የዳኛን ወንበር ያስቀየረ ምርጥ ምግብ "የአንተን ምግብ መቅመሴ አስደስቶኛል" /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 76

  • @zerguat
    @zerguat 3 วันที่ผ่านมา +16

    I mis shef mekbeb,fesha,kabrak& yohanes.

  • @GaredewYilma
    @GaredewYilma 3 วันที่ผ่านมา +25

    ሼፍ ማቲያስ ሙያዊ አስተያየትህ ጥሩ ነው። ነገር ግን አንዳዴ አስተያየት ስትሰጥ የተወዳዳሪዎቹን ሥነ ልቦና መጠበቅ ያስፈልጋል። ከተወዳዳሪዎቹ ጀርባ ልጆች፣ ቤተሰብ ወዘተ ሥላለ ሁልጊዜ አስተያየት ስትሰጥ ይሄን ሁሉ ያገናዘበ መሆን አለበት። በተወዳዳሪው ዙሪያ ሊያስከትል የሚችለውን ሥነ ልቦናዊና ማህበራዊ ጫና መገንዘብ ይገባል። ከሌሎች ባልደረቦችህ መማር አይከፋም።

    • @teg22345
      @teg22345 2 วันที่ผ่านมา +1

      Betam tekekel

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 3 วันที่ผ่านมา +35

    አትቀምስም ተወዋ አልቀመስክም ቀረብሀ ተወዳዳሪዎችን ስታሽማቅቅ አራተኛ ጊዜህ ነው ላስታውስ አንድ ጊዜ ደፋር ስለሆንኩ ምግብህን ቀመስኩ አልክ ሌላ ጊዜ ባህላችንን ፈርቸ ነው እንጅ ምግቡን ብደፋው ደስ ይለኝ ነበር አልክ ሶስተኛ የሞከሪያ እንስሳ አይደለሁም አልክ አትቀምስምተወዋአልቀመስክምቀረብተወዳዳሪዎችንስታሽማቅቅአራተኛጊዜህነውላስታውስአንድጊዜደፋርስለሆንኩምግብህንቀመስኩአልክሌላዜባህላችንንፈርቸነውእንጅምግቡንብደፋውደስይለኝነበርአልክሶስተኛየሞከሪያእንስሳአይደለሁምአልክ አሁን ደግሞ ለመቅመስ ብዙለምኑኝ አልክ ወንድም ስነምግባር ይኑርህ

    • @kidiabebe2607
      @kidiabebe2607 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደግ አረገ

    • @Mitiku-p3y
      @Mitiku-p3y 2 วันที่ผ่านมา

      betesebi nesh meselegn mekereeu😂😂😂

    • @eyumann
      @eyumann 2 วันที่ผ่านมา

      Dedebe esaiiii..segeteee

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 2 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው ለተወዳዳሪወች ምንም ክብር የሚባል ነገር የለውም

    • @endalemuleta4876
      @endalemuleta4876 2 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ለዳኘነት አይመጥንም ስነምግባር የለዉም

  • @tegegnamberbir
    @tegegnamberbir 3 วันที่ผ่านมา +10

    አንደኛው ዳኛ በጣም ጥሩና ሚወደድ አስተማሪ ነበር
    አሁን አሁን በጣም ግራ የሚያጋባ በተወዳዳሪዎች ሞራል ላይ የሚረማመድና ቅስም የሚሰብር አሸማቃቂ አስተያየት ሰጪ እየሆነ ነው፣ አጉል እልህ አለበት
    የልጆች እናት የሆነችን ተወዳዳሪ በፍርሃት ተውጣ ያለችን ሴት ማዋረድ ተገቢ ነው?? ትምክህት ይታይብሀል፣ ራስህን ልዩ አድርገህ አትመልከት ሌሎቹ ቀምሰው ቅመስ ሲሉህ እምቢ ማለት ትዕቢት ነው

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ግብዝ ሠው ነው መነፅር ያረገው። በግድ አዎ አስብለህ አይ ዊን ማለት ሩድ ባህሪ ነው።

  • @sulimansuliman3131
    @sulimansuliman3131 2 วันที่ผ่านมา +18

    በሼፍ ማትያስ ምክንያት ይህ ፕሮግራም እያስጠላ መጣ

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 2 วันที่ผ่านมา +1

      Me too

    • @BettyAssefa-u9r
      @BettyAssefa-u9r 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አስጣለኝ እየባለገ መጣ ሰውዪው ምን ሆኖ ነው ያሰኛል

    • @nameyou-c2i
      @nameyou-c2i 42 นาทีที่ผ่านมา

      ወይ አሁንን አስጠልተዋል ዳኛ ብሎ ዝም ነው

  • @TigistAtsbha
    @TigistAtsbha 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሼፍ ማትያስ ግን በጣም ስነ ምግባር የጎደልክ ሰው ነህ ግብረ ገብ መማር ይኖርብሀል

  • @RedietAbera-u5f
    @RedietAbera-u5f 3 วันที่ผ่านมา +15

    ምን አይነት ባለጌ ነህ ግን እንደዚ ይባላል መረበሿን አይተህ እንኳን ትንሽ ለሞራሏ አትጠነቀቀም መክብብን መልሱልን ይሄ ሰውዬ ቦታው አይደለም ገገማ

  • @zertihuntegegne3894
    @zertihuntegegne3894 2 วันที่ผ่านมา +6

    የEBS ምርጡ ገበታ ዳኞች ሙያዊ አሰተየታችሁ አስተማሪ ነዉ ሳላደንቅ አላልፍም ስለ አለም ተገኝ እሷ ያለችው እንዳለ ሆኖ የማዉቀዉን ልጨምር ባለቤቷ ከ8 ወር በፊት ለ ሁለት ወር ያህል ስራ ትታ አስታማ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሊተርፍላት አልቻለም በልጂነቷ ሁለት ልጆችን ካለ አባት እያሳገደች ትገኛለች እንግዲህ በዚሕ ሁኔታ ዉስጥ እያለች ነዉ ወደ ዉድድር የመጣችዉና የሁለተኛው እድል ቢሰጣት የሚል ሀሳብ አለኝ EBS ም ቢመለከታት በተረፈ አለም ተገኝ አደንቅሻለሁ በርቺ

  • @Mitiku-p3y
    @Mitiku-p3y 3 วันที่ผ่านมา +4

    chef mateyas lesewu kiber yenurih eshii woyim sertehi asayeni kemawurati aguli awokugni bayi

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሼፍ ማትያስ ከተወሰነ ጊዜ በሆላ እየተበላሸህ መጣህ እነደው ምን ገጥሞህ ነው ? በፊት ጊዜ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ዳኝነት እኮ ይጣፍጣል አይጣፍጥም ብሎ መፍረድ ብቻ አይደለም የሰው ሞራል መጠበቅ ትሁት መሆን የቃላት አጠቃቀም የሚባል ነገር አለ አለዚያ በተመልካች ዘንድ ጥላቻን ነው የምታተርፈው እኔ እራሴ የሆነ ልጅን እራስህ ቅመም ብለህው ጥሩ አሰተያየት ሰተህው በሚቀጥለው ውድድር እንዴት እነዳሸማቀቀው ጀዛ በሆላ ማቲ የምትባል ሰው እንዴት እንዳ..... እነደውም ሰው በመናቅ ክብርህን እያጣህ ነው ፕሮግራሙን እወደው ነበር ጭራሽ እንድጠላው አረገኝ ከሰዓት አንፃር በቂ አይደለም መቅረባቸው በራሱ ሁሉም ተወዳዳሪዎች ሊበረታቱ ይገባል ሄኖክ በርታ በተቻለ መጠን ምንም ይስሩ በጨዋ ደንብ አስተያየት ለመስጠት ሞክሩ አቶ ማትያስ ወደልቦናህ ተመለስ ትቢት ይጥልሃል እንጂ አይጠቅምህም በጣም ያበሳጫል ልጅቱዋ በጣም አሳዘነችኝ

  • @Gopo661
    @Gopo661 2 วันที่ผ่านมา +3

    "ባለ መነፅሩ፤ መላጣው ዳኛ" ፤ ክፍት አፍ ነው።

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶሰተኛው ዳኛ በስራው ተሳስቶ የሚያውቅ አይመሰልም አነዳንድ ጊዜ ተወዳዳሪዎችን አታሸማቅ

  • @nameyou-c2i
    @nameyou-c2i 34 นาทีที่ผ่านมา

    ዳኛ ብሎ ዝም ነው ውይ ውይ አሁን ተበላሽታችሇል ለሰው እንኳን ምራን የላችሁ

  • @Adil-ismael6mz2lk4i
    @Adil-ismael6mz2lk4i 2 วันที่ผ่านมา +1

    I rwallly enjoy this episode. I want to see the real and authentic professional argument among the judges 🎉 this is what I’ve been waiting for. The show here interesting now

  • @dado36914
    @dado36914 วันที่ผ่านมา +2

    ሼፍ ማቲያስ ምነው ምነው ደህና ሰው ሲበላሽ ማለት አንተ ነህ ፌመስ ለመሆን እኮ ሰው ማሸማቀቅ አይጠበቅህም በጣም ያሳፍራል ወቀሳህን በተገቢው መንገድ ብታደርገው መልካም ነበር በዛ ላይ ሀይማኖተኛ ነኝ እያልክ ፓስተር ፓስተር ያጫውትሃለ ከሰበካው በፊት ትህትናን ተማር እቺን ሁለት ሳምንት ወጥ እረግጠሀል

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማትያስ የሚባል ሰው ግን አንደበቱን ምግታት አለበት ወይ የሰነ እዕምሮ ችግር አለበት ጌታ ማስተዋልን ይሰጠው።

  • @biniman5587
    @biniman5587 2 วันที่ผ่านมา +3

    Chief Ramsay ያየ በሼፍ ማትያስ ይዕናናል! Tbh ሽልማቱ ትልቅ ስለሆነ ዳኞችም ጠንከር ቢሉ አትፍረዱ! ማሰብ ያለብን እኮ 5+ year’s experience ያላቸዉ ተወዳዳሪዎች ናቸዉ። ስለዚህ በተሻለ አቅም ለኛም ለሼፎቹም የሚመጥን ያቅርቡ።

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄባለመነጥሩ ከርከሮፊት ከማዳምይብሳል ለሰዉሞራል ተጠንቀቅ😢ተወዳዳሪወችንም ተመልካችንም አክብር ይሄየስራቦታነዉ ትንሽትልቁ እሚመለከተዉ ስነምግባራችሁን አስተካክሉ በቴሌቪን እንደዝህ የሆነ ይሄሰዉየ እሱሪስቶራንት ቢሆን ምንሊያደርግ እንደሚችል አሰብኩት Be Strong ተወዳዳሪወች❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማቲያስ ግን የሰውን ስነ ልቦና አትጉዳ አነጋገርህ ስረአት የለውም

  • @Muna-x3n6t
    @Muna-x3n6t 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ሼቮች በተለይ ሴቷ ሼቭ በጣም የሰው ሞራል ጠብቂ

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 2 วันที่ผ่านมา

    1 and demo betam weshemet mekurex yedbrale meknatum because lemorale ??

  • @Smaer-z4x
    @Smaer-z4x 3 วันที่ผ่านมา +2

    ባለመ ነጠሩ ሰውየ ለሰው ክብር የለውም

  • @ethope1783
    @ethope1783 3 วันที่ผ่านมา +4

    እረ ሼፍ ታበዛዋለህ ግን።ስሜት ጠብቅ ። ሰው ሊደነግጥ ይችላል። you lost i win😢😢 poor judgment.

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማቲያስ አረ አንደ ምሁር ኮሜንት ስጥ ተወዳዳሪወችን ጥፍራቸው ውስጥ አትክተታቸው ከጓደኞችህ ቸማር ብዙ አታውራ አተቅመሳ ፣

  • @BIRUKBEGNA-e8u
    @BIRUKBEGNA-e8u 2 วันที่ผ่านมา +2

    chef henok berta

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 วันที่ผ่านมา

    ስርአት የሌለው ሼፍ ነህ! ጥሩ ደረጃ ደርሳ እንደምታሳፍርህ አምናለሁ::

  • @MartaTegegn
    @MartaTegegn 2 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅቱ መጀመሪያላ ትንሽ ብትጨናነቅም በራስ መተማመኖ የሚያስደንቅ ነው አቅም አላት በድጋሚ ብትጠራ መስራት ትችላለች የምርጡ ገበታ ሸፎች እባካችሁ አንድ እድል ድጋሚ ስጧት

  • @alemnegash8725
    @alemnegash8725 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍ ይሔ ፕሮግራም እያስጠላ ነው

  • @MohammedDamesa
    @MohammedDamesa วันที่ผ่านมา

    ስለ ፂሙ ምን አገባህ

  • @alexyt6henoswoldayschannel319
    @alexyt6henoswoldayschannel319 2 วันที่ผ่านมา +1

    Two words can be made into one

  • @Muna-x3n6t
    @Muna-x3n6t 3 วันที่ผ่านมา +2

    ባለምንፅሩና ሴቷ ሼቮች ለፌዝ ነው የገቡት

  • @meronSeyoum-z7e
    @meronSeyoum-z7e 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሳ የፆም ነዉ እያላቹ አታዉሩብን አለማወቃቹን ቤታቹ

    • @salemeyu9858
      @salemeyu9858 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኛ ምሁር

  • @Hayat-j1m
    @Hayat-j1m วันที่ผ่านมา

    መላጣው ሼፍ ምነው ወጥ መቀቀል ትልቅ ነገር አረከው ሞራል ሚባል ነገር አለ

  • @kidistTeshomee
    @kidistTeshomee 2 วันที่ผ่านมา

    ሼፍ ማቲያስ ፋንታሁን ግን ይህን ሁለት ሳምንት ትክክል አልነበረም

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ስላልቀመስክ አለም የሚደፋባት መሰለክ እንዴ ጉረኛ ሄኖክ ክብር አለክ

  • @mammietefera517
    @mammietefera517 2 วันที่ผ่านมา

    No matter what as a judge you should taste the food .

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yesat dacia atsfelgim alwodem

  • @MahletSolomon-h7h
    @MahletSolomon-h7h วันที่ผ่านมา +1

    chef matiyas chef alem be tehetena ashenefahalech she won and you lose

  • @Mitiku-p3y
    @Mitiku-p3y 3 วันที่ผ่านมา

    chef henok❤❤❤

  • @zezezozo6096
    @zezezozo6096 3 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ባለመነፅሩ የሰውን ሞራል ጠብቅ አፍህ እንደመጣልህ አትናገር ልጅቷን ምን ያህል ሞራሏን እንደነካሐት።

  • @ሶሊያና
    @ሶሊያና 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግንየመጨረሻው ቀን ለማየት ጓጓው😊

  • @assa3100
    @assa3100 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን ኮሜንት ሾፎች አንብቡት። በተለይ በስቱቀኝ የተቀምጠው ዳኛ በጣም ትህትና ይጎድለዋል። በመሰረቱ ሀምብል መሆን ለራስ ነው። ሁሉንም በቁጣ ነው የምትናገረው። በሽፍች ህግ ይፈቅዳል እንዴ?? እራስን ዝቅ ማድረግ ጥሩ ነው። አንተ መቀየር አለብህ። ያንተን ተገቢ ያልሆነ ንግግር መስማት ሰልችቶናል። አሁን አሁን እየባሰብህ መጣህ። አንተ በነሱ ቦታ ብትሆን እነሱ ሊበልጡህ ይችላሉ። ባንተ ቦታ ሌላ ሰው ይቀየርልን።

  • @solomonkebede2883
    @solomonkebede2883 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሼፍ ማቲያስ መነጽር ያደረከው ምነው ግብረ ገብ የሚባለው ነገርን ረሳኸው በሙያህ ዕውቀት ሊኖርህ ይችላል ነገር ግን ዕውቀትህን የምትገልጸው በትምህክትና በትዕቢት ነው ።ማን ያውቃል በሙያህ አጠገቡህ ካሉት ሼፎች ያነስክ ይሆናል ይህን ስል ዕውቀት ያለው እንደ አንተ አይመጻደቅም ብዬ ነው። በመጨረሻ ልናገር የምፈልገው የምወደውን የምግብ ዝግጅትን በአንተ ምክንያት እየጠላሁት መጣሁ።

  • @kidiabebe2607
    @kidiabebe2607 2 วันที่ผ่านมา +1

    በናታችሁ ሴቷን ዳኛ አሰወጡት ምንም እዉቀቱ እራሱ የላትም

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 2 วันที่ผ่านมา

      ዝም ብላ መሳቅ

    • @Gopo661
      @Gopo661 2 วันที่ผ่านมา

      ቆንጂዬ ነች።

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 3 วันที่ผ่านมา +1

    The 1st

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 2 วันที่ผ่านมา

    Lemen begrwo atemtam men agebshe ayeblem ssato dacia sensrat yennurshe

  • @seblewoldeyohannes8062
    @seblewoldeyohannes8062 3 วันที่ผ่านมา +3

    I am concerned about your professional ethics. I understand that you may have reasons for not wanting to taste the food, but it is important to consider the implications of your actions. As a mentor, you have a responsibility to set a good example, support the contestant, and teach professionalism. I hope that you will reconsider your decision and taste the food.

  • @sintayehudawit7568
    @sintayehudawit7568 2 วันที่ผ่านมา

    ኤረ ኢቢኤስ ማቲያስን አጥፉት😥

  • @japi250
    @japi250 2 วันที่ผ่านมา

    Shef mateyas tewdadriwochn eyashmkek new EBS bemlketew yehn sewye tewdaderoch edayemtu liyarg selmichl ebakacheu 1 belut

  • @BIRUKBEGNA-e8u
    @BIRUKBEGNA-e8u 2 วันที่ผ่านมา

    er bakh ante sewye lmn dagenet aykrbhem sewn medaget new sewn sebro maskmet nw yeyazkew

  • @jeremy143bezi
    @jeremy143bezi 2 วันที่ผ่านมา

    Please EBS get ride of the person with eye glasses, I just don not want to call him a judge. you are just hurting the show.

  • @alexyt6henoswoldayschannel319
    @alexyt6henoswoldayschannel319 2 วันที่ผ่านมา

    He can Look Like a Tse-atse-gan to an Ebs News Man

  • @alexyt6henoswoldayschannel319
    @alexyt6henoswoldayschannel319 2 วันที่ผ่านมา

    He can Look Like a Tse-atse-gan to an Ebs Newsman

  • @alexyt6henoswoldayschannel319
    @alexyt6henoswoldayschannel319 2 วันที่ผ่านมา

    He can Look Like a Tse-atse-gan to an Ebs Anchor

  • @Turme..
    @Turme.. 2 วันที่ผ่านมา

    One of the judge needs to be receptive to comments. Cooking is no exact rocket science, after all. Please behave!!

  • @meselubekele
    @meselubekele 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀመስክ አልቀምስክ ምን አድራጊ ነህ አንተ ከዳኝነት መነሳት አለብህ የስውን ሞራል ትስብራለህ በጣም በጣም ስው ነህ Ebs አንተን ከዳኝነት ማንሳት አለበት

  • @tedgebre595
    @tedgebre595 3 วันที่ผ่านมา

    ምርጡ ገበታ 🤔

  • @TeninetBereded-n5y
    @TeninetBereded-n5y 2 วันที่ผ่านมา

    Please shef matiyas
    May be you have good knowledge about cooking
    But shame on you
    By the way idea is a basic thing or it is a foundation.