ስትሮክ ምንድነው?እንዴትስ እንከላከል?ህክምናውስ?ስትሮክ የመታው ሰው ምን ምን ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል?በዶ/ር ሳራ/Stroke by Dr Sara/Healthy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 8 วันที่ผ่านมา

    Gobth berchi ❤

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 4 หลายเดือนก่อน +4

    በግልፅ የአቀራረብ ዘዴ ነው ትምህርቱን የሰጠሽን ! አመሰግናለሁ !

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የሚናመሰግንሽ ዶ/ር .

  • @tesfaifissehazion7031
    @tesfaifissehazion7031 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም፡ጠቃሚ፡ኢንፎርመሽይ።❤

  • @TekalegnRegassa-iw9ff
    @TekalegnRegassa-iw9ff 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ደስ የሚል አቀራረብና ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr Sara
    Come back with different issues and their solutions

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳርዬ እርጋታሽ ደስ ሲል❤

  • @belayaregu3382
    @belayaregu3382 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም.አናመሰግናለን.

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 3 หลายเดือนก่อน

    It is one of the most important videos I have seen on TH-cam.

  • @muluw4250
    @muluw4250 2 หลายเดือนก่อน

    TNX dr tiru masasaebiya seteshinal Egziabiher yibarkish ene siroche veins tibet tolo eskealemegegnet dires kebad chigir alebign min lading dem lehikimina lemestet sire silemaygen betam yichegeralu min timekirignalesh?

  • @SeniteDejene
    @SeniteDejene 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ሳራ

  • @berhanegebremariam159
    @berhanegebremariam159 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot Dr.Sara your advice is priceless
    . God bless you

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከነዚህ ከተጠቀሱ ምልክቶች አንዱ በእኛ ላይ አለ ወደ ጤና ጣቢያ ሄዳለሁ❤❤🎉🎉

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  4 หลายเดือนก่อน +1

      Selam Alazar, You're welcome🙏🙏🙏

    • @Ethiopia-g6e
      @Ethiopia-g6e 4 หลายเดือนก่อน

      Endat honek ?

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቆንጆ ምክር ነው ተባረኪ

  • @tesfayedebesaye7608
    @tesfayedebesaye7608 4 หลายเดือนก่อน

    Dr Sara Thank you
    ❤God bless you

  • @johnalem7925
    @johnalem7925 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks bless you more Dr

  • @geremewgutema
    @geremewgutema 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ 🎉🎉

  • @markoshirigo9469
    @markoshirigo9469 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr.

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @MeseretAbraham-w4o
    @MeseretAbraham-w4o 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩነው

  • @Makeia-e5c
    @Makeia-e5c 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !! እናመሰግናለን !!!!! ስትናሪ ትንሽ ረጋ ብትይ በጣም ጥሩ ነበር ።

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 4 หลายเดือนก่อน

    Dr thanks, good job.

  • @elsabethe
    @elsabethe 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 4 หลายเดือนก่อน

    ከረፈደ ሰማሁሽ እናመሰግናለን።።

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር: ጥሩ ተምረበታለሁ: በርቺ:

  • @habtabghebrekidan3137
    @habtabghebrekidan3137 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ የህክምና ባለ ሞያ ዶክተር እድሜና ጤና ይስትሽ ።ጥሩ ኣገላለጽ።

  • @anbesseassefa
    @anbesseassefa 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለሁ!

  • @melesegezhagn3761
    @melesegezhagn3761 4 หลายเดือนก่อน

    በሚገባን መልኩ ነው ያስረዳሽን
    Thank you

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much 🙏

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትቸኩያለሽ ትንሽ እረጋ በዪ ትምህርቱ ጥሩ ነው ተምሬበታለሁ ተባረኪ

  • @jahmora5346
    @jahmora5346 4 หลายเดือนก่อน +1

    I Love You 🎉 doctor thank you

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 3 หลายเดือนก่อน

    👌 👌 thanks...

  • @DelinaTekeste-t7x
    @DelinaTekeste-t7x 4 หลายเดือนก่อน

    thanks Dr sara

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou Dr

    • @ahmedawel910
      @ahmedawel910 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዶ/ር ሣራ ጥሩ ትምህርት ነው ምታካፍይው ደስ ይላል ያልተቋረጠ እንዲሆን እመንኛለሁ መልካም ግዜ።

  • @SanchoFernando-g3b
    @SanchoFernando-g3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔን ችግር 100% ገልፀሽዋል ፣ ነግረሽኛል አመሠግናለሁ ፣ እታከምበት የነበረ ሆስፒታል ይሄን አልነገሩኝም ፣ ህመሜን አወቅኩ በአንቺ .. ምክርሽ ያስፈልገኛል

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንዶክተር

  • @aklilugebreyesusmengiste2943
    @aklilugebreyesusmengiste2943 3 หลายเดือนก่อน +4

    Dr እግዚአብሄር፡ይባርክሽ።

  • @micaelm7376
    @micaelm7376 หลายเดือนก่อน

    Guebez nesh :

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምስጋና ይድረስሽ

  • @jahmora5346
    @jahmora5346 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ምክርሽ የርከኝል ኣመስግነለሁ

  • @Flbrandomtphingps
    @Flbrandomtphingps 4 หลายเดือนก่อน

    Thank so much

  • @Asnma-fu9nz
    @Asnma-fu9nz 3 หลายเดือนก่อน

    WOW thank you❤❤ ym love you❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tutuhaile4823
    @tutuhaile4823 3 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil temhert new bedenb sher adergalhu ewdshalhu leje malet nesh ene kolestrolem dem gefitm alebenge medhanit ewesdalhu ke Germen Frankfert🎉🎉🎉🎉

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @tadesseKebede-fo8sk
    @tadesseKebede-fo8sk 3 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr Sara
    What are the symptoms that lead to stroke

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 4 หลายเดือนก่อน

    Enamegnln dr❤❤❤❤❤

  • @Muhammed-fx6zj
    @Muhammed-fx6zj 3 หลายเดือนก่อน

    Tankw.d.r.sara

  • @WijdanAhmed-d6h
    @WijdanAhmed-d6h 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ዶ/ር ሳራ ወንድሜ ስትሮክ ታማሚ ነው 9 ወር ሆኖታል መጀመሪያ እንደወደቀ ክልኒክ ነው የተወስደው በጣም ያስመልስ ነበር ጨጋፘ ብለው በግልኮስ ውስጥ መድሀኒት ይስጡት ነበር አልታወቀም ነበር ሆስፒታል ነው ስትሮክ መሆኑን የታወቀው አሁን ያለበት ደረጃ አይናገርም እግሩና እጅ በቀኝ በኩል አይሰሩም ቴራፒ ትንሽ ግዜ ነው የተክታተልነው ዶክተር ሳራ አሁን ምን ማድረግ አለብን እባክሽ መላ በይን

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan 4 หลายเดือนก่อน

    Betsam des yemil timhrt new yesetsechin egzabihair edmena tsena ystsish doctor

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክተር ከእስትሮክ መዳን ይቻላል ወይ?

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he 3 หลายเดือนก่อน

    Dr እኔ የግፊት ታማሚ ነኝ መድሀኒቱንም እወስዳለው ግን ስናፈጥ ደረቅ ደም ነው ሚወጣው ለምንድ ነው እባክሽ መልሽልኝ❤❤❤

  • @ChernetAyalew-b9x
    @ChernetAyalew-b9x 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር ስለ መረጃው በጣም አመሰግናለሁ በዘር የሚመጣውን በምን መከላከል ይቻላል?

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 หลายเดือนก่อน

    what isyorename docetre firest docetre name
    Erekiy obe mines ?????

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s 4 หลายเดือนก่อน

    ደክተር በጣም ነው እማሰግነው የኔቆንጆ እኔ በጣም እየተቸገርኩ ያለሁት የእንቅልፍ እጦት ነው ምንትመክሪኝ አለሽ እኔምኖረው ሳኡድ አርቢያነው አሁላ ወደስድስት አመት እየሆነኝ ነው ምን አይወስደኝም እንቅልፍ😢😢

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  4 หลายเดือนก่อน

      ሠላም እህቴ፣እንዴት ነሽ?
      አይዞሽ፣እስኪ ስለእንቅልፍ እጦት መፍትሄዎች ቪዲዮ እዪው👉th-cam.com/video/i0WkMNNxn1Y/w-d-xo.html

  • @fatumaibrahim3036
    @fatumaibrahim3036 หลายเดือนก่อน

    Yes

    • @fatumaibrahim3036
      @fatumaibrahim3036 หลายเดือนก่อน

      Methycobal 500mg.H&B Magnesium and D-Seul vitamin D3,Pharmatonተጠቃሚነኝ,በሰደትነዉያለሁት,መነሻዉን,ብታብራሪልኝ,በትህትና,እጠይቃለሁ6ወርሆነኝ,በህክምና

  • @shalomlove3773
    @shalomlove3773 3 หลายเดือนก่อน

    ከ 8 ወር በፊት ስትሮክ አጋጠጥሞኝ ነበር ሁሉንም ምርመራ አድርገዋል ጤነኛ ነኝ ምክንያቱን አላገኙትም እንክብሉን የወሊድ መቆጣጠሪያ ወስጄ ነበር እሱ ሊሆን ይችላል አሁን ላይ እጄም ጤነኛ ሆናል

  • @kassa4882
    @kassa4882 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 3 หลายเดือนก่อน

    Ok

  • @AdisuTsegaw
    @AdisuTsegaw 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ ቅጭላቴን በጥይት ተመትቸ ወደ ነርቪ ተቀይሮ ግማሺ ፓርት አንድ እግሬ እቢ አለኝ አይታዘኝም ብዙ በዛ ላይ ስጨናነቅ ሁሉም ነገር ይጠፋኝና ፌት ያረገኛል ምዲነው የሚሻለኝ

  • @Negerbedelala
    @Negerbedelala 19 วันที่ผ่านมา

    እኔ ባለፈው አሞኝ ከላይ ከውጭ ምን እንደተፈጠረ ሳላውቅ ደም ፈሶኛል በ3ኛው ቀን ሂጀ ታከምኩ ብ15ቀን ሂጀ ከኒን ሰጡኝ ቫይታሚን ድ ሰጡኝ ከኒኑን ከምግብ ቀጥለሽ ዋጭ አሉኝ ምግብ አብስለሽ ብይ አለችኝ ደምሽ አሁን ደህና ነው ብላኝ ደም ተምርምሬ ደህና ነው ብላኝ ነበር ነገር ግን ራሴን ተጎን እና ተጎን ያመኛል መጣ ሄድ እያለ እጀም ይቆረጥመኛል ምንትመክሪኛለሽ አረብ ሀገር ነኝ ለመግባባትም ከባድ ነው ምንም አረበኛ ብችልም

  • @SeYefu
    @SeYefu 3 หลายเดือนก่อน

    ዶር ት/ትሽ በጣም ጥሩ ነው
    ግን ትቸኩያለሽ ትንፋሽ እሥኪያጥርሽ ረጋ ብትይ ጥሩ ነው ።

  • @BethelhemAbera-c9s
    @BethelhemAbera-c9s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስትሮክ የመታውት ሰው ለብ ያለ ውሃ በሎም መጠጣት ይቻላል ወይ

  • @alemayehutsige8156
    @alemayehutsige8156 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር አትሮቫስት 20mg ድርቀት ስላመጣብኝ ምን ላድርግ።

  • @ZenibachSal
    @ZenibachSal 4 หลายเดือนก่อน

    Dokotor,amsaginalw,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesefahuntamerat1360
    @tesefahuntamerat1360 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነገሮችን አትደጋግሚችው ይሰለቻል

    • @SisayLema-e9v
      @SisayLema-e9v หลายเดือนก่อน

      Masimat kesalachak atisimat

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የአልኮል መጠን ለወንዶች ከሁለት ለሴቶች ከአንድ በታች ላልሽው ሁለት ምን አንድ ምንድን ግልጽ ብታደርጊልነ አይጠገብ ነኝ

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 3 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ዶክተር የዚህ መልስ እፈልጋለሁ እባክሽን በውጥ በኩሉ እስከ ጭንቅላቴ ጫፍ እስከ ታችኛው ብልቴ ታፋዬ ድረስ በአንዱ ጠርዝ ብቻ ቀጥ ያለ ነገር በሱ ነው ሰውነቴ የሚቀሳቀሰው ማለት እችላለሁ በቃ ያቋቋኛል ይዞረብኛል ትንፋሽ ያሣጥረኛል ብዥታ ይፈጥርብኛል የሰውነት ክፍሎቼ ይከፋፍልብኛል ምን ላድርግ ?

  • @MamituWondimu
    @MamituWondimu 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ስትሮከሰ መቷት ነበር እና አሁን መራመድ ችላለች ግን አሁን መዋጥ እና መናገር ተቸገረች ምን ይሆናል

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የጭንቅላት እጢ ኦፕሬሸን ሆኜ ነበር ከኦፕሬሸን በሀላ ግራ እጄ እና ግራ እግሬ ዛለብኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @Ethiopia-g6e
    @Ethiopia-g6e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስታብራረ [አገላለፃሽ አረፍ ነው

  • @mehboobamufti6519
    @mehboobamufti6519 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ቁጥርሽን እቱብላይ ልቀቂይ

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  4 หลายเดือนก่อน

      ሠላም፣እሺ በዚህ ቁጥር ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል👉+251 93 959 5960
      በቴሌግራም ደግሞ @drsara444 🙏🙏

  • @shemelesmekonen8888
    @shemelesmekonen8888 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስትሮክ ይዞ ሳማንታሪያ ሆስፒታል ሔጄ በእጄ ውስጥ ከተውአንጎሌን አይተው የለብህም አሉኝ አሁን አልፎ አልፎ ይነሳብኛል ዶክተር እርጂኝ

  • @saadahsaid1633
    @saadahsaid1633 3 หลายเดือนก่อน

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @birukkibebe5969
    @birukkibebe5969 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ከ2ወር በላይ ሆነኝ በእራስ ምታት እየተሰቃየሁ ኤምአርአይ ሲቲስካን ታይቻለሁ ምንም የለብህም ነው የሚሉኝ ግን እስካሁን ያመኛል ምን ላርግ?

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 3 หลายเดือนก่อน

      High blood pressure symptoms lihon yichilal ignore atadrigew kale minim mikniyat le 2 wer rasihin endeza ayamihim late kemehonu befit lela bota hedeh temermer tetenkek le stroke endatigalet weha demo bedenb teta fetari kante gar yihun

  • @anbesseassefa
    @anbesseassefa 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር. ወንድሜ ስትሮክ ገጥሞት ብዙ መከራ ወስጥ ነው ያሳለፍነው. አሁን በራሱ ይንቀሳቀሳል ነገር ግን አይኖቹ አጥርተው ማየት አልቻሉም (hemorrhage ). አባክሽ መታከም የሚችልበት ከላ ንገሪኝ. ምንም ደም ግፊት ስኩአር ሱስ የለበትም

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  4 หลายเดือนก่อน

      ሠላም፣ወንድምህ ወደጤና ተቋም በመሄድ ታይቷል?Physiotherapy ጀምሮአል?የት ነው ያለው?

    • @anbesseassefa
      @anbesseassefa 4 หลายเดือนก่อน

      ዳህና ዋልሽ ዶክተር. አዎ በጣም ብዙ ቦታ ታይተው ምንም ሕክምና አልሰጡም ::መጨራሻላይ Lancet hospital ብዙ ምርመራ አድርገውበት ነበር ግን ውጤቱን አይተው ምንም ማድረግ አይቻልም መድሃኒት የለም ብሎ ብቻ ተጠንቀቁለት ብሎውኝ ሸኘን:: አሁን ሰዉነቱ በጣም ዳህናነው ትንሽ አስተካክለው ማዉራት ያስቸግራል አንድ እጅም ይንቀጠቀጣል. Physiotherapy አላረጋውም, ግን አሁን በጣም ያሳሰበን አይኖቹነው:: እኔ እዚሁ አ. አ ነው ምኖረው እሱ Hossana

    • @anbesseassefa
      @anbesseassefa 4 หลายเดือนก่อน

      Thank you alot for your humbled replying!

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 4 หลายเดือนก่อน

    እግሬን ይደነዝዘኛል. እጄን ይደነዝዘኛል. የድረ እመም ያለብኝ ይመስለኛል ለእስትሮክ ያጋልጣል???? ዶክተር???

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  4 หลายเดือนก่อน +1

      ሠላም፣የአንጎል ሳይሆን የነርቭ ህመም ሊሆን ይችላል እና ስኳር ቼክ ተደረግ፣የማቃጠል/መደንዘዝ ስሜት የነርቭ ህመም ምልክት ነው፣ሌሎች ምን ምልክቶች አሉ?
      Neurobin tablet በቀን አንዴ ለ14-30 ቀን መውሰድ ይቻላል።

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb 4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ሲስተር 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb 4 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ይደክመኛል አንዳንዴ እቃ ሳነሳ ይወድቅብኛል. አልፎ አልፎ. ይደነዝዘኛል
      ከእተኛው ቀን ይሁን ማታ እንቅልፍ በጣም ይወስደኛል

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb 4 หลายเดือนก่อน

      ድዴ ላይ ችግር ያለ ይመስለኛል. ጥርሴ እየተሰባበረ. አንዳንዴ ሳላስበው እውጠው ነበር ሁለት የላይ መንጋጋዎቼ መሐከል ላይ ያሉት ሁለት ሁለት. አስነቀያቸዋለው።
      ከዚህ የመጣ ነው መሰለኝ. አፍ ጠረኔ በጣም ይሸታል. ከሰው ማውራት. እሳቀቃለሁ. ምን ይሆን ውድ ሲስተራችን??
      እና. ጨው እና ስኳር. ካቆምኩ. አመታት አለፈፈኝ. ጨው ያለበት የምበላው ወይ ቤተክርስቲያን እና ሰው ቤት ከሄድኩ ብቻ ነው። አመሰግንሃለሁ ሲስተር
      ❤እምዬማርያም❤ ትጠብቅሽ❤👏🏾👏🏾👏🏾

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 4 หลายเดือนก่อน

    👀😘😘💐💐👏🏾👏🏾👏🏾

  • @bereketkibret6220
    @bereketkibret6220 4 หลายเดือนก่อน

    ደክሞሽ ነው ይሄን ቪዲዮ የሰራሽው? ትንሽ ተጣድፈሻል። በጣም እናመሰግናለን ።

  • @AddisGirma-uu4eb
    @AddisGirma-uu4eb 3 หลายเดือนก่อน

    ከአጤሬራ ላይ ነውየምታቀርቢ ለታካሚ ካጤሬራ እያነበብሽ ልታክሚ ነው ሸምድጅና ካለወረቀት ነይ ይደብራል

    • @Eliasyt24
      @Eliasyt24 3 หลายเดือนก่อน

      ቶፒኩ ብዙም በአማረኛ ለማሰረዳት አስቸጋሪ ነው እንዲህ በራሳችን ቋንቋ ፈትፍታ እየነገረቸህ ሃሳቡን ብቻ ዊሰድ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 หลายเดือนก่อน

    ያለሸ ከቤት ውስጥ ነው ማዳመጫው ምን ያደርጋል
    ለነገሩ ጥሩ 😂😂😂😂😂

  • @DesalegnDinkalem-mi4xf
    @DesalegnDinkalem-mi4xf 4 หลายเดือนก่อน

    Hey Dr sara If You Require Video Editer and graphics desingen cotact for me or write dawon your contact ❤❤❤