ድምፃዊት ሀናን አብዱ “ክበር ባላገር” አዲስ የሙዚቃ ስራዋን //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @yimamhussen
    @yimamhussen 2 ปีที่แล้ว +6

    ሃኒቾ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ባለአገሩ ቅኔ አለዉ እኮ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 2 ปีที่แล้ว +13

    የሙዚቃ አድነቂ አደለሁም ግን ሀናን እወዳታለሁ አላህ ሂዲያ ይስጣት ክፍ ነገር ሳይመጣ ወደ ቶበት ያሞጣት

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀና አብዱ የእኔ ደግ በጣም ደስ የሚል የወቅቱ ችግር መፍትሄም የሚፈልግ የባላገር ( የገጠር) ሰው የህይወት ውጣ ውረድ ስለሆነ በጣም ወደድሁት ። ድንቅ ዘፈን ሀና አብዱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀናንየ ደስ ብሎኛለ እዚህ በመድረስሽ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +46

    ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኔ ጀግኖች ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች √

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +44

    ክብር ለባላገር 🥰🥰

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው!!!!ሀናንዬ የድምፅሽ ቃና፥የሙዚቃሽ ለዛ፥ቁንጅናሽ፥አለባበስሽ በጣም ነው የወደድኩልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፋኖልጅነኝ-ጘ4ዘ
    @የፋኖልጅነኝ-ጘ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔዋ ወሎየ ዉድድድድድድድ አማራ ስኮን ሁሉም ያምርብሀል አማራዬ 😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር ሀገር ወሎ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ልእልት አቤት ድምፅ አለባበስ ስርአት በርች ሀኒቾ የኔዉድ

  • @bentahmed2135
    @bentahmed2135 2 ปีที่แล้ว +22

    አላህ ይመልስሽ እህቴ ዱኒያ ጠፊ ነች ለዚህ አልተፈጠርንም

  • @hagertube55
    @hagertube55 2 ปีที่แล้ว +44

    ክበር ባላገር ❤ ባላገር እያሉ ለሚሳደቡ ሁሉ ይዲረስ ስዲብ ሳይሆን ክብር ነዉ ❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +11

    ባለ ሀገር ባለ ሀገር ክብር ለባለ ሀገር💚💛❤🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹

  • @ሮዚጎንደሬዋ
    @ሮዚጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ስወድሽ ድምፅ ብሎ ዝም ነው በርቺ ሀኒ 🥰🥰🥰

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ቀልብሽን ይመልስሽ አላህኮ ሢያጠም አይጣልነ የሸህ ልጅ ሁነሽእድህ አጨብጫቢ ሥኮኝ ይገርማል ብቻ ሁሉም በጁ ነውና ይመልስሽ ወደማንነትሽ ምኞቴነው ያገሬልጅ

  • @hussen533
    @hussen533 2 ปีที่แล้ว +4

    የባላገሩ ወግ ባህል ይቅር ባይነት ፈረሱ ሳይቀር ለሃገር ሉአላዊነት የሚታገል ደስ የሚል የሙዚቃ ቃና ነው

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 ปีที่แล้ว +9

    ኣቦ ክበሪልኝ በሚገባ የዛን ደግ ባላገር ማንነት የሚገል ምርጥ ስራ ክብር ለባላገሮቻችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +101

    የዋሉለቱን የማይረሳ የበደሉትን ይቅር ባይ 👌👌👌

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀናን እንኳን እዚሕ ደረጃ ደረሽ ደስ ብሎኛል

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀናን አብዱ ምርጥ ድምፅ ያላት ዘፋኝ ናት ዘፈኖቿ ጉልበት ያላቸው ቢሰሙ ቢሰሙ የማይሳለቹ ናቸው

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ድምፅ አለሸ በጣም ጎበዝ ጀግና ሰው ነሸ እጅ አልሰጠሸም በርቺ ዘፈንሸው እውነትም ሀናን የምትወደ ድ ልጅ ቆንጀ ልጅ ቆንጆ ዘፈንዘፈንሸebsለናተ ቃል የለኝም የደሃ ቤት ነው ቀጥሉበት

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 4 หลายเดือนก่อน

    ወለየዋ በጣም ታምራለሽ በርች አገራችንን ሰላም ያርግልን ውድ ኢትዮጲያኖች እወዳችሀለሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሐናን የኔ ቆንጆ ስወድሽ ምርጥ ስራ ነው ሑሌ ነው የምሰማው የኔ ልዩ በአልበም ነው የምንጠብቀው ቀጣይ የወሎዋ ቀበጥ❤😘

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀኒዬ የሀገሬ ልጂ ገና ብዙ እንጠብቃለን ብርች❤❤❤

  • @SelamSelam-sm8xx
    @SelamSelam-sm8xx 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ድምጻዊ

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 ปีที่แล้ว +3

    አወ ባላገር ነኝ የገጠሩ የዋህ ወሎ ደጉ ህዝቤ ሀናን አላህ ይመልስሽ ዱጨየ ነው ሁሌም😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 ปีที่แล้ว +1

    ሃናን አብዱን እጅግ እወዳታለሁ በርችልኝ በሉልኝ የኔ ምርጥ ዘፋኝ በሉልኝ

  • @znashmebratu1063
    @znashmebratu1063 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀናቾ ቆንጆዋ እህታችን እንወደሽ አለን የወሎ አማራ እንቁ 🥰🥰❤️❤️❤️

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 ปีที่แล้ว +1

    የዋው ባላገሩ ጥሩ ዘፈንሽለት እናመሰግናለን

  • @ገኒየራያዋሺቅርቅር
    @ገኒየራያዋሺቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ወኔ ሀኒየ በርች

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምትችይው ኩሩ ቆፍጣናዋ ኢትዮጵያዊት 😘😘😘

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኛዋ አማራይቱ

  • @lubie31
    @lubie31 2 ปีที่แล้ว

    Siwodat..hagerachin selam tihun 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬tebarekilin yene ambesa...dil le amara zer yihun 🇨🇬 ❤

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔዋ ወሎየ ምርጥስራነዉ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ የወሎ ኩራት በጣም ደሰሰ እሚል ሰራ በአሪፍ አገላለፅ(🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @sinkneshchannal2968
    @sinkneshchannal2968 2 ปีที่แล้ว

    ናፍቆት ጥሩ ነው በርች ጎበዝ አስፋውን አስተምሪው አብቅሽን ይደንስ አደራ

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים ปีที่แล้ว

    ትክክል ዘፍነሻ ለባላገሩ የሁሉ አባት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ቤተ ኣማራ ስወዳችው እኮ

  • @zaynuzaynu4030
    @zaynuzaynu4030 2 ปีที่แล้ว +6

    ሠላም ፍቅር መቻቻልን ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +20

    በግዛብሄር ኑሮ አዲስ ሰይዲን አቅርቡልን

  • @sarahasrebebdejen220
    @sarahasrebebdejen220 2 ปีที่แล้ว +2

    ባገሬ ባግሬ ዋውውውው ደስ የሚል ሙዝቃ በርቸ ሀኒቼ💚💜❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wondesondessalew992
    @wondesondessalew992 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም አድናቂሺነኝ

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለደጉ ባለገር

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +12

    ሀኒ ድምፀ መረዋዋ💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @belaytsema6428
    @belaytsema6428 2 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ሥራ በርች እህታችን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +4

    እህህህህህህህህህህህህህህ እንባዬ መጣብኝ ውዷ ሀገሬ ኢትዮጲያዬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው 🙏🙏🙏ሽቅርቅሯ ድምፃዊት ሀናን አብዱ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን የአገራችን ውበት ገጠር ባላአገሩ ነው 😘😘😘😘😍😍😍😍😍💚💚💛💛❤❤

  • @muochruachgoa1742
    @muochruachgoa1742 ปีที่แล้ว

    congratulations keep going sister

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 ปีที่แล้ว +1

    እደግሊኝ ሃናንዬ 500 አመት ኑሪል ከነሙሉ ጤንነት

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ነሽ እማዬ 🙏❤🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድ ኑሪልን የወሎ እቁ

  • @addisumitiku5666
    @addisumitiku5666 2 ปีที่แล้ว

    Wow thank u

  • @Hsj-n3r
    @Hsj-n3r 2 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ ይብዛ

  • @zubairaahmed2604
    @zubairaahmed2604 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ መቅዲና ናፍቆት

  • @አላህነውወኪሊ
    @አላህነውወኪሊ 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔባለ ሀገር 💚💛❤️የኔ ድምፀ መርዋ😊

  • @beltuaaa4052
    @beltuaaa4052 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድ እሕት እድሜሽን ያርዝምልን

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለባላገር❤❤😘😘

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
    @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን አይቻለሁ ድምጻዊ አይቻለው ተወዛዎዝ አይቻለሁ የባህል ልብስ አይቻለሁ ፍገግታ ያቹ ግን ይለያል ወደር አጣሁልሽ ለኔ 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 ปีที่แล้ว

    ግን ebs ሀላፊ የአማራ ክልል ሰው ይመስለኛል 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ሀንዪ ኢቤሦች አናመሠግናለን

  • @DawitShiferaw-oc4fr
    @DawitShiferaw-oc4fr ปีที่แล้ว

    Stunning daughters of Ethiopia ❤ God appreciates you. No more.

  • @noadyitayih
    @noadyitayih ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለባላገር

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 ปีที่แล้ว +2

    the music is wonderful nice mlodey and voice , we thank you musian and producer hana abdu , we wish holy eid , mubarake month for alll muslim all over the world ...

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድድድድድድ የኔ ልዩ ነሽ 💋❤❤❤❤

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 2 ปีที่แล้ว +1

    i love balager 😘😘😘

  • @የዉጫሌዋyoutub
    @የዉጫሌዋyoutub 4 หลายเดือนก่อน

    የኔልዩ አባሰል ጀግና🥰🥰🥰🥰

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว

    hananyeyeyeyeyeye I love youuuuuu

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም እህት እንኳን ስላም መጣሽ ወሎ

  • @hadra4556
    @hadra4556 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምን አድነትን መዋደድ ን ፍቅርን ላገራችን ይሁን

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 2 ปีที่แล้ว

    ሀናን ምርጥ ነሽ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 2 ปีที่แล้ว +4

    ውበት ሲለካ ....የኔ ውብ💕❤

  • @niiiniii6500
    @niiiniii6500 2 ปีที่แล้ว +1

    iLove you my Ethiopia music king of king 🎵🎵🎵❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውው በርቺልኝ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azimerawanteneh2895
    @azimerawanteneh2895 2 ปีที่แล้ว

    ዘፈኑ በጣም ጥሩ ነው

  • @fantawbiyargo4119
    @fantawbiyargo4119 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing traditional music

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing voice 🥰kibir le balageru jugnoch! 🙌🙌🙌

    • @sinman7494
      @sinman7494 2 ปีที่แล้ว

      ብጥምጽምፅሽይመርል

  • @tessam8154
    @tessam8154 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ጎበዝ ነች የመድረክ ሰው ፍቅር ነሽ

  • @mohammedmohammed-ht7ex
    @mohammedmohammed-ht7ex 2 ปีที่แล้ว

    ebs betam tiru sira eyeserachihu new hanen abdu sefen akumi belulgni

  • @mohammedeshetu8129
    @mohammedeshetu8129 2 ปีที่แล้ว

    Wow. It nice song

  • @ኣርግዓዮ
    @ኣርግዓዮ 2 ปีที่แล้ว

    ሀገረሰብ አገር ጠባቂ ወገን ጠያቂ ማን እንደ ባለሀገር ጭዋ ሀበሻ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የልጅ አዋቂ ገናብዙ እጠብቅ አለን ካች በ ርች ሠላምሽ ይብዛ ጀግናነሽ

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናየወሎቆጆ

  • @מהרטהדסלה
    @מהרטהדסלה ปีที่แล้ว +1

    שיר מקסים

  • @yaregalbelachew4022
    @yaregalbelachew4022 2 ปีที่แล้ว

    is best keep it this performance

  • @christway5304
    @christway5304 2 ปีที่แล้ว

    ሀናኔ እህቴ ጀግና ነሽ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว

    የአንባሰሏ ምርጥ ሀኒዬ ስወድሽ የአገሬ ልጅ 😘

  • @zebibaeshetu492
    @zebibaeshetu492 2 ปีที่แล้ว

    ሥወድሺ የመርሣዎ ቆንጆ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 ปีที่แล้ว

    የኔወድ ሀኒየ ዘላልም ኑሪልኝ ወዳ ያግኔልጀ ወሎየብምሆኒ ኩራቴነው💚💛❤

  • @amsaluarega9051
    @amsaluarega9051 2 ปีที่แล้ว

    Bagere machem ayderaderim ye agare sawu🥰 Selam lehagerchin ETHIOPIA 💚

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለባላገር😍😍😍

  • @WasihunLema-i4w
    @WasihunLema-i4w 8 หลายเดือนก่อน

    Very good 👍

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒቾ ማር በርች

  • @BanchayehuYeshiwas-ie2sq
    @BanchayehuYeshiwas-ie2sq ปีที่แล้ว

    Mar ekonesh ananye

  • @danielnidaw6707
    @danielnidaw6707 2 ปีที่แล้ว

    አደኛ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +2

    ክበር ባላገሩ እውነት ነው የዶክተሩም፣ የኢንጅነሩም፣ የፖለቲካኛውም መሠረት ደጉ ባላገሩ አያግኘው ክፉ እውነት ነው ።

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ ያገሬ ልጅ በርቺልኝ

  • @TeshagerAsefa
    @TeshagerAsefa ปีที่แล้ว

    እውነት ❤❤❤ ውድድድድድ አረኩት

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ምርጥ

  • @abyedagne5256
    @abyedagne5256 2 ปีที่แล้ว

    ውድድ ሀና

  • @lubie31
    @lubie31 2 ปีที่แล้ว +1

    Yegnan tenkara wub ye wollo zer 👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬dil le amara hizb yihun 🇨🇬🇨🇬dil le mother ethiopia yihun 🇨🇬🇨🇬👏enshaalah enashenifalen wogenoche 🇨🇬 ayzon...kojo sira new...hanaye...berchilin 👏🇨🇬wow