ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የኀጥአን እና የጻድቃን መገለጫ፡- ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2020
  • በጉራጌ ሀ/ስ በወልቂጤ ደ/ጽ/ቅ/ ማርያም ቤ/ያን የተሰጠ ስብከት

ความคิดเห็น • 124

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +35

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
      @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 ปีที่แล้ว +1

      Mahibere kidusan be harerge be wetire dodola yetifeniqeluten ye orthodox lijoche kegonecho Enhuni bakichun pelsss

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰዎችን ለማበረታት ኮመንቶቻቸውን ላይክ ብታደርጉ ማለትም ክረዲት እየሰጣችሁ ለሳይኮ

    • @alsaetube8304
      @alsaetube8304 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛላችሁ ⛪😍👍👍👍👍

    • @mekdasmekdas8375
      @mekdasmekdas8375 4 ปีที่แล้ว

      mahibere kidusan egzabhere berkatun tegawn yadelelen bewunet betam enamsegenalen😍😙😙😙

    • @user-op7mb4kh6f
      @user-op7mb4kh6f 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ነዉ በርቱልን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 ปีที่แล้ว +12

    የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዠን መርሐግብረ መልካም ሆኖ ሳለ ብዙዎች ግን ገና አላወቁትም እና በተቻለ መጠን ለአገልግሎቱ ገቢ በሚያስገኝ መልኩ መተዋወቅ አለበት:: በተለይ በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ ሁላችንም በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ልንደግፍ ይገባናል። እንዲሁም ማኀበሩ ባሉት የተለያዩ መርሐግብራት በሙሉ ከመደበኛው አገልግሎት ጎን ለጎን ለዚሁ አላማ ትኩረት እና የራሱ ጊዜ ሰጥቶ ማስተዋወቅ ቢችል የተሻለ ለውጥ ማምጣት እንችላለን።

    • @user-gq9go6em7u
      @user-gq9go6em7u 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ የበኩላችንን ማድረግ ግድ ይለናል

    • @zxc836
      @zxc836 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በጣም እኔም በዋትሰፒ ሼረ አረጌአሎ ሁለ ችን እን ታባበረ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰለቃሉ የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን። ለመምህራችን ቃለሕይወትን በእውነት ያሰማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። የነብያት እና የልበ ዓምላክ የዳዊት ፀሎት ረድሄት ፣ በረከታችው ይደርብን። በሰማነው ትምህርት 100,60,30 ፍሬን እንድናፈራ የ አምላከችን ፈቃድ ይሁን። በንስሀ ተመልሰን ለቅዱስ በቁርባን በቅተን በሰማያዊው መንግሰት ይሰብስበን። አሜን አሜን አሜን
    ይቆየን [፫]

  • @abayeneshmekete997
    @abayeneshmekete997 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit1896 4 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ ልጆች ማህበራችነን እናበረታት፡

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher Amen Amen Amen ⛪🙏

  • @astriemulu7440
    @astriemulu7440 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +24

    ኣምላኬ ሆይ ከስደት ተመልሸ አገልጋይህ እሆን ዘንድ ፍቀድልኝ ዓሜን/፫/

    • @zxc836
      @zxc836 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሀለችንንም

    • @selamtube7099
      @selamtube7099 4 ปีที่แล้ว

      Amen hulachenm

    • @seblemeshesha922
      @seblemeshesha922 4 ปีที่แล้ว +1

      Amene Abezatachuo qaleuo Yadengle marayam leji meneme Aysanaweme

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit1896 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦናንም አድለን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰሜልን መምህራችን

  • @tb6997
    @tb6997 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @binibakos1342
    @binibakos1342 4 ปีที่แล้ว +3

    Kal hiwet yesemaln deacon wendime

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @shashef7715
    @shashef7715 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kali hiwet yasemalin

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +6

    ወገኖቸ ለታገቱት በእህቶቸ ዉስጤ ደሞቷል ሁላችንም በፆለት እንትጋ 😢😢🙏🙏

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በጭንቅ ስላሉ ስለወላጆቻቸው እንባ ብሎ እግዚአብሔር ይድረስላቸው😢

    • @filmonafewerki7884
      @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ንዝተእሰሩ፡ ሞቕሖም ይስበር፡
      ወላዲት አምላኽ ቅድስት ድንግል ማርያም ንብዓት ወለዶም ትርአ፡
      ቅዱሳን ብጸሎት

  • @Ado-29
    @Ado-29 ปีที่แล้ว

    እጅግ ከምወዳቸው ከማከብራቸዉ ድንቅ ሰባኪያን አንዱ ዶ/ር ዲ/ን ቴዎድሮስ አንዱ ነው ። የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ፣ እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥ።

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ባለ ቤት ስለ ቃሉ የተመሰገነ ይሁን

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 4 ปีที่แล้ว +8

    እጹብ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሕር ጸጋውን ያብዛሎት ዲያቅን ዶክትር ቴድሮስ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ።

  • @tb6997
    @tb6997 4 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwot yasemalen wendemachin

  • @user-nv8pi6jc9j
    @user-nv8pi6jc9j 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለህይውትን ያሰማልን ⛪⛪🙏

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @henokyeeyaya8477
    @henokyeeyaya8477 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን። ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ⛪😍💚💛💝👏👍👍👍👍👍

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ቴዎድሮስን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @muluwork3439
    @muluwork3439 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @woldemikeal3705
    @woldemikeal3705 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ሰምተን እንቀየር ዘንድ ማስተዋሉን ያድለን ለሰማያዊ ክብር ያብቃን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-xk5yb7tk7o
    @user-xk5yb7tk7o 4 ปีที่แล้ว +7

    የህይወት ቃለ ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ማህበረ ቅዱሳን ብርቱልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    መድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርክህ

  • @saraz7897
    @saraz7897 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰሜማን

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @meronabebe9655
    @meronabebe9655 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት የሚገርም ትምህርት ነው

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችንን

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አባት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh3165 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lomidole9848
    @lomidole9848 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @mohammedkaum9563
    @mohammedkaum9563 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን ለኛም ማስታዋል ያድለን

  • @user-ti1ph8si1s
    @user-ti1ph8si1s 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ረድኤት የእመቤታችን ፍቅር የመስቀል ሠላም ከአለማችን ጋር ይሁን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ራስ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +2

    ዓሜን

  • @ethio-world-8844
    @ethio-world-8844 4 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ነው:: ቃለ-ህይወት ያሰማልን::

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪⛪⛪❣❣❣

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +2

    ዓሜን/ ፫/

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    መምህር

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን።

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፈጣሪ ሆይ ከስደት በሠላም መልሠን ለንስሀ አብቃኝ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +1

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እፁብ ድንቅ ትምሕርት ነው።

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว +6

    *አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በጭንቅ ያሉትን በምሕረቱ ያስብልን ጭንቅ አማላጇ ትድረስላቸው*

    • @yegleeshetu7426
      @yegleeshetu7426 4 ปีที่แล้ว

      Ethiopian Orthodox Tewahedo Christians Mezmur አሜን!!!

  • @samrawithaylemaryam5913
    @samrawithaylemaryam5913 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከትኦ ይድረስን አሜን አሜን አሜን ::

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያፅናልን እናንተን ያቆይልን እኛንም በሰማነው ቅዱስ ቃል ያማሬ ፍሬ አንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ቤተሰቦች

    • @user-ix3un4xc1n
      @user-ix3un4xc1n 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ /ሰላምህ በክርስቶስ እየሱስ ይብዛ

  • @theoh210
    @theoh210 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yonatanmiki1973
    @yonatanmiki1973 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህራችን እግዚኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጠለኝ

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና
    ቃሉ ሰሚዕና ሕይወት ክንረክብ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን፡
    ወላዲተ ኣምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳነ እግዚአብሔር ኣብ ቤቱ ክንጸንዕ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን

    • @user-rf3wi5tu3f
      @user-rf3wi5tu3f 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ls3ki8fu2s
    @user-ls3ki8fu2s 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን👏👏

  • @tezuhany12tezu59
    @tezuhany12tezu59 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen kalihiwoten yasemaln mahebere kedusan bertuln medhanialem yatenkrachihu

  • @user-tm5ly6xb8l
    @user-tm5ly6xb8l 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 ปีที่แล้ว +2

    Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman

  • @imnsm2497
    @imnsm2497 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ሰአቶ ያቆይልን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግል ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 ปีที่แล้ว +2

    Qalhowoti Yasmlni Mamhre

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 4 ปีที่แล้ว +5

    ማህበር ቅዱሳን ትውልዱን እንደዚ ታደጉት

  • @user-ix3un4xc1n
    @user-ix3un4xc1n 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይውትን ያስማልን ወንድማችን መምህራችን እኛንም በሰማነው መልካም ፍሬ ናፈራ ዘንድ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @hannaasmare6282
    @hannaasmare6282 3 ปีที่แล้ว

    አምላኬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!

  • @zxc836
    @zxc836 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለ መምህራችን ቃላህዎት ያስመልን
    በሳመኖ እንድንሳራ እግዚአብሔር ይረደን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 ปีที่แล้ว +1

    memerachi medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen kalaheiwote yesmalen amen amen amen wedi wandemachin 😍😙😙😙🙇

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት የሚገርም ትምህርት ነው
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK እንዳትረሱ በማርያም

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamyegetalijsalam6075
    @selamyegetalijsalam6075 4 ปีที่แล้ว

    Bewunet,Egzabiher amilak kalehiwet yasmalin👏👏👏👏💚💚💚💞💚😘💚💚💞💞💞💞🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶👏👏👏👍👍⛪⛪⛪👍👍👍👍

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙረ ዳዊት የተሸከመ ይጠበቃል የሚለው እንኳን በፊት በየዋሆች እና በደጎች ጊዜ ነው አሁን ግን ጊዜው ክፉ ሰው ክፉ በሆነበት ዘመን መሸከም ሳይሆን በደንብ ተንበርክኮ መፀለይ ነው ወገኖቼ በደንብ

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hyiwatn yasemalin mengest semyatn yawarslin mesetwalin yadelin amen dengeli ateliyen selamchu yebza bexelotachu aseboghe

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 4 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ganatadel1857
    @ganatadel1857 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ቸሩ መድኃኒአለም አምላካችን አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቤናችን ያሳድርብን አውቆ ከመካድ ሰምቶ ከመጥፋት አምላከ አበዊነ ቅዱሳን በቸርነቱ ይርዳን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemalen memher rejem edmy ena tena egziabhare yabzaleh

  • @selamtube7099
    @selamtube7099 4 ปีที่แล้ว

    Kalheywet yasmalen

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥትን እሚያለመልም ትምህርት በእውነት በተመስጡ ሁኝ ነው ያዳመጥኩት ስጨርስ ነው የት እደለሁ ያስተዋልኩት

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher Amelace yetabekelene

  • @UserUser-nf7fs
    @UserUser-nf7fs 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalehywetyasemaln.hulachumyemahberuhabalathdmelatenaystachu

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +3

    Egzabher yemsgen Amen kale hiwote yasmalen memeherachin ye agelgote zemn egzabher yebarkelen ❤❤❤

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን

  • @adamutamiru72
    @adamutamiru72 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ።

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 4 ปีที่แล้ว

    እውነት የቃልን ሕይወት እንዳጠጣኸን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher Amelace Kala heywate yasamalene bedama baqaga yetabekelene camare yatafata Andabate Nawe Amelace yasatahe Yadengle marayam leji cacefoe yetabekehe

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 4 ปีที่แล้ว

    amlake dawit kalehiwot yasemalin bewnet'' esme kinate beteke beleani teyertomu leleyeteyeruke'' mez 68 endilu yedawit mezmur selam yesetal haset ena destan yilegsal hulunm yewongel temehert yastemerenal.mehrachin dn dr ahunm amlake abew yagelgelote zemenewoten yarzemelegne.

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን!!! ጥያቄ አለኛ ዲ/ን ዮርዳኖሥ አበበ በየትኛዉ ቻናል ላገኛዉ እችላለዉ እነዉ አያሥተምርም????