህያውተስፋኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ድንቅ ነው ተባረኩ

  • @siyumkebede2061
    @siyumkebede2061 7 วันที่ผ่านมา

    ትናት ና ዛሬ እየሰመሁ ያለሁት ከ 35 አመት በፊት .........ነበር ነበርኩ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 4 ปีที่แล้ว +5

    I am Blessed with this wonderful song. THANK

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ፣ዘመናችሁን ይባርክ
    ልብን የሚያሳርፍ።

  • @alphamale617
    @alphamale617 4 ปีที่แล้ว +14

    መዝሙር ማለት ይህ ነው ዘላዬች!

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 4 ปีที่แล้ว +2

    የዘለአለም አምላክ አብዝተው ይባርካችሁ ጌታ ከክፉ ይጠብቃቸው ።

  • @herutmekuriya6805
    @herutmekuriya6805 4 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነዉ አሜንንንንንንንንንን

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 4 ปีที่แล้ว

    የአገሬ ታላቅ የተወደዱ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው ዘመናቹ ይለምልም በብዙ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 4 หลายเดือนก่อน

    amen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesihdawit5319
    @mesihdawit5319 3 ปีที่แล้ว +2

    Kesi Bire, man of Gospel, put others on youtube so that generation will be anointed by your songs

  • @ribkagetu387
    @ribkagetu387 4 ปีที่แล้ว +3

    Abati & mom zemenach yibareki we love you so much !

    • @fkfiker562
      @fkfiker562 4 ปีที่แล้ว

      May God bless them

  • @desta5885
    @desta5885 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ።

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የሚያንፀው ጌታ ይባርካችሁ

  • @AlinAlin-lt4cr
    @AlinAlin-lt4cr 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን። ተባረኩ

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ሀሌሉያያያያያ

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ 😊😊

  • @kumeoromiya4019
    @kumeoromiya4019 4 ปีที่แล้ว +1

    Mezmuri diro kere tebarku 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @mekdesgeremew6313
    @mekdesgeremew6313 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyneeee geta hoy

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God bless you again and again again again again again......unforetabe songs

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm 5 หลายเดือนก่อน

    amennnn❤❤❤yelbeni awaki amlake 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😳😭😭😭😭😭😭😭

  • @semirasemirasemira2458
    @semirasemirasemira2458 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn uuuuuuuuuuuuuuu Geta yebarekachu 🙌🙌🙌

  • @SabaMohammed-b7n
    @SabaMohammed-b7n 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alem8640
    @alem8640 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልኝ

  • @nenashekorena665
    @nenashekorena665 4 ปีที่แล้ว +1

    እልል...እልልል...መንፈሴን ከፍ አደረጋችሁት ተባሰኩ። የት ናቸው ዛሬ ላይ እኘዚህ ወገኖች??

    • @etsegenetabera6348
      @etsegenetabera6348 2 ปีที่แล้ว

      አሁንም እያገለገሉ ናቸው ደብረዘይት ከተማ

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 4 ปีที่แล้ว +3

    AMEEEEEEN😭😭😭😭😭😭🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙇🏾‍♂️🙅‍♀️👩‍🎤

  • @amelework1984
    @amelework1984 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen des yemli mzmur new

  • @nanimekbib1335
    @nanimekbib1335 8 หลายเดือนก่อน

    Amen abate layke guguchalw maranata😭😭🙏

  • @eyasubirhanu1434
    @eyasubirhanu1434 2 ปีที่แล้ว

    Geta Endezemerachihu Yadrgilachihu Tebareku.Wusten Legeta Bicha Endasay Nektognal.

  • @eleni9688
    @eleni9688 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @gabayenshmoga7487
    @gabayenshmoga7487 4 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ የተባረከና የለመለመ ይሁን 🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌😍😍😍😍😍💓💓💓💓

  • @user-gu5yj2uj6x
    @user-gu5yj2uj6x ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረኩ

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Zemenachu Yilemilim!

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 4 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you

  • @gtcell5718
    @gtcell5718 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen ameeen

  • @MesretDegefa
    @MesretDegefa ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ።ተባረኩልኝ

  • @Christtubes
    @Christtubes ปีที่แล้ว

    yehenen yelkekacheulen besmaaaam tebarekilign zemnachu yebark

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 4 ปีที่แล้ว +1

    Sente amte seflgew nebre yehen mezmure geta yebarkachu

    • @girmamulugeta8598
      @girmamulugeta8598 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የምወደዱየእግዛበር አገልጋዬቺ ተባረኩ ረጅም እድመይሰጣችሁ

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 ปีที่แล้ว +1

    Wuy wuy yen geta amsgnwalo tbrkuuuuuuu elllllllllllllll

  • @bahirusultan9070
    @bahirusultan9070 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile6328 3 ปีที่แล้ว

    ምረጥምረጥየገናመዝሙሮች

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @tigistbekel1631
    @tigistbekel1631 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርህ😢😢😢

  • @yeheyawanmenged
    @yeheyawanmenged ปีที่แล้ว

    Tebareku menfes keskash meleikt silakerebachihu.

  • @officialsingerashenafigult6157
    @officialsingerashenafigult6157 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen ameeeen

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @fkfiker562
    @fkfiker562 4 ปีที่แล้ว

    Qes berhanu ena balebetu mulu family Getan eyayen yadgnebachew lene demo gena erasen salawek be lejenet yegtan temket yastmekegn abat new Zarem bebetu alew geta kebrun yewsed.
    Betam ewdachewalew zemnachu yebarek lemelemu abate berhanu.

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @yohannesargu
    @yohannesargu 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @nutolehamu9637
    @nutolehamu9637 7 หลายเดือนก่อน

    praise God❤

  • @mariamgetachew7882
    @mariamgetachew7882 4 ปีที่แล้ว

    Amen God bless you it's powerful massege.

  • @Simretkussa-w2j
    @Simretkussa-w2j 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku !!

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 2 ปีที่แล้ว

    Ejiki yetabarka yehuni hasabi geta yatsna

  • @amanaman5397
    @amanaman5397 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ልጅነቴን ነው ያስታወሳችሁኝ የስጋም የነፍሴንም

  • @amanichakiso2798
    @amanichakiso2798 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏

  • @tarikalemu928
    @tarikalemu928 4 ปีที่แล้ว

    Thank you may God bless you a great Mezmur

  • @danieltadesseofficial6481
    @danieltadesseofficial6481 4 ปีที่แล้ว

    Amen and amen

  • @meem3233
    @meem3233 2 ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @ethiopiawolde4884
    @ethiopiawolde4884 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher ybarkachu

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 4 ปีที่แล้ว

    GOD bless you more with his grace

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 7 หลายเดือนก่อน

    😥😥

  • @birhanemelaku9222
    @birhanemelaku9222 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

    • @ramisrag9148
      @ramisrag9148 ปีที่แล้ว

      ዋው ተባረኩ ተባርኬአለው

  • @yisakase5592
    @yisakase5592 4 ปีที่แล้ว

    waw betam arf mlkt new

  • @helensalamoun2857
    @helensalamoun2857 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @nebyubekele6355
    @nebyubekele6355 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ድሮ ህይወቴ ተመለሰኩ በቃ ተባረኩ

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

    • @fkfiker562
      @fkfiker562 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @meazi01
    @meazi01 4 ปีที่แล้ว +3

    Can you post the all album? God bless you

  • @yttube7392
    @yttube7392 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 4 ปีที่แล้ว +1

    ያአሁን ጊዜ ዘማሪ(አዝማሪዎች ) አይተው ቢማርቡት share እናድርገው ሁላችን !!!

  • @getuhaile-yw2cp
    @getuhaile-yw2cp 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎልሎሎሎ

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 2 ปีที่แล้ว

    ብርክ በሉ በኢየሱስ ስም !!!!!

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Fkr-k8t
    @Fkr-k8t 10 หลายเดือนก่อน

    Kes ena balebetu egige adirige nw yimewedachihu

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +6

    የማንም ወንበዴ ጠንቋይ ባልተነሳበት ዘመን የተዘመረ የድሮ የጴንጤ መዝሙር💕😍❤️በጴንጤ ስም ምትነግዱ የጠንቋይ ጩፋ ዳንሳ የወንበዴዉ ዮናታን ሱራፌል መሰል አጭበርባሪ ልጆች መዝሙር ማለት ይሄ ነዉ እንደ እናንተ ዳንኪራ መርገጥ አይደለም መዝሙርም አታዉቁ እንደአህዛብ መጨፈር እንጂ

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 4 ปีที่แล้ว +1

      ስድብ ማንንም አያስቴምርም ለ አግዚአብሔር ብሎ መሳደብ የለም አርሱ ፃድቅ ልጆቹ ስሰደቡም አይዎድም ፈራጅም አርሱ ብቻ ነው የሳቱ ከመስለ ፀለዩላቸው

    • @lemisederibe2181
      @lemisederibe2181 4 ปีที่แล้ว

      በተዘጋ ቤት መከራውን እየተጎነጨ ላለ የቆየ ግን ለእኔ አዲስና የሚያጽናና ዝማሬ ነው።ተባረኩ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +1

      Yetemarech Itafa ጥንቆላና ዳንኪራነዉ ሚያፀድቀዉ?

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 2 ปีที่แล้ว

      @@lemisederibe2181 ayezoshe/ ayezohe my sister/ brother. God will never let you down.

  • @imlreadywonget4812
    @imlreadywonget4812 2 ปีที่แล้ว

    Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ Glory to God and Jesus Christ

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 4 ปีที่แล้ว

    ነፍስን አስፈስሶ ለጌታ የሚያንበረክክ ዝማሬ ጌታ ዘመናችሁን ኑሮአችሁን አገልግሎታችሁን ኔታ ይባርክላችሁ ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ!!!

  • @tekaligns.demissie4502
    @tekaligns.demissie4502 2 ปีที่แล้ว

    ቄስ፥ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @belayeliyas6746
    @belayeliyas6746 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፀጋው ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ተባረክ

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @adanechendale3147
    @adanechendale3147 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @addisalemzeleke
    @addisalemzeleke ปีที่แล้ว

    Amen

  • @yish2
    @yish2 4 ปีที่แล้ว

    Amen